Тёмный

ጉድ እማማ ዝናሽ ስለ ሰላት የተናገሩት | ሚስቴ ከእናቴ ትበልጣለች ያለው ወራዳ | Ethiopia | minber tv የኔ መንገድ | ነጃህ ሚዲያ nejah 

Abeki entertainment አብኪ
Подписаться 81 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @dada_abeki

Развлечения

Опубликовано:

 

10 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 272   
@sijoo692
@sijoo692 Месяц назад
ሚስቱ ከጀርባው ሁና እያሥፈራራችው መሆን አለበት እዴት ነው ሚስት ከእናት እምትበልጠው 😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
😂😂😂
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q Месяц назад
😂😂😂
@Sofiasadek-mf3yk
@Sofiasadek-mf3yk Месяц назад
😂😂😂😂እኔም አልኩኝ
@fozyamohamad5583
@fozyamohamad5583 Месяц назад
😂😂😂😂
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g Месяц назад
አኪድ😅
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Месяц назад
በዚህ ዘመን ከሚስቱ እናቱን የሚስቀድም መገኘቱ አልሀምዱሊላሂ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Месяц назад
@@munajed2707 ምድነዉ የከፋዉ በገሀድ ያየነዉ ስለሆነነዉ።
@12yes57
@12yes57 Месяц назад
ከዱንያ ህይወት ከሁልም በለይ እናት ነት
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Месяц назад
ብያንስ እስልምና ለእናት ትልቅ ደረጃ እንደሰጣት አያስራዳዉም እንዴ ስያስጠላ
@Merdya
@Merdya Месяц назад
ካላወቀስ🤔🤔
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b Месяц назад
ስለማያቀው ይሆናል ሰው ምናልባት የሚያቀውን ያክል ነው የሚናጠረው
@FujairahFujairah-vo4fi
@FujairahFujairah-vo4fi Месяц назад
ምናልባት አያቅዴሁ ስለስልምና ብዙም
@yarab4997
@yarab4997 Месяц назад
በትክክል 👍🙏
@SophiaAwale
@SophiaAwale Месяц назад
የምድር ብርሃን እናት ናት እናት ያለቹ ረጅም እድሜ ከጤና እሄ ገልቱ ተላትና በመጠች ሚስት ከናት ልትወዳደር ደፈር
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 Месяц назад
እይ ወላህ እማ እማ እማ አምሳያ የሌላት እማየ ሂወቴ ኑሪልኝ ያረብ ለሁም እናቶች እረጂም ሀያት ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv 14 дней назад
አሚን
@myoutube1806
@myoutube1806 Месяц назад
አላህ ሂድያ ይስጠን ይስጠቸው እማማ ዝናሺ ጀነት እናት እግር ስር ናት አላህ ከቤተሰቦቻችን ሀቅ ይጠብቀን ስለምቴው ወንድማችን አላህ ያፆናው ማሻ አላህ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Месяц назад
እናቱን ጥሎ እኔን እወዳለሁ ቢለኝ ፍች ነው የምጠይቀው ለናቱ ያልሆነ
@FujairahFujairah-vo4fi
@FujairahFujairah-vo4fi Месяц назад
ሳህ
@user-lw4gr1vg9e
@user-lw4gr1vg9e Месяц назад
@Hayatyaambasala
@Hayatyaambasala Месяц назад
ሳህ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Месяц назад
የኛ ነቢይ ከእናት አባት ሀቅ ሲባሉው እናትህ እናትህ እናት ብለው የኛ ነቢይ ለአባት አንድ ግዜ ነው መሀመድ የሚባለው ቁረአ ና መፀፍ ቅዱስ ቢልም ያለው መንግድ አልተመቸኝም
@user-bd9oz6fz9l
@user-bd9oz6fz9l Месяц назад
ሱለላሁ አለሂይ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ramate-ms4kw
@Ramate-ms4kw Месяц назад
የምር እናትን በመንም አለወደድርም እማ ኑርልኝ ለዘለለም❤❤❤❤❤
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Месяц назад
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ሰለምቴዉ ወንድማችን አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@MohammedAbuFatuma
@MohammedAbuFatuma Месяц назад
ሚስት ብትሄድ ሚስት ትመጣለች እናት በምን ትተካለች
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Месяц назад
እነሱ በብዛት በሀላል ስለማይዋለዱ የእናትን ጣእም አያውቁትም
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd Месяц назад
😂😂😂
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 Месяц назад
እነሱ ሚለዉን እሱ በሚል ቀይሩት ምክንያቱም ብዙ ክርስትያኖች እዮዳብን ሚቃወሙ ስለሆኑ እዮዳብ እናቱን ስለማይወዳት ነው
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j Месяц назад
ኡሚ አላወዳዲርሽም የኔ ውዲ ረጂም እድሜ ለናቶቻችን
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Месяц назад
እናት ተወዳዳር የላትም❤❤❤❤❤
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Месяц назад
አብኪ ይህንን ወንድማችን አቅርብልን ከጎኑ እንሁን
@ABD34655
@ABD34655 Месяц назад
ሰለምቴው ያቅርብልን
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
ሲጀመር የህ እዮ እብዲ የተባለ ሰዉ ከምንም አዪቆጠር መጂኑን
@user-sz8gh8vf8o
@user-sz8gh8vf8o Месяц назад
ጀነት በእና እግር ስር ናት ስት ወጡ ስትገቡ የእናት ራስ ሳሙ ዱዓ ለምኗት
@masertznebe5264
@masertznebe5264 Месяц назад
ትክክል ከማንም በላይ እናት እውነቱን ነው እናት መተኪያ የላትም አላህ እናትህን እድሜ ጤና ይስጥልህ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g Месяц назад
ያእነት ቀልድ ከአላህ እነ ከረሱላችን ሰለለሁ አለይህ ወሰላም ቀጥሎ እነቴን ነው የሚወዳት
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Месяц назад
ወላሒ ማሜ ሥልጤው በጣም ያናደድደኚ ነበር ከአላህ ቀጥሎ እናት አባት አልሐምዱሊላህ እዚች ምድር ላይ ሑሉም የራሡ ክብር አለው እናት ከማንም አትወዳዴርም 💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SophiaAwale
@SophiaAwale Месяц назад
ውሚ ቀብርሽን ኑር አላህ ያድርግለቹ በርሽ ጥላ ስር ያስቀምጠቹሁ
@user-nm6zw1jj9j
@user-nm6zw1jj9j Месяц назад
አሚን
@ramlahasen5348
@ramlahasen5348 Месяц назад
አሰተምሩት ጀነት በ እናት እግር ስር መሆኑን አስተምሩት please
@user-vr9mw7rr1r
@user-vr9mw7rr1r Месяц назад
ሲጀመር መውዳደረ የለበትም እነትም ቦታ አላት ሚሰትም ቦታ አላት ሁለቱም ወሳኝ ነቸው
@sijoo692
@sijoo692 Месяц назад
አላህ ያፅናህ
@user-ti8zq8ls4m
@user-ti8zq8ls4m Месяц назад
እኔም አይቼው በጣም ነው ያሳዘነኝ እንዴት ከእናት ሚስት ትበልጣለች ያስዝናል በጣም ባሌ ከእናቴ ትበልጫለሽ ቢለኝ አላምነውም
@TaY-hv1px
@TaY-hv1px Месяц назад
ጀነት ከእናት እግርስራት ብለዋል ዉድ ❤እረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ❤
@Jenatmehad
@Jenatmehad 24 дня назад
እረሱል ሱሏላህአለይ ወሰለም ተጠይቀው ለኔ ማነው የሚቀረበኝ ብሉ ጠየቃችው አንድ ሰሀብ እናትህ ከዛስ አላችው አሁንም እናትህ ከዛስ አሁንም እናትህ ከዛስ አሁንም እናትህ አሉት እና ባራተኛው ሱም ከዛም አባትህ አሉት
@Jenatmehad
@Jenatmehad 24 дня назад
ሙካሪ እና ሙስሊም መዝገበውታል ሀዲሱን
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Месяц назад
ሲጀመር ከዚ ካፊር ጋር መነጋአገር ነብያችን የሚሳደቡ ካፊሮች ጋር ምን ታረጋላቹ
@medinasead8250
@medinasead8250 Месяц назад
ሰሙ እመክ ሰሙ እመክ ሰሙ እመክ ሰሙ አቡክ ጋሉ እረሱል ሰለላህ አለሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉 ሐቢቢና ሰይዲና ብለዋል❤❤❤❤
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Месяц назад
ከማን ተገኝቶ ነው ሚስት ከእናት የምትበልጠው
@sittinaahmed8961
@sittinaahmed8961 Месяц назад
እናት እኩዋን በዱኒያ ነገ በአህራ ጀነት በእናት እና አባት እግር ስር ነዉ ያለዉ በእናትክ ከዚህ አይነቱ ገገማ ጋር አታዉራ ሙስሊሙ ወንድሜ!
@munaedris6890
@munaedris6890 Месяц назад
امك ثم امك ثم امك الله يحفظ امهاتنا جميعا يا رب ويرحم من فقد امه يا رب
@Ramate-ms4kw
@Ramate-ms4kw Месяц назад
አቡኬ አዋ የምር ወንድማችን አቅርብልን ከጎኑ ነን እሸ አለህ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Месяц назад
እንደ እማይል ያውቃል ማሜ ይመችህ 💞🌹
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k Месяц назад
ሱብሀን አሏህ ኸር እናታለም ትበልጣለች አላሁመ ጠውል ኡምር ኡመነ ወአብነ ያረብ አላህ ያህፍዝኩም ኡምነ አብነ በኡማውላይ ተውፊቅ ሞሚኒን ኢንሻአላህ ጀዛከ አላህ ሀይር አኹየ መሻአላህ ሰለምቴውም አላህ ይወፍቀወረ
@user-pn6fb8bw6f
@user-pn6fb8bw6f Месяц назад
ትክል ኡሞ
@ZufanMohammed-fp5gm
@ZufanMohammed-fp5gm 28 дней назад
Masha Allah Allah yechemerelek
@rukiya6481
@rukiya6481 Месяц назад
አላህ ያፅናህ ወንድም
@hanatoum4994
@hanatoum4994 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MmMm-ip3xu
@MmMm-ip3xu Месяц назад
የኔ ዉድ እናት አላህ ይራህምሽ😢😢😢😢😢
@Ashukur-hp3lb
@Ashukur-hp3lb Месяц назад
ከእነቱ ምስቱን አብልጦ ያሚወድ በል ያገበች ምስት ጤነኛነት ለማለት ይከብዳል ምክነቱም ለነቱ ክብር ያሌለዉ ሰዉ ነዉ ለማለት ይካብዳል😢
@Ramate-ms4kw
@Ramate-ms4kw Месяц назад
እማማ ዚነሺ አለህ ህደያን ይወፊቆት
@TagasachKenoro
@TagasachKenoro 5 дней назад
የኔ እናት ❤❤❤❤❤
@user-di2ox4yn7e
@user-di2ox4yn7e Месяц назад
አላህ የ እናቶቻችንን እድሚ አርዝምልኝ
@SaquinaQatar
@SaquinaQatar Месяц назад
maashaa Allah inati tibalata lechi🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@yuseratube4350
@yuseratube4350 Месяц назад
እኔም እነቴን ካመንም አላወዳድራትም በላቤቴም ካኔ በላይ እነቱን ነዉ መዉዳድ አለላበት መን እንዳ እነት ❤❤❤
@user-ms9ob5sd2s
@user-ms9ob5sd2s Месяц назад
እነት በዚህ. አለም. ከሁሉም. በለይ. ነት. ሱነ. እየሰገድክ. ብትጠረህ. አቤት. እመ. መለት አለብን. ስለዚህ. እነት. ከመንም. ትበልጠለች.
@user-qg5ov4km8p
@user-qg5ov4km8p Месяц назад
አፈራባክ ብላ ደም ብላ ሚስቴን ትላለክ ሰይጣን ከእናት የሚበልጥ ምን አለ ገገማ 😢😢😢
@belety718
@belety718 Месяц назад
መሻ አላህ ወድማችን አላህ ያፅናክ አይዞህ በታ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@HawuzyaDawud
@HawuzyaDawud Месяц назад
እትየአላህይህራምሽቀብርሽንኑርያርግልሽ
@shikuriaumer
@shikuriaumer Месяц назад
ሚስቱ መዶሻ ይዛ ቆማለች ለዛ ነው
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l Месяц назад
😂😂😂😂😂
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Месяц назад
አላህ ያበርታህ ወንድማችን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@user-zv2bc5rl8b
@user-zv2bc5rl8b Месяц назад
አሚንን አላሄ ይወፍቃችው ለማማ ዝናሽ 🕌እስልምናን
@AdmasuAbishu
@AdmasuAbishu 15 дней назад
ሚስቴ ከማንም ትበልጣለች ምክንያቱም ሚስቴ ፍቅረኛዬም እናቴም እህቴም ሁሉ ነገሬ ናት። እናትና አባቴን እወዳለው እንጂ አላፈቅራቸውም። ሁሉም የራሱ ቦታ አለው።
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb Месяц назад
ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት ማን እደናት ያኡሚ የኔ ውድ እናት ማን እደናት አለሚ ሂወቲ ናት
@MishkatShifa-fn5gh
@MishkatShifa-fn5gh Месяц назад
Mashaallah
@user-vv3tb8my7i
@user-vv3tb8my7i Месяц назад
❤እማማ ዝናሽ አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 Месяц назад
የማን ሃቅ እዳለበት የማያውቅ ደቆር ጋር አትጋተር ላይገባው ሱመ እመክ ሱመ እመክ ብለዋል እረሱል ሶለላዋላ እማ ከቀልብሺ አላህ ይጠብቃል አቤቴ ሞቶል አላህ እድምረው በዱአችሁ አትለሁኝ ያጀመአ
@user-ls2qe9gl6l
@user-ls2qe9gl6l Месяц назад
❤መሸአላህ
@yarab4997
@yarab4997 Месяц назад
ሚርዳን ደግና ንግግሩ ማር ማሻአላህ እስልምናን አሁን የተቀበ አይመስልም ጭራሺ ማሻአላህ አላህ ያፁናው
@user-zz1su4xf7g
@user-zz1su4xf7g 29 дней назад
አለሁ አክበር ማንም ከናትና ከአባት አይበልጥም
@Leo_ki
@Leo_ki Месяц назад
እወንት ነዉ ባልምቢሄድ ባአልይመጣል እናትእናትናት አባአባትነው ሰልዚእኔ ብኩልዬእናቱ ባይወልድት ለእኔ ባአልቤት ሊሆንአቸሉም ሰልዚህ ማንምወንዶቸ ይባልን ይሚሰትን እነናቶቸ አክብሩ
@user-gu9ox9mr6l
@user-gu9ox9mr6l Месяц назад
ኻሊቁ እረህማን እኮ እኔን ተገዙ ከዚያ ወላጂን ሀቃቸውን እድንጠብቅ
@Jenatmehad
@Jenatmehad 24 дня назад
ገመና ደባቂ እደእናት ማንአለ ይሂባዳ ሚስት ብትጥላት ገመናህ ታዘርክርክልሀለይ
@user-hb3is2vz7k
@user-hb3is2vz7k Месяц назад
እናት ከሁሉም በላይ ናት ❤❤❤❤❤❤
@fayemohamed9229
@fayemohamed9229 Месяц назад
Allamdulillah haqaa hadha kan nutti himee
@user-uy4bc2rv8m
@user-uy4bc2rv8m Месяц назад
ኡሚ❤❤❤❤
@umasam6820
@umasam6820 Месяц назад
Ke Minim belaye Inat Inat Inat nat ❤❤❤❤
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Месяц назад
አላህ አክበር አላህ ያፅናህ እስከመጨረሻ❤❤❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
እናት ከማን በላይ ናት!! እናት፣እናት
@ZufanMohammed-fp5gm
@ZufanMohammed-fp5gm 28 дней назад
Aminnn Aminnn yareb
@SaSa-pn6pc
@SaSa-pn6pc Месяц назад
ማሻ አላህ❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@user-wr1rb3ig6n
@user-wr1rb3ig6n Месяц назад
አልሀምዱሊላህ ሙስልም ላደረገኝ ጌታ መስተ አላለም😮😮😮
@TagasachKenoro
@TagasachKenoro 5 дней назад
የኔ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-by8om3kj4q
@user-by8om3kj4q Месяц назад
አላሀአክበር
@user-by8om3kj4q
@user-by8om3kj4q Месяц назад
ማሻአላሀ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@Elham_545
@Elham_545 25 дней назад
Ema kemnem kemanm yemalawedadrat emaye nurilgni❤❤❤❤❤❤
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 Месяц назад
እናት❤
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Месяц назад
አይማኖታችን ነው እናትን በላጭ ያደረገው አላምዲሊላህ አላህ ከማንም በላይ አድርጓታል
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@samirahl6026
@samirahl6026 Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ማሻሊላህ ኣህሊላህ 👍👍👍አወ ትክክል አልሀምዲ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d Месяц назад
ሱበሀንአላህ ከምንም አትወዳደርም አለቀ።።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozamar8197
@rozamar8197 Месяц назад
ሱባሀነክ ከናት ማንም አይበልጥም እናት አንድ ናት
@abslotige8107
@abslotige8107 Месяц назад
አናቴን የሚተካ በምድር ሊኖር አይችልም ልጆቼም ቢሆኑ ❤❤❤
@user-kn8ll3xi4p
@user-kn8ll3xi4p Месяц назад
እናት
@user-ms9ob5sd2s
@user-ms9ob5sd2s Месяц назад
እማ. እወድሸለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fm8xw4ct6z
@user-fm8xw4ct6z Месяц назад
❤❤❤
@madinaandris775
@madinaandris775 Месяц назад
ከናት በላይ የለም በሁለተኛ ደርጃ አባት እናት እናት እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nb1xv1zu3j
@user-nb1xv1zu3j Месяц назад
ማሻ አላህ❤❤ አለህ አክበር❤❤
@wizzuzo9581
@wizzuzo9581 Месяц назад
ከምንም በላይ እናት ትበልጣለች
@NfhtvfGhrbfv
@NfhtvfGhrbfv Месяц назад
❤ inati👍👍👍👍👍👍
@TurkeyAjman-ml2bp
@TurkeyAjman-ml2bp Месяц назад
አቅርብልንወድማችንን,አቡኪ
@user-gz7nu4gt8x
@user-gz7nu4gt8x Месяц назад
አሚን ❤❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@haadhajaafar
@haadhajaafar Месяц назад
Wa'aleykum salam warahmatulah wabarakatuhu masha allah tabarakalah ♥️ 15:11
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r Месяц назад
ማሽአላህ❤❤❤እናት እንዲህ ናት😅😅
@Alhamdulilah-g2r
@Alhamdulilah-g2r Месяц назад
Wealeyikum Selam werahmetulahi weberkathu wendime allah yikebelk Allah ewketn yichemrlk masha allah allah bestikama yakoyik ayizok tenkirr insha Allah gena bizu sewechin bante sbeb wedetekeberew dinel islan tametalek
@user-mi8yo1qx6i
@user-mi8yo1qx6i Месяц назад
Tekkel Enat Tebltalchi
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Месяц назад
አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ
@user-kn2dn1ug9b
@user-kn2dn1ug9b 14 дней назад
የኔ ውድ እናት ነውት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pu2dy9dm6h
@user-pu2dy9dm6h 27 дней назад
እናት.እናት.እናት.
@Halima18685
@Halima18685 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@mereyemmereyem3268
@mereyemmereyem3268 Месяц назад
As wr wb
Далее
ПОДВОДНЫЙ ГЕЙМИНГ #shorts
00:22
Просмотров 847 тыс.
duaii
10:22
Просмотров 399
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 2,1 млн