Тёмный

ጊፍት ሪልስቴት አርቲስት አብርሃም ወልዴን የድርጅቱ አምባሳደር አድርጎ ሾመው  

Balageru TV
Подписаться 472 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
ጊፍት ሪልስቴት አርቲስት አብርሃም ወልዴን የድርጅቱ አምባሳደር አድርጎ ሾመው @BalageruTV
////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@bluecandy6164
@bluecandy6164 3 месяца назад
አብርሽዬ ከክብር ላይ ክብር ይጨምርልህ የሀገርህ የባህልህ አምባሳደር አብርሽ
@yewogneshadam3533
@yewogneshadam3533 3 месяца назад
ድንቅ ሰው የአብርሀም ቤት ያድርግልህ የስው ልክ!!!🎉🎉
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 3 месяца назад
አብረሃም ወልዴ ምርጥ አገሩን የሚወድ ሰው ነው 👍
@elsahagos1695
@elsahagos1695 3 месяца назад
እንኩዋን ደስ ያለህ አብርሽ መልካም የስራ ግዜ ይህን ልክ 🎉🎉🎉
@TatekkeyoXaqgodhii
@TatekkeyoXaqgodhii 3 месяца назад
እግዚአብኄር ረጅም እድሜናጤና ይስጠው መልካም ሠው ስለሆነ
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 3 месяца назад
ይገባሀል የኔ የሰው ማኛ አብርሺዬ እንዴት እንደምወድሕ አቦ ❤❤❤
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 3 месяца назад
አብርሽ አምባሳደር መሆንህ በጣም ያስደታል ነገርግብ በትክክል ድርጅቱ ምንያህል ታማኝ እንደሆነ አጣራልን እናንተን አምኖ ህዝብ እንዳይጎዳ እባክህ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 3 месяца назад
በትክክል ገልፀሽዋል የነፍኖተ ፅድቅ ግሩፕ እንዳይሆን የእነሱ ነገር እንተደተደፈነ ነው ያለው።አቶ ፀጋዬ ካሹን ከዬት እንደሚያመጡት አልታወቀምና .......
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 3 месяца назад
እንኳን ደስ ያለህ አብርሃም ወልደ ልዩ ኢትዮጵያ ዊ ይገባሃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@dabaroba1829
@dabaroba1829 3 месяца назад
አብርሀም ወልዴ ራሱ ጊፍት ነው ለኢትዮጵያ
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 3 месяца назад
ይገባዋል ምርጥ ሠው ነው የሾማችሁት ጊፍቶች
@derejekitaw8766
@derejekitaw8766 3 месяца назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው!!!
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 3 месяца назад
አብርሽ ያንሰዋል ፖለቲካ ነገር የማይነካው በተለይ የመቄዶንያን አና ለ አርት ሙያ የሚፈልጉ የሚያበረታታ ድንቅ ሰው ያንስበታል
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 3 месяца назад
ምርጥ ሰው መረጣችሁ አሁን ልንመጣ ነው አብርሺየ እኮ ንፁሕ አኢትዬዺይዊ ነው።
@TekleAsfaw-x5n
@TekleAsfaw-x5n 3 месяца назад
ትክክለኛ ምርጫ
@dodeybabi9278
@dodeybabi9278 3 месяца назад
Abresheyyy ❤you deserve more....❤❤❤
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 3 месяца назад
This gentleman he deserve more
@seblemereba439
@seblemereba439 3 месяца назад
@lemijufar9282
@lemijufar9282 3 месяца назад
Congratulation
@almazbenti19
@almazbenti19 3 месяца назад
አብርሽ ይገባሃል
@AskaleChera
@AskaleChera 3 месяца назад
Yigebahal
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 3 месяца назад
አብርሽ ብዙ የሰራ ያልተወራለት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 3 месяца назад
የኔ ልዮ ይገባሀል
@TatekkeyoXaqgodhii
@TatekkeyoXaqgodhii 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይገበዋል
Далее
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 942 тыс.