Тёмный

ጋምቤላ - ምድረ ወርቅ |ዘጋቢ 

AddisWalta - AW
Подписаться 458 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
ጋምቤላ - ምድረ ወርቅ
#Addiswalta #Ethiopia #News #ዘጋቢ
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

19 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@semerebelay9045
@semerebelay9045 Месяц назад
ጋምቤላ የፍቅር ከተማ ❤❤❤!!!!
@semerebelay9045
@semerebelay9045 Месяц назад
ደስ ይላል በርቱልን ፡ ጋምቤላ ክልል በእርሻ ቢለማ ሙሉ የኢትዮጵያን ሕዝብ የምግብ ፍጆታ ይሸፍናል ።❤❤❤ምርጥ ክልል ።
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 Месяц назад
wow gambella nice i will come to Gambella one day
@user-tq7bh8tj2c
@user-tq7bh8tj2c Месяц назад
ደስ የሚሉ፤እትዮፕያን የሚወክሉ፤ከሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ጋር ተግባብተው የሚኖሩ፤ እጅግ ለም የሆነ ምድር እና በተፈትሮ ሃብት የታደለች ክልል ያላቸው፤ ብዙ ወዳጆች እነ ሰለሞን ገበየሁ፤ቹቼ፤አስቴር፤ቲሞቲ ኪሩ፤ ኦጁሉ፤ሚኬሌ (ጀጀቤ ወንዝ ጋር ቀዝቃዛ ውሃ ይነግድ የነበረ)፤ ኦባንግ እና ሌሎችንም ያፈራሁበት ሃገር ነው. አማርና ሲናገሩ እንደት ደስ ይላሉ! በራስችሁ ልጆች እና ጋምቤላን በሚወዱ ሰዎች ገና ጋምቤላ ትለማለች! እዋዳችኋለሁ!!
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k Месяц назад
ደስ እምትል ሀገር ነች ሰላም ያርግልን
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
እኛ ሰላም ነን ምድረ እርሰት አሰመላሾችን ይጭነቃቸዉ እንጂ እኛ ሰንዴ ልከናል
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 дня назад
​​@@Hkim185 Wey ye Weyane Banda Sergo Geb, wey Asmesay ONG Shene mehon alebeh! Men Abak agebah, Sewochu Meretachewun beyasmelesu! Hakachew new! Gambelan ye Selam Ager nat aterebesh, sergeh gebteh! Hid wuta, wede Mekeleh Bandaw! Aterebeshen! Banda ye Banda Lij!
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
በጣም ደስስ ይላል እግዚአበብሔር ይመሰገን
@AbdurkadirAbduke
@AbdurkadirAbduke Месяц назад
ጋምቤላ የበረሀ ገነት
@tezitube1877
@tezitube1877 Месяц назад
I want to see Gambellian people (Anguak, Nuer, Komo...) to see them in Addis. There must be efforts to make up for those tribes underrepresented in Addis Ababa. Addis should be inclusive of all tribes in Ethiopia. Federal jobs should be allocated for these tribes.
@felekelembebo5735
@felekelembebo5735 Месяц назад
ጋምቤላ ምርጥ የኢትዮጵያ ክልል
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Месяц назад
መጀመሪያ ከሽመልስ አብዲሳ ዘመድ አዝማድ እና ከ እዳነች ቤተዘመድ፣፣እነ መንሱር፣፣እነ ምንቴ ምናምንቴ ሚሊየነሮች ሁሉም የብልፅግናሲዝም ባለስልጣናት ከቀበሌ ሊቀመንበር ክነቤተሰቦቻቸው ይመርመሩ።
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 Месяц назад
እባካችሁ ጋምቤላያላችሁ እህቴን አፋልጉኝ በማሪያም
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
እህትህ ከጠፋችብህ መጀመርያ አንተ ፈልጋት ከዝያ ሕዝብ ይከተልሀል
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 Месяц назад
@@Hkim185 አረ ፈልጌለሁ
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
​@@shmlashsalam3459 ምክሬን በራሰህ ሐላፊነት ወሰድ እኔ ሐላፊነቱን አልወሰድም ይህንን ከተግባባን በኃላ ዩቱዩብ ከፍተህ ቢሆን ፎቶዋንና የተቻለዉን ያህል መረጃዋን ብሰጥ ያዩዋት ይነግሩልህ ነበር፤ የት ቦታ መጨረሻ እንደጠፋች የት ትሰራ ነበር ጎደኞቿን በሙሉ መዝግበህ ቪድዬዉን መልቀቅ ነዉ እንደዕድል አንድ የሚያቃት ልታገኝ ትችላለህ ይህንን ማረግ የነበረበት ፖሊሰና የቲቪ ጣብያ ነዉ ሕዝብ በረከሰበት ሐገር ምን ታረገዋለህ ፅናቱን ይሰጥህ እንደምትገኝ ተሰፋዬ ነዉ
@semerebelay9045
@semerebelay9045 Месяц назад
ማን ትባላለች ?
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 дня назад
​​@@Hkim185 Stupid Rude Banda!
@kebkabb5730
@kebkabb5730 Месяц назад
ድምጽ የለም
@abrish338
@abrish338 Месяц назад
የደም ምድር ነው
@kebkabb5730
@kebkabb5730 Месяц назад
ኤረ ድምጽ የለም
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
ድምፅ አይደለም አንዳንዴ ካሜሪያዉን ገትረዉ ጥለዉት እነሲ ከእንግዳ የተራረፈ መጠጥ ለመጠጣት ተመልሰዉ ወደ ቦፌ ይሄዳሉ ደንታ የላቸዉም አየህ አላየህ እሱ አበሉን ተቀብሏል በተመልካች ቁጥር አይደለም የሚመለከተዉ እንደኔ እነዚህ የቲቪ ጣብያዎች የሚያድጉት ደነዠ ማሰታወቅያ አሰሪዎች ናቸወ የዉጭ ድርጅቶች ግን ምን ያህል ተመልካች አለህ በሙለዉ ነዉ የሚከፍሉህ ይህ ነዉ ልዩነቱ ያለበለዝያ ወድያዉ ነበር እርማት የሚወሰዱት
Далее
የምስራቋ ፈርጥ | ዘጋቢ
37:44
Просмотров 25 тыс.
"ደሃልገል" - አሻራችን | ዘጋቢ
39:12
🎙СТРИМ на 4 МИЛЛИОНА🍋
3:12:45
Просмотров 1,3 млн
Kettim gul opkegani😋
00:37
Просмотров 1,4 млн
የማይነጥፍ ሀብት...
4:15
Просмотров 426