Тёмный

'ጋንዲ ሆስፒታል' ሚስት እና ልጄን ቀማኝ! "ከአሟሟቷ ጀርባ ትልቅ ሚስጥር አለ" Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 702 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ዘድሮ ያለተነገረ👂 እንጂ ያለተደረገ የለም 😢😢😢😢😢 ያሳዝናል አምላኬ ጤናውን ሰጠን ግዜው ከፈቷል ታሞ ሄዶ ሀኪቤተ በጤና መመለሠ ቀረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓
@tsegi9563
@tsegi9563 Год назад
አቤት ፈጣሪ ባጠቃላይ በወቅቱ የነበሩት ሀኪሞቺ ለፍርድ ይቅረቡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq Год назад
እጅግ በጣም ያማል በወቅቱ የነበሩት ሀኪሞች ሁሉ ለህግ ይቅረቡልን😢
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
ምንም ጥርጥር የለዉም ከላሊቷን ለማዉጣት ነዋ አቦ ፈጣሪ የቁም ስቃይ ይስጣቸዉ ያረቢ
@JeJe-wh9tv
@JeJe-wh9tv Год назад
ጅል
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
@@JeJe-wh9tv ማ እኔ አዷ orአዱ አጪበርባሪ ናቺሁ ግድያዉ ዉስጥ እጃቺሁ አለበት እናተ ጪራቆች
@amytk6095
@amytk6095 Год назад
​@@JeJe-wh9tvምን ጅል ያስብላል 🙄🙄 ሊሆን ይችላል ባልየውም ተናጋሯል።
@zuzutube105
@zuzutube105 Год назад
​@@JeJe-wh9tvአንተ ነህ እንዴ ገዳያአዎ ኩላሌቷን ለመውሰድ ነው 😢
@shalom744
@shalom744 Год назад
​@@JeJe-wh9tvalehibet ende?
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
አለምሰገድ ጥያቄዎችህ እጅግ ጥሩ ቢሆንም የተጎዳ ሰው ሲደነግጥ የሚያደርገውንም አያውቅም ሰውየው መአት ሲወርድበት ደመነፍሱ ነውየሚንቀሳቀሰው እውቀትም ያለው አይመስልም I tink እራሱ ከ ሰመመን የነቃው ከ ቀብር በሆላ ነው
@Almazalehegn-qn8xe
@Almazalehegn-qn8xe Год назад
As
@MareymawitYemareyam
@MareymawitYemareyam Год назад
እውነት ነው ሁሉም ነገራችን ድዝዝ ነው የሚለው
@saraaweke6540
@saraaweke6540 Год назад
Sssrrt😮dudu😮sz😮dust😮rrrrrrrtz😮z😮zzzsusudusu😅urt😮s is the the most most talented talented person ever😅so a sgreat
@eskedarasrat44
@eskedarasrat44 Год назад
😊
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 3 месяца назад
There could be medical errors. However, what he talks is non sense and not credible at all.
@meaziwendemumeaziwendemu7012
የኔ ምስኪን 😢😢😢😢😢😢 ከመሞትሽ አሙዋሟትሽ በሲቃና በእንባ ነው ታሪኩን የሰማውት 😢😢😢😢😢😢 ልብ ሰባሪ ሀዘን ከነልጁዋ ነጠቁዋት 😢😢😢😢😢 ምን ህግ አለና ምን ፋትህ አለና ነው አምላክ ይፋረድልሽ 😢😢😢😢😢 ይሄን ግፋ የፈፀማችው የተባበራችሁ ጉዳዩን እያወቃችሁ ዝም ያላችሁ በልጆቻችሁ በምትወዱት ሰው የዚች ምስኪን ሴት እጣ ይድረስባችሁ 😢😢😢😢😢😢 ምነው የመጀመሪያው ድርጊታቸው ጊዜ ከዛ አውጥተህ ወደ ግል ሆስፒታል በወሰድካት ኖሮ 😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሄር ይፋረድላት ይፋረድልህ ጎበዝ ሰው ነህ ገዳዮቹዋን ታግለሀል ወደ ሚዲያ ደሞ ለኢትዮጵያ ህዝብ ማሳወቅህ መታሰቢዋ ነው ይሄ ፕሮግራም ተቀርፆ የተላለፈ ዘመን ተሻጋሪ ነው 😢😢😢😢😢 ነብስሽን ይማረው እግዚአብሄር አንተንም ያፅናናህ እስከመጨረሻው ሂድ እውነተኝአ ዳኝአ ፋርድ ግን የአምላክ ነው😢😢😢😢😢😢
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Год назад
ወላሂ በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Год назад
Yagle hakem batem yawe nawe
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
ምስኪን የጭንቋን ሰዓት አሰብኩ 😢ከምጡ ስቃይ በላይ በሰዎቹ የደረሰባት ግፍ በጣም ያሳዝናል ወንድማችን ፈጣሪ ያፅናህ
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE Год назад
😢😢😢😢
@ሙሉእያዩ
@ሙሉእያዩ Год назад
ምጥን ያየ ያዉቀዋል💔💔💔💔💔💔💔 ከምጦ በላይ አቤት ጭካኔ
@medinayimer2644
@medinayimer2644 Год назад
😢😢😢😢
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Год назад
ወንድማችን ባጋጠመህ እጅግ ከፍተኛ አደጋ ከልብ አዝኛለሁ:: እግዚአብሄር ቶሎ እውነቱን ይግለፅልህ።
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Год назад
በሠዉ ህይወት ምትቀልዱ ደኩቶሮች አላህ የሥራችዉ ይሥጣችሁ በቤትሠባችሁ ያሣያችሁ😢😢😢😢😢
@gfgf7992
@gfgf7992 Год назад
amiiiin😭🤕
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Год назад
መጎዳት ይቅመሱት ፈጣሪ እበክህ ፍርድህን አሳይ
@geni2728
@geni2728 6 месяцев назад
🙏
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Год назад
ታሪኩን እንደሰማነው የህክምና ስህተት ሳይሆን የተቀናበረ ግድያ ነው።እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልህ!! ደማቸው በአምላክ ፊት ይጮሀልና በምድር ፍትህ ባታገኝም አትጨነቅ፣ብዙ ደክመሀል፣እግዚአብሄር ይፍረድልህ።
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ
በሰው ሃገርም በሃገርም ያለነዉን ከክፉ ነገር ይሰውረን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን 😢
@ነፃነት-ኸ7ቀ
@ነፃነት-ኸ7ቀ Год назад
አሜን
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
ኣሜን🙏
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Amen Amen amen
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 Год назад
AMEN
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 Год назад
Amen
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
የመዳም ቅመሞች ወቶ ከመቀረተ ይጠበቀን ይጠበቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
አሜን
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Год назад
Amennnnnnnnn yarbe
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
አሜን እኛ ሀገር የማይሰማ ሰቆቃ የለም
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@dellwell7671
@dellwell7671 Год назад
አሜን አሜን
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 Год назад
ወይ ፈጣሪዬ ነብስ ይማር እዮሀዎች ጥግ ድረስ እንደምትሄዱ እንተማመናለን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም 😢😢😢😢💔💔💔💔
@nebatube3260
@nebatube3260 Год назад
ጋንዲ ሆስፒታል ግን በጣም እናትና ልጆችን እየጨረሱ ነው የሙያ ትምህርት መመርመር አለበት እንደዚህች አይነቷን ሀኪክም ሰይጣን አምላኪ ነች
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Год назад
ተልኮ አላት ለመግደል ይች አረመኔ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ😢😢
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
አሜን❤
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Год назад
Amen
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Год назад
በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል በተቀጠረችበት ቀን ለም ኦፕሬሽን አላደረጋትም በደንብ መመርመር አለበት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጥ
@mimitekla467
@mimitekla467 Год назад
ኦኦኦኦ በጣም ይገርማል የኔን ታሪክ የሚያወራ መሠለኝ እኔም ገጥሞኛል ገለውኝ ነበረ እኔንም ልጄንም እኔም እናተ ሚስት ምጥ አልነበረኝም በኦፕሬሽን ትወልዳለች ተብዬ የገባውት ጋንዲ ሆስፒታል ከዛማ የነበረው እኔና ፈጣሪ ነበር ያየነው አበሣ የሞት እፍፍ ደርሼ ነው የተመለስኩት ተፍልሜ ከፈጣሪ ጋር በብዙ መልኩ ሊገለኝ ተሞከረ ፈጣሪ አልፈቀደም ግን ጋንዲ ገዳይ ናቸው 100% ገዳይ ናቸው ለሌላ እናት ትምህርት ነው እናቶች ተጠንቀቁ ለምትደረጉት ነገር ጠይቁ ለምን በሉ
@saron826
@saron826 Год назад
የኔ እናት ሰቃይሸ አመመኝ😭😭😭😭
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
እግዚአብሔር እኮ በተቀደሰው መቅደሱ ሆኖ ሁሉንም አይቷል ንፁህ ፍርድ ይሰጣል አይዞህ
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Год назад
ቅድሚያ ለምርጡ ጋዜጠኛ ክብር አለኚ
@WeynshetAgzaw-l8n
@WeynshetAgzaw-l8n Год назад
በጉዳዩ ላይ ምንም ሀሳብም ሳትሰጪ ነብስ ይማርም ሳትይ ጋዜጠኛው ብቻ ነው የታየሽ ለምን አደነቅሽ አደለም ጎበዝ እንደሆነ ማንም ያውቃል ግን በባህላችን ነብስ ይማር ይባላል😢
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
me to😍😍😍
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Год назад
አቤት ጭካኔ ሀገራችን የአረመኔዎች ጎሬ ሆናለች ጌታን በእንባ ነዉ የጨረስኩት አባቴ እግዚአብሔር ያፀናህ ሰለ እናት እና ልጅ አምላክ ብሎ እግዚአብሔር ይፍረድ💔😭😭😭
@Hiwet-wz5wd
@Hiwet-wz5wd Год назад
አለምየ እኔስ ምልበል ለክትትል ህጄ ሁሉነገሬን ተቀምቸ ተስፋየን ነጥቀው የወደፍት ህልሜን አጨልመው እሆው አለው ከሞቱት በለይ ካሉት በታች ሁኝ የአኪም መለማመጃ ሁኝ
@CkgtGjgr
@CkgtGjgr 7 месяцев назад
አረ እህቴ ምን አርገውሽ ይሆን😢😢​@@Hiwet-wz5wd
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Год назад
ተደናግጦ ነዋ ያለቀየራት 😥😥😥 እግዚአብሔር ይህወትሺን ጨለማ ያርግብሽ የተባበራችሁ በዚህ ክፋት የተባበራችሁ ህይወታችሁ ገሃነም ያርግባችሁ።
@Abel-q2g
@Abel-q2g Год назад
አሜን🙏🙏🙏
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ፍርዱን ይስጣቸው የጭቃኔ ጥግ😢😢😢😢😢😢
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Год назад
ፍትህ ለዚ ኣባት እዮሃም የተቻላችሁ ኣድርጉ ከህግ ባለሙያዎች ጋርም ኣገናኙት ደግሞ ጽናቱ ይስጥህ ሚስትህ እና ልጆችህም መንግስተ ሰማያት ያዋርሳቸው🙏
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Год назад
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው ለሞተችው እህታችን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢 በጣም ልብ ይሰብራል እውነት ወንድማችን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥክ በጣም ከባድ ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
ልብ ሚሰብር አይይ ገዘብ ወዳድ ሰዎች የጃቺሁን አላህ ይስጣቺሁ😭😭😭😭
@sophiagebretsadik4871
@sophiagebretsadik4871 Год назад
enzi weshoch hule besw nbs endkldu alu
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 Год назад
እንዴ ኧረ ምን ጉድ ነው!!!!😭😭😭😭😭ኧረ ፍትህ እንፈልጋለን😭😭😭😭😭😭
@MehaletSete-sv7zj
@MehaletSete-sv7zj Год назад
የወድማችን ስብራት የተረዳው ማነው እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад
😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሚስኪን ወልጄ ልጀን አቅፋለሁ ብላ ገደሏት 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር በገነት ያኑረው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@sophiagebretsadik4871
@sophiagebretsadik4871 Год назад
Feth yalew ejhe lay new wedme mesariya geza bewlidu lay yetsatfutn hulu gebarchwn belh meshegnt new beybetu ajetu letkatlw hezb feth seth malet new
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад
@@sophiagebretsadik4871 lala Wangali endgaba Naw eda fethi Ethiopia Layi yalam egziyabehir yefradlati
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... ምርጡ ጋዜጠኛ... አስተዋይ አዛኝ... ስራህን .. በ እውነተኝነት ... በተግባር ያስመስከርክ ምርጥ ጋዜጠኛ ጤናህ.. እድሜህ.. ዘመንህ እንደምድር አሽዋ... ተትረፍርፎ ይብዛልህ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@ZinuTub
@ZinuTub Год назад
ዘውዲቱ መታስቢያ ሆስፒታል ዶክተሮች አመሰግንሃለሁ 🎉
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Год назад
በህክምና ስተት ስንቱን ቤት አስለቀሱት በጣም ያሳዝናል ምን ፍትህ አለ 😭 በዛች ሰአት ጭንቀትዋ መጣብኝ እግዚአብሔር ፍርድን ይሰጥህ ወንድሜ
@EleniSeife
@EleniSeife Год назад
Amen😢😢😢
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Год назад
እሱ ከሚለው ሁን ብላ ነው የገደለቻት እንጄ
@zuzutube105
@zuzutube105 Год назад
የህክምና ስህተት አይደለም አውቀው ነው ሲቀጥል ከሞተች በኋላ ኦፕሬሽን ምን ማለት ነው የውን የውስጥ እቃ መውሰድ ለምደዋል😢😢😢😢😢😢😢
@ወይንየአህመድ
@ወይንየአህመድ Год назад
ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል 💔😭😭😭
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Год назад
Amen እሱማ አይቀርም በኔ አመለካከት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የመንግስት ሆስፕታሎች ቢዘጉ ጥሩ ነው ስው እኮ እየተራመድ ልመርመር ብሎ ሄዶ እሬሳው ነው የሚውጣው በሚዲያ ላይ ኡልውጣም እንጂ ብዙ ስው እየገደሉ ነው ሲጅመር እውቀቱ የላቸው ሌላ የስው የስውነት ክፍል እያውጡ እየሽጡ ነውሀገሪቱ እኮ ያለመንግስት ነው ያለችው ህግ የለም ህግ ቢኖር ይህንን ያድርጉ ዶክቶሮች በስቅላት መቀጣት ነበርባቸው አሁንም እየስሩ ከሆነ ብዙ እናቶችን እየገደሉ ነው ማለት ነው
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
በመጀመሪያ ደረጃ በሰርጀሪ ትወልዳለች ከተባለ ምን ነበረ የሚጠብቁት በጣም ያሳዝናል የሁለት ነፍሥ ተጠያቂዋች ናቸው አግዚአብሄር የሥራችሁን ይሥጣቸዉ
@samiyemen7369
@samiyemen7369 Год назад
የኔጌታ ቅስምህነዉ የሰበሩህ መዳሀን አለም ቅስማቸዉ ይሰበር ወልደዉ አይሳቁ አደጋ ከቤታቸዉ አይጥፋ
@Abel-q2g
@Abel-q2g Год назад
አሜን🙏🙏🙏
@Treyhana
@Treyhana 4 дня назад
Ameen ameen
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
አጎቴ እየሄድን መንገድ ላይ እግሬን ሰነጠረኝ ብሎ ሀኪም ሄደ እያነከሰ ሄዶ እሬሳ ሰጡን 😢😢😢 ሀኪሞች ከባድ ነው በተለይ ጋንዲ ጥቁር አንበሳ
@ትግስትሚዲያ
@ትግስትሚዲያ Год назад
እረ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹ከባድ በእውነት እኔም ወንድሜ ወባ ታሞ የጨጕራ መዳኔት ሰተው ከሞት ነው የተረፈው
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE Год назад
😢😢😢😢
@ፍልቅልቋነኝየራያዋ
በስመአብ እረ ምን ይሻላቸዋን 😢
@rahwa138
@rahwa138 Год назад
Agote hodun yamew neber ena chuguarah ketekem wechi honual yemikoret part ale surgery madreg alebh alut. Thailand hedo medanit le 30 Ken setewet dane ahun ameset amet minim cheger yelebetem tenegna new ena ahun korartew ligelugn neber eko yelal genzeb yelelewes
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 Год назад
እንደኔ እይታ ይህ ባል በጣም ተዘናግቷል ቸልም ብሏል የተሰራ ስህተትም በህክምናው እንዳለ ሆኖ አረፈች ያሉትን ሚስቱን ገላ ሳያይ እንዴት ያስቀብራል ያለእሱ ፍቃድስ እንዴት ኦፕሬሽን ትገባለች ?? እንዳለውም ይህች ሴት 5ቀን ሙሉ ሆስፒታሉ ውስጥ ተንገላታ ተጉላልታ ከዛም የምጥ መርፌ ማዋለድ በሚል ሽፋን የተሰራ ድረማዊ የሁለት ሰው ህይወት ማጥፋት እንዲሁም በመድማት ብዛት እየሞተች ያለችን ሰው ጠቃሚ ኦርጋን በቀዶ ጥገና መውሰድ ነው ማለት ነው እንደኔ በዛን ቀን እሷን ሲከታተሉ የሰሩ በሙሉ ተጠያቂዎች ናቸው ። ወገንተኝነት የሌለው ሜዲኮ ሌጋል ጥናት ያስፈልጋል በጣም ያሳዝናል ያማል ነብስ ይማር
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ወንድምዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚረዳህም የሚረዳህም እሱ ነው አይንህን ወደ እግዚአብሔር አድርግ
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 Год назад
በየሆስፒታሉ የእናቶችን እና የህፃናትን ደም ለ ሴጣን የሚገብሩ አሉ እግዚአብሄር ይገስፃቸው
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Год назад
ወንድሜ የተደራጁ ናቸው . የድሀን ህይወት የሚቀጥፏት . እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው . ፍርድማ አገራችን የለም .
@Maryg05
@Maryg05 Год назад
ኩላሊት እየቸበቸቡ ነው እግዚአብሔር ይፈረድባቸዋል
@fikir1677
@fikir1677 Год назад
እውነት ልብ የሚነካ ክስተት ነው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ግን በጨካኝ ሃኪሞች ልክ ሩህሩህ ሃኪሞች አሉ አጋጥሞኛልም😢😢
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Год назад
እኔም ምጥእልመጣብኝም በቀጠሮዬ ነውየሄድኩት እነሱ የምጥማምጫ ስጡኝ እና 4ቀንከቆየሁበሃላእንድ ክፉነርስ እኔ ንም ልጄንም በምጥማ ምጫውን ጉሉኮስ ሌቨሉን ከፍእድርጋ ስታኝ ልጄን ወደጎን እዞራት በዝቶ እኔንም እረፉ እስመለስኝ ስውኔቴ ሁሉ ተንቀጠቀጠእናም በእፉጣኝ ኪዳነምህረት ደርሳልኝ ዶክቶሮቹን ጠርታ ልኝ ወደ ኦፕሬሽን ክፍል ከእስገቡኝ በሃላ እርስበርሳቸው ስለኔና ስለ ልጄ መትረፍ ይነጋ ገሩነበር እና የቻልነውን እንሞክራለን ሲሉ ስማሃቸው ግን በእግዝእብሄር ሀይልና ብርታ ት እኔም ልጄም ተረፍን ግን የኔ ገዳይ የነበረችው ነርስናት ብድራን በስማይ ታግኘው ታሪኬን የምትናገር መስለኝ እንድእይነት የሆነ ታሪክ ነው ከኔጋር
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Год назад
Yasferal Betam
@Crstina246
@Crstina246 Год назад
አሁን የማርያም አራስ ገድለው ምን ይጠቀማሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢
@alemteka3149
@alemteka3149 Год назад
የሚጠቀሙትማ ኩላሊቷን ለመውሰድ ነው ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Год назад
@@alemteka3149 No
@abdurahimamin2401
@abdurahimamin2401 11 месяцев назад
የመጨረሻ ፍርድ ቀን ሲሄድ አግኝተነው ነበር በጣም ጀግና ሰው ነው የመጨረሻውን ፍርድ የሚያቅ please ይንገረን
@doracell2474
@doracell2474 Год назад
ተጠርጣሪው ግን ንብረቱንም እያሸሸ ከሆነ ከሀገር ለመውጣት አስቦ ከሆነስ
@lilegrema813
@lilegrema813 Год назад
ይህ ነገር ትክክል ብትነገር እማ ያጠፉሃል እንኳን ሀኪም ደረጄ ቀርቶ ይህ ነገር በየመስሪያ ቤቱ አለ ከተነገርክ የወረቀት ስራ ካለ እንኳን ያጠፉታል
@kiyaghorayeb9354
@kiyaghorayeb9354 Год назад
ፈጣሪ ያበርታህ አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው ማንም ሰው ቢሆን የዘራውን ያጪዳል😢😢😢😢😢
@Netsi19344
@Netsi19344 Год назад
ምስኪን አዋክበው ነው ጉድ የሰሩት 😭😭😭💔
@sabalule7000
@sabalule7000 Год назад
ችግር ከሌለባቸው በስተቀር መደበቅ ለምን አስፈለግ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሚለው መርህ የት ደረሰ የሰው ልጅ አካል ንግድ በከፍተኛ ምስጢር ሆስፒታሎች ላይ ይሸጣል የሚል መረጃ ይንሸራሸራል
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
ልብ ይሰብራል ያሳዝናል ወላሂ አላህ የጃቸውን ይስጣቸው 😢😢😢😢
@ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ
እንድህ አምታደርጉ ዶክተሮች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ የኔም ጓደኛ ይሄው በወሊድ ምክንያት ማክሰኞለት ሞተች😭😭😭😭😭
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Год назад
አዚጋ የአህታችን አሞሞት በጣም ልብ ቢሰብርም ባልየዉን ግን ሳላደንቅ አላልፍም አየታገለ አና ለ ሌላዉም ትምርት አንዲሰጥበት የሄደዉ መንገድ 😢
@mariaethiopia9867
@mariaethiopia9867 Год назад
የ6ወር እርጉዝ ነኘ በጣም ፈራሁ ወይ ማነዉ የሚከሰሰዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አፈጣሪ ሆይ ድረስ
@halom3886
@halom3886 Год назад
እይዞሽ እህቴ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ እትጨነቂ ፀልዩ
@ፍልቅልቋነኝየራያዋ
አይዞሽ ምንም አትሆኝ ፈጣሪ ካችጋ ነው ደግሞ ከቤት ውለጅ እናቶቻችን በምጥ አይደል እሚወልዱት አይዞሽ እማ❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Год назад
Ayizosh Egzabher Amlak yirdash
@mimitekla467
@mimitekla467 Год назад
ተጠንቀቂ እነሱ ያዋክብሻል
@tizibt6026
@tizibt6026 Год назад
​@@halom3886ፈርተሽ ምን ታመጫለሽ እግዚያብሄርን ተመሰጸኚ እንጂ የሷም እጣ ፈንታዋ ሆኖ ነው አትፍሪ ፀልዪ እናቶቻችን እቤት ሲወልዱ እኮ ነው የኖሩት ይሄ ያጋጣሚ ጉዳይ ነው እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እና ልጅሽን እቀፊ
@ኢትዮ-ጨ6ለ
@ኢትዮ-ጨ6ለ Год назад
ፍትህ ለዚህ አባት! ጎብዝ ንቃ እንግዲ ሚስትህ ሆስፒታል የሞተችባቹ ጠርጥሩ
@selamwitabera-do6er
@selamwitabera-do6er Год назад
በጣም ልብ ይነካል የኔ አባት ያሳዝናል ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ እውናት እግዚአብሔር ያያል መጨረሻ መልስ አለው ቢዘገይም
@meselumola6514
@meselumola6514 Год назад
እውነት ነው እኔንም ሊገሉኝ ነበር እመቤቴ ነች የደርስችልኝ በጣም ጨካኞች ናችው እጋጣሚ ሆኖ የመጀመሬያ ልጄን በራሴ ያገሬ ልጆች እገሬ ላይ እንደዛ በስድብ እና በእንግልት ወልጄ እሁን በውጭ እለም ነው የምኖርው ሁለት ልጆች ካለሁበት እገር በስው እገር ስው እጅ በፍቅር ወልጃለሁ እ/ር ይመስገን
@afta123l7
@afta123l7 Год назад
የኔ አባት አይይይ ፈጣሪ እወነታወን ያጋልጵልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር
@nomore3027
@nomore3027 Год назад
ምን ዋጋ አለው ካለፈች በኋላ መጀመሪያ ብትረዳት ኖሮ አትሞትም ነበር 😢😢
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
አቤቱ አምላክ ሆይ እባክህ ታረቀንና ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ ይችን ነብስ ተቀበል
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Год назад
አምላኬ ሆይ መስማት እራሱ አይቻ አልቻልኩም ሰውኔቴ ነው የወረረኝ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ 👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@IloveEthiopia-m1u
@IloveEthiopia-m1u Год назад
😢😢😢😢 እህ እኔንም ገለዉኝ ነበር ልጄን አሣጡኝ አባክህ ወንድሜ ብዙ ሠባአዊ የጎደላቸዉ ዶክተሮች ከድርጊታቸው ይታቀቡ
@ጠቢየፍቅርሃገር
ሰብልየ ካላስቸከርኩሽ ትንሽ አጫውቺኝ🎉
@kidistassefa9094
@kidistassefa9094 Год назад
ማን ጠያቂ አለ ብለሽ ነው ይሄ የመጀመሪያ አይደለም ግን ምንም መፍትሄ የለም 😥😥
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን Год назад
ይህን ኮመንት የምታነቡ ኢትዮጵያውያን ምንም አይነት የጤና ችግር ከሌለ ምጥ አልመጣም ብላቹ ሀኪም ቤት አትሂዱ እኔ ዘጠኝ ወር ከሀያ ቀን ነበር እርግዝናዬ ግን አልሀምዱሊላህ በሰላም ምጡ ሲመጣ ጤና ጣብያ ሄጄ በሰላም በምጥ ነበር ምወልደው የድሀ አላህ ጠብቆኝ ይሆናል
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
ቀርሞ እኮ ከዘጠኝ ወር አልፈው ለአሥር ወር ምንም ታይቀር ነው የሚወልዱት ያው አላህ የቀደረው አይቀርም 😢😢😢😢😢😢😢
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Год назад
እግዚኦ ፈጣሪ ፍትህ ይስጠን እንጂ ስቃያችን ቀላል አይደለም
@messiessi3635
@messiessi3635 Год назад
እኛ ሀገር ፍርድ የለም ፍርዱን ከእግዚአብሔር ከድንግል ማርያም ልጅ ጠብቅ😢😢😢
@comcell3831
@comcell3831 Год назад
እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃል ይፋረድላችሁ😢😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ያስገደላት የዘመዷ ባል ነው 😢😢😢 ተባብረዉ በሏት ሰዊየዉ በሰአቱ ይደነግጣል ለሌላዉ ጥሩ መረጃ ነው
@bona2318
@bona2318 Год назад
😭😭😭
@zahara612
@zahara612 Год назад
አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው
@yohansetsegaye7651
@yohansetsegaye7651 Год назад
አሜን
@abebakidane9857
@abebakidane9857 Год назад
ወንድሜ አግዝሐብሄር ያጽናህ ከሞተች በኃላ ቀዶ ጥገና ያደረጉት ኩላልቶን ለማውጣት ስለሆነ የተደረገው ነገር ይህነው የሰውን ወርጋን እየሰጡ የምተዳደር ባለምያወች ስላሉ ዘመኑ በጣም ያሳዝናል
@doracell2474
@doracell2474 Год назад
እግዚአብሔር ይፍረድ እንዲ ለምን ተጨካከንን ሀኪሞቻችን ከፈጣሪ ቀጥሎ ሂወታችን ታደጉልን እባካችሁ አስተውሉ
@eleniberehanu962
@eleniberehanu962 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥ ለአንተንም እግዚአብሔር ያበርታክ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Год назад
በምንም ተአምር ከአንተ በፊት ማንም ሰው መቅረብ የለበቴም እንዲያውም ተጠርጣሪ ሰው ካለ ገጠርም ሔዶ አስከሬኑም መሔድ የለበትም ነበር ግን ሁሉን ነገር እረፍዶብሐል እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉት ሰው አጥተሀልና በርታ ።
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ብቁ የሀኪምና የነርስ እጥረት አለ
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 Год назад
ጋንዲ ሆስፒታል ያሉ ዶክተሮች እና ነርሶች እግዚአብሔር ያላሰቡትን መአት ያውርድባቸው የስንቱን ሕይወት ቀጠፉ የስንቱን ልጅ ባጭር አስቀሩ እግዚአብሔር እውነትን ያውጣ በጣም ያማል 😢😢 ልብ ይሰብራል 💔💔💔💔
@ninaaman4586
@ninaaman4586 Год назад
Are ayibalm ayadirs nw
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 Год назад
@@ninaaman4586 አይባልም? ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ እን ሰው ይፍጁ እነኝህ አረመኔዎች
@asmaragada2202
@asmaragada2202 Год назад
Minew ,hulum eko ayidelu,yesew hiwot yemiyadinu alu
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Год назад
​@@ninaaman4586ምን ማለት ነው አይባልም ማለት የሰው ቁስል የማይገባሽ ደንቆሮ ነሽ ለነዚህ ነፍሰ በላ አላህ መኣት ያውርድባቸው በህይወታቸው የማይወጣ የማይረሳ ሀዘን እሳት ያውርድባቸው ለነሱና መሰሎቻቸው ነብሰ ጡሪቱ ዘጠኝ ወር ተጨንቃ እንደዛ አስተጓጉለዋት የሷንም ሂወት የልጇንም ሂወት ቀጠፉ በሚወዱት ሰው ይፈተነኑ ኢንሻ አላህ😢😢😢😊😊
@zuzutube105
@zuzutube105 Год назад
​@@ninaaman4586ምኑ ነው ማይባለው ኩላሊትን ለመውሰድ ጤነኛ ሰው መግደላቸው ትክክል ነው?????
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Год назад
😢😢😢አሜሪካ ቢሆን እስር ቤት ነበሩ ካወቅሀት ግንባሯን በጥይት ብትላት
@tigstnegash9474
@tigstnegash9474 Год назад
ፍትህ አረ ወይኔ እውነት ከባድ ነው ልብ ያማል ጌታ ያበረርታክ ወንድሜ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
አላህ ከሚሰማውም ከሚወራውም መጥፎ ሁሉ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች የኔ እንቁ ጀግኖች! እኔ ሀኪም ቤት መሄድ ጠላሁ ለምን እቤቴ በክብር ልሙት ያልተማረ ደንቆሮ ሁላ ስንቱን አስለቀሱ አላህ ይፍረደን!
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 Год назад
የሞተ ተጐዳ በጣም በጣም ታሳዝናለች ሴትየዋ 💔💔😥!ሌላ ምንም አልልም ! ግን እንደኔ እንደኔ ዘመዷ ኩላሊቷን አውጥተው ለመሸጥ ተሰማምቶ ይሆናል ባይ ነኝ እኔ 100%💔!!! ኢትዮጵያ በዚ የታወቁ ናቸው !!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Год назад
እንደዛ አይደለም ነገሩ አልገባሽም መሰለኝ እህቴ!!
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Год назад
ኩላሊት አውጥተው ምን ለማድረግ ነው?
@Maryg05
@Maryg05 Год назад
ትክክል ከወለደች በኋላ ኦፕሬሽን ምን አስፈለገ ከዘመድ ተብየው ጋር ኩላሊቶን ለመውሰድ ታቅዶ የተሰራ ነው እግዚአብሔር ይፈረድባቸው
@SGg-k6l
@SGg-k6l Год назад
​@@Maryg05ከሞተች በሗላ ኩላሊት ይሰራልዴ እኔጃ😢😢
@AmenBemnet
@AmenBemnet Год назад
መሀይም ሁሉ ተሰብስቦ የሰው ነፍስ ይቀጥፋል
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥህ እኔ ጋዲ ሆስፒታል ሲባል በጣም ያስፈራኛል ስሙ እራሱ ሰው ለመግደል ብቻ የተዘጋጀ ሆስፒታል ይመስለኛል መጥፎ ትውስታ አለኝ እድሉን ባገኝ ሆስፒታሉን አቃጥለው ነበር 😢😢😢😢😢
@meklit2710
@meklit2710 Год назад
ይገርማል የጋንዲ ጉድ አያልቅም ተሰምቶ አያልቅም እኔንም ተስፋ እንድቆርጥበት ያረጉኝን ልጅ አሁን ላይ ይገርመኛል የሚገርም ልጅ ሆኖ ሳየው ሁሌም አስታውሳቸዋለሁ ምድረ ተማሪ ነውኮ የሚጫወቱብን ምንም የማያውቁ ይበዛሉ እስፔሻል ዶክተር ተብዬ ቢኖርም የምንከበበው በተማሪዎች ነው ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ የኢትዮጵያ ሕክምና ከባድ ነው በጣም
@mimitekla467
@mimitekla467 Год назад
በጣም በፈጣሪ ጥበብ ነው የምንድነው
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
😢😢😢እባካችሁን እህቶቼ እናቶቼ ሙሉ ጤንነት ለይ እንዳላችሁ ካወቃችሁ ኦፕሬሽን እናድርግ ሲሏቹ እምቢ በሉ እና እግዚአብሔር ን ይዛችሁ አምጡ ምክንያቱም ሙሉ ጤና ያለውን ሰው ሲያገኙ ኩላሊት ይወስዳሉ በኦፕሬሽን አሳበው 😢😢😢ህይወት እንዲጠፋ እጃቸው ያለበት ሁሉ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው 😢
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞህ ወንድማችን እናትና ልጅ ለያይተው ቀበሩ ቀብራቸው አይመር ክፉዎች
@sewihebite
@sewihebite Год назад
የኔ አባት እግዚአብሔር መፀናናቱን ይሰጦት የገደለው ነገ እሱሙ ሟች ነው ማናም እዚህ ምድር ላይ የሚቀር የለም 😢😢😢ማሪያምን በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢😢😥😥አኪሞች አደራ እባካችሁ ተጠንቀቁ😢😢😢😢
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
በጣም የሚያሳዝን ነው እርጉዝ ሴት ማክሰኞ የገባች እስከ አርብ አልጋ አለመስጠት ፣ብሎም እያመላለሱ ቼክ ማድረሃጉ በራሱ ስቃይ አይደለ ።አልጋ ከሌለ ለምን አንችልም አይሉም እንዴት እርጉዞች ወንበር ላይ ይተኛሉ። ኦፕሬሽን ከተባለች ለምን ወዲያው አላደረጉአትም? የእውነት ከጀርባቸው ወንጀል ከሌለ ? ሙታ ለምን ኦፕሬሽን ተደረገች? በጣም የሚገርመው ይቅርታም ይሁን ምላሽ አይሰጡም የሰው ነፍስ እንደ ቀልድ መጫዎቻ ሆነ ። በጣም ጨካኞች ናቸው ኩላሊት ለመውሰድ ህይወቱአን አጠፍት። በወቅቱ ድንጋጤም ይኖራል ለዛም ይመስለኛል ያላስተዋለው። በጣም ያሳዝናል 👏 እግዚአብሔር ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው👏
@mimit4032
@mimit4032 Год назад
This is a voice of hundreds innocent patients in Ethiopia. We need proper rule and regulations on medical services!
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ Год назад
ይሄን ታሪክ እራሱ ሰዉየዉ በአካል አጫዉቶኛል ትራንስፖርት ላይ ከስራዉ እንዳሳገዱት እና ለመግደልም እየዛቱበት እንደሆነ አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ የዘመዷ ባል ግን አልገባኝም በትርፍ ስሃቱ የሰዉጅብ ነዉ እንዴ እሷን ገሎ ምን ያገኛል አምላኬ ሆይ እየሳቀ ከሚገድል ወዳጅ ሰዉረኝ
@yafetabel2474
@yafetabel2474 Год назад
በሰው ህይወት የምትቀልድው የኢትዮጵያ ዶክተሮች እግዚአብሔር የስራችሁም ይስጣችሁ😢
@nijatyna7012
@nijatyna7012 Год назад
Amen aykerme
@Abel-q2g
@Abel-q2g Год назад
አሜን🙏
@حواء-ع6ش
@حواء-ع6ش Год назад
ኧረ ፍትሕ ለእናቶች
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 Год назад
ይህ ወንጀል ብቻ ሳይሆን የአጋንት አገልጋዩች አሉ እግዚአብሔር ይገስፅችው
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 Год назад
በጣም፡ያሳዝናል😢😢😢አንተ፡ቤት፡የገባው፡ሀዘን፡ይህንድርጊት፡የፈፀሙት፡ሰዎች፡ቤት፡ይግባ😢😢😢
@FirezerHailesilassieFirezerHai
እግዚአብሄር ያፅናህ ወንድሜ ጋዜጠኛው ግን ብዙ ጭንቀት ያለበትን ሰው ለምን እንዲህ አላደረግክም ማለት አላስፈላጊ ነው በከፍተኛ ስትረስ ውስጥ ያለ ሰውን ማስጨነቅ የለብህም
@RehatLove
@RehatLove Год назад
እካሜራ ፊት መቅረብ የፈሩት ስራቸዉን ስለሚያዉቁ ይሆናል ጋንድ ሆስፒታል ብዙ ግዜ ይተቻል
@GenetTefera-u9y
@GenetTefera-u9y Год назад
በጣም ያማል እኛ ሰዎች ለምን ነግ ለኔ አንልም አኪሞችም ቤተሰብ የላቸዉም ልበል ጌታ ሆይ መልስ ይስጥህ ለአንተም መፅናናትን ይስጥህ
@AmenBemnet
@AmenBemnet Год назад
ኩላሊቶን ሊወስዱ ይሆናል
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 Год назад
ወላሂ እኔም እርጉዝ በነበርኩበት ሰአት ክትትል ማረገው ብስራተ ገብርኤል ነበር እና ከዛ ምጤ መቶ ስሄድ ወደ ጋንዲ ሪፈር አርገውኝ ያአላህ እንዴት እንደሚያስተናግዱ ብነግራችሁ 😢ያአላህ በጣም አሳፋሪ ሆስፒታል ነው ከምር ብቻ አላህን ለመንኩት እዛ ቦታ እንዳልወልድ ከዛም አላህ ወዲያው ነው ምላሽ የሰጠኝ እነሱም ወደ አለርት ሪፈር አረጉኝ እዛ ወለድኩ አልሀምዱሊላህ በሚገርም እንክብካቤ ብቻ አላህ ያበርታክ የአላህ ፍርድ ይበልጣል ከሱ ጠብቅ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ ለሟችም ነብስ ይማር 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@liyouhanif2097
@liyouhanif2097 Год назад
ጋንዲ ሆስፒታል ውስጥ 2003 ላይ ባለቤቴ የመጀመሪያ ልጄን ስትገላገል ነርሷ በለቤቴ እና ልጄ ላይ የሰራችባቸውን ግፍ ምላሽ ባለመስጠቴ እስከ ዛሬ ድረስ በቁጭት ነው ያለሁት።
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Год назад
የኔ እናት አሰቃይተው ገደሉዋት😢😢😢
@zed9651
@zed9651 9 месяцев назад
ወላሂ ያማን የኔ ሚስኪን በሰላም ወልጄ ልጄን አቅፋለሁ ብላ 😢😢😢 ምን አይነት እባብ እና ጨካኝ ናቸዉ የጃቸዉን ይስጣቸዉ
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Год назад
ጋንዲ ሆስፒታል ማንም መሄድ የለበትም ከዚህ ተማሩ በጣም ያሳዝናል 😭😭
@awegaweg7406
@awegaweg7406 Год назад
አይ አገሬ ምነካሽ በእምባ ጀምሬ በምባ ጨረስኩት ለእሳም ነፍስ ይማር ለአንተም መፅፅናናቱን ይስጥህ አባቴ ጀግና ነህ እዳት ፋታቸው የእጃቸውን ያግኙ😢😢😢😢😢😢
@አቅሌስያየተዋሕዶልጅ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ
Далее