Тёмный

ጋዜጠኝነት ጠንቋይ ቤት ድረስ ወስዶኛል @DawitDreams | Samson Mamo | Ethiopia 

Dawit Dreams
Подписаться 578 тыс.
Просмотров 147 тыс.
50% 1

ጋዜጠኝነት ጠንቋይ ቤት ድረስ ወስዶኛል @DawitDreams | Samson Mamo | Ethiopia
In today's video on the weekly program "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና," we are delighted to have Samson Mamo as our guest speaker. Samson Mamo is a renowned journalist and advertiser, known for his vast experience and contributions in these fields.
During this episode, Samson Mamo will generously share his life experiences, offering valuable insights and perspectives. As a seasoned journalist, he has witnessed and reported on various events and stories, providing a unique understanding of the media landscape in Ethiopia. Furthermore, his expertise in advertising allows him to shed light on effective strategies and techniques for promoting businesses and products.
Join us as we delve into engaging discussions with Samson Mamo, exploring his journey, challenges, and successes as a journalist and advertiser. We will gain a deeper understanding of the media industry and the impact it has on society.
Together, let's learn, grow, and be inspired to achieve our dreams. #21stCenturyJourney #IkramAutomotive #SuccessStory #WomenInBusiness
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 320   
@MimiHaile-q1b
@MimiHaile-q1b 7 месяцев назад
ሳምሶም ጀግና ለኛ ለትግራይ ልጆች ትልቅ ክብር አሳይተህናል እናመሰግናለን በዛች ኩፉ ግዜ ከኛጋ ቆመሀል እናመሰግንሀለን ሁሌም ኩርት ብለህ በግርማ ሞገስ የምያኖርህ እግዚአብሔር ይመስገን we love you 🥰🥰🥰🥰🥰😡
@HusseinWajo-c6i
@HusseinWajo-c6i 7 месяцев назад
Egna dagemo btm entalawaln hodm journalist selahona banda
@lillywm4673
@lillywm4673 6 месяцев назад
@@HusseinWajo-c6iManachuh emanate? Ekekam
@Regen-q2q
@Regen-q2q 6 месяцев назад
እናንተ ደሞ እነማን ናቹ
@DhjkChj
@DhjkChj 6 месяцев назад
በጣም.የኔ.ጅግና..ለኡነት.የቆመ.ሰብኣውነት.የምሰማው.የኔ.ኣባት.❤❤❤
@DhjkChj
@DhjkChj 6 месяцев назад
በዛ.ኩፉግዜ.ትግራዋይ.በተጠላበት.ግዜ.ስለኛ.ያዎራ.ነበር.የኔ.ኣባት.እንዎዳሃለን❤❤
@tewodrosdemisse9886
@tewodrosdemisse9886 7 месяцев назад
ሳምሶን በጣም ቅን ልብ ያለው ደግ ሰው ነው በዚያ ላይ ደፋር ግልፅና የሚሰመውን ፊት ለፊት የሚናገር ተራማኝ አዲስ ነገር የሚሞክር ጎበዝ ሰው ነው
@mahfuzbeshir5333
@mahfuzbeshir5333 7 месяцев назад
ምርጥ ባለሙያ እና ማስመሰል ማያቅ እውነተኛ ሰዉ 👌👍🏼
@greecegr7524
@greecegr7524 7 месяцев назад
ለእውነት የቆመ ጋዜጠኛ ነው ክብር ይገባሀል ሳሚ❤
@Onesism-p2w
@Onesism-p2w 6 месяцев назад
የመንግስ ባሪያ ነው ባክህ
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 7 месяцев назад
የአቋም ሰው ሳሚ ከተወሰኑ ሰዎች ሰምቻለው በጣም ደግ ነው ይላሉ ከነባለቤቱ ተባረኩ ከነ ቤተሰብህ
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 7 месяцев назад
ለእውነት የቆመ ከጊዜ ጋር እንደገለባ የማይነፍስ ትልቅ ሰው♥♥♥
@mezgebuyonas8057
@mezgebuyonas8057 7 месяцев назад
ሰሚን በዝና አውቃለሁ ዋው ተረጋገጠ።ዳዊት ድርምስ አንድ ተቀን ህልሜን አሳክቼ መድረኩ ላይ እንደምቆም አልጠራጠሪም።ይህ ኮሜንት ምስክረ ነው።
@mezgebuyonas8057
@mezgebuyonas8057 7 месяцев назад
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 7 месяцев назад
ሳሚ ምርጣችን የአቋም ሰው ፡ ውበታችን ነበረ በለይ 90s ማስታወቂያውን እንዴት እንደምንወደው ድምፁ ዋው ፡ ለዚህ ሙያ የተፈጠረ ጀግና ጋዜጠኛ ነው ❤ ሳሚ በጣም ውስጤ የቀረው ደሞ ስለመለስ ያወራው ነው እኔም እንደሱ የምወዳቸው መሪ ነበሩ ፡ እና ግልፅነቱን እወድለታለሁ ፡ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከነቤተሰብክ ፡ ዳዊትም ስላቀረብከው እናመሰግናለን ❤ ሳሚዬ በሰፊ ስራ ብናይክ ደስ ይለናል በዮቱብ ፡ በተለያዮ በጋዜጠኝነቱ በተለይ ፡ much love and big respect 🙏 ❤ From Germany
@KerseKerse-nm2xx
@KerseKerse-nm2xx 7 месяцев назад
እውነት በማንኛውም ቦታ የምትኖረውን ነው ያወራህው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Dagi-man
@Dagi-man 7 месяцев назад
ሳሚ ያልተነገረለት የድግነት ጥግ ላይ የሚኖረው ሰው ነው ለገንዘብ ሳይሆን ለሕሊናው የሚገዛ ግልፅ ሰው🙏
@furtunabelay465
@furtunabelay465 7 месяцев назад
ሳሚ የኔ አንበሳ ስላየሁክ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አሁን አሁን ሳያክ ትዝ ስለ ጠቅላይ ሚንሰተር መለስ ያወራህዉ እዉነት ትዝ ይለኛ❤❤❤❤❤❤
@seyoummamo54
@seyoummamo54 7 месяцев назад
ወንድሜ ሳምሶን የክፍለ ዘመኑ ጀግና ሆነህ በመመረጥህ እንኳን ደስ አለህ፣ ይገበሃል። ሥዩም ማሞ ከእንግሊዝ በር
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 6 месяцев назад
የውነት ጀግና ነህ ያኔ ባልሰነጠለ ዘመን ብዙ መሰዋት ከፍላቹ ዛሬ የተሻለ ሁኔታ እዲኖረው ያረጋቹ እናተ ናቹና ክብር ይገባቹአል እደናተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@gigigirma2837
@gigigirma2837 7 месяцев назад
ሳሚ ሰለአየሁህ ደሰ ብሎኛል አይ ማስታወቂያ ተሰራ በአንተ እና በጓደኞችህ ታሜ እና ሰርሽ እንዲሁም የማስታወቂያ አባት ጋሽ ውብሸት በእውነት ክብር ይገባችኋል ጋሽ ዳዊት እናመሰግናል 🙏 ለሙያው መስዋትነት ተከፍሏል !
@marthahidego7902
@marthahidego7902 7 месяцев назад
ሳምሶን ሰላየሁህ በጣም ነው ደሰ ያለኝ የምኮራብህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ አክባሪህ ነኝ ኑርልን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 месяцев назад
ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ ታዋቂ ማስታወቂያ ሰሪ ድምፁም ጭምር የተዋጣ እንዲሆን አድርጎለታል በመሃከል በቤቱ በንብረቱ በራሱም የደረሰበት ችግር ነበር በአንድ ወቅት ያንን አሳልፈው ዛሬ እንደዚህ ስናየው በጣም ያስደስታል የማያልፍ የለም በእግዚአብሄር 🙏🙏🙏
@mimiAtena
@mimiAtena 7 месяцев назад
አቶ ሳምሶን ሽ አምስት ኑርልን የኔ አባት. ❤
@derejegirma4847
@derejegirma4847 7 месяцев назад
ሌላውን አባት አሳጥቶ ሺ አመት ሌኖር የለም 😂😂😂
@bereketrufael8201
@bereketrufael8201 6 месяцев назад
በኔ የሂወት ዘመን ድንቅ፣ ጀግና፣ደፋር ፣ሓቀኛ፣አርበኛ ....... የሰው መስፈርት የሚያሟላ
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 7 месяцев назад
ሳምሶን ማሞ ማለት ሒዎትን ቀለል አድርገው ውጤትና ስኬትንም የተጎናፅፋ ስዎችን ያስባስብ የሚድያው ጃይንትና የዜድዬ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ይባርካችሁ::❤❤
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 7 месяцев назад
ሳሚዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አንተ ጅግና በህሊናህ የምትኖር እኛ ተጋሩ በጣም ነው የምንወድህ የልጆችህ አባት ሁን
@DrMohammedNuri
@DrMohammedNuri 7 месяцев назад
I know Sami for more than 20 years....Sami is the same today & 20 years back...he is a man of principle, lamenebt akwamm yemimot , Defar, bettam Degg , lerassu yamayawek beteley demo le guwadegnnet ejigg bettam turu seww neew..le familiwun & leguwadegnet buzu sacrifice yemiyareg ye Allama & yeFikir seww neew.. I always wish him the best in life!!! 😊
@gebrehiwottewoldeberhan2033
@gebrehiwottewoldeberhan2033 7 месяцев назад
Samson Mamo, a man with full principle and integratety.
@soloalemayhu3696
@soloalemayhu3696 7 месяцев назад
ጽናትም ጉብዝና ያለህ ትልቅ ሰው ነህ ብዙ ሰዋችን የሚቀይር እውቀት አለህ አስተምርበት
@DaniCoffee-r8b
@DaniCoffee-r8b 7 месяцев назад
ሳሚ በጣም ደግ ሰው ነው ደረጄ ሰለ ሳሚ አውርቶ አይጠግብም ዜድም ምርጥ ፎንቃው ነች ❤❤❤
@EFAmulualem
@EFAmulualem 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤ምንድ ነው ከሁሉ ግዜ ቪድዮ ያጠረ የመሰለኝ ምናልባት በጣም ስለ ጣፈጠኝ ይሆን??😍😍😍🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 7 месяцев назад
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@ArayaZadi
@ArayaZadi 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ጥበቃውን ያብዛልን ቸሩ መድሃኒ አለም !!!
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 7 месяцев назад
አሜን
@brkti_tube
@brkti_tube 7 месяцев назад
Amen
@keabdest3135
@keabdest3135 6 месяцев назад
Dawit dreams ለብዙዎች ት/ት የሚሆኑ ሠዎችን እየጋበዝክ ብዙዎችን እየጠቀምክ ያለ ይመስለኛል ሳምሶምን የመሠለ ለሌሎች ለብዙዎች የኖረ ሰው በኪራይ ቤት ነው አሁንም ያለው ተብሎ ስሰማ ብችል ቤት በሰጠሁት ብዬ ተመኘሁ ከኔ የሚሻል ከመመኘት አልፎ መስጠት የሚችል ካለ ቢሠጠው .😘😍😘😍😘
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 7 месяцев назад
ሰምሶን መሸአላህ ከበላቤቱ ጋር የለችሁ ፍቅር ከምንም በላይ ተመችቶኛል አለህ ረጅም እድሜ ወደ ቀጥታኛውን መንገድ ይምራችሁ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 7 месяцев назад
በድምፁ ብቻ ነበር የማቀው በጣም የሚወደድ የማስታዎቂያ ባለሙያነው ደስ የሚለው ደግሞ ስለትዳር ያለው ነገር ይገርማል እናመሰግናለን
@viva8589
@viva8589 7 месяцев назад
ባንዳ
@Wointube-et5mx
@Wointube-et5mx 7 месяцев назад
ሳሚ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ታምሩ ብርሀኑ ደግሞ ምቾት እየተጫወተብህ እንደሆነ ያስታውቃል፡፡ ሰርሽ ደግሞ ሙልሽ የት ሄደች በናትህ ከብዙ ዓመታት በፊት አንድ መጽሄት ሽፋን ላይ ሳምሶን ማሞ ጠባቂ መልአኬ ነው እያለች ፎቶዋ በትልቁ ወጥቶ አይቻት አውቃለሁ፡፡ ሳሚ እውነትም ጠባቂ መልዓክ ጓደኞችህም መስክረዋል ተባረክ እድሜና ጤናውን ይስጥህ፡፡
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 7 месяцев назад
ሳምሶን ማሞ ሰው ነህ❤❤❤እድሜና ጤና ከነባለቤትህ እስከዛሬ እወድህ ነበር ከአሁን በኋላ ደግሞ አከበርኩህ።
@MultiGt1
@MultiGt1 7 месяцев назад
I have much respect for Samson Mamo. His own man, straight forward. Hatsoff, sir🙏
@mieraf_tube
@mieraf_tube 7 месяцев назад
ሳሚ የልብ ሰው፣ አዛኝ ፣ ለጋስ፣ ቸር፣ የዋህ ..ሳሚ ፊት ስለእናቶች መቸገር አይወራም እንባ ይቀድመዋል ። የእውነት ስለሌሉሎች እንደኖረ አውቃለሁ ፈጣሪ በመልካሙ ይመልስለት በሙያም ቢሆን እሱ አስተዋውቋቸው ያልታወቁ ወይም ያልተሸጡ ምርቶች የሉም ሳሚዬ የፊት ለፊት ሰው ነው ሲወድህም ሲጣላህም ፊት ለፊት ዜድዬና ሳሚ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል ዳዊት ድሪምስ እንዲህ በሙያቸው ደም በመስጠት ለህዝብና ለሀገር የሰሩ ሰዎችን ማቅረባ 6:14 ችሁ ያስመሰግናችኋል
@mymotherland9108
@mymotherland9108 7 месяцев назад
Samson Mamo my favorite journalist ! the most honest person!
@mominamomi2726
@mominamomi2726 7 месяцев назад
እውነቱን ጊዜ አወጣው ጀግና
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 7 месяцев назад
ሰርቆና አጭበርብሮ ከከበረ ይልቅ እውነት ነው የሰራ በልፋቱ ሊከበር ሊደነቅ ይገባል ጀግና ነህ ሳምሶን ማሞ አንደኛ ከሰውም ሰው የዓላማና የፅናት ተምሳሌት እረ ሳምሶን ማሞና አለምነህን ማን ይኼን የማያቅ አለ በተለይ 80ና 90ዎች ትውልድ ክብር ይገባችኋል የአሁን ጋዜጠኝነት እኮ ቀልድ ነው ድግግሞሽ ብቻ ለናንተ ዕድሜና ጤና ያብዛልህ እጅ ነስቻለለው ።
@blen3593
@blen3593 4 месяца назад
Sami you are a great man. Always stand for what you believe. You are Kind and positive. You and Z are a an example of a perfect marriage. Love and respect you both.
@meresameresa5025
@meresameresa5025 7 месяцев назад
ሳምሶን በዚህ አምስት አመት ውስጥ በፅንፈኞችና የብልፅግና አሽከሮች የደረሰብህ ነገር ከባድ እንደሆን እረዳለሁ።በአለህ አቋምህ በጣም ነው እምወድህ
@solafabio2121
@solafabio2121 7 месяцев назад
አዳነች አበቤ እባክሽ ለዚህ ጀግና አንድ ኮንደሚኒየም የሼኩ ስልክ inbox አድርጉልኝ
@best-cx8yv
@best-cx8yv 7 месяцев назад
Ayaskam
@Destavich
@Destavich 7 месяцев назад
50:48 መኮንን! ህይወት እንደዚህ ነው። Tomorrow is another day.
@DhjkChj
@DhjkChj 6 месяцев назад
የኔ.ጅግና.ለኡነት.የቆመ.ሰብኣውነት.የምሰማው.ስላየሁህ.ደስ.ብሎኛል.የኔ.ኣባት.እወድሃለሁ.ረጅም.እድሜ.እና.ጥና.ይስጥህ❤❤❤
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane 7 месяцев назад
ሳሚ ሀቀኛ ሰው እድሜና ጤና ፈጣሪ ያንበሽብሽህ ። ብዙዎችን የምትረዳ ያድርግህ። በጣም አከብርሀለው!!!!
@hassenoumer8936
@hassenoumer8936 7 месяцев назад
ዴቭ አሁን ገና ጀግና ሰው አቀረብክልን ይመችህ!!
@moze.72
@moze.72 7 месяцев назад
ምኑ ነው ጀግንነቱ?
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 4 месяца назад
ሳሚ የህሊና ሰው ረጅም እድሜ እ ጤናን እመኝልህ ኣለሁ ኑርልን
@TG-ck5tt
@TG-ck5tt 7 месяцев назад
ሳምሶን ማሞ ና ባለቤቱ ዜድ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ከብዙ አመታት በሆዋላ ስላየሁዋችው ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ያድላችው
@biniambeyene4526
@biniambeyene4526 6 месяцев назад
የመርህ ሰው ሳሚ you are hero ለነፃነትክ የምትሰጠው value wow i proud u
@letshilove2899
@letshilove2899 6 месяцев назад
በኛ በትግሬዎች ዘን በጣም ታላቅ ሰዉ ነክ ከነፈሰዉ የማትነፍሰዉ በጣም ምረጥ ሰዉ ነክ ቀሪዉ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 7 месяцев назад
ሳሚ እንኳን በደህና መጣህ እውነተኛ ጋዜጠኛ ረጅም እድሜ ።
@SesenHadish
@SesenHadish 7 месяцев назад
እ...ወ...ብሓቂ. ንፈትወካ ኢና..
@Ashie725
@Ashie725 7 месяцев назад
ዛሬ እውነተኛ ጀግና አመጣችሁ።ሳምሶን ማሞ ጀግና❗️ Man of Truths ❗️
@HusseinWajo-c6i
@HusseinWajo-c6i 7 месяцев назад
Zara gana nw yalkaw MN ale zem betel ena dagemo Zara gana junta laba saw akaraba dawit dreams eyalku nw eymararh watw!
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 7 месяцев назад
ሳሚ ከ2ሺ በላይ ማስታወቂያ ያነበነበ, ህዝብን በ ምርት እና አገልግሎት ያሰመጠ ምላስ አንዲት ቆንጆ ማስመጥ አያቅተውም። ቢኤም ማርቼዲስ አያስመለክትም! አነሳስህ አካሄድህ እኘስተማሪ ነው።
@gebrudare6954
@gebrudare6954 7 месяцев назад
ሰለሞን==ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ወደ እንግሊዝ ኤምባሲ ኣካባቢ መጥቼ በመፈላለግ ተገናኝተን= እንደ ቃድሞኣችን ቢራ እዬጠጣን ኣንዳንድ ጫዎታወችን እንድንለዋወጥ እግዝኣብሔር ዕድሜና ጤና ይስጠን በማለት እደመድማለሁ==ከተለያዬን 30 ዓመት ቢሆንም ካቶም ኣልረሳሁህም===ገብሩ ጴጥሮስ==
@gebrudare6954
@gebrudare6954 7 месяцев назад
Thanks.
@gebrudare6954
@gebrudare6954 7 месяцев назад
At that time your Girl Friend she used to be a NEW Girl friend. As i see her at this time she looks very EXCELLENT..GOD be with YOU both.
@TeddyReta-zb2pw
@TeddyReta-zb2pw 7 месяцев назад
Best Journalist!!
@ht1201
@ht1201 7 месяцев назад
Man of principle
@zelalemtekeletsadik6431
@zelalemtekeletsadik6431 7 месяцев назад
Relly 😂
@shebamednic3386
@shebamednic3386 7 месяцев назад
We are all living abroad at this moment, but Say is such good man , we were grew up same area , especially with my brothers he was best friend... I am so happy to seem m ..Sameson Mamo is a Nobel man..we still like him to this day...friend ship means a lot to Samy....
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 7 месяцев назад
he is an amazing journalist ❤
@EFAmulualem
@EFAmulualem 7 месяцев назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከጌዜ የማይገለባቀጥ እውነተኛ።ፁኑ ሰው።ከነፈሰ የማይነፍስ እውነተኛ ለህልናው የሚኖር ሰው ኣየሁኝ ኣንተ ሳሚ ማሞ።😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
@AliOmar-rd9ix
@AliOmar-rd9ix 7 месяцев назад
ሳሚ ለሀቅ የቆመ ምርጥ ሰው❤
@biltek2030
@biltek2030 7 месяцев назад
Wow Amazing. thank you Dear Sami for sharing us your inspirational life style. as well as thank you Dawit dreams/ Dave/
@SelesheLegesse
@SelesheLegesse 7 месяцев назад
Samson you are great God bless you thank you for telling us the truth
@TemesegeWoldegrima
@TemesegeWoldegrima 6 месяцев назад
I really appreciate him.. He's honest and truthful person for that I give the maximum respect !!!
@yalemmetiku6561
@yalemmetiku6561 7 месяцев назад
Glad to see you sammya you the best always and i love how your speak ❤️
@Magi_koo
@Magi_koo 6 месяцев назад
ሞንም ብል ስለማይገልፅልኝ ንፁ ሕሊናሕ የሰጠሕ ሰላም ደስታ በጤና በሰላም ከረጅም እድም ከነውድ ቤተሰብሕ ያኑርልኝ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 месяцев назад
ሳምሶን በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው...
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 6 месяцев назад
ስወድህ መልካም ሰው ነህ ስም ስም ማሞ ክብር ይስጥህ
@dagmawetwordofa6718
@dagmawetwordofa6718 7 месяцев назад
በጣም ነዉ የምወድህ በተለይ እዉነት ማዉራት ስለምትወድ
@KerseKerse-nm2xx
@KerseKerse-nm2xx 7 месяцев назад
ሰው ሲሰራ በማበረታታት ና በመገሰፅም እረጅም እድሜ
@yemewodishbekele
@yemewodishbekele 7 месяцев назад
Sami i Respect you.'am happy to see you in this platform.
@AS-kk3pr
@AS-kk3pr 7 месяцев назад
Good person respect you a lot Sami you never be some one you are true person ❤ !!
@yibeltalatnafu1914
@yibeltalatnafu1914 7 месяцев назад
ዋው የቴዲ አፍሮ ደብተር መቼም አትረሳኝም👌
@anghesomfoto1055
@anghesomfoto1055 7 месяцев назад
Man of principle !!
@merontadele70
@merontadele70 7 месяцев назад
በጣም እማደንቀው ጋዜጠኛ በማንም ፓለቲከኛው መንግስት የማይበገር ሚዛናዊ በራስ መተማመን ሙሉ የሆነ ጋዜጠኛ ነህ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛች እንደሰፊድ ከተገለበጠ ጋር ሲገለጡ ሲዘላብዱ እውነቱን እውነት ብለህ ክፍተቱ ክፍተት ብለው ለእውነት ቁመህ የተናገርከው በዚህ ሶስት አራት ዓመታት ሁሉም ባበደበት ጊዜ ያላመድክ እውነተኛ ሙሉ ሰው ነው።።
@haregmusr5624
@haregmusr5624 7 месяцев назад
A man of principle Samson !!!
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde 7 месяцев назад
እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሳሚ አክባሪህ ነኝ ❤🙏🙏
@addisababa7677
@addisababa7677 7 месяцев назад
God bless all dawit dreams 🙏 families and memories. Thank for your service .and also samsom mamo thank for your share your experience 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 7 месяцев назад
Great speech wonderful Sami yarda Lege
@KerseKerse-nm2xx
@KerseKerse-nm2xx 7 месяцев назад
በጣም ከነ ቤተሰቡ ባለቤትህ አከብራችኋለሁ
@filimon683
@filimon683 7 месяцев назад
ሳምሶን ማሞ የሚመቸኝ ሰው ነው ግልፅ ሰው ነው
@AhlamKemal
@AhlamKemal 7 месяцев назад
I personally appreciate your efforts 👌
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 7 месяцев назад
ሳሜ ደግ ሰው ረላየዉክ ደስ ብሎናል
@MebreLab
@MebreLab 6 месяцев назад
The only man of principle in the hall. Big respect!
@nebiatdebesay245
@nebiatdebesay245 7 месяцев назад
Big Respect big brother ❤
@TayeMokonen
@TayeMokonen 7 месяцев назад
ገንዘብ ካልቀየረ ለምን ነበር ከወያኔ ጋር ሆነህ ስትቦጠቡጠንና ታላላቅ ሊቃውንትን ለምሣሌ ፕሮፌሰር መሥፍንን ስታዋርድ የኖርከው።
@bereketrufael8201
@bereketrufael8201 6 месяцев назад
ወራዳ ስለ ሆነ ነው ያዋረደው። አይዞን ፅንፈኛው ፋኖ
@senayetteshome8402
@senayetteshome8402 7 месяцев назад
ታምሩ ብርሀኑ በጣም ሰው አክባሪ ጥሩ ምስክርነት አንተንም በዚ ፕሮግራም መቅረብ ያለብህ ነህ ተሾመ ዮሀንስ
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 7 месяцев назад
የበለጠጠጠጠ አከበርኩህ🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏
@GivemeMedia
@GivemeMedia 6 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ሳምየ ኑርልኂ
@AzmerawDejen
@AzmerawDejen 7 месяцев назад
ሳሚ የኔ ቅን የሃቅ ሰው!!
@sanchezson4748
@sanchezson4748 7 месяцев назад
Samson jegina balemoya neh bexam inohdalen bertalin abate ❤❤
@MariyamKuwait-np3rm
@MariyamKuwait-np3rm 7 месяцев назад
በጣም ጀግና ጥሩ ሚስቱን አክብሪ ነው
@genenehaile2018
@genenehaile2018 7 месяцев назад
በዚች ምድር ከእናቴ ቀጥሎ የተረዳኝ ሰው እና ፍቅሩን የሰጠኝ ሰው ነው። Long live!!!!
@azebeawete4680
@azebeawete4680 6 месяцев назад
አለምነህ ዋሴም እንደኣንተ ዲግሪ አልነበረውም ::ሳሚ ::እኔም ዜና ክፍል ነበርኩ ::እንደፀሓፊ::በጣም አድናቂህ ነኝ ::በአቋምህ ድርቅ ያልክ እና ፅኑ ሰለሆንክ
@YemaneTeklay-q2e
@YemaneTeklay-q2e 7 месяцев назад
ምርጥ ጋዜጠኛ
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 7 месяцев назад
ዋው፣በጣም፣ጨዋና፣መልካም፣ፍቅር፣ቤተስብ፣ስወዳቸው፣ሳከብራቸው።ወ/ሮ፣ዜድና፣ አቶ፣ ሳሚ፣ምርጥ፣ ኢትዮጵያዊ ፣ባህልን፣ በማጉላት፣ በሚኖሩበት፣አካባቢም፣ የሚታወቁ፣ እና፣የተመስገኑ፣ ፍቅር፣ ቤተሰብ፣ ናቸው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሔዋን-ቘ4ኘ
@ሔዋን-ቘ4ኘ 6 месяцев назад
ሚስቱ። በጣም ፡ ደግ ፡ ናት ፡ ባልና ፡ ሚስት ፡ አንድ ፡ ናቸው❤
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 7 месяцев назад
የሳምሶም አድናቂ ነበርኩ ነገር ግን በመሀል የወያኔ ወዳጅ መስሎኘ ተቀይሜዉ ነበር። አሁን ግን የበለጠ አከበርኩት ምክንያቱም ትግሬ ሳይሆን ወያኔን መደገፉ አምኖበት እንጂ ዘረኛ ለካ አልነበረም። የአራዳ ልጅ ይመችህ
@MekdesLonche
@MekdesLonche 7 месяцев назад
he is perfect journalist
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ፣ረዥም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጣችሁ።መልካም፣ቤተስቦች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidantube11
@kidantube11 6 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 እምናከብርህ ሳምሶን
@NahomMulgeta-p8k
@NahomMulgeta-p8k 7 месяцев назад
He is legend
@Aduyemaru6969
@Aduyemaru6969 7 месяцев назад
ብዙ ውሸት በጥቂት እውነት ውስጥ መደበቅ ትችላለህ።
@YonatanErmiyas-yf7ey
@YonatanErmiyas-yf7ey 7 месяцев назад
The next man will be serawit fikre.
Далее