Тёмный

ጌታቸው ጋዲሳ - ኢትዮጵያ Live Performance @ Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 71 тыс.
50% 1

ጌታቸው ጋዲሳ - ኢትዮጵያ Live Performance @ Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

1 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@abigiatube6207
@abigiatube6207 2 года назад
ጊዜ የማይቀይረው ድምፅ ጊዜ የማይቀይረው የአገር ፍቅር እና ስሜት!!!የድሮ ዘፋኞች አይጠገቡም ሁሉ ነገራቸው💚💛❤ አቦ ኢትዮጵያ ትቅደም
@Kinetibebu
@Kinetibebu 2 года назад
አቤት ድምጽ፣ግጥም፣ዜማ፣ውበት፣ለዛ!! እነዚህ የ70ዎቹና የ80ዎቹ ጽምጻውያ ወደ መድረክ ከመጡ የአሁኖቹ እነ እንትና ለአድማጭነት እንኳን አይመጥኑም። እናመሰግናለን ጌቾ 💖💖💖 💚💛❤
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 2 года назад
ወይኔ አምላኬ! ፍጹም ድንቅ ብቃት! ያው በልጅነት የማውቀው ድምጽ፤ እጂግ አከብርሃለሁ! ረጂም ዘመን ተመኘሁልህ!
@fikirtetesema9099
@fikirtetesema9099 2 года назад
ዋው ጌች! የሚገርም ብቃት ጊዜ የማይቀይረው የመድረክ ድምፅ በትዝታ ወደኋላ እናመሰግናለን!!!
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Год назад
I Love ድራመሩ ለእዚህ ዘፈን በደንብ ተዘጋጅቶ ነው የመጣው ። ያም ብቻ አይደለም አብሮ እየዘፈነ የሀገሩን ፍቅር ይታይበታል ። አይዞህ እኛ እያለን ይህች ሀገር ምንም አትሆንም ። እንዲህ የምትወዳት ሀገርህን እንጠብቃለን
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 2 года назад
ይደንቃል ሌላ ምን ይባላል! ይህን የመሰለ ኦርጅናል ስራ ከሰማንበት ጆሮአችን እነ ገሌ ይጫወቱብናል። ጌች እድሜህን ያርዝምልን
@abdulshafimuhammad7636
@abdulshafimuhammad7636 2 года назад
ድል ለእትዮጵያ ሀገሬ ለዛለላም ትኑር ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ
@Nana-sk7us
@Nana-sk7us 6 дней назад
Gech you throw me back to OLD and Lovely Time!!! One Love ETHIOPIA
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
This man Reminding me my child hood l used to listed to his music 🎶 but this music 🎼 is,it’s touch able !🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@mesfinashagre8793
@mesfinashagre8793 2 месяца назад
ውድ ሰባዎቹ መጨረሻ የሃገር ፍቅር ቴአትር ዝክረ ትዕይንትን አስታውሰኝ ። ዛሬም ጌትሽ ድምጹ አልተቀየረም ።
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 года назад
አርቲስት ጌታቸው ጋዲሳ ስላየሁ በጣም ደስ አለኝ ሀገር ፍቅር አብሬህ ሰርቻለሁ ያሰብከውን እግዚያብሔር ያሳካልህ ይርዳህ ይመችህ ሰላም ሁንልኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@user-wc4tp9ct4e
@user-wc4tp9ct4e 2 года назад
WOW... after 32 years I heard this song. I was 12 years old. I used to sing his songs, specially Buna..Yefela Buna
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 месяца назад
I like very much his song "" Tew wedaje"".
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 2 года назад
ጌታቸው ጋዲሳ ኢትዮጵያ አንደኛ ዘፈኑ ነው ለእኔ
@Ambassel
@Ambassel Год назад
ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ምርጥ ዜጎች ያሏት ሃገር ናት።ኢትዮጵያ ለምለሚቷ ሸጋ!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
መቼም የማይጠገብ ድምፅ ዋው ነው እውነት ነው ማን እንደ ሐገር
@smoothdejavu
@smoothdejavu Год назад
ታላቅ ክብር ለጌታቸው ጋዲሳ እና ኢትዮጽያዊነት ❤️❤️❤️❤️❤️
@yedingil
@yedingil 2 года назад
ፐፐፐ በጣም የሚገርም ድንቅ ብቃት ዘመን የማይሽረው ስራ ሁሌም እንዳዲስ የሚሰማ የማይጠገብ ስራ! እረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ ጌችዬ💚💛♥️🙏🙏⭐️⭐️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekoninaraya7439
@mekoninaraya7439 2 года назад
ድንቅ ብቃት ምርጥ ጊዜ በትዝታ ወደ ኃላ 1983 እንዴት ያለ ግዜ አስታወስከን እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ጌታቸው ጋዲሳ የሰማንያዎቹ አንበሳ ።
@AM-ji9fe
@AM-ji9fe 2 года назад
This is breathtaking...it took me many years back, the time no tribal racism no religious clashes between Ethiopians. Gech you sang it beautifully I thank you for that. Not just sang you nailed it . It's comes out of your heart genuinely.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
ጌታቸው ጋዲሳ የማይጠገብ ድምፅ ገና አዲስ አዲስ እሸት ነው ። እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥልን !!!
@user-nw6ze4dz3c
@user-nw6ze4dz3c 2 года назад
አቤት ድምጽ ብቃት ችሎታ ኢትዮጵያ ኑሪ ለዘላለም ያረብ ይህን ክፉቀን አሳልፈን ያረብ
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 2 года назад
ጌችዬ የሚገርም ድምፀ አለው የሚገርመው የህን ፓርት ስሰማው ጀስሀንሰን ልደታ ዲያፍሪክ አከባቢ ትዝ ይለኛል 80 ዎች እድሜ ና ጤና ለጌች ጋዲሳ
@carsgame1721
@carsgame1721 2 года назад
ሁሌም እንወድሀለን : ጌችዬ እባክህ አትጥፋብን ከመድረክ ::
@tsegayehailu315
@tsegayehailu315 2 года назад
ያያት የቅድም አያት ታላቅ ቅርስ ጎራዴ ጋሻችን ሲታወስ በቀኝ ያልተገዛች መሪታችን ነፃነት ነው ክብራችን የጀግንነታችን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@girmabekele7988
@girmabekele7988 2 года назад
ምን እንላለን? የኢትዮጵያ ፈርጦች ናችሁ! ሀገራችንን እንዲህ ነፍስን በሚማርክ ዜማ ከፍ እንዳደረጋችሃት እናንተም ከፍ በሉልን! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር!
@girumasfawkusiofficial6014
@girumasfawkusiofficial6014 2 года назад
ብዙ ሳንጠግብህ የጠፋህብን ጌታቸው ጋዲሳ ስለመጣህ ደስ ብሎናል 🙏🙏🙏❤
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
አቤት ድምፅ ዜማ ለውበት ከቁመና ጋር::ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጌቾ💚💛♥️🙏🏾👍From Az usa🇺🇸🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺
@adambosat238
@adambosat238 2 года назад
እናመስግናለን ጌትሽ በትዝታ፣ያን፣ደግን፣ ዘመን፣ የዘረኝነት፣ መርዝ፣ በወያኔ፣ ከመዘራቱ ፣በፊት፣የነበረው፣ ግዜ ኢትዮጵያዬ፣ እማማ፣ ።
@user-xu6vx6ik1g
@user-xu6vx6ik1g 6 месяцев назад
የልጂነት ትዝታየ ምርጥ ደምፃዊ እረጂም እድሜ ይስጥህ እወድሀለሁ
@mimiayele3992
@mimiayele3992 2 года назад
ዋው ዋውውው ሁሌ የማስበው ዘፋኝ በልጁነቴ የማስታውሰው ዘፋኝ የኔ ጀግና አቀንቃኝ 😘😘😘😘🫂🫂🫂🫂👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘😘😘😘🫂🫂🫂🫂😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🫂🫂🫂🫂🫂🫂
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
waw yene wdoche ባንዶቹ በጣም ነዉ የምወዳችሁ የእዉነት የሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍 ትርጉም የገባችሁ አይለያችሁ🙏🙏🙏
@kignetband7428
@kignetband7428 2 года назад
Thank betam seadi
@leshasf7531
@leshasf7531 2 года назад
ዋው! 30+ ዓመት በኋላ እዚያው ሳይህ ገረመኝ።
@galanyglany7337
@galanyglany7337 2 года назад
እውነት ዘመን ተሻጋሪ ማለት የናተ ነው ወደ ቀድሞ ዘመን ዞሮ ብለን እድናስታውስ ነው ያረገኝ የምገርም ድምፅ ተስጦ ይላል ይሄ ነው ምንም እንኳን አልተቀየረም እናተ እያየን ያሁኖቹ እንዴት ይሰቀጥጣሉ ለመስማትም ዝግጁ ሀይደለሁም እናተ ለሀገር የከፈላቹት ሁለታ ልብ ይነካል ኧረ እናተ ተመለሱልን የማትጠገቡ ናቹ ትዝታ ወደ ኃላ ይመልሳል ዘፈናቹ እድሜ ይስጥልን ሴፉ ሌላም ቀን ወደ ቀድሞ ትዝታችን የሚመልሱትን ጋብዝልን
@ethiopiadejne3971
@ethiopiadejne3971 2 года назад
እማይቀየር ድምፅ ልዩ ተሰጦ
@AlemAbebe-kb1qw
@AlemAbebe-kb1qw 7 дней назад
የኔ አንደኛ ጌች
@abemeshe
@abemeshe 2 года назад
የሚገርም የልጅነት ትዝታ የሚቀሰቅስ ሙዚቃ። እናመሰግናለን ጌች!
@warkamedia
@warkamedia 2 года назад
ጌታቸው ጋዲሳ የጥንት የጠዋቱ ምርጥ ስራ ሰላምሽ ይምጣ ኢትዮጵያ ሀገሬ
@nebyueliass
@nebyueliass 2 года назад
ኢትዮጵያ አሁንም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@JahAdam
@JahAdam 2 года назад
ዋው የድሮዎቹ ድንቆች በማንም አትተኩም እኮ ኑሩልን ጌች ግሩም ብቃት ነው
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 года назад
ብቃት እኮ አለው ምርጥ ስራ ነው እኛ ለማናቀው እንዲህ ሰርታቹ አሳውቁን በእውነት "ኢትዮጵያ" እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@yifrugulufa559
@yifrugulufa559 6 дней назад
Wow... what a performance
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Oh my God his voice so beautiful he reminds me of my childhood he is great singer and amazing human being
@maalkimitiku6110
@maalkimitiku6110 2 года назад
ጌቶች ኑርልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ሰይፋሻ በአሰፋ ደባልቄ እና በጌታቸው እያስለቀስከኝ ወደሆላ አስኬድከኝ አመሰግንሃለሁ
@merongirma611
@merongirma611 2 года назад
Wow Getachew Gadisa! Your voice hasn't changed a bit after such a long time! Great performance ❤️
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Me too just wow
@tadelesahlemariam2061
@tadelesahlemariam2061 2 года назад
Ohh my God!!! this was the kind of 🇪🇹 we have imagined during our childhood. Have a blessed life.
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
🇪🇹🇪🇹👍👍💪🇪🇹🇪🇹Ethiopia ታሸንፋለች እዉነትን ይዛ መቸም አታፍር
@dawitassefa8575
@dawitassefa8575 2 года назад
በአደራ የተቀመጠ ድምፅ
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 года назад
የፍቅር ዘመን ዘፋኙች አይ ግዜ መነው እንደ ነበር ቢቀጥል ሳናቀው የተደሰንበት
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 года назад
Wow! Gech, your vocal has even grown better and you physically so strong.
@buzayehuyitbarek3877
@buzayehuyitbarek3877 7 месяцев назад
ዘፈን በናንተ ግዜ ቀረ ❤
@buzayehuyitbarek3877
@buzayehuyitbarek3877 7 месяцев назад
ጌች መልካም ሰው
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 года назад
ዘርምንእንደሆንማን ምንእንደሆነ እና ቤተሰቦቼከየት እንደሆኑ እንኳን እላቅም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይሄን ደግ ዘመን መልስልን
@alemzewdabebeshenkute8767
@alemzewdabebeshenkute8767 2 года назад
ጌች የማይቀየር ምርጥ ድምፅ መልካም ጥሩ ጊዜ ከሙሉ ቤተስብህ ጋር ኑርልን
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 года назад
ዋው ጌቾ ድምፅህ እንዳለ ነው በትዝታ ወደ ኋላ መለስከኝ በጣም ከምወዳቸው አገራዊ ዜማዎች አንዱ ነው ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 года назад
የምንግዜም ምርጥ ድምፃዊ ጌች ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ahhjjja4004
@ahhjjja4004 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥህ
@bzethiolove2002
@bzethiolove2002 7 месяцев назад
manim ayileyen kemot beker ....yesss
@chuchuchuchu6827
@chuchuchuchu6827 2 года назад
ኢትዮጵያ ትቅደም እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያርግልን
@ermiastadesse3451
@ermiastadesse3451 2 года назад
ውውው ፍፍፍፍ በምን ልግለፀውዋዋዋዋውውውው ተባረክ!!!!
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ልዩ ለቻናሌ ያውም የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናል እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምንንንን? እሺ በቃ አሁን ቤተሰብ መሆን እንችላለን?? እ የኔ ውድ ?? ቤተሰብ እንሁን?
@hanichokemerkato8873
@hanichokemerkato8873 2 года назад
Thank you Gecho and Thanks to be God. We have heard this music after a long period of time. You remind me life 32 years ago..... after this song TPLF control the country and we forgot this kind of lovely music for long time.
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 года назад
This music remind me my childhood 1982 I was grade 7 and my beloved brother graduation.when ever I listened this music my eyes became full of tear
@zemano8882
@zemano8882 2 года назад
Me too
@kub8813
@kub8813 2 года назад
Ke 30 giza belay degageme new yesemahut Getachew 🥰🥰🥰bezu entabekalen Ethiopia Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@endeshawkitaw4604
@endeshawkitaw4604 2 года назад
የልጅነት ዘመን ትዝታዬ እኛ ቤት ከሚከፈቱት መቼም ተመልሶ አይመጣም ያ መልካም ግዜ 🥲🥲
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ልዩ ለቻናሌ ያውም የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናል እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምንንንን? እሺ በቃ አሁን ቤተሰብ መሆን እንችላለን?? እ የኔ ውድ ?? ቤተሰብ እንሁን?
@mohaambesa3078
@mohaambesa3078 2 года назад
Amazing
@BK-pk6io
@BK-pk6io 2 года назад
What a performance,, thank you!
@abayassefa9622
@abayassefa9622 2 года назад
WOW , You ARE GREAT 👍
@official_viralanimalvideos7838
@official_viralanimalvideos7838 2 года назад
ጌታቸው ጋዲሳ Amazing Singer Organic Voice - long life..
@mimiayele3992
@mimiayele3992 2 года назад
ስላየውክ ደስ ብሎኛል
@sisay7
@sisay7 2 года назад
what a tone ‘beautiful’
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 года назад
Wow wht a voice👌👌👌👌
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 2 года назад
Gecho,you are really wonderful!!!
@merutiibro5872
@merutiibro5872 2 года назад
ጌች ድምፅህ ሁሌም አንደኛ
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 2 года назад
Amazing 👏 wawwwwww
@habeshawinet7350
@habeshawinet7350 2 года назад
Amazing performance 👏🏾👏🏾
@meharibelay8689
@meharibelay8689 2 года назад
ኡፈይ !!!! ከዘፈኑ አይቀር እንደዚህ ነው ። እግዚአብሔር ይስጥህ ።
@Aabb-cp9jt
@Aabb-cp9jt 2 года назад
Good Musice
@hussenkalid3226
@hussenkalid3226 2 года назад
በጣም የማደንቀው የኔ ዘመን ሰው
@markonhede745
@markonhede745 2 года назад
Wowwww Gech my favourite musician amazing 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
@ethiopanmotherland3330
@ethiopanmotherland3330 2 года назад
Wow a legend his look is ethiopan look
@zelalemkidane4165
@zelalemkidane4165 2 года назад
big respect gecho
@merkeby6738
@merkeby6738 2 года назад
& thank you kegnet band
@BeraswissAmen1621
@BeraswissAmen1621 2 года назад
ጌታቸው ምርጥ ብቃት
@amenethorthodoxtewahdo6133
@amenethorthodoxtewahdo6133 2 года назад
wowww amazing performance Ethiopa...respect Gech
@shibirubalkew6400
@shibirubalkew6400 2 года назад
Mirt Ethiopiawi, edime yistih
@jestsforall7040
@jestsforall7040 2 года назад
Thenkyou greet song beautiful voice allways Getachew Gadisa !!
@fasildawit4708
@fasildawit4708 2 года назад
Ur our hero brother
@milliongirma1712
@milliongirma1712 2 года назад
Getch , wow !
@yosephamare308
@yosephamare308 Год назад
የሚገርም ድምፅ👍🙏🙏
@hk9187
@hk9187 2 года назад
ኢትዮጵያ የኔ ትዝታ።
@yeshiloveethio7240
@yeshiloveethio7240 2 года назад
ዋው ድምፅ!!!!❤🙏
@samsonhailu850
@samsonhailu850 2 года назад
ዋው
@merkeby6738
@merkeby6738 2 года назад
Wow geche we love you brother 💚💛❤
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 2 года назад
Ere uuuuuu waw gechew ytentew 1 new lena yeha mewsic tnx edema tena yeste 😍😍😍🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zackgulema6298
@zackgulema6298 2 года назад
Wow..
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ልዩ ለቻናሌ ያውም የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናል እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምንንንን? እሺ በቃ አሁን ቤተሰብ መሆን እንችላለን?? እ የኔ ውድ ?? ቤተሰብ እንሁን?
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 года назад
“Getcho” we love you so much 🙏🌷🌸🌹💚💛❤️🙏
@user-wv3wd6ut3q
@user-wv3wd6ut3q Месяц назад
Waww
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 2 года назад
Wow Ethiopia benante genaleche. Ye Ethio werkoch! wedoch!
@temkas8930
@temkas8930 2 года назад
ድመፀ መረዋው ጌችዬ እጅግ የምንወደውና የምናከብረው አለን ብለን የምንኮራበት ምርጡ የጥበብ እንቁዋቸን ነው። ሰይፍዬ እውነት ከልቤ ነው። ጌችዬን እንግዳ አድርገክ ለነገሩ ያንተ ሾው አይደለም ለጌች ለማናችንም ቢሆን ቤታችን ነው። ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን። ክበርልኝ። ጌችዬም ለማይጠገቡት ዘፈኖችክ ከልብ እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልኝ።
@geezpictures8104
@geezpictures8104 2 года назад
ድንቅ ስራ!!!
@FreeSoul76
@FreeSoul76 2 года назад
Wow voice edeme yalkeyerew demse be tezeta wede hola 1982 melesegen my elementary school geze.
Далее
♀ 🔁 ♂ = ...❓ #OC #늦잠 #vtuber
00:12
Просмотров 1,5 млн
🤢 To try piggy toothpick beauty gadget
00:30
Просмотров 9 млн
Zemedkun ዘመድኩን በቀለ on Jun 16, 2024
2:01:46
Собаке не повезло🥺 #freekino
0:25
Просмотров 1,7 млн