Тёмный

ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ወይስ አይችልም? 

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

በአካል ከወንድ ጋር ግንኙነት አድርጌ አላቅውቅም። ከሴት ጋር በአካል ግብረ ስጋ ግንኙነት አድርጌ አላውቅም። ነገር ግን ራሴን በራሴ እየነካካሁ ግለ ወሲብ ፈጽሚያለሁ። በተክሊል ማግባት ይፈቀድልኛል? የንስሃ አባቴ ቢፈቅዱልኝስ?

Авто/Мото

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@user-ij9nj8mi9t
@user-ij9nj8mi9t 5 месяцев назад
የምር በዚ ትምርት ትልቅ ትትና እራሥን ዝቅ ማረግ ተማርኩ ቃል ሂዎት ያሠማልኝ !
@yitbarekjemal
@yitbarekjemal 2 месяца назад
ይቅርታ ይደረግልኝና አንድ ሰው ተክሊል የሚፈልገው እኮ ለ ለእግዚአብሔር ካለው ፍቅር ፣ህጉንም ለማክበር ትዕዛዝ ለመጠበቅ ነው እንጂ ሰው እዩልኝ ወይ ደሞ ድንግል የትዳር አጋር ፈልጎ አይመስለኝም መጀመርያ ባለማወቅ ሀጥያት ሰርቶል ነገር ግን ካወቀ ከተረዳ ቡሀላ በለቅሶ በእንባ ንስሀ ገብቷል ታድያ መጠየቁ እኮ ካለማወቅ እንዳልሳሳት አሁንም በጌታ ትእዛዝ ጋብቻየን ማድረግ እችላለሁ ወይ ብሎ ከማሰብ ይመስለኛል ካጠፍሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ አርሙኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@deaconsemere5558
@deaconsemere5558 2 месяца назад
በጣም ትክክል አሳብ ነው የወድማችን መልስ ብሎ ያመጣ ምንም አያስደስትም ተግሳጽ እጂ መልሱ አልመለሰም ለጥያቄ መልስ ያስፈልጋል እጂ ለጥያቄ ተግሳጽ ብዙ አልገባኝም መልሱ
@ETTTM
@ETTTM 2 месяца назад
ክብረ ንፅህናውን ያጣ ሰው የንስሀ ታጥቦ በእግዚአብሔር ፍቅርና ትእዛዝ ለመኖር ሌላ ስርአተ ቁርባን የሚባል የጋብቻ ስርአት አለ። ስርአተ ተክሊል ግን ለካህናትና ለደናግላን ብቻ የሚሰጥ/ የተፈቀደ ስርአት ነው።
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Месяц назад
​@@ETTTM ቃለህይወት ያሰማልን ✝️🙏
@yitbarekjemal
@yitbarekjemal 15 дней назад
@@ETTTM እሱን እኮ ነው እኔም ምልህ ያንን መንገድ ማሳየቱ እና መምከሩ አይሻልም ታድያ
@user-rx8fj6zq3p
@user-rx8fj6zq3p Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያውርስልን መምህራችን
@Wealthethio
@Wealthethio 2 месяца назад
ትምህሩቱ እኮ ስለ ድፍረት ሆነብን ወንድማችን በጥልቀት ገብተህ የነገርከን ስለ ድፍረቱ ነው ነገር ግን ከቻልክ ንስሐ ገብቶ ተክሊልን መፈፀም ይችላልን ወይንስ አይችል የሚለውን የተለያዩ መፃሕፍትን እና አባቶችን በመጠየቅ ብታቀርብልን ባይ ነኝ።
@sirgutyohannes1504
@sirgutyohannes1504 3 месяца назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ብዙ ተምረናል
@abdenabelew9934
@abdenabelew9934 6 месяцев назад
ኦርቶዶክሳዊ መልስ ነው መምህር። እንዲ ያለ ጥያቄ ስንጠይቅ እኛ ምንፈልገው መልስ እንዲሰጠን እየሻትን መሆን የለበትም ምዕመናን ወንድም እህቶቼ።
@user-ld4cf7hw7d
@user-ld4cf7hw7d Месяц назад
ቃላህወትን ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ነገረ ተመረኩበት ፈጣሪዬን ሰለሰቀይም 😢😢😢 ጤና ይሰጥልኝ ፈጣሪ ያልሰሙትን እህት ወንድሞቼ ሰምተው ብመሩ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤
@AmeMan-vu6qn
@AmeMan-vu6qn 2 месяца назад
ይቅርታ እኔ መልሱን አልተረዳውትም ይቻላል ነው አይቻልም ነው መልሱ
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d Год назад
ቃለ ህወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከልብ እናመሰግናለን አምላክን ሳለዛዝን እሄን መኪር ስለለቀክልን ከልብ እናመሰግናለን
@DereseTsegayeSura
@DereseTsegayeSura 2 месяца назад
የእግዚአብሔርን ቃል አለማወቅ ጉዳቱ ይህ ነው
@user-fi6bt1pp5f
@user-fi6bt1pp5f Месяц назад
እናመሠግናለን በጣም አስተማር ነው ተባረክ
@selamuwube1983
@selamuwube1983 8 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በጣም አመሰግናለሁ
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 2 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ብጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@beli905
@beli905 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማን በእውነት❤❤❤😢😢😢😢
@user-jp3mt5io2w
@user-jp3mt5io2w 6 месяцев назад
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እና እኔ የማውቀው ነገር የለኝም ብዙ ፈተና ደርሶብኛል 😢😢ብዙ ወንዶች ሞኩሮው እዝግአብሔር ከክፉ ነገር ጠበቀኝ እና እኔ ምፈልገው በተክልል ማግባት ነው ግን ወንድ ልጅ ኣይታየኝም ምን እንደሆንክ ፈጣሪን እየጠበቅኩ ነው በስደት እየተጨነቅኩ ወንዱ ልጅ የምጠላበት ምክንያት ይገርመኛል 😭😭😭😭ጋዶኞቼ ሁሉም ኣገቡ እኔ እንደ ቆምኩ ፈጣሪጋ እንዳልሄድ በስደት ሁኘ በጭንቀት ልሞት ነው 😭😭😭😭😭😭
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 5 месяцев назад
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር እርሱ ያቃል እሺ ነገርሽን ሁሉ ለ እግዚአብሔር ስጪ እሺ ደሞ አትጨነቂ አደራ በሰው ሀገር ጭንቀት መጥፎ ነው
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 3 месяца назад
አይዞሽየኔሕት አትጨነቂ እግዝብሔር ጭንቀትሽን ያቅልልሽ
@AssbuTilahun
@AssbuTilahun 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ
@user-zt3op6rk4k
@user-zt3op6rk4k 3 месяца назад
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው
@AssbuTilahun
@AssbuTilahun 2 месяца назад
Yet hunesh new
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p 3 месяца назад
ዋዉዉዉ ምርጥ ትምህርት ቃል ሂወት ያሳመልን😢
@MollaTeshager
@MollaTeshager 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ዲያቆን በስህተት የወሲብ ፊልሞችን በማየት ዘሩን ቢያፈስ አግልግሎት መቀጠል ይችል ይሆን ?ለምሳሌ መቀደስ ወይስ አፍርሷል?
@IdrisKhan-eo7eu
@IdrisKhan-eo7eu 2 месяца назад
ቃለህይወትያሳማልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያራዝምልን❤❤❤❤❤❤
@user-gu5zj7fs3y
@user-gu5zj7fs3y 2 месяца назад
ጤና ይስጥልን እኔ 10 አመት ሳይሞላኝ ከጓደኞቼ ጋር እንደጨዋታ ያደረኩትን እሚያስረዳኝ አጠው እባካችሁ አስረዱኝ
@user-yn9de5nf8j
@user-yn9de5nf8j 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mikinigus
@Mikinigus 2 месяца назад
አሜን ቃል ህወይት ያሰማልን ኣባታችን👏
@FikaduGetachew-L_3c
@FikaduGetachew-L_3c 2 месяца назад
ቃለ ሕይዎት ያሰማህ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝን ነዉ የመለስክልኝ❤❤❤
@asddss7038
@asddss7038 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐና
@mesi795
@mesi795 2 месяца назад
ግን እኮ መልሱ ኣልተመለሰም ደሞ በተክሊል ኢሚገባ ሰዉ እኮ ሰዉ እንዳይ ሳይሆን ንስሃ ገብቶ ወደ ፈጣሪ ተመልሶ ፈልጎ ይሆነናለ እና ከጥፍታችን ለማረም መልስ ያስፈልጋል
@Hamritube89
@Hamritube89 3 месяца назад
Selame egziabher keenante gar yihun and diyakon glewesib fetsimo khnet yinorewal
@YohanisHhdjd
@YohanisHhdjd 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@user-oz2ej6mx3h
@user-oz2ej6mx3h 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ሳፈልግ በሀሳብ በህልም የዴረሰባት /የዴረሰበት እሳ መምህር ቁርባን ከተቀበልኩ በሗላ ወዴ አረብ ሀገር መጣሁ በአረብ ቤትም ሰራሁ እና ስመለስ በንስሀ ተመልሼ በተክሊል ማግባት እችላለሁ ወይ በልኡል እግዚአብሔር ስም ጠየኩ ይመልስሉኝ
@birhanuSisay-xz4ys
@birhanuSisay-xz4ys 2 месяца назад
ግብረ ስጋ ግንኙነት አድርገሽ ከሆነ አይቻልም
@user-oz2ej6mx3h
@user-oz2ej6mx3h 2 месяца назад
የህልሙን ነዉ
@hulubersuhone158
@hulubersuhone158 2 месяца назад
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም ጥያቄ ነበረኝ ሰው ሲሞት አስክሬን ከቤት ሲወጣ ያሳልሙታል ቤተክርስቲያን ም እንደዛው ? በልማድ የመጣ ነዉ ወይስ ከመፅሀፍ ቅዱስ የወጣ ? ርዕሱ ቢለያይም ግን የሁሌም የውስጤ ጥያቄ ነዉ
@HgfdVvvc
@HgfdVvvc Месяц назад
አሜን
@KusuKusu-xe3rb
@KusuKusu-xe3rb 2 месяца назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🤲
@user-hi2hm7ty8q
@user-hi2hm7ty8q 2 месяца назад
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያዉርስልን❤❤
@user-sm6bx5hn5i
@user-sm6bx5hn5i 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ 😢😢😢ቃል ሂወት የስመዐልና👏👏
@YordanosSolomon-p8o
@YordanosSolomon-p8o 25 дней назад
እንደ አጋጣሚ ነዉ የገባውት ወንድሜ መልሠኸኛል አመሠግናለሁ እርሥቱን ያዉርስልን🙏
@ffg1354
@ffg1354 4 месяца назад
የተጠየቀው ሌላ እሚመልሰው ሌላ ለምን ሆነ እባክህ በስርዓቱ መልስልን 😢
@SaraSara-zu2vl
@SaraSara-zu2vl 3 месяца назад
ከሃሳቡ መረዳትኮ ትችያለሽ ሰፋ ኣድረገዉ ሰለ ኣስረዱን ነዉ ያልገባሽ ,ኣይቻልም ማለት ነዋ
@user-wr7zi3ut6p
@user-wr7zi3ut6p 2 месяца назад
ከዝ በላይ እንዴት ይመልስልሽ ?
@tsebelwashikur7587
@tsebelwashikur7587 10 дней назад
Ere melsolshal eko aychalm
@Feunti
@Feunti 3 месяца назад
አይ ፈጣሪ 20 ቀን ሲቀርኝ ነው ይህ ክብር የቀርብኝ እኔም የትም በሰደት እሱም አገባ ግን እሱም አገባ ግን በይህወት አብራው የለችም ፈጣሪ ያበርታው እኔም ሁለየ እሱን ሳላነሳ አለድር አልውል ብቻ ፈጣሪ ይመሰገን😢😢😢😢😢
@This-fk4rg
@This-fk4rg 3 месяца назад
20 ቀን ሲቀርሽ ምን ሆንሽ ? ሌላው ይማርበት
@everythingeverything7672
@everythingeverything7672 3 месяца назад
Aychilm!!! yiheko be tegbarm ke madreg yebase bedel new...ena le tyakem yemikerb guday aydelem
@salamasefa6526
@salamasefa6526 2 месяца назад
አምላክ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ😢
@user-pz4qg3hf8l
@user-pz4qg3hf8l 2 месяца назад
😢😢😢😢😢እንዴት ደስ ሚል ትምህርት ነው
@hirut758
@hirut758 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️
@SetotawZewdu
@SetotawZewdu 2 месяца назад
እባክ አትለፈዉ ወንድሜ በመጀመሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ. አንድ ሰው የ porn vidio አይቶ እራሱን ካረካ ቡሀላ ተፀፅቶ ንስሀ ገብቶ አብነት ተምሮ ዲያቆን መሆን ይችላል እንዴ ወንድሜ
@MekuLove-ie5ur
@MekuLove-ie5ur 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Harek354
@Harek354 Месяц назад
አበታችን ጥያቃ አለን እንድ ህጸን እና አንዴት ህጽን በ7 አመታቸው ድርጊት ክፈጸሙ በሃላ ተክልይ ይገበዋል?
@EeEe-gm5qm
@EeEe-gm5qm 2 месяца назад
አምላኬና መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤
@BurtukanDereja
@BurtukanDereja День назад
ምሪጥ ትምህሪት ነው በሪቱ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Месяц назад
አንዳድ ምእመናን ግን እኛ የፈለግነው አይነት መልስ ካልሆነ አይዋጥልንም ለምድነው ? መልሱ እኮ በየ አውደምረቱ ሁሌ ይነገራል ማሻሻያ ፈልጋቹህ ፈልገን ካልሆነ ተዋህዶ ነት ደግሞ የተቀባባባ ስረአት የላትም ከምንም ነገር ዝሙት ያልተነካካች በተክሌል ታገባለች ያገባች የፈታች የተደፈረች በተለያዩ ምክኒያት ክብራን ያጣች በቁርባን ማግባት ትችላለች 🙏 ከዛ በተረፈ በትቢትና ለታይታ ያልሆኑትን መስሎ መታየት ትርፍ የዲቢሎስ መጫወቻ መቀሰፍት ነው የምናፈራው ። እባካቹህ ከታይታ ይልቅ ትህትናን እንላበስ እግዚአብሔር የሚድረውም በትሁታን ልብ ነው ✝️✝️✝️
@AbebaDsalegn
@AbebaDsalegn 12 дней назад
ቃለ ሒይወት ያሠማል
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@kuraz7873
@kuraz7873 Месяц назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ZelalemDesalegn-od6xq
@ZelalemDesalegn-od6xq 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MillionHailemariam
@MillionHailemariam 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@werke7967
@werke7967 Год назад
ሠላምእግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜአንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንድት ሴት ሳትፈልግ ብትደፈር እና እሷ ንስሀ ገብታ በተክሊል ማግባት ብትፈልግ ትችላለች እን ?
@user-ls2eu4xz5f
@user-ls2eu4xz5f Год назад
አችሌም
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
አትችልም ምክንያቱም ክብረ ንጽህናዋ ፈልጋም ሆነ ሳፈልግ አዴ ክብረ ንጽህናዋ ሔዷል እህቴ ❤❤❤
@yab6592
@yab6592 Год назад
ሠላማችሁ ይዛልን አባቶች ወድሞች እናቶች ህቶች ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ለኛም የሰማነውን በዝነ ልቦናችን ያሳድርብን በእውነት አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ካላስቸገርኳችሁ እዳታልፋኝ⤵⤵ ጥያቄዬ፦ ልታገባው ወይም ሊያገባት ካሰበችው ወይም ካሰባት ሴት(ወንድ) ጋር ግልኙነት የፈፀመ(የፈፀመች) በንስሀ ታጥበው በስርአተ ቁርባን ማግባት ወይም መጋባት ይችላሉ❓
@user-kk7nq5fr6d
@user-kk7nq5fr6d 11 месяцев назад
Awo
@AzebHailemariam-jo7tk
@AzebHailemariam-jo7tk 8 месяцев назад
የኔ እናት ንስሀ አባትሽን አማክሪ። እኔ እንደምትችል ነው የማውቀው።
@AlemAlemu-k2d
@AlemAlemu-k2d 2 часа назад
እኔ ተገድጄ ገና በህጳንናቴ ተደፍራለሁ ግን በግዴታ ናው እባክህ ወንደሜ እስኪ ንገረኝ
@helina6779
@helina6779 2 месяца назад
አቤቱ አንተ ጠብቀን ህግህንም አስተምረን
@MasreshaAweke
@MasreshaAweke Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@user-yw6dr5lr6q
@user-yw6dr5lr6q 2 месяца назад
አምላኬ ሃጥያቴ ይቅር በለኝ😢🙏
@AndamlakKifle-vg3ts
@AndamlakKifle-vg3ts 2 месяца назад
Enameseginalen abatachin kalehiywet yasemalin
@zenayealehegn
@zenayealehegn 2 месяца назад
Kale hiwet yasemaln
@saleamlakabebaw7181
@saleamlakabebaw7181 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤
@AbelmengstAbel
@AbelmengstAbel 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን.
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 3 месяца назад
አሜን+3❤❤❤ይቅር ይበለኝ😭😭😭
@user-uz9ej6pc8k
@user-uz9ej6pc8k 3 месяца назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤❤❤ 1.ሴት.በመጀመሪያ ፍቅርኛ እያላት ከሌላ ፍቅር ይዞት . ከመጀመሪያው ጋር ተለየች ከዚያም 2 ጋር በፍቅር ቆየች .በድጋሜ ም. ተለያየች ❤ስትለይ .3. ደሞ ከሌላ ጋር ያለ ግኑኝነት ቆየች 4 ተኛው 3 ቀን ፍቅር ያዛት. አሁን ጥያቄው ምንድነው ለሚለው ? .ከ 2 .የግብረ ስጋ ግኑኝነት ፈፅማለች😢😢 ከ 2 ደግሞ የለም ምኝታ ብቻ ነው ???አሁን በቃኝ ንስሐ ገብቼ ቆርቤ ለማግባት ፈለኩ ስትል አችይም የሚል መልስ ቢሠጣት. ምን ይሻላል????? በጣም በፀፀት ነው ያለችው መልስ ከለ አካፍሉን ስንል በትህትና እጠይቃለን. ቤተሠብ❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢?????
@TGSTTGS
@TGSTTGS 3 месяца назад
ንስሀ አባትሽን አማክሪ😢
@birhanuSisay-xz4ys
@birhanuSisay-xz4ys 2 месяца назад
ንስሀ ከገባች ይቻላል
@workneshkindalem
@workneshkindalem 2 месяца назад
አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-yf5sc5in4n
@user-yf5sc5in4n 22 дня назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@Deralove123
@Deralove123 3 месяца назад
በጥቅሉ አይቻልም ነው ውይም ይቻላል ነው ጥያቄዉን ይመልሱልን
@user-zt3op6rk4k
@user-zt3op6rk4k 3 месяца назад
አይቻልም
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 месяца назад
ኣይቻልምምም
@WagayeGebyaw
@WagayeGebyaw 2 месяца назад
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@HgfdVvvc
@HgfdVvvc Месяц назад
አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-br1gv4yz6t
@user-br1gv4yz6t 2 месяца назад
ቃለ ሂወት ያስማልን
@YordanosTasisa
@YordanosTasisa 2 месяца назад
ለአቅመ ሔዋን ውይም ለአቅመ አዳም ያልደረሰ ያልደረሰች ከሆኑስ ግለ ወሲብ ፈጸመው ተክሊል ይችላል ወይስ አይችልም?
@user-ky6nu5pk8g
@user-ky6nu5pk8g 2 месяца назад
Amen amen kibr legzaber❤❤❤
@user-cq3wn5bc9d
@user-cq3wn5bc9d 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤
@kirubel812
@kirubel812 2 месяца назад
መልስ እኮ አልሰጠኸንም ዳር ዳሩን ነው ያልከን ተክሊል ይፈቀዳል አይፈቀድም ለምን ግራ ታጋባናለህ እየተናገርክ ያለኸው እንደ ምክር ወይም ተግሳፅ ነው ከግለወሲብ በኋላ በንስሀ እና በለቅሶ በፀፀት ወደ ፈጣሪ ተመልሰን ስጋና ደሙን ተቀብለን ሀጥያታችን ካልተሻረ እየባሰብን ነው ሚሄደው ምክንያቱም በግለወሲብ ሀጥያት ንስሀ ገብቼ ካልተሻረ ወደ ዝሙት የማልሄድበት ወይም ዘማዊ የማልሆንበት ምክንያት የለም
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 месяца назад
እንዴት ይፈቀዳል ኣለ ኮ ኣይገባም ኣለ ድንግልም ኣትባልም ኣለ
@AyanewAdgo
@AyanewAdgo 3 месяца назад
Kale hiwot yasemaln
@tewodrosgetachew3100
@tewodrosgetachew3100 3 месяца назад
Kalehywet Yasemaln
@SameraSsd-db8nq
@SameraSsd-db8nq 2 месяца назад
ሠላም እንደትናችሁ እህትወንድምቼ ከይቅርታ ጋር የምታቁ ሠወች መልሡልኝ በእግዚአብሔር እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ አለ አሰናም ሥደትነኝ ግን አገር ከገባሁ በሗላ ማግባት የምፈልገዉ እኔ በተክሊል ነዉ እሡ ደግም ከዚህ በፊት ፍቅረኛ ነበረችዉ እናም በቁርባን ነዉ እሡ በቁርባን እኔ በተክሊል 😢😢😢 እንችላለን ወይንሥ አንችልም ከዚህ በፊት ግን እኔ ሥለሀይማኖት በደንብ ጠለቅ ብዬ ሳላዉቅ በአፌ የዝሙት ወሬ አዉርቻለሁ እና እኔ በተክሊል ለማግባት እችላለሁ ወይንሥ አልችልም😢😢 መልሡልኝ 😢
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 месяца назад
ንስሓ ኣባት የለሽም ዴ እህቴ ይሄ ኮ ኣባትሽ ናቸው ሚመልሱት ከግለሰው ኣትጠይቂ እሺ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 месяца назад
የኣባ ገብረኪዳን ስብከትም ስሚ
@SameraSsd-db8nq
@SameraSsd-db8nq 2 месяца назад
የኔም ጥያቄ ነዉ ዉዴ ልክእንዳንችዉ እኔም አገርነዉ ጓደኛዬ እናም እኔም በተክሊል ነዉ ማግባት የምፈልገዉ ግንእንዳችዉ ሥለሀይማኖት ሳላቅ በአፌ የዝሙት ወሬ አዉርቻለሁ ግን ሀይማኖት ምንእንደሆነ ሳዉቅ ትቼ ሀይማኖቴን እየተከታተልኩኝ ነዉ ይመሥገነዉ እሥቲ የምታቁ መልሡልኝ😢😢😢እችላለሁ አልችልም በተክሊል
@WondimagegnDebelike
@WondimagegnDebelike 2 месяца назад
አሜን መምህር!!! እናመሰግናለን ❤
@MihiretHmariyam
@MihiretHmariyam 2 месяца назад
Andi xiyaqe aleny ahu yihen ngar fatsme nisiha sigabaa ( gle wasib) fastmilaw (yazmut haxiyat)sarichalw naw yamilaw
@GjufttTuugfy
@GjufttTuugfy 4 месяца назад
ሠላም እንዴትናችሁ የኔንም ጥያቄዬን መልሱልኝ😢😢 ጓደኛ ነበረኝ አብረን እንደምንዘልቅ ተነጋገርን በቤተክርስቲያን ፊት የሡ ከአንድ ጓደኛው እኔ ከአንድ ጓደኛዬጋር በመሆን የሌላ እንዳትሆኚብኝ አለ እኔም እንደዚያው እና ቀለበት አሠረልኝ ብዙም ቀን አልተቀመጥሁ እኔ ስደትን አሠብሁ የምትሔጂብኝ ከሆነ አድርገን ነው የምትሔጂው አለ ከዚያ ተገናኘን ማለት ነው እኔ ታዲያ ባደረግን በነጋታው ወደ ስደት ጉዞጀመርሁ😢😢😢 እና ልጁ ዲያቆን ነው መቀደስ ይችላል ወይስ አይችልም በጣም ስለጨነቀኝ ነው😢 ለወደፊት አብረን እንደምንኖር ግን ባለሙሉ ተስፋ አለኝ አና የልጅቱ ከበደኝ ቤተክርስቲያን ውስጥ እየገባ ማገልገል ይችል እንደሆነ መልሠልኝ😢🙏
@user-yw5vi2zl8q
@user-yw5vi2zl8q 4 месяца назад
በፍፁም ማገልገል አይችልም ግን አሁን ላይ ያሉ ዳቆናቶች በጣም ከባዶች ናቸው እኔም ከስደት ስመለስ የሆነ ዳቆን ተዋወኩ ወንድሜ ዳቆን ሰለነበረ ከሱጋር አይቱኝ ስልኬን ወስዶ ማውራት ጀመርን ለ2ወር ኢትዮጵያ በነበርሁበት ስአት እኔም ምኞቴ ዳቆን ማግባት ሰለነበር ደስ ብሎኝ ቀረብኩት ግን በስተመጨረሻ አብረን እንደር አለኝ በጣም ደነገጥሁ አዘንኩ ከኔጋር አድርህ ልታገለግል ነው አልኩት ምን ችግር አለው ሁሉም የሚያደርገው ነው አለኝ እኔ ግን ብሞት አላደርገውም ብዬ በዛ ምክንያት ተለያይተን መጣው
@GjufttTuugfy
@GjufttTuugfy 4 месяца назад
@@user-yw5vi2zl8q ያንቺስ ይሻላል መሠለኝ የኔ ነው እንጂ አይይይይይይ 😭😭
@axumawittsion-ru3lr
@axumawittsion-ru3lr 3 месяца назад
በፍጹም ኣይችልም
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 2 месяца назад
​@user-yw5vi2zl8q በጣም ያሳዝናል😭
@user-zy4sq7fp2i
@user-zy4sq7fp2i Месяц назад
😢
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህዎት የሰመልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@cheremoms9888
@cheremoms9888 7 месяцев назад
ሠላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ዲያቆን ሆኖ ቢፈፅምስ
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 9 месяцев назад
አናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asutashome
@asutashome 3 месяца назад
ቃል ያሰማልን ዎድሜ ❤️🤲
@user-jw1fo6zq7x
@user-jw1fo6zq7x 10 месяцев назад
አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን
@user-bj2gr7yh5i
@user-bj2gr7yh5i 2 месяца назад
kale hewot yasemaln❤❤❤
@ssss3486
@ssss3486 2 месяца назад
ኣቤቱ ይቅር በለኝ ፈጣሬ😢😢
@Adg-ud3oc
@Adg-ud3oc 2 месяца назад
ቃለሂወት ያሠማልን
@user-ho5jb4sm4q
@user-ho5jb4sm4q Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@DemissieMinda-sc8le
@DemissieMinda-sc8le 2 месяца назад
Eshii video ketmelketkus bezi menged magebat echlalw bemaryam melslegn pls
@YanetBehailu-hp5be
@YanetBehailu-hp5be 2 месяца назад
አንዲት ሴት ግንኙነት ሳታደርግ ድንግልናዋን ብታጣ በተክሊል ማግባት ትችል ይሆን??
@user-fk6mi8yr9k
@user-fk6mi8yr9k 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤
@ErmiyasDenekew
@ErmiyasDenekew 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@edlwtejima9888
@edlwtejima9888 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን፫
@BezaBelay-ve5pn
@BezaBelay-ve5pn 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@MesiMeri-if3ck
@MesiMeri-if3ck 2 месяца назад
Wendem tesasemo tekelil magebat yechalale
@user-rd9kk1kr3o
@user-rd9kk1kr3o 10 месяцев назад
kesinodos gar tesmamu atwesnu laba gebre kidan bitteyqus tru neber
@SAMARELKHOURY-zw1si
@SAMARELKHOURY-zw1si 3 месяца назад
አሜን ❤❤❤❤❤
@AdisuAsnak
@AdisuAsnak Месяц назад
አመሠግናለሁ
Далее
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 152 тыс.
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
Просмотров 3,9 млн