Тёмный
No video :(

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ|| ከተዋሕዶ ልጆች የተላከ 

Adebabay Media
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 186 тыс.
50% 1

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ|| ከተዋሕዶ ልጆች የተላከ
#eotctv ,#EOTC

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 357   
@martha8315
@martha8315 Год назад
ይህን የፃፈው ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን(ዘመንሽን) ይባርክላችሁ :: በቃ ድምፅ ነው የሆናችሁኝ እፎይ እፎይ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሃሌሎያ 🍀🌼🌺
@asratwel
@asratwel Год назад
@YonatanY-hb4ts
@YonatanY-hb4ts 11 месяцев назад
​@@asratwel.ቅወትርትዩኢኢኦፕቅወርትዩፕኣስድፍፍህግጅህጅክልዝጽችቭንብንም😢😮 0:38
@getahunmeseganaw5962
@getahunmeseganaw5962 5 месяцев назад
😢
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 Год назад
የፈጣሪ ያለህ ለካ ሁላችንም አንዳንድ ግዜ እንመሳሰላለን የእኔን ጭንቅላት አንብባችሁ የጻፋችሁልን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ። ልብን በሚያይናና በእርጋታ ያነበብሽልኝ ውዷ እህቴ ውል ህይወት ያሰማሽ ።
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏እውቀት ያዘለ ግልፅ ደብዳቤ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ። ለታሪክ መቀመጥ ያለበት ነው ለሞቱ አባቶች ለወጣቶች ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ፅናቱን ይስጥልን እግዜአቤሔር አሜን ፫🙏🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭😭😭
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
ይህን መልክት የጻፈውም ,+ የምታንበውንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏♥️♥️
@tgjimma
@tgjimma Год назад
ሁሌም ከእውነት ጎን እንቁም አምላክ ይታደገናል
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 Год назад
ቆንጆ መልእክት ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aselefechme
@aselefechme Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@addisbezu8945
@addisbezu8945 Год назад
አምላካችን እግዚአብሔር ለሚወዳት እናቱ እስራት አድርጎ የሰጣት ኢትዮጵያን አገራችን ተዋህዶ ሃይማኖታችን አትከፍፈልም:: ይህንን ጹሁፍ ያዘጋጃችሁ ወንድም (እህት) ክብር ይገባችኃል እናመሰግናለን !
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Год назад
እጅግ በጣም አናመሰግናለን። ይህ ተሰንዶ የሚቀመጥ የወቅቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ድምጽ ነወ።
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 Год назад
አስጀምሮ ላስጨረሰን አምላክ ምስጋና ይድረሰው! በጣም ድንቅ መልእክት ነው። በርቱ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ትቀጥላለች! የሰማእታቱን ነፍስ በገነት ያኑርልን! አሜን።
@user-pl2tk1jl7m
@user-pl2tk1jl7m Год назад
የኛ እንቁዎች እንዲህ ነው ሀገሩን የሚጠብቅ ወጣት ክበሩልን አ/ር ይባርካችሁ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 5 месяцев назад
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት አንጀቴን ቅቤ አጠጣሽኝ አየ እዉነት ታሪክ የለሽ አተላ የብልፅግና ሳይሆን የብልግና የአህያ ጥርቅም መንግስት እግዚአብሔር አጥፍቶ ያሳየን
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Год назад
ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ😘😘😘💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏🙏🙏💪💪💪አረነገርሽልኝ
@robidemissie3642
@robidemissie3642 5 месяцев назад
ተመሰገን ጌታዬ! ትንሽም ቢሆን የውስጤን መድበን ቀለል አድርጎልኛል ይህ ደብዳቤ, ቃለህዎት ያሰማለኝ!
@andinatworku78
@andinatworku78 5 месяцев назад
እግዝያብሔር ቀን አለው ሁሉ ነገር በሱ ፍቃድ ይሁን አሜን
@emebetmelesa9443
@emebetmelesa9443 Год назад
ይህ የጻፉ እጆች ይመስገኑ
@tegstmengstu9105
@tegstmengstu9105 Год назад
ግልፅ ደብዳቤ ነዉ በእዉነት አርሬ ተቃጥየ በምን ቃል እንደምገልፀዉ ስሰርዝ ስደልዝ ነበር መግለጫዉን እንደሰማሁ አንጀት አርስ ነዉ እፎይ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ክብር ምስጋና ይሁን ለመዳህኒያለም
@weynshetshibru5545
@weynshetshibru5545 Год назад
አንጀቴን ያራሠው ደብዳቤ እግዚያአብሄር ይባርክ
@fikirtiemengistie7672
@fikirtiemengistie7672 Год назад
አራት አመት ሙሉ ሣንቀላፋ ኖሬ እሾሁ የአይኔን ብሌን ሲወጋኝ ከእንቅልፊ ነቃሁ።
@joy-ye5nr
@joy-ye5nr Год назад
Its not too late
@Zee-uj6mf
@Zee-uj6mf Год назад
እኔም ለጥ ብዬ ብን ስል እንደገና አይኔን ሊከድኑ ያስባሉ ነቄ ብለናል
@hailuabebe999
@hailuabebe999 Год назад
እግዚአብሔር እውነት ያናግራችሁ እፁብ ድንቅ መልእክት ነው ተንትናችሁ ወንጀሉን በጭጨዋ እገላለፅ በመግለፃችሁ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 Год назад
ቃል የለኝም የሚገርም አባባል 🙏🙏🙏
@teferrahailu9528
@teferrahailu9528 Год назад
በጣም ግሩም ሐቁን የያዘ ደብዳቤ ነው አምላክ ይባርካችሁ! ለአገራችን ለ ኢትዮጵያም ሰላሙን ይስጥልን!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
አዎ አንድ ነን አንከፋፈልምም 🙏♥️ ከኛ ጋር ያለው ከነሱ ይበልጣል !!! ድል ለተዋህዶ 🙏
@mistirt1132
@mistirt1132 Год назад
Thank you for this well written open letter. May God be with us🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@zerihunmeskerem386
@zerihunmeskerem386 Год назад
@Mistir T. 👋 Exactly! Amen to that! Truth always prevails!
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 Год назад
ፈጣሪ ይባርክሽ
@abebazewdie7705
@abebazewdie7705 Год назад
አቤት እንዴት ደስ ይላል የልቤን በቃ የውስጤን ነው የፃፍሽልን/የጻፍክልን/ ይሔን ለመጻፍ፣ለማወቅ እራሱ መሰጠትን እውቀትን የሚጠይቅ ነው ተባረኩ ድምጽ ስለሆናችሁን እናመሰግናለን፡፡
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሰጥልን በጣም ነው የምናመሠግነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ክርስቶስ በደሙ የመሠራትን ማንም አያፈርሳትም ።ይህ የሁላችንም አሳቡ ነው የፃፌው ቡቻ አደለም ።
@addisababa147
@addisababa147 Год назад
እጅግ ግሩም መልእክት ነው እናመሰግናለን:
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 5 месяцев назад
የሚገርም መልእክት ነው ይህናት ተዋህዶ የቃል አግባቢ እውነተኛ ሰውነት ያላት ሀይማኖት ይህቺ ናት መንግስታች እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
@elsa4
@elsa4 5 месяцев назад
የኔ አፍ ቁርጥ ይበልልሸ፣፣የልቤን ነው ያልሸው፣፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣፣ እግዚአብሔር ሀገራችንን ፣ ሕዝቦቾን ፣ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን፣፣
@wondwosenkuru5995
@wondwosenkuru5995 Год назад
ቅለህይወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ልዩ እውነት ትክክል ነው ሰውየው ያልታደለ ነው እንዲህ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሲበጠብጥ የዳንኤል ዝምታ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 Год назад
በመጨረሻም ለጠቅላይ/ሚሩ ሱሪዬን በአንገቴ አውቁልኝ አይበሉ በይልኝ! መልካም መልዕክት ነው እናመሰግናለን!!!
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 6 месяцев назад
ለጠቅላዩ እግዚያብሄር አምላክ ልቦና ይሰጠዉ
@alemayhubeshah8170
@alemayhubeshah8170 5 месяцев назад
ምልከም አሳብ ነውና ቃልሕዬወት ያስሚልን
@hkeesam4008
@hkeesam4008 Год назад
ቃል የለኝም በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በእውነት ለዚህ ለአሪዮስ ክሀዲ አድረስለት መቻም አይስማ ይህ ድድብ መድሀኒያለም ያሣው ☝️
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በትክክል በአዋቂ የተጻፈ ጹሁፍ የሁላችን አንደበት ነው እድሜ ይስጥልን አደባባይ ሚዲያ
@mimika3465
@mimika3465 Год назад
well-written letter. Thank you!!! Truth always prevails
@user-ob3gz7hf5b
@user-ob3gz7hf5b 5 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🤲ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ❤❤❤
@user-eb6to7ex3u
@user-eb6to7ex3u 5 месяцев назад
እግዚአብሔረ፡በቸርነቱ፡ይጠብቅልን፡፡የሁላችንም፡ቃል፡ነው፡እግዚአብሔር፡ያኑርን፡ጤና፡ዕድሜ፡ይስጥልን፡፡
@abebezerefa3388
@abebezerefa3388 Год назад
አዉነት በጣም እናመሰግናለን ይህንን መለክት ለመጻፍ የተንሳሳችሁ የጻፈችሁ ሁሉ እግዚያብሄር ይባርካችሁ፡፡
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 Год назад
የዚህ ፅሁፍ አቅራቢና ፅሃፊ እንዲሁም ሚዲያውን ከልብ እናመሰግናለን ችግሩን ማወቅ የመፍትሄው ግማሽ አካል ነው እንዲሉ መላው ኦርቶዶክሳዊ እና አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ባንድነት በመሆን ትግሉን በመደገፍና የአጋርነት ስሜቱን ከዳር እስከዳር እየገለፀ እቺን የሀገር ባለውለታ የሆነችውን ቤተክርስቲያን እንዳትናወጥ አገር አፍራሽ የሆኑትን እየታገለ ይገኛል ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ሃገር ናትና በቅርብም የቤተክርስቲያናችንንና የሃገራችንን ትንሳኤ እንደምናይ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ህዝባችንንና ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@eteneshtefera2582
@eteneshtefera2582 Год назад
Thank you ♥️🙏♥️🙏
@adanechtekle7636
@adanechtekle7636 Год назад
ይህን ፅሁፍ የፃፋችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ እመብርሃን መንገዳችሁን ቀና ታድርግላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ በቤቷ ታጽናችሁ
@zemenaytadesse7708
@zemenaytadesse7708 Год назад
yene konjo egziabher yibarkish
@felekechwoldehana9686
@felekechwoldehana9686 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!! እሰይ ኦርቶዶክሳውያን እሰይ እሰይ!!!
@haimanottube
@haimanottube Год назад
ይህን መልእክት የጻፋችሁልና አደባባዮችን ከልብ እናመሰግናለን አደባባይ ሁሌም ለእውነት የቆመ ሚዲያ ነው!!!
@ethio8774
@ethio8774 Год назад
አደባባዬች እውነተኛ የኢትዮጵያ እነ የኦርቶዶክስ ልጆች መሆነቹህን በተግባር አስመሰከራቹህ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@user-zl6gf6ek4o
@user-zl6gf6ek4o Год назад
አንድ ሲኖዶስ፣አንድ ፓትሪያሪክ፣ አንድ መንበር
@girmajimma4101
@girmajimma4101 Год назад
እጀግ በጣሞ የተቀደሰ ሀሳብ ስለሆነ አመሰግናለሁ። በርቺ።
@hananHanan-cv4bd
@hananHanan-cv4bd Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@madreshuwoldemanuelalemu3617
እግዚአብሔር መልካም ነው እሄንን ያመጣው እኛን የተዋህዶን ልጆች አንድ አርጎ በቤተመቅደሱ ሊሰበስበን ነው
@ephremdigafie3315
@ephremdigafie3315 Год назад
Betam Des Yelal! The content as well as the presentation! The truth!! Thank you!
@zerhunlanta1954
@zerhunlanta1954 5 месяцев назад
የሰውዬውን ቀጣፊነት በደንብ የገለፀ ፁሑፍ ነው ፈጣሪ ያንሳው
@fekerte
@fekerte Год назад
መንግሥትና ፓለቲካ በተለይ ዘረኛ ፅንፈኛ (አርዮሳዊያን) የሆነውን መንግሥት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ጭምብላችንን የሚያወልቅ ሰር ነቀል የሆነ ጽሁፍ ነው። አደባባይ ሚዲያ በጣም እናመሠግናለን። አንባቢዋንም እናመሰግናለን። ክበሩልን🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️
@EtetuYimer
@EtetuYimer Год назад
የአደባባይ ሚዲያ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እንወዳችዄለን ።
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 11 месяцев назад
ቃል የለኝም። ይህንን ቀጣፊ አረመኔ ከሃዲን በሚገልፀው መልኩ የተፃፈ ድንቅ ፅሁፍ!!!
@teshaywoldegiorgisemom5615
@teshaywoldegiorgisemom5615 Год назад
God bless you
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይህን የጸፈው የጻፈቸው አምላክ በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለካ የቤተክርስቲያን መመሪያ የሚጠባበቅ አለ
@yelmag2511
@yelmag2511 Год назад
ድንቅ ፡ እውነት ፡ እግዚአብሔር አንደበትሽን ፡ ይባርከው። 🟩🟨🟥
@yhhih3709
@yhhih3709 Год назад
አንባቢዋ፣፣፣፣፣ተባረኪ፣፣አለህዪሰጥሺ
@meseretayalew1996
@meseretayalew1996 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ህታችን 🙏🙏🙏
@zuriyashseifeyared1897
@zuriyashseifeyared1897 Год назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN yihen seytan sew wudiketun yakrblin AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 Год назад
በእውነት እህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🕯🕯 ግራ ተጋብተው ሰወችን ግራ ለሚያጋቡ ልቡና ይስጣቸው 🕯
@user-ov9te8gy3q
@user-ov9te8gy3q Год назад
በሐይማኖት ስም ክቡር ሆይ እያለች የምትሳደብን ባለጌ ቃለሕይወት ያሰማልን አላችኇት ለመሆኑ የትኛው ወንጌል ነው ስድብ ያስተማራችሁ ወይ ነፃነት ሕውሃት ቢያገኝሽ ኖሮ አንቺንም ፀሃፊውን ምላሳችሁ ላይ ውሃ በጠርሙስ አስሮ ምላሳችሁ እንዲጎለጎል ነበር ግን ነፃነት ለማይገባቸው ተስጥቶ ይህ ሆነ ይሄ ነገር እንዲህ አይቀጥልም ነገር ሲቀየር ደግሞ ጭንብላችሁን አውልቃችሁ ብቅ ትላላችሁ እግዚኦ እግዚኦ
@user-ov9te8gy3q
@user-ov9te8gy3q Год назад
በሐይማኖት ስም ክቡር ሆይ እያለች የምትሳደብን ባለጌ ቃለሕይወት ያሰማልን አላችኇት ለመሆኑ የትኛው ወንጌል ነው ስድብ ያስተማራችሁ ወይ ነፃነት ሕውሃት ቢያገኝሽ ኖሮ አንቺንም ፀሃፊውን ምላሳችሁ ላይ ውሃ በጠርሙስ አስሮ ምላሳችሁ እንዲጎለጎል ነበር የሚያደርገው ግን ነፃነት ለማይገባቸው ተስጥቶ ይህ ሆነ ይሄ ነገር እንዲህ አይቀጥልም ነገር ሲቀየር ደግሞ ጭንብላችሁን አውልቃችሁ ብቅ ትላላችሁ እግዚኦ እግዚኦ
@senaitgizaw3942
@senaitgizaw3942 Год назад
ፃፊውም አባቢውም ከልብ እናመሰግናለን በእውነት እስከዛሬ እደዚህ ልክ ልኩ ሀቁ ቢነረውገ እዚህ አትደፈርም ነበር ቤተክአስትያ አሁንም ሁሉንም እሱ ያቃል ለሱ እተውለት ፍራጅ ነውና
@teferabekele8549
@teferabekele8549 Год назад
It a fantastic open message to pm.
@tamralech7068
@tamralech7068 Год назад
እዴት ደስ እዳለኝ ዘመናችሁ ይብዛ
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 Год назад
ዋው ዋውዋው ይህንየጽፈሰው እጅህ ( )ሽ ይባረክ አምሮህ( ) ሽ ብሩህይሁን በበለጠ::
@hassabuyetayew2886
@hassabuyetayew2886 Год назад
ወገን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅጉን በህውቀት የተጠበቡ ሊቃውት እንዳሏት መገዘብ ያስፈልጋል ምክንያቱም ምድራዊውን አይደለም ሰማያወመውን ማስጥር በጥበበ ጸሎት ያውቃሉ።ለማንኛውም ግን አጥፊዋችን ይመክራሉ አንጂ አይራገሙም ምክንያቱም ዳኝነቱን ለባለቤቱ ይተዋሉእና።እግዞ ማእርነ እንበል!12ጊዜ አንዲሁም በእንተ ማርያም ማህርነከሰርስቶስ 12ጊዜ በማለት መልሱን ከሠራዊት አምላካችን በትግስት እንጠብቅ።ሳይጨልም አይነጋምእና ሠላም።
@hirutarga4704
@hirutarga4704 5 месяцев назад
እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያስማልንበጣም እናመሰግናለን አዎ ድምዕ ነን
@JamilaGuraga
@JamilaGuraga Год назад
Ethiopia tashnfalch Ethiopia Allah blessings us 🙏🏽 ✊✊
@yesemworkshiferaw5927
@yesemworkshiferaw5927 Год назад
እጃችሁና አይምሮአችሁ ይባረክ ትክክል ነው
@ghenetpope9346
@ghenetpope9346 Год назад
God bless 🙌 🙏 ❤️ 💖
@zinashlakew2866
@zinashlakew2866 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ እንደይቅርታህ ብዛት ይቅር በለን እኛ በደላችን በዝቶል ኪራራሶ
@hirutlema6964
@hirutlema6964 Год назад
እውነት ይሰሙት ይሆን እባካቹን የምትችሉትን አርጋቹ አብይ ጋር እና መሰሎቹ ጋር አንዲደርስ አርጉ ሚዲያዎች ያላቺ! ይህ የአምሮ ደሐ! ተባረኩ ይህን የጻፋቹ ቃለሂወት ያሰማልን💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 ልቤን ነው ያረካቹኝ
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 5 месяцев назад
እግዘዛብሄር ይባርካችሁ
@destadestaa3071
@destadestaa3071 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክሽ ነገርሽልን ግን የሚሰማ አምሮ ሲኖር አይደል
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Год назад
ቄስስ በእርሰዎ ስር የሚተዳደረዉ አደባባይ ሚዲያ ግልጽ ያለ የማያወላዉለዉን የቤተክርሰቴያኒቱን አቋም የምዕመናኑን ጥያቄ ከሰዉ ሳይሆን ከመንፈስ ቅዱስ የተፃፈ በመሰለ መልኩ ሰለ አቀረባችሁልን ምስጋናዬ ጥልቅ ነዉ እስቲ ለተላከዉ ደብዳቤ ሊያረጋጋን የሚችል እና ለችግሩም መፍትሔ የሚያሰጥ እንዲሆንልን ልባዊ ምኞቴ ነዉ ለፃሐፊዉም ለአንባቢዉም ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 Год назад
አቤቱ ሕሊናየ ጥያቄ ያደረጋቸውን ሁሉ ከዚህ ውስጥ አገኘኋቸው ፤ ግን እውነትን ላለመስማት አስቀድመው ለተዘጉ ጀሮዎች ይህ መልዕክት መላኩን ሳስብ ያመኛል ❤️‍🔥ነገር ግን እግዚአብሔር በመረጣቸሁ እህቶች/ወንድሞች ላይ አድሮ የሚሰማ ባይኖርም እውነት እየተናረ ነው ፤ ልፋታችሁን አምላክ ፍሬ ይሰካበት በርቱልን +++ የቅዱስ ጳውሎስን ሕሊና የለወጠ አምላክ ሁሌም ድንቅ ሥራን ይሠራል አይዘገይም🙏
@asnakech7666
@asnakech7666 Год назад
እጃችሁን ቁርጥማት አይንካው አደባባዮች❤
@hiwottefera9478
@hiwottefera9478 Год назад
ምስጋና ለመልአከ ኤዶም ቀሲስ ዶ/ር ኤፍሬም እሸቴ እና ለዝግጅት ክፍሉ ሰራተኞች በሙሉ ተባረኩ ።
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 6 месяцев назад
ተባረክልኝ በጣም ጥሩ መልእክት ነው
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 5 месяцев назад
አምላካችን. እንደሀጤታችን. ብዛትሳይሆ. እንዳንተቸርነት. ከፊታችን. የተደነቀረብንን. ችግሩሉ. አታቀዋለህ. ከሁሉነገርጠብቀን. እማይበጀንን. አሰግድልን. አገራችንጠብቅልን. ይንፁሁፍ. የፃፈዉን. ፈጣሪ. ይባርክልን
@saraethiopia7362
@saraethiopia7362 Год назад
በትክክል❤🖐
@samuela.7383
@samuela.7383 Год назад
Ethio 360 has told us not to trust Abiy for more than 2 years. They explained all the reasons but many insulted them. Now people understand and they have more than half a million subscribers.
@zerihunmeskerem386
@zerihunmeskerem386 Год назад
@Samuel A. 👋You are absolutely right! Truth always prevails!l
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
Enesum tikit ewunet bizu wushet tenagari teb chariwech nachew!
@abeba2241
@abeba2241 Год назад
ዉስጤ ያለዉን ሐሳብ የፃፍክ ወይም የፃፍሽዉና ያነበብሽዉ እንስት ከልብ አመሰግናለሁ ❤
@woinbelaineh7591
@woinbelaineh7591 Год назад
Egziabher amlak esu yemeretewun yamtaln
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
What is happening in our church opened our eyes! No more convince and confuse!!!
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 Год назад
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ። መድሃኒቱንም በቅርቡ ይልክልናል አምናለሁ ።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
Political parties should start uniting challenge him for the next election!!!
@yohannesabraham7472
@yohannesabraham7472 Год назад
Absolutely right!! I guss it is time for the immature prime minuster not only to publicly appologise and Resign immideatly but also pay the prize...
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho Год назад
Yes , He should resign as soon as possible.
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Год назад
Aefy kuert yeblkshe,ejshe yebarek 🙏🤙
@anileywodajo4579
@anileywodajo4579 Год назад
እውነትኛ ድምጽ ነው የኾናችኹን ተባረኩ እውነቱን ነግራችኹታል ከገባው።
@menberbayuhbayuh180
@menberbayuhbayuh180 Год назад
በምህረቱ ይማረን
@solomoncherenet6970
@solomoncherenet6970 Год назад
ቃል እና ቃል ኪዳን ያላትን ሀገረ እግዚአብሔር እንዲህ በቀላሉ ማፍረስ አይቻልም
@user-tm8xg3zl1u
@user-tm8xg3zl1u 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@abebahagos5208
@abebahagos5208 Год назад
Yehn tsehuf yetsafe eje yebarek. Amen. Ene ye Tewahdo leje mehonen ejigun des allegn. Lejochachen endih bebereket temoltew haymanotachewn metebek, erkusun mawegez, kidusun mekedes wow yemiasegn be eweket yetemola besel tsehu melaw Orthodox asdestual.
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Год назад
እግዚአብሔር "ኢትዮጵያን" አይተዋትም።ከወላጂ አባቱ ወያኔ 10እጂ የፈጠነው ይሁዳ።
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 Год назад
ቃል ለምድር ቃል ለሰማይ
@emnetbelete4112
@emnetbelete4112 Год назад
እግዚኣብሔር ይባርክሽ። የሰውየውን ከንቱነት በግልጽ ኣስቀመጥሽው።
@sarabekele3347
@sarabekele3347 Год назад
ድንቅ እውነትን በጥሩ ሂኔታ የገለፀ።
@Health-Lessons
@Health-Lessons Год назад
🙏🙏🙏
@lilimillion8217
@lilimillion8217 Год назад
This is it clear and clear .......
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 4 месяца назад
በጣም የሚያስደስት ንግግር ልክነው እግዛብሔር ቤተክርስቲያንን የሚደፍር ጌታ ቀድሞ ስራውን ይስራ ፀሎታችንን ይስማ
Далее
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 547 тыс.