Тёмный

ግማሽ ሚልየን የሚሸጠው ወፍ በኢትዮጵያ @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 103 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Опубликовано:

 

17 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@neimaosman2656
@neimaosman2656 3 дня назад
ፓሮት ቁርአን ይቀራል ልጅ ይጠብቃል ያጫውታል ምርጥ የጊቢ ዘበኛም ነው
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 17 дней назад
ከኛ ቤት አለ የሚወራዉ ጧት አሠላሙአለኩም ይላል እምናወራዉን ሁሉ ያወራል
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 15 дней назад
ሡብሀን አላህ ይገርማል
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 14 дней назад
እኔም ጋ አለ ይስቃል ባባ ማማ ሰላም አለይኩም ይላል
@samsamsun367
@samsamsun367 7 дней назад
​@lubabamohmmed4324 የሆነ ስራ የቀን ስራ ገብቼ ሁሉም ተኝተዋል ያኑራ ንወይር ትላለች ናአም ማማ ብዬ ስሄድ ማንም የለም በጣም እፈራለሁ
@mirtenash5256
@mirtenash5256 5 дней назад
አዎ እኔም ​@@samsamsun367
@workwork6375
@workwork6375 4 дня назад
enem gar alech hulunm taweralech tanash ehite...
@tersite858
@tersite858 14 дней назад
በጣም ትገርማለህ አጋነንከው እኔ ያለሁበት ሀገር እንኳን የመጨረሻ ውዱ 750 ዮሮ ነው ርግብ ደግሞ ከአምስት እስከ 25 ነው
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 15 дней назад
ይገርማል:ወፍይሔንያክል:ከተሸጠማ:አገርገብቼላርባ:እዚበሙቀትና:ከማዳምጋር:ከምቃጠል:ይሻለኛል:ላርባዴ
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 12 дней назад
ባህሬን የጓደኛ ቤት ነበረ አረብ አግብታ እና አንድ ቀን እናቷ ሞተው ተሰብስበን ጓደኛሞች ሄደን ልናረዳት ነግረናት ስናለቅስ እሱም አብሮን እሪ አለ የመጨረሻ ነበር የደነገጥኩት
@Siidona
@Siidona День назад
😂
@user-zh5il8vw8j
@user-zh5il8vw8j 17 дней назад
የውነት ይገረማል
@Habesha_RandomVibes
@Habesha_RandomVibes 15 дней назад
Amazing birds.
@fghhhytre415
@fghhhytre415 4 дня назад
Madame Bate Asemarerawegni Ale Kusacawe Megebe Masetatetu Weha Adada Eyarasahu Wehana Megebe Eyarsahu Ehi
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 16 дней назад
ዋጋቸው ኣሳቀኝ ለምን መሬት ኣንገዛበትም😅
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 15 дней назад
ክክክውነትም:መረት
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 17 дней назад
Subhan Allah yegeremale welllahi
@tinaethio3885
@tinaethio3885 17 дней назад
ሞልተዋል በአርብ ሀገር ግን በጣም ተወደደ ግን ሆ ኧረ የሌለ ጣራ ነቀለ እኔ ከሰዎቸ ገዝተዋል የአንተ የበሬ ዋጋ ነው ኧረ ዝም በል አንተ ከሌላ ሀገር አታወዳድር
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 часа назад
wow❤❤❤
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 12 дней назад
Amazing
@user-qh3mg9un3n
@user-qh3mg9un3n 17 дней назад
Subahan Allha yekarmale
@workwork6375
@workwork6375 4 дня назад
ewnet new
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 15 дней назад
ዱባይ ሁለት ሽ ድርሐም ነው እኔ ስተኛ እነሱ የጠሩኝ እየመሰለኝ ስንቴ ያስነሳኛል ኡኡኡ የእቃ ጠር ነው😂😂😂
@kamiletube3956
@kamiletube3956 16 дней назад
አረቦቹቤት አሉ ግን እኛገር ዋጋው ተለየብኝ?
@MarrySharou
@MarrySharou 17 дней назад
ወይ ጉዴ ሰው ስራአቱን ባጣበት ዘመን ወፍ ክክክክ ግሩም ነው
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 17 дней назад
Ennenemergebochen Arebalhu❤fromeGermany
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n День назад
በጣም ይገርማል ይሕን ያሕል ብር ተገዝቶ ይሞታል ግን
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 3 дня назад
Eer akatar new seratgna yeserawun sir yakatirali
@neimaosman2656
@neimaosman2656 3 дня назад
እርግብ በባህሪያቸው ሰውኛ ባህሪ የተላበሱ ናቸው በጋብቻ በልጅ አስተዳደግ ቤታቸውን ሲሰሩ መተሳሰባቸው ሴቷ እንቁላል መጣያ ጊዜ ሲደርስ እንክብካቤው አንድ ለአንድ መወሰናቸው በጣም የሚገርመው ደግሞ ባልወይም ሚስት ቢሞት አያገቡም በጣም ያዝናሉ እንቁላል የሚጥሉት ሁለት ነው ሲፈለፈል አንድ ሴት አንድ ወንድ ነው እርግቦች አኩራፊናቸው እንቁላላቸውን ወይም ፈልፍለው ጫጩታቸውን በእጅ ሲነካ ካዩ ተመልሰው አይገቡም
@Siidona
@Siidona День назад
😮😊❤
@eliashailemichael4814
@eliashailemichael4814 11 дней назад
They are expected to be purchased not by poor rather by rich, so their price might be cheap for rich individuals.
@user-ll9gp2qs6j
@user-ll9gp2qs6j День назад
ምን ብርቅ ነው ይሄ እኔ እቆርፋዬ ስአቴ ሲደርስ ጀሚላ ጉሚ ጉሚ እያለ እንዴት ደሜን እንደሚያፈላው😅😅😅
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 3 дня назад
ጅግራው ስንት እንደሆ በምን አውቃለሁ
@sewasew1621
@sewasew1621 17 дней назад
ወይ ድፍረት
@zainabyzz
@zainabyzz 15 дней назад
ወይኔ ሲገርም😂😂😂😂❤❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 17 дней назад
በስማምየትአገኝውዘሩን
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 10 дней назад
ታምርነው
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 16 дней назад
ክፍለሀገር አለ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 17 дней назад
አረ ፓሮት Help me … እያለ ፖሊስ አስጠርቷል 😳😂😂😂 ሆሆ .... ተጠንቀቅ... እማይለው የለም ....
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 дней назад
ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ከሆነም ለምን ደህና ቦታ ፈልገህ እንደ ሾው ብትከፍት ካለህ ታይለት ጋር መሸጡም ታክሎበት ጥሩ ቢዝነስ ይሆናል።ለአገርም ጥሩ ነው ልክ ሀረር ላይ እንደተጀመረው የጅብ ሾው
@GiasBd-df5jp
@GiasBd-df5jp 6 дней назад
500🎉🎉🎉
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 16 дней назад
ማይመጣ ጉድ የለም አለ ያረጋል
@semiramohaned
@semiramohaned 12 дней назад
እኔ ሳዉድ በነበርኩበት ሰዓት አለ እና ሲጠራኝ እነሱ መስለዉኝ ቶሎ ተንደርድሬ ስወርድ ነይ ነይ ይለኛል እና በጣም ይስቃል በጣም እናደድ ነበረ ሳየው ትዝ አለኝ ስራዬ ሁሉ ክክክክክክ በቀን ስንት ጊዜ ከ 3ኛ 1ኛ ፎቅ እንዴምወርድ አይይይይ
@workwork6375
@workwork6375 4 дня назад
enem tiz alengn
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp 2 дня назад
😂😂😂😂😂
@user-zy7te2bv1b
@user-zy7te2bv1b 14 дней назад
Yena fonka parotu legzaleshe?❤❤❤❤❤
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 3 дня назад
እረ ጥንቸል ስንት ነው
@akileakile3263
@akileakile3263 12 дней назад
ኣረ በናታቹ ኣይገናኝም እንጂ ባለሁበት ኣገር በጣም ርካሽ ነው $10,000 ምን ኣይነት ቀልድ ነው
@natnaelalem270
@natnaelalem270 14 дней назад
የደላው ሙቅ ያኝካል የባላል
@zerget5938
@zerget5938 15 дней назад
Bimotebeh asebewale?!
@hannujonur1095
@hannujonur1095 10 дней назад
የበቀቀን መደበኛ ምግብ ሱፍ ነው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 16 дней назад
ዋጋው በስመአብ
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 10 дней назад
በናታችሁይህንሁሉብርአውጥታችሁእችንወፍየምትገዙእኔየቤትኪራይላይ21አመትሆነኝግዙናስጡኝለአንድወፍእንዃታወጡየለእንዴእውነቴንነው3ልጆችይዤበድህነትውስጥነውያለሁትእርዱኝስልኬንላስቀምጥላችሁሚገርምነው
@hannujonur1095
@hannujonur1095 10 дней назад
አማርኛ ይከብዳቸዋል ለበቀቀን ወፎች
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 дней назад
ሪች 😂 ምን ልትሆኝ ሳቅሽሽ❤
@ethioson8116
@ethioson8116 17 дней назад
ቀዳዳ ይህን ያክል የሚያወጣ ወፍም ሆነ እርግብ ወይም ፓሮት በአለም ላይ የለም ። ጎግል
@hannujonur1095
@hannujonur1095 10 дней назад
1000$ነው በቀቀን ግራጫዎቹ በቀቀን በጣም ውድ ናቸው
@user-eh9qo3oy2i
@user-eh9qo3oy2i 16 дней назад
ዱባይበሆንያስቀጣህነበርማቀላቀልአይቻልምበዘርበዘርለየብቻነውመሆንያለባቸው
@Munababa507
@Munababa507 17 дней назад
Beru gn teneshe arekesem 😂😂😂
@redetteshome370
@redetteshome370 8 дней назад
Are ane yalewubat bet ale batem new miyaweraw yesalechen yesu teri new
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 12 часов назад
ቀልደኛ
@sintuashine
@sintuashine 10 дней назад
Ye bandiraw keler LGBTQ (ye gibresedomawiyan bandira new EYITA TV yastewl
@user-rp4hm1ek1u
@user-rp4hm1ek1u 8 дней назад
እኔ እምሰራብት ቤት አለ አጠገቡ ሳልፍ ይጠራኛል
@abrhamzemene2394
@abrhamzemene2394 11 дней назад
ወይኔ እኔ ለማግኘት ምመኛትን ነገር ግን ላወራት ያልቻልኳትን ሴት ወፉ እንኳን አግኝቶ ሐሎ አላት
@mesi2838
@mesi2838 11 дней назад
😂😂😜😜😜
@abrhamzemene2394
@abrhamzemene2394 10 дней назад
@@mesi2838 የምሬን ነው በጣም ነው ምወዳት
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 6 дней назад
ክክክክ
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 17 дней назад
Edama ena xana yesaxan enjii GANA bizu esamalan😂😂😂😂
@makiabent7055
@makiabent7055 15 дней назад
ጋዜጠኛ ነሽ ግን በጣም አካበድሽ ወይይይይ
@balekarhulegbmedia
@balekarhulegbmedia 5 дней назад
አረ ተው ዋጋው ተው ግን ተው 😂 ምቀበለኝ ካለ ሞልቶኛል
@workwork6375
@workwork6375 4 дня назад
bro tera ergibma enem gar moltual atayachewm egre botiwochu endet endmyamamiru
@balekarhulegbmedia
@balekarhulegbmedia 4 дня назад
@@workwork6375 እርግብ ሳይሆን መካዎ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 17 дней назад
ቱኪ አንች የምትናገሪውን ይናገራል ኢትዮጵያ ውስጥ የለም መሰል
@salamerke5811
@salamerke5811 9 дней назад
ግማሽ🤔🤔🤔
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 17 дней назад
በጣም የደከመ የሒሳብ ስሌት ነው የሰራው:: "ዋጋው በዶላር ሲመነዘር ውጭ አገር ከሚሸጥበት ዋጋ ያነሰ ነው" ትላለህ እንዴ? እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው:: የባንክ አካውንታንት ነኝ:: እኔ በቀን የማገኘውን በኢትዮጽያ የሚኖር ማንኛውም አካውንታንት በወር አያገኘውም:: ኢትዮጽያ ውስጥ እየኖርክ የመሸጫ ዋጋህን በፍፁም ከሌላ አገር ጋር ማነፃፀር የለብህም:: የምታወጣው ወጪም ይለያያል::
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 12 дней назад
አውሬ እንዳይበላብህ
@semiramohaned
@semiramohaned 12 дней назад
የራሱ ቤት አለው ከዛ ሳሎን ነው የሚቀመጠው አያገኘዉም አዉሬ በምንም አይነት መልኩ ቢመጣ
@WelduTekle-dp6oi
@WelduTekle-dp6oi 10 дней назад
የሰይጣን ምልክቶች
@workwork6375
@workwork6375 4 дня назад
ewnet new ewnet new
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 3 дня назад
እኛቤት አለ የተረገመ ሰው ያወራው ሁሉ ሚያወራ አንዴ ኦዴን ጥርቅም አርጎ ነክሶኝ እየጮውኩ ሰደብኩት ሁሌ የኔን ስድብ ያስተጋባል ስድብ አታስተምሪው አሉኝ እኔ የነከሰኝ ቀን ብቻ ነው የሰደብኩት አይረሳም ስሜን አስሬ ይጣራል በሱ ልፍለፋ ምር ያልኩት
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 День назад
😂😂😂😂😂
@HaneHne
@HaneHne 17 дней назад
ማዳም ቤት እያቃጠረ አስቸግሮኝ ነበር ስሜን ሲጠሩ አብሮ ይጣራ ነበር😂
@simretgobena245
@simretgobena245 17 дней назад
😂😂😂😂😂
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 16 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gendawa00
@gendawa00 День назад
አንተ ድደናም ሰው የሚበላው አጥቶ አንተ ወፍ በሚሊየን ብር ልትሸጥ ትደራደራለህ የሥራህን ይስጥህ አንት ባዴላ !
@Ethi912
@Ethi912 16 дней назад
ፓርቱ 20ሺህ ብር አይበልጥም ድፍርትህ ግማሽ ሚልዮን ትላለህ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 16 дней назад
እስከ3 ሚሌን የሚሸጥ ወፍ አለ
@Ethi912
@Ethi912 16 дней назад
@@user-eu9ib2gv9r ሌባ 40/60 በለአንድ ቤት ይገዛል እንዲዚህ ገንዝብ ዋጋ እንዲያጣ ይምታደረጉ መንግስት ማስር አለበት !
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 12 дней назад
ኢትዮጵያችን መንግስት የሚባል ነገር የለ! ህጉ የጠመመ ፍትህ የለ። መሪውም የምእራባዊያን አጀንዳ አስፈፃሚ ነው። ስለኢትዮጵያ ጉዳዩ አይደለም እስከነ ግብር አበሮቹ ። ማንም እየተነሳ ነው ህግ አውጪ ና በዘፈቀደ የምትመራ ሀገር ናት ኢትዮጵያችን። መድኃኔዓለም ይፍረድልን። አሜን
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 2 дня назад
​@@orthodoxtewahedo1221 wey atseru wey atseru sint hig yasfelgewal neger eyale serto mibelaw lay ejachu mitekumut mikegnoch man gizu alachu liju alasgededachuh yemifelg birr yalew ygzaw mengist min agebaw bezih guday lay 🙄
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 2 дня назад
​@@Ethi912man asgededeh leba ante nek ashkabach endante aynetu akatari new sew alasera yalew wtana sertek nur awrtek ke menor 🙄
@user-rp4hm1ek1u
@user-rp4hm1ek1u 8 дней назад
አንተ ነህ የምታቀናጣ እንጂ ጥራጥሬ ነው የሚመገቡ
Далее
Make Up with Balloons 💄☺️🍓
00:23
Просмотров 3,1 млн
КРУТОЙ ФОКУС С ШАРАМИ
00:35
Просмотров 313 тыс.
меня не было еще год
08:33
Просмотров 1,2 млн
Make Up with Balloons 💄☺️🍓
00:23
Просмотров 3,1 млн