Тёмный

ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር! 

Yonas Moh
Подписаться 184 тыс.
Просмотров 143 тыс.
50% 1

Second Round registration to my course ► • በ2 ሺህ ብር Discount ተመዝገ...
Register now:preregistration.khilx.com/
Join our growing community for live Q&A with me
► t.me/mohanbessa
Let's Connect:
📸 IG: @yonasmoh bit.ly/3ZNs6BW
Follow me on
Tiktok : @yonasmoh
instagram : @yonasmohh
facebook : @yonas_moh
****************************
All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 599   
@yonasmoh
@yonasmoh 6 дней назад
Second Round registration to my course Register now to get 20% discount :preregistration.khilx.com/ For any support contact our student success manager +251906769999
@habeshist
@habeshist 15 часов назад
ምንም ግልጽ የሆነ ነገር የለም ። ቋጠሮች የበዙበት የተተበተበ ገመድ የሚገለጽበት አይነት ገለጻ (ሚስጢር፤ቤተክርስቲያን፤ አባቶች ፤ ........,)የሚሉት ከተበተቡት አካላት ናቸው፡፡ Trinity ???...?....?....?
@Fkbtbwsnc1
@Fkbtbwsnc1 29 дней назад
መድኃኒዓለም አባቴ ዮኒ በዛሬው ቪድዮ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ዲያቆን ዘላለም የተናገራቸው ነገሮች በሙሉ መሬት ጠብ የሚል ነገር የለም ሁሉም ሰውን ይሰራሉ በዚህ ቪድዮ ተስርቻለሁ ተስፋን አግኝቼአለሁ አመሰግናለሁ❤
@nehenitechzone2
@nehenitechzone2 28 дней назад
amen
@henokemyaye8162
@henokemyaye8162 28 дней назад
በቀጣይ አኬን (apostolic answers) በብዙ ጥያቄ እዚህ channel ላይ እንጠብቃለን ብዙ ሰው ይሚማርበትም ይመስለኛል
@melatteshome-rk8cz
@melatteshome-rk8cz 26 дней назад
Awo ake ykrebln😍
@user-is8mc8jq8q
@user-is8mc8jq8q 26 дней назад
Aw aken akribew
@buna_fc2013
@buna_fc2013 26 дней назад
መልካም ሀሳብ
@MESIMulu-xv8hv
@MESIMulu-xv8hv 25 дней назад
Awo ake yikreb
@fikiranteneh
@fikiranteneh 25 дней назад
please aken akribiblin
@Adueta
@Adueta 27 дней назад
ጌታ ሆይ በዘመናት ሁሉ ክብርህን የሚገልጡትን ልጆችህን ስለምታስነሳ ስምህ ይባረክ ሌላ ምንም ማለት አልቻልኩም አልልምም❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 дней назад
ትክክል !!!!
@Neheni
@Neheni 29 дней назад
እነዚሀን ሰዎች ግን ከየት ነው ምታመጣቸው IM PROUD OF YOU YONI
@HabtamuEkubay
@HabtamuEkubay 28 дней назад
ዲያቆን ዘላለምን የማቀዉ ገርጂ ማርያም ነዉ በጣም የተረጋጋ,ጎበዝ ብዙ የሰንበት ተማሪዎች አራያ የሆነ መምህር ነዉ.እረጂም የአገልግሎት ዘመን ተመኝዉ,ዮንዬ በርታ
@tizitaalemayehu5254
@tizitaalemayehu5254 25 дней назад
Enm ezaw akwalwe😊
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 27 дней назад
በፈጣሪ 30 ዓመት ሙሉ ያልገባኝ ትምህርት ፍንትው ብሎ አስረዳኝ እርጋታው ልዩ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱሉን
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 22 дня назад
ይገርማል! 30 ዓመት ሳያውቁ በ"ኃይማኖት" ውስጥ ነበሩ!? ኃይማኖት ይህን ያህል አንድ ሶስት እየተባለ መወሳሰብና እያንዳንዱ ተከታይ የሚያሳምነው የሚያስረዳው እስኪመጣ እንዴት ይኖራል?!
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 18 дней назад
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂 amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn
@ashenafitube9654
@ashenafitube9654 6 дней назад
Don't lie mnm algebahm
@hanabezunhe7894
@hanabezunhe7894 5 дней назад
yetefahibehen eka bate west nw yemtfelgew, lala bate ayedelem
@me-fs4yy
@me-fs4yy 25 дней назад
To be honest I have been protestant for the last 15 to over years, the only things I know about Jesus starting his name nothing except Jesus is lord , which is I don’t even know what his name is meant? Thanks for orthodox Christian they teach us everything about Jesus clearly and with real knowledgeable lessons and learning from orthodoxy.
@mahi4154
@mahi4154 24 дня назад
So ur still there? U still Protestant
@MuleGeda
@MuleGeda 23 дня назад
Mastemar bcha adelem tnorewalech na abrhat lemenor wedesua
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 20 дней назад
The thing is we don’t follow the teaches we orthodox (Ethiopians) ignorant n luck of knowledge ..once if u learn about the orthodox u will surprise n never end . Tnx to Covid n TikTok I learn more about my religion n I’m In love . N regret those days I waste
@tsionmengistu4921
@tsionmengistu4921 19 дней назад
thank you for the genuine comment I think the first step is acknowledging facts your honesty indicates you are seeking truth not clouded by ego and the world I hope you continue in this path the rest will come through time much love from orthodox sister
@AfroEyob
@AfroEyob 14 дней назад
@@tsionmengistu4921try to know abt Orthodox Church my sister 🙏
@zerihunhailuzegambazerihun7605
@zerihunhailuzegambazerihun7605 24 дня назад
አንተ የተወደድክና የታደልክ የእግዚአብሔር ባሪያ ብላቴና ሆይ በዚህ ዘመን ኧረ ከወዴት ተገኘህ? ጥዑም ጣፋጭ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል በዘመኑ ዘዬ ድንጋዩን ልቤን በትንሹ ስለሰበርከው በእውነት ታድያለሁ። የህይወት ቃል የሆነውን ቃለ ህይወትን ያሰማህ። ዮናስም በጥሩ የተዋበ መድረክ(አውደ ስብከት) ስላመቻቸህና ቃለ-እግዚአብሔርን እንድንማር ስላደረግህ እግዚአብሔር ይስጥህ።
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 29 дней назад
በጣም ሚገርም ሰው ያቀረብክልን ትንሹ ዲያቆን ሃይሌ ብዬዋለሁ ❤ ሁሉ ነገሩ ሲያስተምር እንደሱ ነው ጥርት አድርጎ ጥንቅቅ ባለ ቃላት አጠቃቀም
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 26 дней назад
እኔ ራሱ ሳየው ዲያቆን ሔኖክ ነው ትዝ የሚለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 26 дней назад
@@user-hv5wp6nq7g ዛሬም ሳጣጥማቸው ነው የዋልኩት ተመስጬ በርጋታ ለማዳመጥ ብዬ ጸጥ ሲል ነው ምከፍተው በጣም ብዙ ጥያቄዬ ነው የተመለሰው ጠያቂውም ተጠያቂውም ጥርት ያለ ነገራቸው👌
@yordanosgenetyordanosgenet6602
@yordanosgenetyordanosgenet6602 26 дней назад
er endaysem dn henok guwadegnaw new
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 26 дней назад
@@yordanosgenetyordanosgenet6602 እንዴታ ቀጣይ ደግሞ ዲያቆን አቤል ካሳሁንን ይጋብዝልነ ለዳግም ትንሣኤ
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 26 дней назад
ዲያቆን ዘላለም መንፈሱ ይገዛል ፀጋው ይብዛልህ ቀጣይ ዮኒ ከቻልህ አክሊልን አቅርብልን🥰
@Betty64120
@Betty64120 29 дней назад
ዮናስ ዮናስ ዮናስ! አልቻልንህም! በሁለት ሰይፍ የተሳለ ሰይፍ እየሆንክ ነው... አለም ላይ ያለው የስራ ህይወትህ አለ ፣ በዚ ደሞ በመንፈሳዊ ህይወትህ እየበረታህልን ነው .... ጎበዝ : በዚሁ በርታ... እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ...
@ivethinkeronly9644
@ivethinkeronly9644 27 дней назад
Exactly. Thanks
@gedhjjkrrdgyyhhg
@gedhjjkrrdgyyhhg 27 дней назад
Bcha slehulum medhanialem ymesgen Lela mnm mnm Kal yelegnm
@belulangosom4273
@belulangosom4273 14 дней назад
❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@TheEthiopianHeroes
@TheEthiopianHeroes 27 дней назад
ዲያቆን ዘላለምን ማኅበረ ቅዱሳን 🥰 የተመረጡ ገጾች 🥰 program ላይ ነው የማውቀው ስለመጻሕፍት ያለው ግንዛቤ በጣም ደስ ይላል ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር በአግልግሎቱ ያጽናልን
@munamu7720
@munamu7720 25 дней назад
ግን እንዴት ብላቹ ነዉ ከዚች ስንዱ የሆነች ቤተ ክርስትያን ምትወጡት ምታፈራቸው ልጆች ደግሞ ይለያሉ የበሰለ አእምሮ ያላቸዉ ማርያምን ኮራህባቹ ተመስገን የነፍስ ምግብ ነው 🤗🤗🤗❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-jp9hj2xr4r
@user-jp9hj2xr4r 2 дня назад
አዎ ማሪያምን ትምህርቱ ልብነዉ የሚመስጠዉ እመቤቴን
@JUSTFORLAUGH_21
@JUSTFORLAUGH_21 29 дней назад
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ መንፈሳዊ podcast ተመልክቼ ጨረስኩ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በተለይም ከፀሎት ጋር በተያያዘ ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ነው የማመሰግነው በርቱ ቀጥሉበት❤
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 27 дней назад
Me too
@2001-1
@2001-1 27 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን አንድም እንደነአንተ አይነት ልጆች አሏት ሌላም እንደኔ አይነት የራሱን ጥመት ሲያጣምም የሚኖርም አላት ሁላችሁ ከኔ ትበረታላችሁና ለፀሎት በቆማችሁ ጊዜ አስቡኝ
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 26 дней назад
ወይኔ እስቲ እንደኔ ነብሱ የተደሰተች ይሄን ትምህርት ብደግመው ብደግመው አልጠግብ አልኩኝ❤❤❤
@LERASE
@LERASE 29 дней назад
ከበድ የሚል topic ነው ዛሬ ። በደንብ ልቤውስጥ ለማስቀመጥ ደጋግሜ መስማት አለብኝ። መልካም ትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ🥰🥰🥰
@Rediet25
@Rediet25 29 дней назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ።❤
@nehenitechzone2
@nehenitechzone2 28 дней назад
enkuwan abro aderesen
@Bisiedigital
@Bisiedigital 29 дней назад
እሄ ልጅ ግን የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ወንድም ይሆንዴ? 🤔🤔 The way he talks minamin kurit Henan new mimeslew. Anyways, እንዲ አይነት ስለ እግዜር የተደረገን ገለፃ ዝምብዬ ማየት አልችልም። ሌላ ጊዜ፥ ተረጋግቼ distracted ሳልሆን ነው ማዳመጥና ማየት ምፈልገው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዲን & Yoni።🙏 Thank You!
@gereortho2721
@gereortho2721 29 дней назад
Ere yehe konjiyee nw😂
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 27 дней назад
​@@gereortho2721ሄኒስ ምን ይወጣለታል በዛ ላይ ወንድማማች ያህል ነው ቅርበታቸው
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 27 дней назад
በጣም ይመስለዋል
@Eotc628
@Eotc628 24 дня назад
ጃንደረባዉ ትዉልድ😍😍😍
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 24 дня назад
በመልክም ይመሣሠላሉ የሚገርመው
@ErmiasWondwosen11
@ErmiasWondwosen11 29 дней назад
መ/ር ዘላለም ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንደዚህ ዘመኑን የዋጀ የጠነቀቀ መ/ር ያብዛልን።
@nehenitechzone2
@nehenitechzone2 29 дней назад
yep
@mahletkenaw5815
@mahletkenaw5815 29 дней назад
Yoniye የልጅ አዋቂ። ገና በቻናልህ ብዙ እንማራለን። ሁሌም ከፍ ያርጋችሁ
@zackapp26
@zackapp26 26 дней назад
ሰው ጆሮ እና አእምሮ ይዞ ይሄን ስብከት ሰምቶ ክርስትናን ትቶ ሲሄድ በጣም ይገርመኛል ዮኒ በጣም እናመሰግናለን
@birukassefa6167
@birukassefa6167 26 дней назад
በእውነት ካየሁት ከብዙ ሰአታት በኋላ ነው ይህን የፃፍኩት ሲመስለኝ ተነክቼበታለሁ በመምህሩ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ አለ ለዛም መሰለኝ ዝም ማለት ያልቻልኩት እግዚአብሔር ብርታቱን ለመምህራችን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@user-tl4rz7mv9b
@user-tl4rz7mv9b 14 дней назад
Fact menfskedus alebt btekekl
@ZumaAcademy
@ZumaAcademy 28 дней назад
ግሩም ቃለ ምልልስ ነበር፡ የዲያቆኑ ትምህርተ ሃይማኖት አስተውሎቱ ያስቀናል… ዲያቆን ዘላለም በዚህ አንደበተ ርዕቱነትህ ላይ ረዥም የዕድሜና ጸጋ ካባ መድኃኒዓለም ይደርብልህ! ዮናስም የጥያቄ አጠያየቅህ ፍሰት ድንቅ ነበር… ክብረት ይስጥልኝ!
@eluluamilak510
@eluluamilak510 11 дней назад
እንደ እናንተ አይነት የቤ/ናችን እንቁ ልጆች በማየቴ ልቤ በሐሴትና በተስፋ ተሞላች! የአባቶቻችን አምላክ እውቀቱንና ጥበቡን ያብዛልችሁ!!! ለዘመናችን ትውልድ እውነተኛዋ እምነት ለማስረዳት እንደእናንተ አይነት ብዙ በሳል ልጆች ያስፈልገናል::
@zuzusiraj5439
@zuzusiraj5439 29 дней назад
﴿ يَقُولُ يَالَيْتَنِي قَدّمْتُ لِحَيَاتي﴾
@amirsad4113
@amirsad4113 26 дней назад
ሲገርም ግን ስብከት ላይ መምህራን ኦርቶዶክስ ልጆችን መውለድ አታቆምም ሲሉ አይገባኝም ነበር ዘንድሮ በጣም ግልጽ ሆነልኝ እድሜያቸው ልጅ እውቀታቸው ግን የአባቶች የሆኑ ድንቆችን በየሄድኩበት ማየት ጀመርኩ አረ ታድለን😊
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 27 дней назад
አረ በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ደምስር ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ትምህርት ቃለ ሒይወት ያሰማልን
@MeklitAssefa-kh7hg
@MeklitAssefa-kh7hg 17 дней назад
ምናለ ከአንድም በላይ ብዙ ጊዜ like ማድረግ ቢቻል?... በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 24 дня назад
ክርስቶስ ተስአሙታን እንኳ አደረሳችሁ ዛሬ ደሙ ድርብ በአል ነው እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ አመታዊ ክብረ በአል ነው እንካን አደረሳችሁ አጋጣሚ ነው ይሄን ብሮድካስት ያየሁት ኦርቶዶክሳዊ ውያን ያስፈልገናል በእውነት በርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 25 дней назад
ዘመኑን የዋጀ አስተማሪ እና ማስተማር ተባረኩ ውዳሴ ከንቱ አያድርግባችሁ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናቹ
@abaybantihun1773
@abaybantihun1773 27 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ 00:57:00 የብዙ ሰው ስህተት ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ መንፈስን ለማደስ ወይም ስለ እግዚአብሔር ለመዘከር (ለማምለክ) 1:20:00 መሆን አለበት፡፡ 01:36:00 ትርጉም ለመጠየቅ፡፡ በጸሎት 02:20:00 ጊዜ እራስን ለመሰብሰብ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ መተኪያ የሌለው መፍትሄ ነው፡፡ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን፡፡ አሜን፡፡ በርቱልኝ፡፡
@lulululu9649
@lulululu9649 9 дней назад
ዋዉ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የተማርኩት አይደለም 3 ስዓት ቁጭ ያልኩ 1 ስዓት ቁጭ ያልኩኝ ሆኑ አልተሰማኝም ጠያቂውም ተጠያቂውም የሚገርም ትህትና አላቸው በአጋጣሚ ነው ይሄንንም ቻናል ያገኘሁት በርቱ ትምህርቱን በዚህ ቀጥሉበት
@misrakmihretu4542
@misrakmihretu4542 24 дня назад
ድንቅ ትምህርት ተመልካቹም ወጣቶች መስማት በሚችልበት ፖካስት:: በራሳቸው እድሜ ክልል ሰው እንዲህ ያለ ህይወት የምስጥ ስብከት: እግዚአብሔር ቃለ ህይውት ያሰማልን:
@user-iv3ky2fp5z
@user-iv3ky2fp5z 26 дней назад
የእግዚአብሔር ድብቅ ሰራዊቶች ናችሁ የቅዱሳኑ አምላክ ያስፈጽማችሁ
@egziharya4826
@egziharya4826 18 дней назад
ዛሬም ገብቼ 2:13:00 ጀምሬ ደገምኩት ሰው ትልቁን ድክመቱን ያቀተውን የሚያስተምረው ነገር ላይ አይደል ትኩረት የሚያደርገው ብዙ ጊዜ በብዙ መምህራን ሊቃውንትም እኮ እንማራለን ልባችንን የሚነካበት ቀን አለ እንደዛ ሆነብኝ 😢ለዛ አይደል ቃለ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ያለመሰልቸት ስሙ የሚሉን አባቶች በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@betelihemguade8491
@betelihemguade8491 16 часов назад
እግዚአብሔርም በዚህ ትምህርት ብዙ አስተምሮኛል , ባርኮኛል ። እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። እባካችሁ ቤተክርስቲያን ያላትን አስተምህሮ ምዕመናን እንዲያቁ ሚደረግበት አቅኑ ❤❤❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 дней назад
እኔ የምለምናችሁ ? ምን ባደርግ ስው የሆነ ስውን ማስደስትና ጻዲቅ መሆንን እችላለሁ ...? ግን ክፋ አይደለሁም ,! ደግ ነኝ ! ምንስ ...? ደግሜ ማደረግ አለብኝ ...? መቼም ብዙ የጠቢብን ሚስጥራት ለማያውቅ ..? ምንስ አድርጎ , ምንስ ስርቶ? ደስ የሚለው ...? ነገር እንዳለ ባላጣውም ...? እነሱ ግን ? ደስ በእኔ አይላቸውምና , ምን ባደርግ ..? ምን ትሉኝ ይሆን..? እኔ ግን ? እግዚአብሔር ሁሌም ከጎኔ ነው ::
@Devid-di1kp
@Devid-di1kp 29 дней назад
ዲያቆን ዘላለም እና ለዮናስ በጣም እናመሰግናለን ፤ እንኳን አደረሳችሁ።
@wallelegntaye752
@wallelegntaye752 2 дня назад
በጣም አመሰግናችኋለሁ፡፡ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር !! እንዳልናገር ወገንተኛ አይደላችሁም ከቤታችን ያቆያችሁ፡፡
@micky_ut03
@micky_ut03 18 дней назад
የሃገራችን ነገር ብዙም ተመልክቼ አላውቅም ይሄንንም አጋጣሚ ጀመሬው ሙሉውን አየሁ ። ብዙም አተረፍኩ፣ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ። በሃማኖታችሁ ጽኑ ፣ እኔም ወደአቋረጥኩት የመጽሃፍ ቅዱስ ጥናት እንድመለስ ማስታዎሻ ሆኖልኛል ።
@wobebele579
@wobebele579 23 дня назад
ቃለ ምልልሱ እና ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል።ሁሌም እንማራለን።የእግዚአብሔር ቃል ግን እስከዘላለሙ ነው።ሁሌም አዲስ ሁሌም ተሰምቶ ማይጠገብ ነው።ሳያዩ ያመኑ ብፁሀን ናቸው ይላል ቃሉ።እኔ በበኩሌ በዚሁ ቃል ፀንቼ ከርሱ ጋር በንስሀ ባገኘው ደስ ይለኛል።ግን እግዚአብሔር አለ የለም ተመራምሬ እርሱ ላይ እደርሳለሁ የሚል ክርክር ውስጥ መግባትም ማሰብም አይመቸኝም።በምንስ አቅሜ። እናንተንም በጣም አመሠግናለሁ ።ቆንጆ አቀራረብ ነው።ሌሎችንም የማናውቃቸውን እውቅ መምህራን አምጣልን።ለነፍሳችን እውነተኛ ቃል ምግቧ ነውና።🙏❤🙏
@abinetgebregziabher304
@abinetgebregziabher304 26 дней назад
ብዙ የተማርኩበት እንደሆነ እወቁ! በጣም እናመሰግናለን። ዲ/ን ዘላለም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ዮናስ እኔም በውስጤ የሚመላለሱብኝን ጥያቄዎች ስላነሳህ አመሰግናለሁ። በርቱ!
@Inspireup-ou3gw
@Inspireup-ou3gw 27 дней назад
“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤” - ዘዳግም 6፥4
@befekadumekonnen
@befekadumekonnen 23 дня назад
ድንቅ አስተማሪ ውይይት ነው ዲያቆን ዘላለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የቃሉን ደጃፍ አብዝቶ ይክፈትልህ አሜን።
@kokifikadu
@kokifikadu 5 дней назад
ወንድሜ አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሄር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
@orsksho9848
@orsksho9848 День назад
እርጋታህ የማብራራት ችሎታህ ስርአትህ ሳይታወቀኝ ደስ ብሎኝ ቪዲዮውን እንድጨርስ አደረኝ❤❤❤❤❤❤
@VisitOrthodoxChurches
@VisitOrthodoxChurches 29 дней назад
ዮናስ ከእድሜክ በላይ ነክ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናክ። ነገር ግን አጠያየክክ ላይ ጥንቃቄ ያሻዋል ይሄ የእየሱስ ክርስቶስ ጉዳይ ነው።
@BiruTereda
@BiruTereda День назад
በርቱ የኦርቶዶክስ. ልጆች በዚህ መልኩ ቀጥሉ ብዙ አውቀት አግኚችበታለሁ ::
@chcc301
@chcc301 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማ ልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@awetsoli8954
@awetsoli8954 Час назад
በጣም ብዙ ተምሬበት ኣለው ዳይቆን ዘልኣለም ጸጋውን ያብዛልህ ዮናስ ደሞ እናመሰግናለን ቀጥልበት ፈጣሪ ጋንተ ጋር ይሁን።
@Israel9563
@Israel9563 27 дней назад
ሙስሊም ወገኖቻችን ከምትንጫጩ ረጋ ብላችሁ ብታዳምጡት ሁሉንም መልሶታል ጥያቄያችሁን ሳየው መልሶታል❤❤❤❤
@elsabetgurmessa1981
@elsabetgurmessa1981 День назад
ኦርቶዶክስ እንዳንተ አይነት መምህር ነው የሚያያስፈልጋት ጥበብና ማስተዋልን ያብዛልህ
@yohannesjo9327
@yohannesjo9327 28 дней назад
ሰብስክራይብ የማደርግበት ምከንያት አግንቻለው ተቀበል! ህይወት ያለው ነውና ነብስ የሚዘራ! እንደዚህ አይነት ኮንተንቶች እጠብቃለው ❤
@user-hi4mt8ee3l
@user-hi4mt8ee3l 19 дней назад
Dear yoni I need this up to part 10 please
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 21 день назад
እንድ እግዚያአብሔር ፍቃድ ነገ ጨርሼ እሰማዋለው ሁን ልተኛ የነገሰው ይበለን ❤
@selamshermo3605
@selamshermo3605 22 дня назад
ዲያቆን ዘላለም እድሜውን ጤናውን ይስጥ ፀጋውን ያብዛል እጅግ ግሩም ድንቅ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@aman_music
@aman_music 5 дней назад
እግዚአብሃር ይባርክህ ዲያቆን ዘላለም ፣ ቃለ ሀይወት ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማያት ያውርሰለን፣ ፕሮግራሙ ቢደገም ጥሩ ነው፣ እኖዳቹሀለን ። ዮኒም እግዝር ያክብርህ
@Ematati12
@Ematati12 23 дня назад
የምር ዘሌ ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ! አኬንም ብትጋብዝልን ጥሩ ነዎ ዮኒ። ቃለህይወት ያሰማልን! ረጅም የአገልግሎት ጊዜ ይስጥልን!🙏🙏🙏😘😘😘❤❤❤
@meklitfantahun9118
@meklitfantahun9118 11 дней назад
Seeking the word of God to deepen our understanding of our Lord is a truly mesmerizing experience. Within its words, we find life, purity, wisdom, and love. Personally, I am a Protestant Christian, and I read the Bible not for the sake of argument, but to gain a deeper insight into the Lord whom I worship. I am fascinated by its teachings. The Bible is not written to adhere to any specific denomination - be it Orthodox, Protestant, or Catholic - but rather to guide us on how to be faithful followers of God and lead a life of glory. It does not preach religion; it preaches the Gospel. I am grateful to Deacon Zelalem for imparting the truth of the Gospel to us. As Christians, we all stand in need of this kind of guidance. stay blessed!
@AntenehHunegnaw
@AntenehHunegnaw 10 дней назад
Thanks kale hiwot yasemalin
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 27 дней назад
Enameseginalen yoni kale hiwot yasemalin amennn
@user-ot6rx5pu4p
@user-ot6rx5pu4p Час назад
Amen kalehewatn yasemalne
@rahelmaru495
@rahelmaru495 15 дней назад
ሰው ሙሉ ስብእና የሚኖረው የተጋጋ ማንነት የሚኖረው መንፈሳዊ እውቀትን ሲያክልበት መሆኑ በዚህ ልጅ ማየት ይቻላል። ወጣትነት ከባድ ነው ነገር ግን የማስተውለው ነገር ቢኖር በግሌ በመንፈሳዊ ህይወት የተቃኝ ሰው የተረጋጋ መሆኑ ይገርመኛል። ሁላችንም ይህ ገብቶን ተገልጦ የማያልቀውን ክርስቶስ እየሱስን በመፈለግ ሂደት ውስጥ ራሳችንን እየሰራነወ እንደምንሄድ ፣እኛ እሱን ስንከተል እሱ እኛን ፍፁም መልካን ስብእና አላብሶ እሱን የምሰል ሒደት ውስጥ ይከተናል። እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን !ተወዳጅ ጭውውት ነበር።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 дней назад
እባካችሁ ሁሌም ይህን ጥበብ ሁሌም አስተምሩን ?? ዘመኑ እጂግ ግራ የሚያጋባ የፈተና , እና .. ? የመረገምቶቹ ነውና?
@ruthymeglas1538
@ruthymeglas1538 25 дней назад
Subscribed! What a beautiful doctrine👌💜🙏
@soulight7
@soulight7 28 дней назад
Well put podcast with perfect timing of topic.Appreciated work dear yonas.Keep up the good pace with the help of God.
@SalamSalam-yc4ln
@SalamSalam-yc4ln 25 дней назад
ምናለ ሁሉም ወጣት አንተን ብንመስል በእውቀት ።ጌታ ሆይ ተመስገን ምስጋና ይህባህ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 дней назад
እጂግ ትልቅ የእውቅት ምንጭ ፕሮግራም ሳይሆን ...? የእግዚአብሔርን ጥበብን ከታደሉ ይህን ቃል መስማት ..? መችል እምዬ ኢትዮጵያ በውስጥዋ ብዙ ሚስጥራት ያላት መሆኑን የመገለጽልን ..? እንድንሆን ይረዳናል ! እኛማ ኢሚት ...? ነን ትልቅ አዋቂ ግን ኢትዮጵያ መቼም አታም , አታውቅም ! እግዚአብሄር ይመስገን!🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@yabechiethiopia599
@yabechiethiopia599 4 дня назад
"የት ነበርክ ወንድም ዓለም???" እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-ke8fb7bf8q
@user-ke8fb7bf8q 28 дней назад
🕊🕊🌻🌻🌹🌹 ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም 🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌻🌻🌻⛪⛪⛪ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የተንሳኤ በአል በሰላም አደረሠን!!! 🌹🌹🌻🌻🕊🕊🕊
@QUICKFACTS-gc6ym
@QUICKFACTS-gc6ym 23 дня назад
thanks 🙏🙏🙏, I learned a good lesson.
@piccipicci4847
@piccipicci4847 4 дня назад
ወድማችን ዲያቆን ዘላለም ታየ ቃለ ሒወት ያሰማልን❤
@haimont9075
@haimont9075 День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኩ
@ruthseket1072
@ruthseket1072 29 дней назад
Thank u for answering most of us que🙏
@getachertsegaye9057
@getachertsegaye9057 29 дней назад
i started watching u recently ena i loved the contents yon berta ,good contents nachew
@fasilgetie4482
@fasilgetie4482 28 дней назад
ይበል የሚያሰኝ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር። ሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሙሉዉን ነው የሰማሁት።
@tigestgetnet3172
@tigestgetnet3172 25 дней назад
ቃለ ህይወትን የሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ
@promiseddream9969
@promiseddream9969 26 дней назад
Owww my God vey detailed theologically supported explanation. Much love from Eritrea 😍
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 25 дней назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤
@user-tc1vi2ts1x
@user-tc1vi2ts1x День назад
ቃል ህወት ያሰማልን
@bbfast448
@bbfast448 28 дней назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@samriyeeeeeee
@samriyeeeeeee 10 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችንንም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@haregewointirunehgelan4797
@haregewointirunehgelan4797 7 дней назад
ዲያቆን ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ መምህርነህ ግልፅ ማስረዳት ለብ ዙዎች አስፈላጊ ነው።
@tizetaanteneh7279
@tizetaanteneh7279 28 дней назад
Semonun busy seleneberku zegyecha new yesemahut gen betam des belogal bezu neger temerabetalew tnx yoni wendemachen kalehiwot yasemalen
@azebmulugetaazebmulugeta6284
@azebmulugetaazebmulugeta6284 8 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@zeraytsegay7511
@zeraytsegay7511 10 дней назад
3:05:07 ሙሉ በጣም ህይወት ያለው ትምህርት ደስ ሲል💙💙🙏🏿🙏🏿 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን🙏🙏
@tsedeytebeje1995
@tsedeytebeje1995 9 часов назад
ቃለ-ህይዎት ያሰማልን
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 27 дней назад
በጣም ብዙ ነገር ተምራለው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 23 дня назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ድንቅ ትምህርት ።እንደ እናንተ እፕይነት ወጣቶችን ያብዛልን በርቱ ❤
@JorgeTamrat-vc8id
@JorgeTamrat-vc8id 23 дня назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናችሁ ::ድንቅ ትምህርት !!!
@amanawettsion
@amanawettsion 28 дней назад
መምህራችን የኛ ትሁት ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@SadeeYwsx
@SadeeYwsx 26 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ነዉ የትምህርት ዘየዉ ለኛ በሚረዳ ምልኩ ነበር ያስተማርን በዉነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርነ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ቢደገም❤❤❤❤❤
@dagmawiandualem9749
@dagmawiandualem9749 29 дней назад
Zola Horizon Youth Academy and Gerji ! Keep it up ! I am proud of you ! Thank you for bringing him Yoni !
@ProGamer-bs6kv
@ProGamer-bs6kv 22 дня назад
EGZIABHER yebarkach!!! Kibru yesfa
@hailcom7604
@hailcom7604 10 дней назад
ቃልሂወትን ያሰማለን መምህር❤❤❤❤❤
@egziharya4826
@egziharya4826 19 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን።
@user-pm7ni6gd7e
@user-pm7ni6gd7e 26 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ሁለታችሁን ይጠብቃችሁ!!!
@AmanKiyamo
@AmanKiyamo 25 дней назад
በርቱ.. በዛዉ ልክ ጠንክሩ! እግዚአብሄር ከኛ ጋር ነዉ!!!
Далее
надувательство чистой воды
00:28