Тёмный
No video :(

ግብር ለማጭበርበር ሂሳብ መዝገብን ከቀን ገቢ ግምት ማነፃጸር እና ሌሎች መረጃዎች 

hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 3,9 тыс.
50% 1

በኢትዬጲያ የታክስ አዋጆች እና መመሪያዎችን መሰረት በማድረግ ለ Accounting ተማሪዎች ፣ ለግብር ከፋዬች እና ለሂሳብ ባለሙያዎች የሚጠቅም ዝርዝር ማብራሪያ።
Accounting accounting system Ethiopia tax and custom regulations. Accounting principal, insurance.
ebs worldwide seyfu on ebs seyfu fantahun Ethiopia Ethiopia tax Ethiopia government Ethiopia music Ethiopia film Ethiopia citizen Ethiopia and American DV lottery Dv lottery 2024 besentu besentu drama peachtree accounting peachtree software Saga software somi tube donkey tube fana tv hani tube withholding tax income tax calculations income payroll calculations excel payroll on excel balance sheet minster of finance tax ግብር የተጨማሪ እሴት ታክስ ግብርና ታክስ ሂሳብ መዝገብ
Payroll Calculation| የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል||how to calculate Salary ||
• ETHIOPIA: Payroll Calc...
Amendment of Self-Assessment |የራስ ታክስ ስሌት ማስታወቂያ ማሻሻል|
• Ethiopia : Amendment o...
ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆኖ ወደ አገር እንዲገባ የተፈቀደላቸው ለነማን ነው
• ETHIOPIA ከቀረጥና ታክስ ነፃ ...
በባንካቹ ገቢ የተደረገ ገንዘብ ግብር ይጠየቅበታል?? | ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ |Ethiopia Tax and Accounting
• በባንካቹ ገቢ የተደረገ ገንዘብ ግብ...
ግብር ለማጭበርበር ሂሳብ መዝገብን ከቀን ገቢ ግምት ማነፃጸር እና ሌሎች መረጃዎች
• ግብር ለማጭበርበር ሂሳብ መዝገብን ...
ኢትዬጵያ ውስጥ ይህን ስራ ከሰሩ ግብር ይከፍላሉ...የግብር አወሳሰን
• ኢትዬጵያ ውስጥ ይህን ስራ ከሰሩ ግ...
Ethiopia : Dr Abiy Ahmed ምን ያህል ግብር ይከፍላሉ? |Salary|
• Ethiopia : Dr Abiy ahm...
ግብር የሚጠየቅበት ወሳኝ ቀን
• ግብር የሚጠየቅበት ወሳኝ ቀን @so...
Subscribe my RU-vid Channel- / @hanitubeaccounting
Facebook- / haniaccounting
Telegram channel-t.me/hanitube
salary
income from salary
salary sheet
tally course job salary
salary income tax
how to negotiate salary after job offer
sme tax free clear value tax
sme tax free
trump tax returns
clearvalue tax
tax collector

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@manayetaye6309
@manayetaye6309 14 дней назад
thank you
@nesredinsabir1525
@nesredinsabir1525 Год назад
Thanks You so much Add us accounting information system
@abasabas5245
@abasabas5245 Год назад
በናትህ የቫት አጠቃቀም አሳየን
@zelalemdesta5493
@zelalemdesta5493 Год назад
Thank you!
@suremack2023
@suremack2023 Год назад
Thanks 4 everything that You are doing 4 us if it's that possible Please try you help us about exit examination of 2015 by showing us some question and answers
@suremack2023
@suremack2023 Год назад
Thanks 4 everything that You are doing 4 us if it's that possible Please try to help us with exit examination of 2015 by showing us some question and answers by showing us
@muraqabatvisa292
@muraqabatvisa292 Год назад
ጤና ይስጥልን ጠቃሚ ቪዲኦ እየተከታተልን ነው በርታ፣ ለምንሰጠው ኮሜንት በቻልከው አቅም ምላሽ መስጠት ከተከታታዮች ጋር ያለህን ቅርርበት ያጠብቀዋል የሚል ምክር አለኝ። በተረፈ ብታተኩርበት ብዬ የማስበው 1/ ግብር ከፋዮች ምን አይነት አሰራርን ቢከተሉ ተጠቃሚ ሊሆኑ እንደሚችሉ ብታቀርብልን ጥሩ ነው ለምሳሌ መኪና በድርጅት ስም ቢገዛ ግብር ከፋዩ ምን ያክል ይጠቀማል ምንስ ጉዳት ይኖረዋል ወዘተ 2/ ደረጃ ሐ ፣ ለ ፣ ሀ እነዚህ ያላቸውን ጥቅም እና ጉዳት ለምሳሌ ደረጃ ለ ከመሆን ደረጃ ሀ መሆን ይሻላል ወይስ。。。 3/ ደረጃ ለ እና ሀ የሆንን ግብር ከፋዮ ብዙ ግዜ ችግራችን ግዢ ስንፈጽም እቃ የሸጡልን ግለሰቦች በገዛንበት ትክክለኛ ዋጋ ደረሰኝ አይሰጡንም ወይም እስከነአካቴው ደረሰኝም ላይሰጡን ይችላል ይህ ደግሞ ወጪን ወይም ግዢን በአግባቡ እንዳይያዝልን ያደርጋል ለዚህ ችግር ምን አይነት መላ ይኖራል? አመሰግናለው
@ethioadis5820
@ethioadis5820 Год назад
You are right... please do this hani
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
እሺ አመሰግናለሁ
@rahlebelete2138
@rahlebelete2138 9 месяцев назад
የኔ ጥያቄ ባንክ መታየት ከነበረበት ያነሰ ሰለሆነ በልዩነቱ እንድከፋል ተጠይቃለሁ ይሄ አግባብ ነው ወይ ምለሽህን እጠብቃለሁ
@samisame5386
@samisame5386 Год назад
መምህር ይሄ የኣካውንትግ ትምህርቲ እኔ 10ኛ ክፍሊ ጨርሼ ከዛ በግል ትምህርቲ ቤት እማር ነበር Level one COC ወስጃለዉ Level Two grade ኣለኝ COC ሳልፈተን ስደት ሄድኩኝ ሃገሬ ስመለስ መጨረስ እፈልጋለዉ እና ኣሁን ባንተ ቻናል ስገባ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው የምታስተምረው እንዴት መማር እንዳለብኝና ከየት መጀመር እንዳለብኝ እንድትተባበረኝ እፈልጋለዉ እባክህ መልስልኝ ለሕይወቴ ትልቅ መስመር ነው 🙏
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
ከክፍል አንድ ከሚለው ጀምር
@melessegitaw2877
@melessegitaw2877 Год назад
ሰላም ቫት ተሐዝጋቢ ያልሆነ እና ካሽ ሬጂስተር የሌለው ካታጎሪ ሐ የሆነ ግብር ከፋይ ነገር ግን ዓመታዊ ሽያጩ 500000 በላይ ከሆነ ሒሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ አለበት..? የጥርስ ክሊኒክ ነው
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
ሲጀመር "ሐ" ግብር ከፋይ ለሆንክ ሒሳብ መዝገብ መያዝ አትገደድም ሒሳብ መዝገቡ ለመያዝ ደግሞ የግድ በደረሰኝ መስራት አለብህ ገቢ እና ወጪው በሰነድ ካልተደገፈ ሒሳብ መዝገብ ማዘጋጀት አይቻልም ።ሆኖም ግን ከ500ሺ ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ እንዳለክ አንተ ነህ እንጂ ገቢ መስሪያቤቱ አያውቀውም ነው?
@barnabasbekele9696
@barnabasbekele9696 Год назад
Tnxs hani tube please if you were done on payroll show me your vedeo or didn't do on it I need it for tax purposes including about pension contributions after retirement of employee from government organizations that is currently hired in organizations.
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
መጀመሪያውኑ ጡረታ የወጣ ሰራተኛ ስቀጥሩ የስራ ግብር እንጂ ጡረታ አይቆጠርም ምክንያቱም ጡረተኛው ሰው ልስራ ብሎ በጡረታ እድሜያቸው ከተቀጠሩ ማንኛውም ድርጅት መቅጠር የሚችለው በኮንትራት እንጂ በቋሚነት አይደለም ።በመሆኑም ጡረታ ከደሞዛቸው ላይ አይቆጠርም ማለት ነው።
@barnabasbekele9696
@barnabasbekele9696 Год назад
@@hanitubeaccounting Hani tnxs
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 Год назад
selam hani tube አንድ ጥያቄ ነበረኝ የእጅ በእጅ ደረሰኝ ፓድ ጠፋብኝ ማለት እርግጠኛ አይደለሁም ከአንዱ ቅርንጫፍ ወደሌላው ሲዘዋወር ነበርና በመሀል የት እንዳረጉት አጣሁት እኔ ምናልባት ጥፍት ትብሎ ከቀረ ብዬ ፈራሁ እና ምን ማረግ አለብኝ።ለፖሊስ ላመልክት ወይስ እንዴት ነው ማድረግ ያለብኝ ፕሊስ ?ዛሬ ሁለተኛ ቀኑ ነው
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
የው ከጠፋ ለፖሊስ በማመልከት ለገቢዎች ማሳወቅ ነው።ሆኖም ግን መጥፋቱን ካመለከትክ በኃላ ካገኘከው በማግኘትህን ለገቢዎች በድጋሚ ማሳወቅ ነው ያለብህ።
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 Год назад
@@hanitubeaccounting አመሰግናለው አንተ መልካም ሰው ።ጭንቀት ሊገለኝ ነበር እስከዛሬ ፈለኩት የለም ደግሞ የጠፋው ፓድ ከሱ በፊት ሁለት ፓዶች አሉ ከሱ በኋላ ደግሞ ብዙ ባድ አለ ያ ሁለቱ ባድ ደግሞ በአንድ ቀን ያልቃል የጠፋውን ፓድ እንደ ጠፋ ይዤው ዘልዬ ባለው ባድ መስራት እችላለው?በተስፋ እየፈለኩት ነበር አሁን ግን ተስፋ ቆረጥኩ።ለፖሊስ ማመልከቻ አስገብቼ ለገቢዎች እስኪያስተላልፉ ድረስ ያው አንድ ቀን ሊፈጅ ይችላል በዛ መሀል ከጠፋው ፓድ በፊት ያሉት ፓዶች ያልቃሉ።እና በዛ ሰአት ከጠፋው ፓድ ቀጥሎ ባለው ፓድ መጀመር እችላለው ?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
Pad ዘሎ መስራት ብዙም አይበረታታም ሆኖም ግን ስለዘለልክ አያስቀጣሃም ግን የጠፋው pad ያልተሰራበት ነው ለማለት ቀጥሎ ያለው ተከታታይ ቁጥር ሳይሰራበት ብታመለክት መልካም ነው።ደግሞ በዚህ መልኩ በብዛት ደረሰኝ ምቆርጡ ከሆነ ማሽን መግዛቱ ይሻላል ።
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 Год назад
@@hanitubeaccounting በጣም አመሰግናለው ማሽን አለኝ ብልሽት ገጥሞት ለእድሳት ገብቶ ነው።ሚሞሪ ፉል ሆኖ ነው ሚሞሪ እስኪመጣ እየጠብቅን ስለሆነ ነው።
@genitefera1375
@genitefera1375 Год назад
እኔ ግሮሰሪ አለኝ ግምቱ 55000 ላይ ቅሬታ ነበረኝ እሱ ይቆይና በየወሩ vat ከፋይ ነኝ ነገር ግን አሁን ሂሳብ ሰራተኛ ሲሰራው ከግምቱ በተጨማሪ vat ትከፍያለሽ አለኝ እንዴት እንደዛ ሊሆን ይችላል እንዴ ? እባክህን አስረዳኝ አመሰግናለሁ 🙏
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
በደንብ ግልጽ አርጊው ገኒ ።ጥያቄሽ አልገባኝም።ግምቱ በቀን ነው 55ሺ? ወይስ በወር ? በአመት? በ3ወር?...ሲጀመር የተ. እ ታ ተመዝጋቢ ከሆንሽ ለምንድነው በግምት ምትጠየቂው?? ጥያቄውን ግልጽ ብታደርጊው
@genitefera1375
@genitefera1375 Год назад
@@hanitubeaccounting sorry 5000 ማለቴ ነው በቀን
@genitefera1375
@genitefera1375 Год назад
@@hanitubeaccounting 570,000 አመታዊ sales ነዉ
@genitefera1375
@genitefera1375 Год назад
ከውስጥ የመጣ አሰራር ነዉ ብለው 1,000,000 በታች ሽየጭ ያላቸው በግምት ይሰራ ተብሎ ነው
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
አንተ በሂሳብ መዝገብ አይደል ያቀረብከው? ....በሂሳብ መዝገብ በአግባቡ መመሪያ 176/2014 በሚፈቅደው መሰረት አዘጋጅተህ ከመጣህ ቫት ተመዝጋቢ ስለሆንክ ብቻ 1ሚ ልትባል አትችልም ።ከተባልክም ስህተት ነው።ዋናው አንተ ያቀረብከው ሽያጭ አንሶ ከሆነ ያነሰበትን ምክንያት በተጨባጭ ማስረዳት ነው።ምክንያቱም በተመሳሳይ ዘርፍ እና በተመሳሳይ የንግድ አከባቢ እና ሌሎች ተመሳሳይ ኩነቶች ኖሮ ያንተ ከላይ ከገለጽኩት ነጋዴዎች ያነሰ ከሆነ እና ሸተጨባጭ ደረሰኝ አለመቋረጡን ከተረጋገጠ ገቢ መስሪያቤቱ የራሱ አማራጭ መረጃዎችን መውሰድ ይችላል ።
@nebilaali1137
@nebilaali1137 Год назад
ባንክ ላይ በለጠ የሚባለው የመጨሻ ባላንሱ ታይቶ ነው ወይስ ገቢው ለብቻው ተደምሮ የሚ መትጣው ድምር ነው አመስህግናለሁ
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
በጣም ጎበዝ ኦዲተር ከሆነ የየወሩን ሊያይ ይችላል ።ቢያይም ህጉ ይፈቅድለታል ።ግን አብዛኛው ግዜ የሚመለከቱት የመጨረሻ ሰኔ 30 ላይ ያለውን ድምር ነው። የገቢና የወጪ አጠቃላይ ድምር ብዙም አይመለከቱም ።ግን እንደአሰራር መግጠም አለበት እርሱም ቢሆን ።
@nebilaali1137
@nebilaali1137 Год назад
Thank you
Далее
В ЭТОЙ ИГРЕ НУЖНО ВЫЖИТЬ [Что?]
32:38
ቅድመ ግብር /witholding/ ምንድ ነው?
26:08
Direct TAX in Ethiopia በአማርኛ በቀላሉ
30:49