Тёмный

ግብ ያልወጣለት ራእይ ምኞት ሆኖ ይቀራል! 8ቱ የግብ አወጣጥ ጥያቄዎች || Dr. Eyob Mamo || “ራዕይ” ክፍል 4 ከዶ/ር ኢዮብ ማሞ 

Dr. Eyob Mamo
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ግብ ያልወጣለት ራእይ ምኞት ሆኖ ይቀራል! ያስቸግራችኋል፡፡ በዚህ ትምህርት 8ቱ የግብ አወጣጥ ጥያቄዎች በግልጽ እንመለከታለን፡፡
1/ የግምገማ ጥያቄ
የት ነው ያለሁት?
2/ የዕይታ ጥያቄ
የት ነው መድረስ የምፈልገው? (ምን ዓይነት ውጤት ነው ማግኘት የምፈልገው?)
3/ የጊዜ ቀጠሮ ጥያቄ
መቼ ነው ተከናውኖ ማየት የምፈልገው?
4/ የፅኑ ፍላጎት ጥያቄ
እዚህ ግብ ላይ መድረስ እንደምችል ልቤ አምኖበታል?
5/ እንቅፋትን የማለፍ ጥያቄ
እዚህ ግብ ላይ ለመድረስ ሊገጥሙኝ የሚችሉ እንቅፋቶቹ ምንድን ናቸው?
6/ የጥበብ ጥያቄ
እነዚህ የተዘረዘሩ እንቅፋቶችን እንዴት ነው የማልፋቸው?
7/ የድጋፍ ጥያቄ
ወደዚህ ግብ ለመድረስ ሊያግዘኝ የሚችል ሰው ማነው?
8/ የእርምጃ ጥያቄ
ዕለቱንና ውቅቱን የጠበቀ የእርምጃ እቅዶቼ ምንድን ናቸው?
#vision #goal #goalsetting

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@awettekle1057
@awettekle1057 Месяц назад
thank u doctor
@sikosilo9914
@sikosilo9914 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@daviddenbi5493
@daviddenbi5493 Год назад
Thank you very much Dr! Very helpful. You are one of the few people who put a huge impact in my life. I wish I could meet and tell you the changes. I hope one day I will. Much respect and love 🙏❤
@tsionzewdu7509
@tsionzewdu7509 Год назад
Thank you beram
@fikrzelalem5070
@fikrzelalem5070 9 месяцев назад
ዶክተር በቅድሚያ ለሚያቀርቧቸው ድንቅ የሕይዎት መልዕክቶች እያመሰገንኩ፤ጥያቄዬን ላስከትል። የርእይና የዓላማ አንድነትና ልዩነት ምንድን ነው? ለምሳሌ:-ዓላማን ለማወቅ ለምን?ብለን እንጠይቃለን። ነገር ግን ለርእይ ለምን ብሎ መጠየቅ ይቻላል ? አመሠግናለሁ ዶክተር!!!
@loveyourmindalittle
@loveyourmindalittle Год назад
Every question has three possible answers: YES, NO, MAYBE
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 Год назад
ሰላም ዶክተር እዮብ ዳግም እባላለሁ የ21 አመት ወጣት ነኘ አንተ ያስቀመጥከው ራእይ እና ተልዕኮ በእኔ ህይወት ላይ መልካም ተፅዕኖ እያመጣ ነው ። ጠንካራ ተማሪ ብሆንም ግልፅ ራእይ በማጣቴ መራመድ በሚገባኘ ፍጥነት እየተራ መድኩ አልነበረም ነገር ግን ይህንን ተከታታይ ትምህርትህን በተደጋጋሚ ካዳመጥኩ በህዋላ የራሴን ራእይ፣ተልእኮ፣እሴትና ግብ ማስቀመጥ ችያለሁ። አመሰግናለሁ
@chombegashe7810
@chombegashe7810 Год назад
doc, thanks for the explicit explanation of vision. I have had an adequate clue on the subject. I just wanted to ask you: can one have more than one vision simultaneously? thanks for your help
@HailuWorku-k9d
@HailuWorku-k9d 21 день назад
ጥሩ ትምህርት ነው ደ/ር
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy Месяц назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@kedirluminary3071
@kedirluminary3071 Год назад
Thanks Dr እኔ በሁሉም ቻናሎችን የምከተል አድናቂ እና ተማሪህ ነኝ ። የኔ ራእይ ከአንተ ጋ ተመሳሳይ ነው ። የሰዎችን ችግር ወደ ተስፋ እና ደስታ መቀየር ነው ። እንዲህ የምልህ አለም ላይ ያለውን የሰው ዘር በሙሉ ችግር ያለባቸውን ሰዎች አለምን እየዞርኩ ተሰፋ ወይም ደስታን መስጠት ራእዬ ነው ። ለዚህም ሲባል የብዙ ሞያ ባለቤት ነኝ ።የሞያውን አይነት በአካል ስንገናኝ አስረዳካለው
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 10 месяцев назад
I followed it all about vision it’s remarkable ideas 💡 thank you!!
@NatiEshetu-du7fk
@NatiEshetu-du7fk 3 месяца назад
ያልተድበሰበሰ ኩልልና ጥርት ያለ
@user-nx7gk5jg8f
@user-nx7gk5jg8f 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Год назад
አመሰግናለሁ ዶክተር።
@solomonamde8509
@solomonamde8509 14 дней назад
Thank you Dr
@tsedeketirfe7474
@tsedeketirfe7474 Месяц назад
Thank you...brother
@m123-f2z
@m123-f2z Год назад
Thankyou doc God bless you ከእስከዛሬው ጥያቄ ለየት ያለ ጥያቄ ነዉ mine የአገልግሎት ጥሪ እንዳለው ለእሚያስብ እምትመክረው ?ምን ማድረግ እንዳለበት? እምትለው ሁኔታዎች እንዳልሆነ ሲናገርስ? ሌሎችም እንዲህ ስል አንተ ጋ ወደ አዕምሮህ እሚመጡትን ጥያቄወች ?ብትመልስልን ስል እጠይቃለሁ
@saraabreham2729
@saraabreham2729 Год назад
ዶ/ር ድሮ የሰራሀቸውን ቪዲወቾ በአድስ መልክ በአድስ አሰራር ብታቀርባቸው በጣም ደስ ይለናል መልካም ፍቃድህ ከሆነ
@admasmolla6648
@admasmolla6648 Год назад
Thanks Dr,,,,,,
@dejeniehabitamu4851
@dejeniehabitamu4851 Год назад
thanks so much, you show me a direction to change.
@siscowoday
@siscowoday Год назад
እናመሰግናለን
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Год назад
Thanks doctor
@tewabechuae9502
@tewabechuae9502 Год назад
Thanks
@mihrethailu
@mihrethailu Год назад
Nice
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 498 тыс.
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
ራዕይ ምንድን ነው?
7:05
Просмотров 2,2 тыс.