Тёмный

ግዙፍ 2ኛው ዙር የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ከአዲስ አበባ እስከ ሸገር ሲቲ 

Men Addis
Подписаться 202 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Greetings from Min Addis.
The Men Addis RU-vid channel will feature stories that are educational, intriguing events, global politics, and occasionally, Ethiopian enterprises. Programs typically concentrate on providing interesting and instructive content.
The visual information in this video does not belong to us. We acknowledge the original creators of the video. If the owner of the content requests that we delete the pictures or videos.
please email us. dyalew222@gmail.com

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 21 день назад
በጣም ነው የሚያኮራው አገራችንን ስላሟን።ያብዛልን❤❤❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 21 день назад
በትክክል እሚገርም ነው ፍጥነቱ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልን❤❤❤
@hayuhayu1851
@hayuhayu1851 22 дня назад
አ.አበባዎች አስቀናችሁን❤❤❤
@hayuhayu1851
@hayuhayu1851 21 день назад
እ.አበባዎች እየመሩ ናቸው።❤❤❤
@HamelmalMitku
@HamelmalMitku 22 дня назад
እቅድን በተግባር ማዋል ማለት እንዲህነው ክቡር አዳነች አቤቤ የሴትልጅን ዝግጁነት እያሳዩን ነው አሁን እንግዳን መቀበል አናፍርም ግን ቋሚ ተንከባካቢና ጽዳትን ፈጻሚ አስፈላጊ ነው ።
@ashebir9960
@ashebir9960 9 дней назад
አዳንች አበቤን አገባት መጀመሪያ ሚቀድም ዜጎቾ በሰላም ወቶ መግባትና የዜጎች መብትና ሰላም ማረጋገጥ ነው ሙስና የተስፋፋበት አሳፋሪ የሌባ ከተማ ነው ዜጎችን ማፈናቀልና ደሀን ማሳደድ የከተማ መሬት መቸብቸብና በዘር መዋቅር መዝረፍ አይደለም እድገት አንተ ምታሽቋልጠው ወይ ዘረኛ ነህ ወይ ሌባ ነህ
@hayuhayu1851
@hayuhayu1851 22 дня назад
ወደ እዳማ ብትመጡ ደስ ይለናል❤❤❤
@mehameddendir3782
@mehameddendir3782 20 дней назад
ከዉራኤል ጀምሮ በአትለስ መድሃኒያለም ቦሌ ድልድይ እየፈረሰ ያለዉስ ምንድ ነዉ ይሰራሉ ብለህ ከጠቀስካቸዉ ዉስጥ የለም ሀሳብ ስጥበት
@ashebir9960
@ashebir9960 9 дней назад
ከተማ መገንባት ሳይሆን አብይ አህመድ ያዘው ታሪክ ማጥፋት ማኅበራዊ እስቴትን መበጣጠስ ደሀን እንዳላይ ብሎ የሰው ልጅን ማጥፋት የራሱን መዋቅር ዘርግቶ መዝረፍ ሙስና ጣሪያ እንዲነካ ማድረግ ከገባህ ሸገርን መገንባት አዲስ አበባ እያላችሁ አታሽቋልጡ ከአዲስ አበባ ጅማ በሰላም ወተህ ማትገባት የማንም አጋች ያለበት ሀገር ሀገር ግንባታ በፊት ዜጎች በሰላም ወተው መግባት አለባቸው ማፈርያዎች
@user-hj1vg8sw7t
@user-hj1vg8sw7t 21 день назад
ይሔን ቢሊየን ትጠራዋለህ
@sulekedir
@sulekedir 13 дней назад
ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ከሰው ክብር እንዴት የሳርና የዛፍ ክብር ይበልጥበታል!?!?!?
Далее
НЕВОЗМОЖНЫЙ ЭКСПЕРИМЕНТ
00:39
Просмотров 61 тыс.
Standoff 2 is a true horror! #standoff #horror #meme
00:13
НЕВОЗМОЖНЫЙ ЭКСПЕРИМЕНТ
00:39
Просмотров 61 тыс.