Тёмный

ግድ ማወቅ ያለብሽ ድብቁ የወንድ ባህሪ። Kesis Ashenafi 

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Подписаться 105 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

ቤርያ አሸናፊ
/ @የልጆችአስተዳደግናመንፈሳ

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 436   
@አሚነኝየባሌናፋቂ
@አሚነኝየባሌናፋቂ 4 года назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ወላሂ ረጅም እድሜና ጤና ለሀይማኖት አባቶቻችን ይስጥልን በዘር በሀይማኖት ሳንለያይ በሰላም በፍቅር ያኑረን ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያም ያውርድልን!
@helwa3878
@helwa3878 4 года назад
አሜን ።እህታቺን።አስተዋይልቦናአለሽ
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 4 года назад
አሜን ፫ ጎበዝ እንዳንች አይነት እህቶች ያብዛልን አስተዋይ ሰው ከመተቸት አልፎ እውቀትን ይቀስማል
@fatama1233
@fatama1233 4 года назад
አሜን እህቴ
@qwerqwer6467
@qwerqwer6467 4 года назад
እድህነው ጭቅላት ያለው ሰው ጎበዝነሽ አድናቂሽነኝ ውደ በርች
@kadejahasdf2494
@kadejahasdf2494 4 года назад
እግዚአብሔር እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛል።
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
ቤርያ አሸናፊ ru-vid.com/show-UCXJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg
@hiwotmehari9119
@hiwotmehari9119 4 года назад
ሰላም መምህር እንዴት ነህ እኔ በአንተ መማር የምፋልገው የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል አለ እሱም የሳምሶን ታሪክ ነው ድሮ ልጅ ሆኜ ቤተክርስትያን ውስጥ ስለሱ ሲያስተምሩ ስሰማ በታም ያሳዝነኝ ነበር በሰአቱ የምረዳው በነብረኝ። የልጅነት አእምሮ መጠንም ብቻ ነው ። እናም መምህር አሁን እይሰተኸን ባለኽው ትምህርት የሳምሶን ተሪክ ውስት ብዙ ለማስተማሪያነት የሚሆን ክፍል ስላልው ብታስተምረን በታም ምኞቴ ነው
@hanakiddest713
@hanakiddest713 4 года назад
መምህር እኔ ጎደኛ አለኝ ግን አዳንዴ በቀልድ የሚናገራቸው ቃላቶች እጅህንም ያስከፍል በተረጋጋ ሰአት ስነግርው ተቀባይነት የለውም የኔ በሀሪ በጣም ትግስተኛና ዝምተኛ ነኝ ምን እደማርግ ግራ ገብቶኛል
@Zed645
@Zed645 4 года назад
ወላሂ ደስ ሲል የዚህ ቤት ትምህርት እውቀቱን ጨምሮ ይስጥልን መምህር።
@bityapp9526
@bityapp9526 4 года назад
አሜን እህት አንዳንድ ሙስሊሞች በጣም አስተዋይ ናችሁ
@batlamebeltie1985
@batlamebeltie1985 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
አንደን ሙሥሊሞች ልባ ብርሃን አለቹ ተበረኪ የእኔ እህት
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
💖💖💖
@selammamo4166
@selammamo4166 4 года назад
Egiziabihar yisitilini
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 4 года назад
ይገርማል: ባሌን በዚህ ውስጥ በጣም አየሁት: ሁሌ የምንጣላበት ነገር ነው:: እሱ እኔ ሳጠፋ መናገር ችግር የለበትም እኔ ግን እንደተሳሳተ ከተናገርኩኝ በጣም ነው የሚበሳጨው:: ተባረክ እንግዴ በምክሩ እሞክራለሁ ::
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 года назад
መምህር ትምህርቶን መጨረስ አልቻልኩም እረ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂እረ በጌታ ህይወት ይቀጥላል 😍ስለምክርህ ከምስጋናም በላይ ይገባሐል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@mahiethio520
@mahiethio520 4 года назад
አምላክ መልካሙን ሰው ይስጠን ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነዉ
@AaAa-ls3kg
@AaAa-ls3kg 4 года назад
አሜን
@ቲቲጓልትግራይጓልቶምጀጋኑ
አምላክ መልካም ሰዉ ይስጠን በጣም ጠቃሚ ነው ትምህርቱ እናመስግናለን
@ቲጂፍቅርየጎጃምሽቅርቅር
እውነት አሜን እኔስ ውሀ ቀጠን አልወድም እግዚአብሔር ሆይ ገራሚ ፍጥረት
@nemaali1299
@nemaali1299 3 года назад
እናመሠግናለን አባትምርትቱበጣም መረጃነው አላህ ይስጥልን
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን አባታችን የተግባር ሰው ያድርገን አሜን
@የማርያም-ገ1በ
@የማርያም-ገ1በ 4 года назад
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርትህን በጣም ነው ምወደው ብዙ ቀይሮኛል ከኔ አልፊ ለጓደኞቼ መካሪ ሆንኩኝ እዳንተ አይነት መምህራን ይብዙልን 🙏
@frehiwottamene2708
@frehiwottamene2708 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@tyube9004
@tyube9004 4 года назад
እውነት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@alali9477
@alali9477 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቀሲስ አሸናፊ
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 4 года назад
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ስለኔ ህይወት ይሚናገሩ ነው የመሰለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@axumawitabreham4247
@axumawitabreham4247 4 года назад
እጅግ በጣም የማላውቀውን እና ያልገመትኩትን ትምህርት ነው የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 года назад
በጣም ልብ ይምነከ ትምህርት ነው
@habibahadji8756
@habibahadji8756 Год назад
እኔ ምንም አልልም! ቀሲስ አሸናፊን ለማመስገን ቃላቶች ያጥሩኛል። እንደውም ዛሬ ምርጡን ባሌን እቤት ውስጥ በሚያደርግልኝ እገዛ አመስግኜ ባለማወቄ እና ሁሌም አውቆ የሚፈታተነኝ እየመሰለኝ በማቀርብለት ወቀሳ የተነሳ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሰን እንደው እ/ር ሲመራኝ አረፍ ብዬ እኔም ልጆቼም ምን ማድረግ አለብን ብዬ እያሰብኩ ባለሁበት ቅፅበት ልጆቼ በድንገት እቤት ውስጥ ያለውን Wifi on ሲያደርጉ ከዩቱዩብ ላይ ሌላ የዩቱዩብ ገፅ ወደ እኔ ሞባይል Notification ገባልኝ። እናም ያንን Notification ስከፍተው ይህ የቀሲስ አሸናፊ ምርጡ ምክር በኔ page ላይ መጣልኝ። ከዛም ጠደፍ ብሎ ጣቴ ወደ የዛሬው ህይወት ለዋጭ ወደ ሆነው መልዕክት ጠቆመኝ። ከዚያም ምክሩን ሳዳምጥ በትክክል ባለቤቴን እስከ ዛሬ እንዳልተረዳሁት ገባኝና ወቀሳውን ሁሉ ትቼ በሰላም ሞራል እየለገስኩት እንድንኖር እድሉን ሰጥቼዋለው። ለቀሲስ አሸናፊ፥ መልክትህ በእ/ር ዘንድ ዋጋ እንዲኖረው እላለው። እርግጠኛ ነኝ መልክቱ ብዙ ባለትዳሮችን ቀይሯል። እናመሰግናለን።
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 Год назад
ረጅም እድሜ ይስጥልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 года назад
አሜን (3)-ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
@saratesfamichael6335
@saratesfamichael6335 4 года назад
አናመሰግናለን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@tsehaytekelehaimanot8334
@tsehaytekelehaimanot8334 4 года назад
ድንቅ ትምህርት ነዉ
@mery-w4l
@mery-w4l Год назад
ወየዉ በሳቅ ግን ወንዶች እፃን ናቸዉ እንዴ ፈጣር ሆይ ትግስቱ ስጠኝ😂 ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@sebleyic7667
@sebleyic7667 Месяц назад
KESis betam enamesegnalen hule sadamt tolo new yemiyalkbign yihe yehiwet migb silehone❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ወ5ኰ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 Год назад
አሜን
@meklitmekonnen8539
@meklitmekonnen8539 4 года назад
ወይኔ መምህር በጣም ትክክል ነህ ሲገረም እና እንዴት ነው የሜኖረው?🙇
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 4 года назад
ክክክክክክክ እንደ ባህሪያቸው ሴቶች ብልሀት አለን ተጠቀሚበት
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 года назад
@@seblewengaletube3932 ...ke lejoch tadeya bemin yeleyalu???
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
@@nike-ck4lq ክክክክክክ እውነትሽነው
@የኪዱዬእናትነኝ
@የኪዱዬእናትነኝ 4 года назад
@@getenetgirma2435 lij masadeg malet nachew insu
@tigistasrate7792
@tigistasrate7792 4 года назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር መልካም ነው
@jegnayemola3366
@jegnayemola3366 3 года назад
Enamesegnaln abatachin
@קסיהקסה
@קסיהקסה 3 года назад
ትክክል ለኔ የደረሰብኘ ነው
@tiyaatube6241
@tiyaatube6241 4 года назад
እናመሰግናለን 🙏
@ኤልሳቤትቲዮብ
@ኤልሳቤትቲዮብ 4 года назад
እውነት ነው መምህራችን ሲያጠፋ ዝም ማለት አልችልም ግን ክብር እደማልሠጠው አድርጎ ነው የሚያስበው ሲጠፋ እጀ ጮሀለሁ የሚያጣላነም በስራ ዙሪያ ነው እና እያጠፋ ልጄ አይደለ ወይ መገላገል ነው እጅ አልችልም
@alanoodyasser5004
@alanoodyasser5004 4 года назад
Betam hiweten yemiyans temert now memhrachgn segawen yabzalot kale hiwet yasemalen
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ 4 года назад
እውነት ነው ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ለትምህርቱ ግን እኔ አንድ ቀኝ ጥፋት ሳላጠፋ ይህው ሶስት አመታችን አልፎናል ግን እኔ ነኝ ሁሌም ጥፋተኛ በሳምንት ውስጥ ሳንጣላ አንቀርም አሁን እራሱ ተኮራርፈናል እመቤቴ ልቦና ትስጥልኝ ብቻ ነው የምለው ምክር ካላቹ ቴክስት አርኩልኝ
@haymeayele7859
@haymeayele7859 4 года назад
Smen kalehiwot yasmalen tegawn yabezalewot memehirchn
@AliAhmed-vq5pe
@AliAhmed-vq5pe 4 года назад
Kala hewaten yasamalen mameherachen
@ሁሉምነገርለበጎነውስሙየተ
ወይኔ አምላኬ እኔ የኛ የሴቶች ተፈጥሮ ከወንዶች ይበልጥ አስቸጋሪ ይመስለኝ ነበር ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠን
@መቅደስተሰማእናቴእወደሻላ
Wowwww betmmi arfii timerti new ene geni betmmmi new ye temarkuti igzabere yemsgene bero fitari ye barkii dagmo indee adarge zandhe isuu yerdenye🙏🙏🙏🙏
@alemujabru4990
@alemujabru4990 4 года назад
እውነት ልቦናችን ብሩህ ያድርግልን እኔም ማሥበው ሌላ እሡ ሚረዳኝ ሌላ ይገርማል
@aseresaseres716
@aseresaseres716 4 года назад
Egziabehre yseteln enamsegnalen betam des yemile temrte new. Edemana tana ysetelen
@1453-y9h
@1453-y9h 8 месяцев назад
እኔ ወንድ ነኝ ወንድም አውቃለሁ ስህተተኛ መባል አንፈልግም ወንዶች ያልከው ለኔ እንግዳ ነው አይመስለኝም እኛን ሰላም ሚነሳን ከሌላ ወንድ ጋ አወዳድራችሁን ስትንቁን ባሽሙር ስትናገሩን ነው።
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ግን ስተታቸውን ተናግረን እንዴት ማስተካከል ይቻላል ???
@ethioeri1550
@ethioeri1550 4 года назад
Amen🙏🏾
@lubabahashim2863
@lubabahashim2863 4 года назад
👍betam des ymil new
@buzigemechu2795
@buzigemechu2795 4 года назад
Ere wendeme ke 2 legoche behuala yemalawekew sent negere ayew sentu tetto yechalale kechalke agezege.
@ganatmaseresha8568
@ganatmaseresha8568 4 года назад
አማልአኬ ጥበብ አደልኝ
@እኔአለሁለራሴ
@እኔአለሁለራሴ 4 года назад
ልክነህ አባታችን ዛሬ የኔን ችግር ነው የነገርከኝ ጥፋተኛ መሁኑን እያወቀ ላለመረታት ይፈልጋል
@helwa3878
@helwa3878 4 года назад
የእውነት የደረሰበትያውቀዋል።ምንም።ሳላረገው።ንጪንጪይላልይስድበኛል።ጥፋቴምንድነውስለው።ዝምይለኛልአይእኛሰወይስንባልበጣምከባድነን
@እኔአለሁለራሴ
@እኔአለሁለራሴ 4 года назад
@@helwa3878 አንቺም ነጭናጫ መሆን ነው ያለው አማራጭ
@helwa3878
@helwa3878 4 года назад
@@እኔአለሁለራሴ እኔደሞ።በህይወቴ።በጣምዝምተኛነኚ።በተለይ።ስዲብመሳደብ።አልወዲም
@እኔአለሁለራሴ
@እኔአለሁለራሴ 4 года назад
@@helwa3878 በቃ አባታችን እንዳሉት መሞከር ነው
@እኔአለሁለራሴ
@እኔአለሁለራሴ 4 года назад
የወዶች ባህሪነው ብሎ መተው
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 4 года назад
👍💓💓
@mayamaya-pf7gp
@mayamaya-pf7gp 4 года назад
እስቲ እኔን ምከሩኝ ጓደኛ ነበረኝ ውጪ እሚኖር አምስት አመት ሞላን ከተዋወቅን የዛሬ ስድስት ወር እዚ ነበር ከስድስት ወር በኋላ እደሚመለስ ነግሮኝ ተለያየን አሁን ግን ግዜው ሲደርስ አዲስ ስራ እደጀመረ እና ከሁለት ወር በኋላ ተመልሶ እደሚመጣ ነገረኝ እኔ ግን እንዴት ልመነው ቤተሠቦቼ እድጠብቀው ይነግሩኛል እናቴ ጭምር እውነተኛ ሠው ነው አይቀርም ይሉኛል እኔ ግን እንዴት ልመነው ልጠብቀው ወይስ ልተወው ምክር ጣል አርጉልኝ
@lululolo8878
@lululolo8878 4 года назад
ሁለት ወራ ትንሸ ነት እህትይ ቤተ ሰብ እንደተንገረ ምክንያት ከቀረ ቀረ ከመጣ መጣ እሺ የኔ እህት ምክንያት የኔ እንዚህ አይነት ገጠመኝ
@hiwotmehari9119
@hiwotmehari9119 4 года назад
የኔ እህት በአሁን ሰአት በሶሻል ሚድያ ብዙ ታሪኮችን እየሰማን ነው ያለነው እናም ከምንሰማው ነገር እኛ ሴቶች ምን እንማራለን ,? ግዴታ ትምህርት እንዲሆነን በራሳችን ላይ መድረስ የለብትም ሴት ልጅ ደግሞ የእድሜ እስረኛ ናት ግዜሽን በአግባቡ መጠቀም ይኖርብሻል ነገሮችን በደንብ አመዛዝነሽ መወሰን ይኖርብሻል በተረፈ አምላክ ይርዳሽ
@ሙሉዬሀበሻዊት
@ሙሉዬሀበሻዊት 4 года назад
እህቴ ለ2 ወር ከሆነ ችግር የለውም እይው ቃሉን ሚጠብቅ ከሆነ በተረፈ ድንግል ትርዳሽ
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 4 года назад
ለ5 አመት ትውውቅ ካላችሁ: ተጋብታችሖል ወይ:: ደግሞ የት አገር ነው ያለው አሜሪካ ከሆነ: ዜግነቱን ከወሰደ አግብቶሽ ሊወስድሽ ይችላል:: ከስድስት ወር በሖላ የሚመለሰው ምን አይነት ስራ ቢሰራ ነው : ፈቃዱስ ብሩስ ከየት ነው የሚመጣው:: ለማንኛውም ባልሽ ካልሆነ የምትጠብቂው ለምን እንደሆነ አይገባኝም::
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
ሁለት ወር ትንሽናት ጠብቂው ከዚያ ትወስኛለሽ
@genetgebremariam8999
@genetgebremariam8999 4 года назад
Yehe yena astedadeg new affect yaderegen or background yena wnfoch yhala kernel astesaseb new yalachew I will say 90% esun ende hetsan leg menkebakeb aleben malet new full time job.
@genetwondimu2450
@genetwondimu2450 4 года назад
Hmm.. wow I didn't know that🙈 that's why me and my boyfriend not understand each other sometimes... 😂 I hope I will understand now and I will use it... but so hard this all take care of them... especially when I got angry to I will talk omg I will try 😂🙈 thank you my brother god bless your
@liyagebretsadik8778
@liyagebretsadik8778 4 года назад
ይገርማል ባሌ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ሁሌም በርሱ ጥፋት ብንጣላ ይቅርታ አይጠይቀኝም ነገር ግን ስለ መልካም ፍቅሩ ብዬ ይቅርታ አደርግለታለሁ ችግሩ ማመን አይፈልግም
@meleytsegay
@meleytsegay 4 года назад
Ye hulum wendoch chigr new sister
@emebetlegesse6214
@emebetlegesse6214 4 года назад
ጌታ ሆይ ጥበቡን ስጠኝ🙏😪
@ሂሊናለአለም
@ሂሊናለአለም 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በተለይ ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነው ትዕግስት የለኝም ስናደድ የምናገርውን አላውቅም ጌታ ሆይ ማስታዋሉን አድለኝ 😭😭😭😭😭😭
@ayaleyoutube5555
@ayaleyoutube5555 4 года назад
በቃ ቁጭ ብሎ ሲነሳም ሲራመድም እንጭት ሲሰብርም ጎበዝ ጅግና አንበሳ ነው የምለው ባሉካ ሰብስክራይብ አድርጉኝማ አባታችን እናመሰግንአለን
@wynetil1157
@wynetil1157 4 года назад
Hehehe
@memekayeneshdengilyedengil6987
@memekayeneshdengilyedengil6987 4 года назад
Hahaha
@selammarry8281
@selammarry8281 4 года назад
Kkkkk
@tsehaykalayu5001
@tsehaykalayu5001 4 года назад
መምህራችን ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለገሰፀን አምላካችን ልኡል እግዝያአብሔር ስሙ ለዘልአለም ይመስገን!! ረጅም እድሜና ጠና ይስጥህ ልጅህንም አግዚያአብሔር በጥበብ ያሳድግልህ ::
@tsehayergata7166
@tsehayergata7166 4 года назад
ወንዶችዬ አላበዛችሁትም
@helengebremichel3708
@helengebremichel3708 3 года назад
በጣም ትክክል እስማማለሁ!!!this is unacceptable!!!!!!!!!
@selam8844
@selam8844 4 года назад
እግዚአብሔር ካለ መልካሙን ሰው ይሰጥ አለበለዚያ ግን ከማበድ በሸታላይ ከመውደቅ በሰላም ብቻን መኖር አይቻልም
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቡና ያድለን አሜን ፫
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
Amen Amen Amen bweneti
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 4 года назад
እግዚያብሄር ይባርክኽ ወንድሜ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ የሚጠቅመኝን መርጪ በመውሰድ እጠቀማለው ማለት ነው በድጋሚ እግዚያብሄር ይባርክ
@Emanu2018
@Emanu2018 4 года назад
ጉድ፡እኮ፡ናችሁ፡እናንተ፡ወንዶች፡ክክክ፡ቀሲስ፡ብሩክ፡ሁን፡ብዙ/ነው፡የተማርኩት
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
መፍትሄው ምንም አለማውራት ይሻላል ማዳመጥ ይሻላል
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 года назад
ቀሲስ አሸናፊ ገ ማርያም መዝሙሮችዎን ሁሉ ከልቤ እወዳቸዋለሁ በቤቱ ያፅናዎ ቤሪያየን ዛሬ ሰብ አድርጌለሁ❤️
@selamawitregassa7933
@selamawitregassa7933 4 года назад
ወይ ወንዶች እንደዝህ ደደብ ሆነችሁ ነው ላካ ያስቸገራችን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
አይደለም። ደደቦች አይደለንም። ትልቅ ስህተት!
@sbeamd8352
@sbeamd8352 4 года назад
Enat dedeb ayebalem alemawek hatiyat adelem wanaw sehetetachewen mawekena bezede metekem new
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 4 года назад
Endezih aynet kal aytebekm .
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад
ይቅር ይበልሽ አይባልም
@ሂሊናለአለም
@ሂሊናለአለም 4 года назад
ክክክክክ
@bkhjgjgjgkg6939
@bkhjgjgjgkg6939 4 года назад
በጌታበእየሱስክርስቶስ፣ተመህርትመሰቀልፊቴንእናሰውነቴንቦሳስትጌዜአማትባለሁ።አንድአመላክበሚሆንበአብበወልደበመንፈሰቅድስሰም።የክርስቴያን፣እምነት፣ተከታይወች፣ለቸሩመድሀኒአለምብአልአሜንአሜንአሜንየአባቶቻችንምልጃይደርብን
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 4 года назад
20 ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ። 21 ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። 22 ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ 23 ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። 24 ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። 25-26 ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤ 27 እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ ወይም እንዲህ ያለ ነገር ሳይሆንባት ቅድስትና ያለ ነውር ትሆን ዘንድ ክብርት የሆነችን ቤተ ክርስቲያን ለራሱ እንዲያቀርብ ፈለገ። 28 እንዲሁም ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። የገዛ ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል፤ 29-30 ማንም የገዛ ሥጋውን የሚጠላ ከቶ የለምና፥ ነገር ግን የአካሉ ብልቶች ስለሆንን፥ ክርስቶስ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እንዳደረገላት፥ ይመግበዋል ይከባከበውማል። 31 ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። 32 ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
ቃለህይወትን ያሰማልን የዛሬው ደግሞ በእውነት ካገቡት ቤተሰቦቼ በወንዶች ላይ ከማየው ነገር ጋር ተመሳሳይ ባህር ነው እግዚአብሔር ድንቅ ነው እንደዚህም አለ ለማለት ችያለው ቀሲስ ተባረክ
@ትዱማር
@ትዱማር 3 года назад
ስለዚህ ወንዶች እብዶች ናቸው ማለት ነው በቃ ጠማማ ፍጥረቶች ናቸው ማለት ነው እንደተረዳሁት ????
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
እኮ😃😄😄😄😄😄😄
@georgeking2917
@georgeking2917 4 года назад
የ እኔ ባህር ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ሚስጥር ነው:: በጣም ትልቅ ትምህርት ነው::
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ይገርማል አዎ የዛሬዉስ የጎደኞዬ ታሪክ ነዉ አንግባባም እያጠፋ መሸነፍ አይፈልግም ይገርማል ለካ ለዚ ነዉ እሺ ከግዲህ እረደዋለሁ
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 года назад
Ere yenem tarik new
@Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
እኔም 🤗🤗
@eth3816
@eth3816 3 года назад
እኔም
@NoreetNoreet
@NoreetNoreet 4 года назад
በቃ ልደውልለት ነው አባ ምክረህ ያስፈልገኛል 5,ወረ ሆነን በሆነ ነገረ ተቀያይመን ነበረ ይቅታም ተባብለን ነበረ ግን ዝም ሲል እኔም ዝም ምክኒቱም ስጠይቀው ምክኒት የለውም በተነገረኩት ነገረ ተቀይሞ እንደሁ ነገረኛ ስፀፈለት ለምን ዝም ትለኛለህ ስለው ተፈጥሮየ ነው ይላኛል ምን ትመክረኛለህ መምህረ ልቅረበው ወይስ ልራቀው
@userggds3103
@userggds3103 4 года назад
መምህራችን በጣም ነው እምናከብራችሁ ምክራችሁ ሂወቴን ቀይሮታል ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ
@meramhassen2672
@meramhassen2672 4 года назад
ወይ ወንዶች ፀባያቸው ከውሃ የቀጠነ እውነት ነው እናመሠግናለን ግን እሥከመቸ ሱሪ በአንገት አውጡ
@aynealma66
@aynealma66 4 года назад
ክክክክክ እረ ይከብዳል
@mekdestigab792
@mekdestigab792 4 года назад
እረ ጉድ ውሐ ቀጠነ ናቸው በስመአብ !!!
@helwa3878
@helwa3878 4 года назад
የእውናትአለማግባትመልካምነው
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂🤣
@genetgebremariam8999
@genetgebremariam8999 4 года назад
I will say both side needs respect, communicate and honest if we do that we will have better life otherwise forget it. Thank you anyways
@zahrahabash6433
@zahrahabash6433 Год назад
እግዚብሔር ቀሬዘመንሕን ይባርከዉ አባታችን በዉነት😥😥😥😥
@heretheret6450
@heretheret6450 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ፈጣሪ መልካም ኣስተሳሰብ ያለውን ይስጠን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
@tigstmlneh1363
@tigstmlneh1363 4 года назад
ይገረማል ሰለወድልጅ ባህሪጰ ምንም አላውቅም ነበር ከተፈጠረኩ እሰካሁን ባለሁት እድሜዬ ኦኦ ከባድነው በውነቱ
@GenetGirmay-rp4hf
@GenetGirmay-rp4hf 5 месяцев назад
ይገርማል ባሌ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ሁሌም በርሱ ጥፋት ብንጣላ ይቅርታ አይጠይቀኝም ነገር ግን ስለ መልካም ፍቅሩ ብዬ ይቅርታ አደርግለታለሁ ችግሩ ማመን አይፈልግም የሚገርም ነው::
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ማስተዋልንና ጥበብን ይስጠን
@ኪዳንምረትእናቴ
@ኪዳንምረትእናቴ 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን የእውነት በጣም አስተማሪ ነው እኔም በጣም ግራ የተጋባ ሂዎቱ ውስጥ ነው ያለሁት በጏአደኝነት 7 አመታችን ነው ግን በጣም ከባድ ባሃሪዎች አሉበት እኔ የምለውን አይሰማኝም ከኔ የልቅ ለቤተሰቦቹና ለጏአደኞች ነው ቦታ የሚሰጠው ሁሌም እመክረዋልው ግን ምንም ሊቀየር አልቻለም የሚያደረገው ሁሉ እኔን የሚያስገፋ ነው እስካሁን ቻልኩት ግን በጣም ጥያቄ እየሆነብኛ ነው ለምን እንደዚ አንደሚያረግ አላቅም እንለያይ በለውም ካቺ ተለይቼ መኖር አልችልም ነው የሚለው እኔ በጣም ተናደጄበት አልፈልግህም በቃ ስለው እራሲን ለማጥፋት ነው የሚሮጠው እና በጣም ግራ ገብቶኛል እኔ አሁን ያለሁት በስደት ነው ከዚ ሰውጋ ትዳር ልመስርት ወይስ ዝብዬ ልራቀው በናታቹ ሃሳብ ስጡኝ ግራ ገብቶኛል😭😭
@MadeHasen
@MadeHasen Месяц назад
ማሸአላህ እእሸትየ መካሪወድማችን አላህይስትልን😮😢
@sintayehum552
@sintayehum552 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ሁል ግዜ የሚያቀርቡት ትምህርት እጅግ ልብ ይነካል መንፈስ ያድሳል እናመሰግናለን
@MqdlaMarym
@MqdlaMarym Год назад
ሳኩም ተማርኩም ወኔ ወንድሜ ለካ በድየሀለሁ ይቅርታ አሁነው የገባኝ
@meleyogeremew3225
@meleyogeremew3225 Год назад
እውነት ነው ያጋጠመኝን አውቀዋለሁ እሱም አንድ የምንዋደድ ጓደኛሞች ነበርንና ባልጠበቅሁት ነገር ብሎክ አደረገኝ ምነው ስለው ስልክ የማታነሽው ስለማትወጂኝ ነው አለ አረ ሳይመቸኝ ቀርቶ ነው አልኩና በፀባይ መለስኩት እና ፀባያችን የተለያየ ነው ሰው ስንባል
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
ይገርማል በእውነት እኔኮ ግራ ይገባኝ ነበር እኔ ትዝ ባላለኝ እየተረዳ ተቸግሬ ነበር ።ያለሰብኩትን ለምን ቲስባለህ ብየ እኔ ደግሞ ከሱ ብሽ እናደደበታለው።አቤቱ ጥበብን ስጠኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው እኔም በህይወቴ የገጠመኝ ነው
@ቲጂፍቅርየጎጃምሽቅርቅር
መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን እውነት በጣም በጣም ገርመኝ እውነት ሆሆ ጉድኮ ነው ኑርሻት አለ ሰውየው
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
ባለቤቴ ላይ ያየሁት ባህሪ ነው ። ሌላው ለባልና ሚስት ብቻ ሳይሆን ወንድሞች ጋም አለ።እኔ አንድ ወንድም እንኳን ጥፋቱን መልካም ነገር እንኳን ሲናገሩት ባጠቃላይ ምንም የሰው ሀሳብ መቀበል እማይችል። እራሱ ብቻ ማውራትም መናገርም እሚፈልግ በጣም እማከብረው ወንድም ነበር በዚህ ባህሪው ሰልችቼ ተለየሁት። ታዳ እንዴት ነው እነሱ ጋር ተግባብቶ እሚኖረው እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጠን እንጅ አመሰግናለሁ መምህር ። እነሱንም እሚመለከት ትምህርት ይስጡልን
@liyagebretsadik8778
@liyagebretsadik8778 4 года назад
እኔም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እስኪ ድጋሜ ወደሆላ ተመልሼ ላዳምጥ እኔ እና ፍቅረኛዬ ምንም መግባባት አልቻልንም አንድ ቀን በስራአት አውርቶኝ አያቅም ሆድና ጀርባ ነን እማወራው ሁሉ ያበሳጨዋል
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
ኧረ እህቴ አድነን ምን ይሻላል ውይ አልገባኝም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
በእውነት ቃለህይወትን ጸጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እረጅም ከጤና ይስጥልን
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw Год назад
እዉነት ነዉ እኔ የተሰቃየሁበት እሄ ነዉ ቀኝ ስለዉ ግራ ብቻ ከባድ ነዉ
@harega5745
@harega5745 4 года назад
I am sorry, if the men think like this......really they are crazy. If they interrupt everything on wrong way......that is really crazy
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 года назад
Hareg....well isnt amazing?? So, we must treat them like a child to please them??? Means Keep upraising in every mistake that they did??what a nature!!!God help us
@TUbe-lx1de
@TUbe-lx1de 4 года назад
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅት የርሶን ትምህረት ህይወትን ይለውጣል
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 года назад
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያቆየወት
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
አሜን አሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ምህር
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@amalebambam8008
@amalebambam8008 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ታዲያ ምን ይሻለና ሴቶች ጉዳችን ነው ይሔናህል መለትነው ወይጉድ
@dianabersisa7430
@dianabersisa7430 4 года назад
በጣም አስተማር ነው እናመሰግናለን ወንማችን
@betiterefe7886
@betiterefe7886 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ መልካም አስተሳሰብ ያለዉን ያጋጥመን ለኛም ማስተዋልን ያድለን
@alemytayehi9616
@alemytayehi9616 4 года назад
በጣም የሚጠቅም ትምርት ነው በጣም እናመሰግን አለን መምህር
@fatama1233
@fatama1233 4 года назад
መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን
@FhZg-nf1bu
@FhZg-nf1bu Месяц назад
አባታችን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤
Далее
Barno
00:22
Просмотров 701 тыс.
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 625 тыс.
Barno
00:22
Просмотров 701 тыс.