Тёмный

ግጥም ጠላን!!!/Michael Melaku - Myko - My Baby Music Video Reaction/AWRA 

AWRA
Подписаться 99 тыс.
Просмотров 101 тыс.
50% 1

FACEBOOK
/ awra2020
INSTAGRAM
/ eyukasa
/ shimeawra
TELEGRAM
t.me/awratube
አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@φγπφ
@φγπφ 3 года назад
እኛ ቤት ስትገቢ እንዳያይሽ አባቢ ከማዘር ተግባቢ እኔ ክላስ ግቢ መጽሃፍ አንብቢ ሆነሽ የኔ ቤቢ ስትቅለበለቢ ጉድጓድ እንዳትገቢ ሚጣ የኔ ቢምቢ ምንም አታስቢ ከሰል አርገብግቢ አንቺ እንደሁ አትረቢ ቡዳ ነሽ ሰላቢ ቢቢቢ💔ቢቢቢ
@kaldkaedyanesmahmd3256
@kaldkaedyanesmahmd3256 3 года назад
Kkkkkkkk
@kaldkaedyanesmahmd3256
@kaldkaedyanesmahmd3256 3 года назад
Kkkkkk
@bizuneshbekele1781
@bizuneshbekele1781 3 года назад
🤣🤣🤣😂😂👍👍
@hinduhabeshawit4231
@hinduhabeshawit4231 3 года назад
😂😂
@eeee4817
@eeee4817 3 года назад
አሪፍ ግጥምነው አረ ለነሳሮን ለቤቢ ስጧቸው
@kiddonet1
@kiddonet1 3 года назад
ከመሀከለኛው ጋር በጣም እስማማለሁ!!!!👍
@danawitassefa3095
@danawitassefa3095 3 года назад
My baby የዳይፐር ስም ነው የሚመስልው ደስ ይላል💔
@yejimmamakeds8543
@yejimmamakeds8543 3 года назад
🤣🤣
@malbemen
@malbemen 3 года назад
በቀኝ በኩል ያለኸው ግን ሁሌ ደርበህ ደራርበህ ነው የምትለብሰው። በአንተ በኩል ያልተዘጋ በር አለ ወይስ ምንድነው 😅😅😅 💔💔💔💔 ይመቻችሁ!
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ww5440
@ww5440 3 года назад
በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ አዉራዎች። ሲቀጥል ሳሮንን ፀበል የሚወስዳት ዘመድ ስለሌለ በናታችሁ የማላስቸግራችሁ ከሆነ ለሶስት አንጠልጥላችሁ ወስዳችሁ አስጠምቁልኝ።ሆ በሷምክንያት ጥብብ ብርሀኗ ሲጠፋ ማየት አልልግም ።
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 года назад
😂
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 3 года назад
😄😄😄😄😄😄እሽ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 3 года назад
ኪኪ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 3 года назад
😭😭
@እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ
@@bruktawitmengiste4906 😍😍😍😂
@ledeite3046
@ledeite3046 3 года назад
ዘፈኑን የሰማሁት ለናተጨዋታ ነው በጣምአስቀያሚዘፈን
@hawihawichuo1539
@hawihawichuo1539 3 года назад
ኦ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ በሉኝ በጣም ነዉ ምወዳቹቹቹቹቹቹ
@zeraymitiku5894
@zeraymitiku5894 3 года назад
መሀል የተቀመጠው በጣም ዘፈኑ ደብሮታል ደግሞም እውነቱን ነው ከባህላችን የወጣ ስለሆነ ይመችህ ወንድሜ
@lulemb
@lulemb 3 года назад
ሳሮን ጣልያን ነኝ ስትል አይደለችም ብለን ስለተከራከርን ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏
@hanafantu6740
@hanafantu6740 3 года назад
ቅዳሜ ምሽታችን አደመቃችሁል አቦ ሰላማችሁ ይብዛ💔
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 3 года назад
She is from Bangladesh
@amenbalcha9722
@amenbalcha9722 3 года назад
🤣
@usuf1837
@usuf1837 3 года назад
😂😂😂😂😂👍👍
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
😀😀😀
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 года назад
አይ እዮ በጣም ይደብራል እንደዚ ያለ ነገር ባይደገም ባይ ነኝ በስማብ
@hayu138
@hayu138 3 года назад
ስጠብቃችሁ ነበር በፈጠራችሁ እነዚህን ድርብ ፍልጦች አጥባችሁ አስጡልን😥😥😥
@sasasasa477
@sasasasa477 3 года назад
አውራዎች እኔ ኮመንት ማድረግ አልወድም ዛሬ ግን የተሰማኝን ልናገር እናንተም እርያክት ባታደርጉበት ደስ ይላም ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት ብዙ ህፃናቶች ሶሻል ሚድያ ይከታተላሉ በዛላይ እነሱንም እያበረታናቸው ነው ሚመስላቸው ብዙ ቪው ሲያዪ ሳሮን ደግሞ ወደፊት ልጅ ትዳር ይኖርሻል ይህንን ስያዩ ምን ይሰማቸዋል ብለሽ አስቢ ለማንኛውም ፈጣሪ ማስተዋልና ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@udi3468
@udi3468 3 года назад
ፈጣራ ልቦና ይስጣቸው በጣም ነው ሚያዛዝነው 🙏😢😢💔💔💔
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 3 года назад
በስማም ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰራ ዘፋን ነው ፡ወይኔ አገሬ ፡እረ ጎራው በተዘፈነበት እነዚ የሰው መጨረሻ ሰው ሲዘፍን እንኳን አይተው እማያውቁ ናቸው!!!
@kalkidanbekele9612
@kalkidanbekele9612 3 года назад
I like that he said, "ሲያምህ ጤና የለህም እንዴ?" with a straight face. And here goes 💔💔💔💔💔
@habseid2101
@habseid2101 3 года назад
ይሄ የዘፈን ቪዲዮ የትውልዱን ዝቅጠት ማሳያ መነፅር ነው። በተለይ በዚህ 25 አመት ውስጥ ወጣቱ ላይ የተሰራው መረን የለቀቀ የስነ ምግባር ጉድለት ውጤቱ እየታየ ነው። ገና ጀመርነው እንዲያውም። ለዚህ ሁሉ ዝቅጠት ከመንግስት ጀምሮ የእምነት ተቋማት፣ ትምህርት ቤቶችና አሳዳጊ ቤተሰብ ተጠያቂ ነው። ስለዚህ ብዙ አይግረማችሁ!!!
@maryamawithabeshawa5916
@maryamawithabeshawa5916 3 года назад
3ታቹም አዝጎች ናቹ እምታወሩት ሳይሆን ልክ እናተ ስትስቁ ነው አብሬ እምስቀው አዝግ ሁላ ይመቻቹ💔💔💔💔💔💔💔ያው ስላላቹ ነው የተሰበረ ልብ💔😜😜
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
ምነ እናንተ እንኳን ደህና ሰዎች ትመሉኝ ነበር እንደዚህ እያደረጋችሁ ታስተዋዉቁላቸዋላችሁ ጭራሽ።እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር ይበላቸዉ
@atmamo143
@atmamo143 3 года назад
I thought I was the only one who recognized the swimming shorts haha.... Keep it up guys love your content and we need people like you to criticize these stupid so called artists.
@fruekanbo8797
@fruekanbo8797 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች እኔ የሚገርደኝ እች ልጅ እኮ የሰው ስድብ ነው የባሰ ያሳበዳት ለምን በጣም ሳይብስባት ወደ አማኑኤል አይወስዶትም እዬን ያክል የእኛ ኢትዮጵያዊያን ባህል የማይወክል ሙዚቃ ነው እዬን ከማየት ፈጣሪ ይሰውረን ምድረ የ666 አባሎች ናችሁ
@belayneshmengist7561
@belayneshmengist7561 3 года назад
ቀዩ ልጅ እረጋታው ደስ ሲል
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 3 года назад
ሽሌ
@onetube5811
@onetube5811 3 года назад
ena mn yetebs mn yargesh
@tsiygirma7935
@tsiygirma7935 3 года назад
💔እውነት ያሳዝናል መጨረሻዬን አሳምረው ምነኛ ተልቅ ጸሎት ነው🙏🙏🙏
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 года назад
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔shimyy I agree with you.100%። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ።እዮኤል ግን ምን ሆነህ ነው
@eyobyalemmebrat7451
@eyobyalemmebrat7451 3 года назад
You guys make me laugh a lot.. Specially Shime, I like the way you express your view and catch things in between
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 3 года назад
ስሜን ጥሩኝ አውራዎች ፡ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ።ይመቻቹ።
@alhadika6702
@alhadika6702 3 года назад
ምርጥነህ
@alhadika6702
@alhadika6702 3 года назад
1ኛየ
@tirhaslegese3040
@tirhaslegese3040 3 года назад
ኣነም ጎረቤት ክኮነካ
@አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ
@አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ 3 года назад
እኔ ልጥራህ
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 3 года назад
@@አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ ሙሉ ተስፋ አለኝ አንቺ ወይ አንተ ምርጥ እንደምትጠርኝ!
@Gigi10001
@Gigi10001 3 года назад
ይሄ ዝምተኛው ልጅ ግን ኣይናገር... ገዳይ ነው ✈️
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 года назад
ተይ ፉቅር እ. ንዳይዝሽ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 года назад
ክክክክ
@bizuneshbekele1781
@bizuneshbekele1781 3 года назад
@@ኡሙአይመን-ከ9ቐ kkkkkkk
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 3 года назад
አየነሸ የጠፋ እርካሸ
@reduredina2015
@reduredina2015 3 года назад
The guy in the middle I really support your opinion. We shouldn't allow that kinda music in Ethiopia that's disrespecting our culture and embarrassing. ሰብስቦ ማቃጠል ነበር እነሱን እማ.
@Designer_Aman
@Designer_Aman 3 года назад
Yeah you absolutely right. በውጪው አለም የሚደረገውን ሁሉንም አይተን ዝም ብለን መነዳት የለብንም "ኢትዮጵያን አታርክሷት" በሉልኝ
@koyinamnam4864
@koyinamnam4864 3 года назад
ደሰት ትላላችሁ
@ethiopiahagere1204
@ethiopiahagere1204 3 года назад
Who the hell are you to allow or prohibit any kind of music. He has equal right as you as Ethiopian
@Designer_Aman
@Designer_Aman 3 года назад
@@ethiopiahagere1204 አንተ ራስህ ማነህ
@ethiopiahagere1204
@ethiopiahagere1204 3 года назад
@@Designer_Aman 😂 , what did I do. I just told you every Ethiopian has equal right as you. If he/she wants to dance naked that’s her/his right and it’s non of your business. It’s not like they force you to get naked with them.
@mikiasmulugeta1937
@mikiasmulugeta1937 3 года назад
የናንተን የሪአክሽን ፕሮግራም ማየት የጀመርኩት ከ አንድ ሳምንት በፊት ነው፡፡ በጣም ደስ ትላላችሁ፤ የእናንተ አቀራረብ ለየት ያለ ነው፡፡ በቃ ነፃ ሁናችሁ ነው የምታቀርቡት፡፡ አቦ አውራዎች ይመቻችሁ፡፡ በተረፈ የሚካኤል ክሊፕ፤ እናንተ ልፉ ቢላችሁ ነው እንጂ ይሄን ክሊፕ የሰሩት ሰዎች ይሄንን ጫጫታ ፈልገውት እና የእይታውን ብዛት አላማ አድርገው ነው፡፡ ነገር ግን የፕሮዳክሽን ኳሊቲ ላይ አጨብጭቢያለሁ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 года назад
እንዴት ናችሁ አውራዎች እኔ መኪና እያሽከረከርኩኝ ሁሌም ነው የማያችሁ ግን ኮመንት አልፅፍም like ግን ሳላደርጋችሁ አላልፍም ደግሞ ቪዲዮውን ሁሉንም ጨርሼ ነው የማየው በርቱ!💜
@blueheartheart7215
@blueheartheart7215 3 года назад
🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ውይ ውይ ውይ ወላድ አትይሽ ብለናል🙆🏽‍♂️🙆🏽‍♂️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@Ekram317
@Ekram317 3 года назад
ቆይ ሳሮን ግን ምነው እኔ ብቻ ነኝ ባለ መቀመጫ አለች ሁሉም እንዳቅሚቲ አለው ሆሆሆ ባገኘችው አጋጣሚ አፈንድዳ አላበቃ አለች እኮ ሆሆሆ👎👎👎👎👎👎👎👎ለሙዚቃው
@ethiosolution6380
@ethiosolution6380 3 года назад
ye eyoyel aynetu astesaseb nachew ye zmut picture miyasfafut. yhe ahun mn mimesegen neger norot nw
@tame_td472
@tame_td472 3 года назад
@@sentack72 bruhh🤣
@danidani-yw1ex
@danidani-yw1ex 3 года назад
Bergtegnnet shme new reply yesetew lol
@makibel8327
@makibel8327 3 года назад
ክክክክክክ
@yoyoasefa4885
@yoyoasefa4885 3 года назад
ይሄ ድንዝና ነው ። ኡፍ ኤጭ በውነት አረ ለታናሾቻችንን ምንድነው የምናስተምራቸው አቦ አሁንስ ተንዛዙ ።
@yohannesmamo6227
@yohannesmamo6227 3 года назад
እዩ አንዳንድ ግዜ ዝም ተብሎ ማይሳቅባቸው ነገሮች አሉ። ይሄ ልጅ ከግጥምም ከባህልም ለሚመለከተው ህዝብ ክብር አልሰጠም። እና ይሄን ልጅ አሪፍ ክሊፕ ነው ብሎ ማበረታታት ምንም ነጥብክ አልገባኝም። ይህን ቪዲዩ የሚያይለት እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ መሰለኝ።
@ras_baba1801
@ras_baba1801 3 года назад
liju arif clip new sil kemin anstar endemiyawera eko clear new. esu bezu gize technical aspectun new miyayew, like the camera work, lighting, contrast of colors and all that stuff. enji lek yalhone negeru betam beztwal bilwal esu erasum.
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
እኔ አሁን ከታምር ግዛው ጋ እቺ ማትረባ ተፈጠረች ኢትዮጵያ ውስጥ ይዟቸው ይህድ ኢትዮጵያን ባህሏን ሊያጠፉ የተነሱ በሙሉ ያጥፋቸው
@leull
@leull 3 года назад
እናንተን አክብሬ ነው እዚህ የተገኘሁት ሽሜ 2013:::::: እዪ ይገባኛል ለሙያህ ክብር አለህ ግን እዚህ ቪድዬ ላይ በ microscope ብትፈልግ positive ነገር አይገኘም even art Ps : እንደዚህ በግድ headline አድርጋችሁ አውሮብኝ video ባይታይ ዝምምምም ብለን ብናልፋቸው ፍሊት እንደተነፋበት ትንኝ እረግፈው ከምድረ RU-vid ጥፍት ይልሉን ነበር
@fkrwede6758
@fkrwede6758 3 года назад
አምላኬ የሚሰሩትን አያቁምና ይቅር በላቸው👏👏👏
@lamrotmulat1968
@lamrotmulat1968 3 года назад
& I definitely agree with Sheme !
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 года назад
ለመጀመሪያ ስያችሁ ነው ደስ ትላላችሁ ላይክ ግጭኝ ሳሮን ዋሳክ ብያታለው ዘፈኝም ዋሳክ ብየዋለው ዘፈን ብሉ መልቋቋነው የገረመኝ
@meazaejigu7682
@meazaejigu7682 3 года назад
አውራ ግን ለምን አላችሁት ስማችሁን? I'm addicted to watch your funny videos every time 😁❤❤❤
@selamdemissie9746
@selamdemissie9746 3 года назад
የኔ ቆንጆ ኑሪ እና የኔ ቢጫ ወባ ይቅር በሉ ከእናተ የባሰ እንደሚመጣ ሳናውቅ ብዙ ተናግረናል
@HaniHani-rq5ks
@HaniHani-rq5ks 3 года назад
ሽምዬ ልክ ነክ በጣም ያስጠላል 💔💔💔💔💔
@tregeicell2596
@tregeicell2596 3 года назад
አውራዎችዬ ይቺን ሰሞን ስራ ይበዛባችሃል ።።ብዙ ማስታወቂያ በዝታል ።እኔም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ።ቀጥሉበት ።
@AaaaBbbb-sk9ff
@AaaaBbbb-sk9ff 3 года назад
እንድህ ያለ ነገር ወደ ቻናለችሁ በተመጡት መልካም ነዉ።
@merongetahun9155
@merongetahun9155 3 года назад
እሷን ተዋት አብዳለች ጤናዋ ያጠራጥራል😭😭😭 እናተ ግን ስወዳቹ❤❤❤
@mikolucky
@mikolucky 3 года назад
💔 The only Ethiopian channel I let the ads run.
@mikot4439
@mikot4439 3 года назад
What do you mean ? What will happen if you skip the ad
@ikkkerrrbbbkassreye6014
@ikkkerrrbbbkassreye6014 3 года назад
@@mikot4439 they dont get money from the vid, let the ads run
@mikot4439
@mikot4439 3 года назад
@@ikkkerrrbbbkassreye6014 didn’t know ok
@genetm8536
@genetm8536 3 года назад
እዮ እባክህ ስልጠና አይደለም እራቁት መውጣት እዢ እራቁት ምንምን እይወስዱ ነው ይምያብዱት እኛ ኢትዮጵያን ነን ❤ኢትዮጵያውያን ❤አስበበት
@samira7639
@samira7639 3 года назад
ስታምሩ ስወዳቹ ወንድሞች በርቱልኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ በደስታ በኔ ፈቃድ በጣም ነው የምትመቹኝ በእዉነት😍💞😂
@Bosstube90
@Bosstube90 3 года назад
እናንተ ግን ይመቻቹ ምርጦች ፡በቪዲዮው ሶስት እንሰሳዎችን ታዘብኩ ዮቱበሩን ዘፋኙን እና ድምፃዊውን ባጠቃላይ የእንሰሶች መንደር በሉት በርቱልኝ እንሸረሽረዋለን 🙏🙏🙏
@freromangebremariam1838
@freromangebremariam1838 3 года назад
ከፍጥረት ተግባቢ ልቤን አታባቢ ሁኚ የኔ ቤቢ ምንም አታስቢ.... ቢ ቢ ቢ....ቢ በጣም ልቅ ነው ይደብራል ላሽ ላሽ......ምርጦች "ፍሬ ዮ ነኝ" 💔💔💔💔💔💔💔
@eldanatilahun9450
@eldanatilahun9450 3 года назад
🤣🤣🤣🤣
@shewittad1638
@shewittad1638 3 года назад
እኔ ሙሉ ለሙሉ የሽሜን ስሜት እጋራለሁ ለማየት እራሱ የሚያሳቅቅ ቪዲዮ ነው፡፡ እዚህ ቪዲዮ ላይ የተሳተፉ ሁሉ ሊያፍሩ ይገባል፡፡ ምህረቱን ይላክላቸው፡፡
@resentube1932
@resentube1932 3 года назад
ከሽሜ ጋር እስማማለሁ የከንቱ ከንቱ ናቸው
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 3 года назад
አረ አነቺ ነሸ ከነቶው መነለበት በሰውመበት ባትገቡ
@genetberhe5207
@genetberhe5207 3 года назад
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ሴትነቴን ጠላሁት ሽሜ
@nejatyimam4379
@nejatyimam4379 3 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት የፃፍኩት እንደዚህ አይነት ዘፈን ላይ ርአክት ባታደርጉ ጥሩ ነው ልጁን የበለጠ ታፈመሱታላቹ 💔💔💔💔
@hennessyhenithingispossibl138
@hennessyhenithingispossibl138 3 года назад
My ppl welcome back I think saronen betenishe hisabe yemiaserute yemesleyal esume metayeten enji men eyeserache endehone metake aymesleyem gen yawe men taregewalke yekaludben enji
@clairejones1779
@clairejones1779 3 года назад
💔 To be honest, today's video showed me what type of reactors you are... It is so true what each of you said, and these type of clips must be banned! And Eyu's professionalism shone out today... And Sheme's... I enjoyed it!!!!
@fggt4756
@fggt4756 3 года назад
❤️🤗 ሸሚዝ የለበስከው ልጂ ስታምር የኔ ጨዋ መሀል ያለኸው ደሞ ጂላጂል የዋና የወንድ ያልከው ልብስ የጂም ነው የሴትም የወንድም አለ
@mahletyirgu9990
@mahletyirgu9990 3 года назад
💔 በጣም ነው ደስ የምትሉት ስቃቹ ነው የምታስቁኝ ።
@tinasaron5836
@tinasaron5836 3 года назад
አረ ወይኔ ይሄ ዘፍኝ አይደለም ቂጥ አድናቂ ነው የሆነ ሰቅጣጭ ነገር ነው ደግሜ ማየት የማልፈልገው ሰው ነው። ሽሜ በጣም ትክክል ነህ አይነፋም አይነፍም እውነትም ቦርኮዎች እዩ ደሞ ለዝ እንትኑ እንትኑ እያልክ ማብራሪያ ትሰጣለህ እንደ ሽሜ በሳቅ ፍርስ ብሎ ማሳለፍ ነው እጂ እዲ አይነቱን እወዳችሗለሁ በርቱ 💔💔💔
@zizi9953
@zizi9953 3 года назад
የተሰበረ ልብ ስላጣሁ ነው በፅሁፍ የላኩት
@በይደየሀለበሊጀነኘ
ክክክክ
@susums1376
@susums1376 3 года назад
እኔም እኮ እስከ መጨረሻው እኮ ነው የማያቺ ስሜን መቼ ነው ምጠሩኚ😢😢
@semudari5693
@semudari5693 3 года назад
ጥበብ ነብስ ይማር 💔💔💔💔
@tsehaymegersa9081
@tsehaymegersa9081 3 года назад
😍😂 ወይኔ እንዴት ነው ደስ ምትሉት መሀለኛው ስቀክ አሳከኝ 😂 እና ደሞ ይሄን ግጥም እኔ መዳም ቤት ሆኞ ከዚ የተሻለ ገጥማለው ጆራችን ደማኮ ዘንድሮ ልዩ ልዩ ብሎ ጨረሰው 🙊😂 እና ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነው ደስ ምትሉት
@rootsflex9331
@rootsflex9331 3 года назад
ሽሜ ሪያክሽንክን ወድጀዋለው! ከጨዋ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ስብዕና ያለህ ልጅ መሆንክን ያሳያል፣ እዩ እውቀት ወይም ብቃት በንደዚህ አይነት ስራ መለካትክ ገና መሆንክን ያሳያል።
@birhanayehu8755
@birhanayehu8755 3 года назад
ሳሮን እና እሷን ክሊፕ የሚያሰሯት ብራንድ ሰገጦች ስለሆኑ አንፈርድባቸውም እነሱን ከማሰልጠን የቤት እንሰሶችን እንዲናገሩ ማድረግ ይቀላል፡፡
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 года назад
አሁን ምን ይሉታል በግድ ጥበብ ጥሪኝ ማለት 😳
@workinghardtomakemyfutureb7932
@workinghardtomakemyfutureb7932 3 года назад
20:25 11:45 2:38 2:58 9:20 11:47 11:51 13:16 20:47 15:45
@itsrachel1423
@itsrachel1423 3 года назад
እንደምጨርሰው እርግጠኛ ነኝ😂😂💔💔 እረ ወድያ እዩ ደሞ አበዛኸው ምነው😡
@abdisimba2919
@abdisimba2919 3 года назад
የተመታ ክሊፕ የተመታ ዜማ የተመታ ግጥም በአጠቃላይ የተመታ ሙዚቃ ነው አውራዎች ግን አድናቂያቹህ ነኝ ከጎንደር 💔
@shinebright499
@shinebright499 3 года назад
Hell ya I respect & agree with shemey(it's not our culture and the lyrics is bullshit)!!!!!
@fitsumfitsum9966
@fitsumfitsum9966 3 года назад
💔 እዮ ቀረፃ ምናምን ውያልሽ አታባብዬው! በግልፅ ወጣቱ ይሄን ነው የሚፈልገው ብሏል ይሄ መሀይም! ጨፍልቆ ደመደመን😞
@shinebright499
@shinebright499 3 года назад
Welcome guys I really wanted to hear your thoughts in this clip lol leyu below gemero leyu below yemiyalkewo 😆
@rhimakader3724
@rhimakader3724 3 года назад
Wayi gude minaw zadero gin ohh eni gin videyo sayihoni ya nate caweta naw dase yalghi.gitani 😘😘😘❤❤
@semutube8222
@semutube8222 3 года назад
ግን ለምን ይች ቂ*ሟ ልጅ ያለችበት ሙዚቃ ሪአክት ታደርጋላችሁ ሳያት ያቅለሸልሸኛል!
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 3 года назад
ወይ ተመችቶይ ሳለ እናተ ሁለታችው ገጣጦች ናችው 🙈
@brahant303
@brahant303 3 года назад
እዮ ባንተ ምክንያት ልጠላቹ ነው ጭራሽ ይመቸኛል አረ ባህል አለን ስራት አለን ቂጥ ካማረክ እኮ እዚ ሳይሆን ከካሜራ ጀርባ ይሻላል በጣም ያሳዝናል
@AWRA
@AWRA 3 года назад
first eyu lemalet yefelegewn bedenb simaw eski
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
@@AWRA ተው ማይሆን ነገር ነው የተናገረው ሚዲያ ላይ ስትመጡ የማህበረሰቡ ሀላፊነት እንዳለባቹ ማወቅ አይዘንጋ እናንተ ባትሰሩትም ቢያንስ መኮነን አለባቹ 😭
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
😂😂😂😂ከፍጥረት ተግባቢ😂😂😂😂 ልቤን አታባቢ😂😂😂😂 ሁኚ የኔ ቤቢ😂😂😂😂 ምን አታስቢቢ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ኡኡኡኡ ቶትኩ እናተ ደሞ ገደላችሁኝ በሳቅ😂😂😂😂አቦ እድሚያችሁ ይርዘም😂😂😂
@treatmentabama3345
@treatmentabama3345 3 года назад
ሽሜ i am with u on this its not worth watching
@ደስታዘውዱ-ኰ4ዠ
@ደስታዘውዱ-ኰ4ዠ 3 года назад
እኔ ሙዚቃ ብዙም አልወድም የማየውም እናተን ስለምወዳችሁ እና ስለምትመቹኝ ነው❤) ስለምትመቹኝ ቪድዮውን እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ💔💔ግን የዛሬው ደግሞ በጣም ይዘገንናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እነዚህን ሸክፎ ፀበል መውሰድ ነበር )
@yoha5256
@yoha5256 3 года назад
The dude is tryna be like them hiphop musicians and the ones that actually mumble in America 🤣 Le hager shekem yehone hisb new eza clip west yalew. We love Ethiopia...and we ain't ready to watch some useless musicians joining the industry please. Aganintam hula Ye set kebruan betebik yeshalat neber.
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እዩኤል ዛሬ በጣም አሳዝነኸናል እንዴት ኢትዮጵያዊ ሆነህ እኔ ችግር የለብኝም ትላለህ እንዲህ ነው ቤተሰብህ ያሳደጉህ ? No way 😠 ይህን የመሰለ የዝሙት ማስታወቂያ የሆነ ክሊፕ ሲሰሩ ሀላፊነት እንደሚሰማው ማህበረሰባዊ ሚዲያ መኮነን ሲገባ ትውልዱ የሚበላሽበትን ነገር ታደንቃለ በጣም ደብራችሁናል ዛሬ። ሽሜ አንበሳ ዛሬ 👏🏽👏🏽 ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠኸው። ይህ ስልጣኔ ሳይሆን ስይጣኔ ነው ምድረ ደበበ ቂጥን ማሳየት እርድና የመሰላቸው ደነዞች wth 👿
@dandantube6050
@dandantube6050 3 года назад
Yihe zefen...i like only the melody Lyrics =0 Clip=asafari Attantion filega new..thats all*
@nigistethio8869
@nigistethio8869 3 года назад
💔💔💔💔
@yonasyared2343
@yonasyared2343 3 года назад
አውራዎች ... 😭😭😭😭😭 ያበደ የ መልስ ምት ። ይመቻቹ አቦ
@betelhemasfaw3207
@betelhemasfaw3207 3 года назад
U guys are the only ones that makes me laugh when i am down.. Thank u!
@KZ.7160
@KZ.7160 3 года назад
We are in 2021 ማንም ማንም ሰው የፈልገውን ነገር ማድረግ የፈለገውን መናገር መብቱ የተጠበቀበት ዘመን ላይ ነው ያለነው!! ይሃን መብት በመጠቀም አስተያየት መስጠት ከቻልኩ እኔ የምኖርበት አገር የሰለቸኝን ክሊፕ እና ራቁት ገላ ካሁን ቡሃላ ወልጄ ልጆቼን እዚ ሃገር ለማሳደግ በሚያስፈራኝ ግዜና ካልቸራቸውን እንዲያውቁና ከንደዚ አይነት ካልቸር አርቄ እዛው ሃገሬ ገብቼ አሳድጋቸዋለው ብዬ እያልኩ በማስበት ወቅት የሃገሬ ላይ ብሶ ቁጭ ይገርማል የዚ ሃገር ሰዎች የኛን ካልቸር ለመምሰል እና የኛን ለመውረስ በሚጉዋጉበት ግዜ እኛ የነሱን ወርሰን እርፍ እኔ በበኩሌ ማልደግፈው ነገር ነው ይሄ የኔ አመለካከት ነው አንዳንድ ሰዎች ሊመቻቸው ሊወዱት ይችላል ይሄን ክሊፕ እና ቪድዮ ለሚወዱት ሰዎች 1 ጥያቄ አለኝ ይቺ ራቁቱዋን ምትጨፍረው ሰው ልጅህ ብተሆን እህተህ በተሆንስ ? Ethiopia is losing its culture we are going to the wrong culture and direction
@mackytedla499
@mackytedla499 3 года назад
ቅጣን በጣም ከማወዛወዛ የተነሳ ከሪትም ወታለች 😎😎😎😎😎
@haregsahle8405
@haregsahle8405 3 года назад
😀😀😀😀
@ሰሊሀበሻዊት
@ሰሊሀበሻዊት 3 года назад
ሁኚ የኔቤቢን ተውትና😁የሳቃችሁ አድናቂነኝ😘
@kibtez7202
@kibtez7202 3 года назад
OMG!! Fetariye hoy 😂😂😂😂😂😂
@__-517
@__-517 3 года назад
ኦ አመሰግናለሁ ስሜን ስለጠራችሁት ጺዮን 21ነው እሺ ❤❤❤ ሱስ ሆናቹብኝኮ
@الال-ن6د
@الال-ن6د 3 года назад
፲፩ ሃያ አንድ ይህ ነው በግእዝ ከሆነ
@filaman4881
@filaman4881 3 года назад
💔guys you are the best in the ethiopia
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 3 года назад
ሳሮንን አትኩብኝ ውስጤ ናት በተረፈ ፍራኦል ስምህ ተመችቶኛል ፍራኦል ማለት ከኦሮመኛ ቋንቋ የተወሰደ ስሆን ትርጉሙም ከዘመድ በላይ ማለት ነው ጀባዱ እልመ ብየኮ😂 Thank you for everything Wow funny group🔥
@allahisone2808
@allahisone2808 3 года назад
ዛሬ የምር ልቤ ተሰብሯል💔
@sarona5120
@sarona5120 3 года назад
ምነው አይዞን
@sofanetsofanet306
@sofanetsofanet306 3 года назад
ከጥላዋ ጋር አላለም አድክሞች
@monuzenebe2753
@monuzenebe2753 3 года назад
For the first time ever after watching tons of your videos, the guy wearing a beanie disappoints me. I know you have your own point of view but try to watch this music's clip as an Ethiopian. This is degrading! Call me old fashioned or simp, I strongly agree with what ever ሽሜ is saying. Twerking is one thing--being butt naked and having oral sex is beyond. We have culture, customs, moral, ethics and religion.
@atara1266
@atara1266 3 года назад
What did he even say Darling??? His disagreeing eko
@mesayzewdu3452
@mesayzewdu3452 3 года назад
መሀል ላይ ያለከው ልጅ እንዴት እንደምታስቅ😊😊😊
@mahaletassefa8002
@mahaletassefa8002 3 года назад
23:12 የምር እስማማለሁ
@natinati1714
@natinati1714 3 года назад
ከነሱ ቪዱዩ አዝግ የሆነ ልጅ መሀል ላይ ያለው እረ ብራ በሳቅ ገደልከኝ ሳቅክ እራሱ ያስቃል 🤣🤣🤣🤣
@shinebright499
@shinebright499 3 года назад
U better call my name I always watch u guy 💔🖤💔💔🖤
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 года назад
ዛሬ ነው የገባሁት እናንተ ቤት ጥሩ ነገር ያላቹ ይመስለኛል
@Yisaq777
@Yisaq777 3 года назад
Pls guys don’t give them any attention we don’t even need your reaction about any of this kind of stuff 🙏 it’s not okay
@gaadiseegadisee5485
@gaadiseegadisee5485 3 года назад
Ara Ethiopia wadet now methede ezo meren yasbelale 😢😢😢😢😢😢😢😢😢wayen Ethiopia 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
Далее
michael melaku my baby Reaction video.
17:04
Просмотров 29 тыс.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
DiaryRoom - Guess The Muslim (REACTION!)
33:21
Просмотров 1,5 тыс.