Тёмный

ጎልያድ ዳግም በአሜሪካ ተገለጠ። ዘመኑ አልቋልና በጊዜ ወደ ቅጥሩ እንግባ ! ! ! 

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ  Awaj Negari Official
Просмотров 32 тыс.
50% 1

gofund.me/f1b3...
www.tiktok.com...
#ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
#ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
/ @awajnegariawajnegari
#telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
website. yemetsatuawajn...
/ 100083000635199

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 8 месяцев назад
ኢየሱስ ጌታ ነዉ፥ ህይወታችን እርሱ ነዉና ሁሌም በእግዚአብሔር እንመካለን።
@Getahunyehuamis
@Getahunyehuamis 8 месяцев назад
አሜን ማራናታ ኢየሱስም ቶሎና ⛳💖💖💖💖💖💖💖
@taklekumarra7227
@taklekumarra7227 8 месяцев назад
ተባረክ የእግዝያብሔር ሰው ነቢይ ፀጋዬ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ አንተ የሰጠን ጌታ ይባረክ አሜን!!!
@tigabujalla3306
@tigabujalla3306 8 месяцев назад
ታባራኩ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abelgirma3135
@abelgirma3135 8 месяцев назад
ውድ የአባቴ ብሩካን በክርስቶስ ኢየሱስ የደነችሁ ሁልጊዜ ወዳ ኢየሱስ በንስሐ ፀሎት እንትጋ!!
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
እሺ 🙏🙏ጌታ ይርዳን 🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 8 месяцев назад
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke
@tigistnegash1691
@tigistnegash1691 8 месяцев назад
ወንድምብስራት ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@GamadeDesale
@GamadeDesale 8 месяцев назад
God blessing you
@taregnedetebo3736
@taregnedetebo3736 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤መፅት
@tigistassefa6002
@tigistassefa6002 8 месяцев назад
ተባረኩ
@JerryMichael-w5o
@JerryMichael-w5o 8 месяцев назад
Eyesus yemetal!❤❤❤❤❤❤
@abebaayele165
@abebaayele165 8 месяцев назад
ተባረኩ!.... ጌታችን ያብርታችሁ!....
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 месяцев назад
አሜን አሜን!!!
@SelomeMichael
@SelomeMichael 8 месяцев назад
ኢየሱስ ጌታ ነው ማራናታ ተባረኩ!!
@abebaayele165
@abebaayele165 8 месяцев назад
Bless you! 🙏! 🎉🎉🎉
@TizitaAbera-fu1uf
@TizitaAbera-fu1uf 8 месяцев назад
Amen 🙏 get Eysuse Hoye tollo naaaa maranata!!!!!
@TsgieWoldemariam-px1bz
@TsgieWoldemariam-px1bz 8 месяцев назад
Jesus ❤❤
@yhwh77712
@yhwh77712 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@YeabsiraFekadu-nk2ck
@YeabsiraFekadu-nk2ck 8 месяцев назад
Bartu
@helensam976
@helensam976 8 месяцев назад
❤❤❤God bless you brother always 🌱☘️🕊🌸🌸🌿🌿🕊🕊🇪🇷🇪🇷🇪🇷🍒🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌱🕊🌱🕊🕊
@salameskyes7240
@salameskyes7240 8 месяцев назад
❤❤❤❤🙏❤🙏❤
@MinaseTadesse
@MinaseTadesse 8 месяцев назад
Tebarek❤❤
@Mesetawate
@Mesetawate 8 месяцев назад
Tabarake
@faruqUsmanj
@faruqUsmanj 8 месяцев назад
❤❤❤
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 8 месяцев назад
Amen Geta Yibarkh
@MeskeremBerhanu-no3ol
@MeskeremBerhanu-no3ol 8 месяцев назад
እየሱስ በቶሎ ይመጣል ወደሱ ተመለሱ ከጠላት አምልጡ😢
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 8 месяцев назад
ኢየሱስ ጌታ ነው ማራናታ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 27 дней назад
ሻሎም ሻሎም እግዚአብሔር ይባርክህ
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 8 месяцев назад
በዚህ ዘመን ጎልያድ የግድ. ረጅም መሆን የለበትም በስራው ማወቅ ነው
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 месяцев назад
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
@Haymanot-p5s
@Haymanot-p5s 8 месяцев назад
Tebrku ❤❤❤❤
@MillionSamuel-o7p
@MillionSamuel-o7p 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 8 месяцев назад
JESUS IS COMING SOON REPENT AND FOLLOW JESUS JESUS IS THE WAY JESUS IS THE LIFE AND JESUS IS TRUTH JESUS IS COMING SOON REPENT AND FOLLOW JESUS JESUS IS THE WAY JESUS IS THE LIFE AND JESUS IS TRUTH JESUS IS COMING SOON REPENT AND FOLLOW JESUS JESUS IS THE WAY JESUS IS THE LIFE AND JESUS IS TRUTH JESUS IS COMING SOON REPENT AND FOLLOW JESUS JESUS IS THE WAY JESUS IS THE LIFE AND JESUS IS TRUTH
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 8 месяцев назад
Tebarek wondem besrat
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 8 месяцев назад
Amen maranata geta Jesus hoi tolo na ❤❤❤
@JosephBayu-xe5tn
@JosephBayu-xe5tn 6 месяцев назад
ቀጥሉ ተቀጣጠሉ
@hagaasuwaqoo7709
@hagaasuwaqoo7709 8 месяцев назад
በጥልቁ ተጥሎ የነበረው አዛዝኤል የሚባለው ሰይጣን ነው።
@Hiwot95
@Hiwot95 2 месяца назад
Maimi police debunked "The Giant man" rumer. Report the facts beacuse "Jesus is the embodiment Truth!
@tameratlerago2701
@tameratlerago2701 8 месяцев назад
አስተያየቴ የላኩትን ቪዲዮ ስላልተቀበላችሁ አጥፍታችሁታል እስቲ ይህንንም የመጽሐፍ ቅዱስ ማቴ 24:3-8 ያለውን እንብቡ ኢየሱስ ወንጌልን እንድትሰብኩ ወደ አለም ሁሉ ሂዱ አልኳችሁ እንጂ በመጨረሻው ዘመን እኔ ስመጣ እንደሚከሰት የተናገርኩትን ከየ ኒውስ እየለቃቀማችሁ ሾው ከፍታችሁ አስተላልፉ አልኩም ወንጌልን ስበኩ ነው ያልኩኝ ብላችሁ ምን መልስ ነው የሚትሰጡት የእግዚአብሔር ቃል ነው ልብን የሚለውጠው ወደ ወንጌል ተመለሱ ምናልባት በናተ ወንጌል ስብከት የእኔ የሰዱቃዊው ልብ ይመለስ ይሆናል
@awajnegariawajnegari
@awajnegariawajnegari 8 месяцев назад
ስለ አስተያየትህ እናመሠግናለን። በመቀጠል እኛ የአንተን ቪድዮ የምንዘርዝበት ምንም ምክንያት የለም ምናልባት አሉታዊ ወይንም የስህተት መረጃ ከሆነ ልክ ነው አናስተናግድም። ነገር ግን ከላይ እንዳልነው ነው። ሆኖም ለጠየከን መልስ ይሆንህ ዘንድ በእግዚአብሔር ቃል ምላሽ ሰጥተናል። ራእይ 22:17-20 መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ “ና፡” ይላሉ። የሚሰማም፦ “ና፡” ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ። በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤ ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል። ይህን የሚመሰክር፦ “አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ፡” ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። ሕዝቅኤል 33:1-11 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ለሕዝብህ ልጆች ተናገር እንዲህም በላቸው፦ ሰይፍን በምድር ላይ ባመጣሁ ጊዜ፥ የምድር ሕዝብ ከመካከላቸው ሰውን ወስደው ለራሳቸው ጕበኛ ቢያደርጉ፥ እርሱም በምድር ላይ የመጣውን ሰይፍ ባየ ጊዜ መለከትን ቢነፋ ሕዝቡንም ቢያስጠነቅቅ፥ የመለከቱን ድምፅ የሚሰማ ሰው ባይጠነቀቅ፥ ሰይፍ መጥቶ ቢወስደው፥ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል። የመለከቱን ድምፅ ሰምቶ ስላልተጠነቀቀ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል፤ ቢጠነቀቅስ ኖሮ ነፍሱን ባዳነ ነበር። ጕበኛው ግን ሰይፍ ሲመጣ ቢያይ መለከቱንም ባይነፋ ሕዝቡንም ባያስጠነቅቅ ሰይፍም መጥቶ አንድ ሰው ከእርሱ ቢወስድ፥ እርሱ በኃጢአቱ ተወስዶአል ደሙን ግን ከጕበኛው እጅ እፈልጋለሁ። አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ቤት ጕበኛ አድርጌሃለሁ፤ ከአፌ ቃሌን ስማ ከእኔም ዘንድ አስጠንቅቃቸው። ኃጢአተኛውን፦ ኃጢአተኛ ሆይ፥ በእርግጥ ትሞታለህ፡ ባልሁ ጊዜ፥ ኃጢአተኛውን ከመንገዱ ታስጠነቅቅ ዘንድ ባትናገር ያ ኃጢአተኛ በኃጢአቱ ይሞታል፥ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ። ነገር ግን ከመንገዱ ይመለስ ዘንድ ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቀው እርሱም ከመንገዱ ባይመለስ፥ በኃጢአቱ ይሞታል አንተ ግን ነፍስህን አድነሃል። አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ የእስራኤልን ቤት፦ እናንተ፦ በደላችንና ኃጢአታችን በላያችን አሉ እኛም ሰልስለንባቸዋል፤ እንዴትስ በሕይወት እንኖራለን? ብላችሁ ተናግራችኋል በላቸው። እኔ ሕያው ነኝና ኃጢአተኛው ከመንገዱ ተመልሶ በሕይወት ይኖር ዘንድ እንጂ ኃጢአተኛው ይሞት ዘንድ አልፈቅድም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ተመለሱ፥ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤ ስለ ምንስ ትሞታላችሁ? በላቸው።
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 8 месяцев назад
ወንድም:ነቢይ::ጥላሁን:ይህ:የተሰጠህ:ቅዱስ:መንፈስ:እስከ:ፍጻሜ:ዘመን:ድረስ:አየወሰድብህ:ውድ:ወንድሜ::ወንድሜ:ብሥራት:ዘወትር:ስለምታነቃን:የሰማይ:የምድር:ፈጣሪና:ጌታ:አብዝቶ:ይባርክህ:ይብዛልህ:🙏🙏🙏
@TsgieWoldemariam-px1bz
@TsgieWoldemariam-px1bz 8 месяцев назад
Jesus Christ!!
@TsgieWoldemariam-px1bz
@TsgieWoldemariam-px1bz 8 месяцев назад
Tebarki!!
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 8 месяцев назад
❤🙏🏻❤️🙏🏻❤️
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ውንድማችን ብስራት ! አሜን ጌታችን ውይ በቶሎ ና ! ማራናታ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 8 месяцев назад
አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!❤❤
@gdnerd6940
@gdnerd6940 8 месяцев назад
ኢየሱስዬ ቶሎ ናልን አሜን❤❤❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 8 месяцев назад
ወንድማችን ብስራተ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና!!❤
@bereketberigelaye3126
@bereketberigelaye3126 8 месяцев назад
ኢየሱስ ጌታ ነው
@ErmiasEsrael-t2v
@ErmiasEsrael-t2v 8 месяцев назад
እግዝአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@tameratlerago2701
@tameratlerago2701 8 месяцев назад
የክርስቶስን ሥራ የሚታውጁ በእይታ ሰይሆን በመንፈስ ቅዱስ አማከኝነት አስተላልፉ ኢየሱስ እንዳለው ነብይ በገዛ አገሩ አይከበርም ያለው በኢትዮጵያች ለይ እየተደገመ ነው በአደባባይ ኢትዮጵያ ውስጥ የተነሰውን ሪቫይቫል እናንተ ብትክዱትም እግዚአብሔር ያውቀዋል ስለኢትዮጵያም የውጭ ዜጋ ትንቢት አመጣ ከተባለ ወዲያውኑ ይዘገባል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ነብያት ስለማታምኑበት የነሱ አገልግሎትም ሆነ ጌታ የሚቀበሉትን አትዘግቡ በየሳምንቱ ጌታን የሚቀበሉ በውጭ አገር የአንድ ቸርች አባል የምያክል ህዝብ ነው ጌታን የሚቀበሉ ሁሉ ነገር የሚገለጠው በእግዚአብሔር ፀጋ እንጂ በንግግር ችሎታ አይደለም ስለዚህ ወንድሜ ብስራት ጌታ ይባርክህ ፕሮግራምህን እወደዋለሁኝ እከታተላለሁኝ ነገር ግን ስለዳኑት ነፍሳትና እግዚአብሔር ያደረገውን ታዓምራት ስትዘግብ እይቸቼ አላውቅም
@awajnegariawajnegari
@awajnegariawajnegari 8 месяцев назад
ሰላም ለአንተ ይሁን ወድማችን ስለ ሰጠኸን አስተያየት እናመሠግናለን። በማስከተል ወቀሳ አዘልና ትችት መሳይ አስተያየት ለመስጠት ሞክረሃል። በመቀጠል የኛን መረጃዎች ከጅማሬ አንስተህ የዳሰስካቸው አልመሰለንም። መለስ ብለህ ለማየትና ዳሰሳ ብታደርግ ኖሮ ከትችት ታመልጥ ነበረ። የፈሪሳውያንና የሰዱቃውያንም ችግር ይሄ ነበረ። ለወቀሳ መጣደፍ ግብዝ ከመሆን አያስመልጥም። ለማንኛውም ለአብነት ያህል እነዚህን ሊንኮች ልከንልሃል ttps://ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M2zevNm9nO8.htmlsi=GbpAWJYYsOXKmZKb ከ1:59 ጀምሮ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Cczv6mZ7WJ8.htmlsi=J2WznyLxKacBLWhq ከ5:35 ጀምሮ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-E3Egcu8Qg1U.htmlsi=129eJFu219hz9sSZ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qAlXS7Y8n7k.htmlsi=v7cGhIXtl5Y8Q1IY ማስተባበያ ትሰጣለህ ብለን ተስፋ እናደርጋለን። በተጨማሪም የእኛ አገልግሎት የጌታን መምጣትና ቤተክርስቲያን''ሙሽራዋ'' ነቅታና ተዘጋጅታ እንድትጠባበቅ ማነቃቃትና መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትንቢቶችና ፍፃሜዎችን ተከታትሎ ማሳሰብ እንጂ ድንቅና ተአምራቶችን ተከታትሎ መዘገብ አይደለም የእኛ ተልዕኮ። ብሩክ ሁን !
@احمداحمد-ك3غ6ج
@احمداحمد-ك3غ6ج 8 месяцев назад
እሆይ ቶሎ መጥቶ ያሣርፈን
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏🙏ብስራት በብዙ ፀጋ ተባረክ
@dinad359
@dinad359 8 месяцев назад
Geta iyesusi yibarikachu ❤❤❤❤😢😢
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 8 месяцев назад
Wondme besrat geta yibarkh betgat serahen eyesrah new zereh yibark ❤❤
@Ana-bela123
@Ana-bela123 8 месяцев назад
እንግዳ ፍጥረቱን የሚፈጥሩትም የሚያራግቡትም እራሳቸው ናቸው የቃሉን እውነት ለመሸፈን ቀድመው የሚያዘጋጁት የውሸት ትርክት ነው
@hannabizuayehu4865
@hannabizuayehu4865 8 месяцев назад
አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!
@captainayub6482
@captainayub6482 8 месяцев назад
እልልልልልልልል🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️አሜን ሁሌም በምህረቱ ይማረን እልልልልልልልአል አልን አሜን ጌታ ይባርከን ይማረን🕊⚓️🐑🙏🏽🏃🏾‍♂️
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አመጸኞችን ይጸየፋል!!
@emabetestifanos8990
@emabetestifanos8990 8 месяцев назад
እየሱስ ያድናል
@MesetawetMersa
@MesetawetMersa 8 месяцев назад
አሜን ዳፊ ኮቱ ዋቃዬ 🙏
@wodehord7063
@wodehord7063 8 месяцев назад
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን ወንድሜ ብስራት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@mamushdesto5114
@mamushdesto5114 8 месяцев назад
Maranata
@genetadmik6805
@genetadmik6805 8 месяцев назад
May the Lord bless you!
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 8 месяцев назад
ጎልያድ አራት ኪሎ ነው ያለው ለኛ ግንባሩ የተፈጠፈጠ ይሁን!!! በያላችሁበት የዳዊትን ወንጭፍ ያዙ 🙏
@felenuna8034
@felenuna8034 8 месяцев назад
ደግነቱ እግዚአብሔር በሰው አይመራም
@abelgirma3135
@abelgirma3135 8 месяцев назад
ብስረት ተዳሣ እግዚአብሔር አምለክ አብስቶ ይባሪኳት❤
@tamenezegeye
@tamenezegeye 8 месяцев назад
God bless you!
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 8 месяцев назад
Amen Amen eysuse yemtale maranta Geta hoye tolo na
@HitutAssefa
@HitutAssefa 8 месяцев назад
ተባረክ አንተ የጌታ ምፅአት አዋጅ ነጋሪ ዘመንህ ይባረክ
@fillmonleake
@fillmonleake 8 месяцев назад
የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ኣገልጋይ ብስራት ተባረክ በርታ❤
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 8 месяцев назад
God bless Daniel Colenda! We must accelerate Evangelical activiy!
@lemicheweka1460
@lemicheweka1460 8 месяцев назад
Eyesus ye zelalem Geta new.
@BirtukanMuse
@BirtukanMuse 8 месяцев назад
betikikil hiwot keld aydelem
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 8 месяцев назад
Ezti geta Jesus yehun yebelew Enzhi bezemet yemiyadergu zebakiwoch eney alamenim
@BireEthio
@BireEthio 2 месяца назад
አሜን ማራናታ ኢየሱስም ቶሎና
@AtinafuAsefa
@AtinafuAsefa 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።
@britusheferaw582
@britusheferaw582 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 8 месяцев назад
Oooooamen🎉🎉🎉🎉
@bekelechsamuel7851
@bekelechsamuel7851 8 месяцев назад
🤲🤲🤲😢❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 месяцев назад
ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
@seyoumsolomon5627
@seyoumsolomon5627 8 месяцев назад
Soon and very soon, i'm going to see Jesus!...Amen!
@mogosz3620
@mogosz3620 8 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ማራናታ
@EdenSamuel-ks7qf
@EdenSamuel-ks7qf 8 месяцев назад
መንፈሱና ሙሽራይቱም ፦ ና ይላሉ ። ራዕይ 22 ፥17 አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና !! እናንተንም ጌታ ይባርካቹ ።
@senaitabate3275
@senaitabate3275 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@aderamillo4576
@aderamillo4576 8 месяцев назад
MARANATHA JESUS COMING SOON!
@Belay-uj4gp
@Belay-uj4gp 5 месяцев назад
ከምጠፉ ዘር ይጠብቀን
@gigiHyab
@gigiHyab 8 месяцев назад
bewnet tebareku inem indenante mehin efelgalew tseliyulign
@brktikifle2916
@brktikifle2916 8 месяцев назад
አሜን ማራናታ የሱይ ተሎና
@balchabalayneh8868
@balchabalayneh8868 8 месяцев назад
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@GetayauwkalGirma
@GetayauwkalGirma 8 месяцев назад
NatNael GIrma
@AyinalemMesfin
@AyinalemMesfin 8 месяцев назад
በጣም ተባረኩ ❤❤❤❤
@MulugetaAbuto
@MulugetaAbuto 8 месяцев назад
ኢየሱስና!መራናታ!
@tizita532
@tizita532 8 месяцев назад
Geta hoye🙏🙏🙏
@Belay-uj4gp
@Belay-uj4gp 5 месяцев назад
እግ/ር ይባርክ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 месяцев назад
ኢየሱስ ይመጣል
@fretaasme5794
@fretaasme5794 8 месяцев назад
We love you bsrat tadese God bless you
@gracejesus6881
@gracejesus6881 8 месяцев назад
Am happy t,to hear your message!
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 8 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 8 месяцев назад
Ameen come Lord Jesus Christ 🙏
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 8 месяцев назад
አሜን ኢየሱስ ይመጣል
@chaltuboke558
@chaltuboke558 8 месяцев назад
ጌታ ድንቅ ነዉ።
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 8 месяцев назад
Amen ✝️ Amen ✝️ Amen ✝️ yehunelen ❤❤❤
Далее