Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ቅመም ፕራንክ ተደረገች 😂😂😂 መገን 15 | @tesfa
20:01
አንበሳ ሲያረጅ... 😂😂😂 መገን 18 | ቅመም ጎሽሜ
17:10
🤣 Странный мужик на таможне удивил сотрудников своими действиями! | Новостничок
00:19
Have You Seen Inside Out 2?
00:12
Как превратить свой Zeekr в BMW? Китайцы:
00:15
This gadget is perfect for your kids on rainy days #parenting #parentingtips #lifehacks #gadgets
00:12
ጎሽሜ ፕራንክ ተደረገ 😂😂😂 መገን 16 |
Tesfa Arts
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 383 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
#ቅመም #ጎሽሜ
Развлечения
Опубликовано:
20 июн 2023
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
665
@abdiwollotube
Год назад
እናተጋማ አንድ ቀን መስራት አለብኝ 😄😄
@user-go2qy8lx9j
Год назад
😂😂😂😂❤❤አው አንድቀንብቅበልአብድየ
@soltanwad7a79
Год назад
ወላሂ አብዱየ ትችላለህ ወድም አለም
@user-bx3dg6by4e
Год назад
አህለን ደረሴ አድሱ አንተን መሰል ይላል kkkk የቅመሜ ባል ሁንና ስራ kkk
@user-gp4kg9ie4j
Год назад
አብድየ አንተማ ብትገባበት የበለጠ ይደምቃል ❤🎉
@user-sh7kk5gq6c
Год назад
እጠብቃለን
@busyline5298
Год назад
አይ ጎሽሜ እንደዚህ አይነትም ትግስት አለ የወሎ ጀግና ❤❤❤
@sunlight681
Год назад
ማነው እደኔ የጎሽሜ ትግስት የተመቸው 🥰🤣🤣
@user-bg9iv4qg9b
Год назад
ተሠክረወነዉ
@user-gh7eh4yj9o
Год назад
እኔ የፈራ ነበር የመሰለኝ መቸም ንደታምነኝ ንድድ ብሎኝ ነበር
@sunlight681
Год назад
@@user-gh7eh4yj9o እኮ እኔግን መጨረሻ እደሚመጣበት አውቄ ነበር አስታሞ አስታሞ 🤣🤣🤣
@user-vb6xx7yg7u
Год назад
Wow
@helimaAdem
Год назад
Meki amrobacihel
@Tube-zh2zb
Год назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈🌹
@kalokalo1135
11 месяцев назад
🌻
@user-wr4hh7lq8h
2 месяца назад
ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጤናውን የሰጠን
@ziondamoza3846
2 месяца назад
@@user-wr4hh7lq8hì⁷ù⁸5 I 😊
@user-yo2qo6uo5i
Год назад
ጎሽሜ ወንድነቱን አሳይቶል ከትእግስት ጋር👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾🙏🏾
@hayatwolloywa9812
Год назад
እር ጎሺሜ ትግስቱ የዛሬዉ ያበደ ነዉ 😂😂😂😂😂 ልጁ ጎበዝ ነዉ የምር ንግግሩ አቤት 👌👌👌👌👌👌
@genetiligabawu1709
Год назад
ማነው እንደ እኔ ቦታው ደስ ይሚለው እናቴ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስላም ያወርዳልሽ ደስታ እና ፍቅር አደርግልን
@user-gh7eh4yj9o
Год назад
እድህ ነዉ ያገራችን ልጆች ይታገሱና ሲናሱ. ጀግና... የፈራ መስሎኝ ተናድጀ ነበር ጎበዝ😍😍😍😍😍
@zeynebdamte1506
Год назад
Tikekel
@OfficialHassentube-k8i
Год назад
ወይኔ በሳቅ😂 ቅመሜ አደባደበቻቸው እኮ😂😂
@HdfFh-up1jr
11 месяцев назад
Jh
@ameenahuzefa8412
Год назад
ጀግና ነዉ ጎሺሜ ታገሠ ታገሠ። ከዛ ነዳዉ❤❤❤
@user-xq7od9np2x
Год назад
ጀግናው ጎሽሜ ዋው ትግስትህ ጀግና ወንድም አለኝ እሱን መሰልከኝ አስታግሶ ከተነሳ አፈርደም ያስበላቸዋል አቤት ዱላ ሲችል ምካች ኑርልኝ ወንድም አለም የኔ ጀግና ወንድም 💪💪💪
@quickistgirl922
Год назад
ማሪያምን የከተሜው ልጅ ብቃቱ አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝነው የገጠሩን ትወና ችሎታው❤
@user-gl8mi2gl7i
Год назад
ተዋናኝ እና ተወዛዋዥ እኮ ነው
@quickistgirl922
Год назад
@@user-gl8mi2gl7i ለዛነው በጣም ጎበዝነው
@Tewabechwollo
Год назад
ሁለቱም ከተማ ናቸው ለትወና ነው እንጅ ይችላሉ
@soltanwad7a79
Год назад
ልጁኮ የባቦልጅ ነው ብለዋል
@user-gl8mi2gl7i
Год назад
@@soltanwad7a79 ጭራሽ ባቦ አደረጋችሁት
@user-oo5ey5ej1l
Год назад
ወይኔ በሳቅ የሕተሜውን የወደድኩስ ነገር ደጋግሞ ይምጣ😂😂😂😂
@soltanwad7a79
Год назад
እኔም ወደድኩት
@sadaaa487
Год назад
ባልጠቆርክ መቸ ነው እምናይህ ውጣ በብዶወ
@fatimamuham
Год назад
አይተነዋልኮ በማሩ ባለገሩ ድሮ
@sadaaa487
Год назад
@@fatimamuham ውሸት አዛም ላይ አይዋጣም
@amira-ep8mc
Год назад
ጎሽሜ ምነው ያንተ ትግስት ለኔ በሰጠኝ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ
@hshs7s-nt9yh
Год назад
የወሎ፣እንቁዎች፣ኡፍ፣ስታምሩ🎉
@nejulove
Год назад
ክክክ ያበዴ ነው ቅመሜን አላቃትም ቭሎ ከዳሳ ጎሽሜ😂😂😂😂
@alemayalew2344
10 месяцев назад
የጎሹ ትእግስት ጥግ አሳዛነኝ 7ግዜ አይቼው አልጠግበውም 😂😂😂😂መኩም በጣም ጎበዝ ነው
@abebeamha9519
Год назад
ጎሽሜ በቃላት ሀብታም ነው። የድሮን ቋንቋን የገጠር አምጡት ይበልፅግ።
@user-pr7lz1im9p
10 месяцев назад
በአካል ባገኛችሁ ብየ ተመኘሁ ❤❤❤❤እንዴት ደስ እንደ ምትክ ትግስቱ ማሻአሏህ ለሁላችንም የዚህ አይነት ትዕግስት አሏህ ይስጠን ❤❤❤❤❤
@banchifakhoury7895
Год назад
ጎሸሚ ዉዋ ትግስት መታዳል ❤ ነዉ ❤
@drphone9773
Год назад
🎉❤ግን የምር ትወናቸው ዋው ነው ከትልቅ ደረጃ ድረሱልን
@fentayeewunetie7527
11 месяцев назад
ይ
@slntayehucherney8210
Год назад
እውይ በሳቅ ፈታ አደረጋችሁን ቶሎ ቶሎ ኑ
@user-fc6ds3jy8h
Год назад
ይሔ ልጅ ውዝዋዜ ላይ ይሠራል አይደል በጣም ጎበዝ ነው❤
@user-ir1ue6wp9f
Год назад
ትችላላችሁ ጀግና ይታገሳል ወንድነቱን ያሳያል ሞኩ ጎሽሜ ይመቻችሁ😘
@abichugobana9509
Год назад
wow! Goshime. Wonderful! I was expecting a huge knock on Moke. Moke you acting is special.
@hopolapos
5 месяцев назад
ሚገርም ትወና የኢትዮጵያ ፊልም ሆይ ከዚ ብዙ ተማር
@alamalam9788
Год назад
አቤት የዛሪው ይለያል ጎሽሜ ጀግና ትግስትህ ስወድለህ ሰከን በል አላለም እድ
@user-we8lc8sk2h
Год назад
ወይኔ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይወፍቃችሁ የጎሽሜን ትግስት ለኛም ለመዳም ቅመምች ይወፍቀን አሚንን
@Home1794-mi1vr
Год назад
ኧራ፣የቅመም የለ፣ኧራ፣ኔይ፣ተፈጁ🤣🤣🤣🤣😂 ጎሸሜ፣ትግስትህን፣አደናቀኩ🙏😘
@abebeamha9519
Год назад
አካባቢው በጣም ደስ ይላን ከጎሽሜ ጋር እጂግ ያምራል።
@user-by9td8ok3i
Год назад
ሀገራችን እኮ እንዴት እንደምታምር አካባቢዉን አይቼ እንባየ መጣብኝ በጣም ናፈቅኩኝ ስደት በቅቶን ሀሳባችን ተሳክቶ ሀገራችን ሰላም ሆና የምናያት ያድርገን 😢 የምር በጣም ናፈኩኝ ድክም ነዉ ያለኝ አሁንስ ያዉም ምንም ለማይሞላዉ እኮነዉ ኡፋፋፋፋ
@sofiaassefa2431
Год назад
Abshiry maryewa ❤ allah beselam wed agereshi yamtashi agerachenn selam yaderegew
@user-by9td8ok3i
Год назад
@@sofiaassefa2431 አሜን የኔ እናት
@user-oi8hs4oj1w
Год назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ሆዴ ቆሰለ ልጁን አስገድላቺሁት ነበር መኮነንን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነህ መሀላቸው ያደክ ነው የምትመስለው
@gjguggjh1187
Год назад
ጎሽሜ ትግስቱደስይላል❤ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@tma9
7 месяцев назад
ስራችሁ በጣም የተለየ ደረጃ ላይ ያለ ነው፣ ላለማጋነን እንዲህ አይነት ጥራት ያለው ስራ እንደ ቅርስ ቢቀመጥ ራሱ ያንስበታል፣ ጊዜ ማይሽረው ስራ
@alemayalew2344
10 месяцев назад
ጎሽሜ ድምፁ በጣም ደስ ይላል ትእግስቱ ራሱ 😂😂😂😂😂😂
@rekikmoges
Год назад
wuye goshime how patient he is? i wish we have half of the patience we have
@fatumawlloyewa8128
Год назад
ወላሂ ጎሽሜ ትግሥቱ በጣም ለመነውኮ የወለሸ ጀግናና👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍❤
@user-zx1px4im7i
Год назад
ሱብሃን አላህ የጎሺመ ትግስት ለመነዉኮ ደጋግሞ ጀግና አይቸኩልም ❤️❤️❤️❤️❤️
@Mashquke
Год назад
በጣም ነው ያዝናናል ።ያስተምራል simply with Wow effect.😂😂
@user-is1no7gn9i
10 месяцев назад
የኔውዶች ስወዳችሁ ቀጥሉበት የጎሽሜ ትግስትና የከተሜው ጀግንነት ደስስትሉ የከተሜው ፉቅር ሊደፋኝ ነው ❤😢
@mesialemayehu2608
Год назад
ጎሽሜና ቅመሜ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@Temema-bm4cy
Год назад
ጎሽሜ የኔጌታ ዉይትግስቱ ❤❤❤😢😢😢
@haymanotamare6747
Год назад
አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏
@user-ty5zc4fd3u
Год назад
😀😀😀😀ወይኔ በሳቅ የለሁም የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yezulove8512
Год назад
ጎሽሜ አንደኛ ደስ ሲል❤❤❤
@user-tl3hk6ll3o
Год назад
ባልጠቆርክ ሳቅህ ደስ ይላል እይ የጎሽሜ ትግስት አደኛ 😂😂
@negstewkenvewfind3618
Год назад
ዎው ትግስቱ ጓሽሜ ኧረ እስታርቋቸው ከቅመሜ ጋ❤❤❤❤
@user-zz6so7cy6r
9 месяцев назад
የምር ምርጥ ነው።ደሥ ይላል የጥንቱ ጀግንነት ይታይበታል። ወሰወሳችሁኝ።
@hshs7s-nt9yh
Год назад
ወላሂ፣ደጋግሜ፣አየሁት፣ደስትላላችሁ፣ዋው፣ባላገርባልሆን፣ያውየወሎ፣ባላገር፣ይቆጨኝነበር🎉❤
@user-jt7hz2zr9t
Год назад
አይ ጎሽሜ አይ መረጋጋት ደስ ሲል ውይይይ አሳዘነኝ ይሄ ሁሉ ቅመም ነች ምክኒያቷ 😂😂😂😂
@kenzab1189
Год назад
ወሎ ነው ማማዬ
@user-jt7hz2zr9t
Год назад
@@kenzab1189 እና እኔ ወሎ አልደም አላልኩኝ 🙄🙄😂
@user-qm8dp3vk8p
Год назад
@@user-jt7hz2zr9t ጎሽሜ እሚለውን ጎጃሜ ብላ ይዛው ይሆናል 😜😆
@user-yj1wd2dh2r
Год назад
መኮ ጀግና ነህ ትችላለህ ጎሽሜ ትግስቱ ደስ ይላል
@user-us4fn6nn4h
Год назад
ክክክክ ፕራክ አድራጊው ዋው ነው ብቃት አይ ጎሽሜ ተው ቃስ ተው ቃስ አመረረ
@erahema-yk8kx
Год назад
ወላሂ 6ግዜ እየደጋገምኩ ነው ያየሁት❤❤
@sartt4348
Год назад
እኔም 😂❤❤
@kedirtizazu4906
11 месяцев назад
Goshime . I appreciate how he is patient
@marimyelemiwa1664
Год назад
ወይኔ ጎሺሜ የኔጋሻ አሳዘነኝ ትግሥቱ ሲያልቅ ጠመደውእኮ😂
@MDTube-eo7nx
2 месяца назад
😂😂😂ወይና ትግስቱ ጎሹሜ ደስ ስል😂😂😂 ሞትኩ
@mekdiyebarchehit247
Год назад
አየ መኬ ነካክት ነካክቶ ሲያመርበት ኧረ ፍሬድ ድረሱልኝ😂😂😂😂😂
@maryammengstu
Год назад
ለዛ፣ፍቅር፣የወሎማህበረሠብ
@maryamh964
Год назад
❤❤❤🎉
@user-gg5sl2sc6z
Год назад
የዛሬውሥ ያበደ ነው አይ ጎሽሜ እንደት እንዳሣቀኝ 😂😂 አብራችሁ ሥሩ በድጋሜ ሁለታችሁም በጣም ነው ምታዝናኑት ትራውዘር በል አላለም
@user-ty4mg3zx1z
Год назад
💪😁😁😁🤣🤣🤣ቅመማ ድረሺ ሰትመቹኝ ቀጥሉበት
@kevbebewgebrie2404
Год назад
እጅግ በጣም ቆንጆ ነው መኮነንና ጎሽሜ❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉
@user-nq2jz9hw7u
Год назад
ልጁ ሲምር ማሻአላህ😍
@ameenahuzefa8412
Год назад
ቺለሕበታል ያገሬ ልጂ መኩየ አደም ክክክክክ
@user-ci3dk7cw3j
Год назад
አቤት ትግስት ጎሸሜ ማሻአላህ ማሻአላህ የትግስትም ልክ አለው ቆማምጦ ሳይጥልህ ክክክክክክክክክክክ
@sebrinatube
Год назад
የምር ጎሽሜ ጀግና ጀግና ታግሶ ታግሶ ዘራፍ አለ
@user-vt4jz5pp9e
Год назад
ጎሽሜ አቤት ትግስት❤❤❤😂😂😂😂
@hshs7s-nt9yh
Год назад
ውይዛሬ፣ከምርነው፣የሳኩት፣ጎሽምየ፣የኔ፣ባላገር፣ወላሂ፣ሀገረኛውን፣ትችላለህ🎉❤
@solomonteshom1744
Год назад
ቅመም አደባደበች ጀግና
@hayathussen920
Год назад
ወይኔ በሳቅ ሞኩኝ ጎሽሜ የኔ ጀግና
@mekhadi6871
Год назад
❤❤❤ well come mirtochu
@alweyakeyra4291
Год назад
ቶሎ ቶሎ ኑ ስወዳቹ😅😅😅
@vk2z
Год назад
😂😂😂😂😂😂😂ወድየወድቁና ዋዋዋዋዋዋጎሺሜ
@user-xv1mj5xc4x
Год назад
ክክክክክ ትግስቱ ግን ደስ ይላል ጎሽሜ ክክክ መኮነን ትችላለህ ክክክክክ
@fatumawlloyewa8128
Год назад
ማሻአላህ ጎሽሜ ጀግና ትግስተኛ ግን ምን አይነቱ ጨበሬ ነው ይሄኛው
@HikmaSemne
Год назад
አዘናግቶ መታኝ እንዳትል ተዘጋጅ 😂😂😂😂😂
@sartt4348
Год назад
ጀግና ነው የምር ❤😂😂😂
@XayyibaaJamel
Год назад
Duro yehone sires negar nebar awun pirank malet ke jemarchu betam astltgnal indet new saw kamera yeaye ushatin unat naw bilo iyamnal😂
@fatumamohammed8459
Год назад
ወላሂ ሁለታችሁም ችላችሁበታል ሥወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@MuhammedAdem-qg7rv
Год назад
አይጉሽሜ አላቃትም ስትል የምር ነዉ ብየ ተናድጀብህ ነበር አይ የገጠር ልጅ ጀግና ግን ተቅመም ጋር አብረዉ መስራታቸዉን ለምነዉ ያቆሙት አብረዉ ሲሆኑ ነዉ የሚደምቀዉ
@moshezamana6456
Год назад
ጉሽሚ ጎበዝ በጣም ነው ደስ ያለኝ የወንድም የመጨረሻ
@HelenDemisse-ze9ss
Год назад
አረ በእናታቹ ቅመሜና ጎሹን አንድ ላይ አቅሩባቸው እባካቹ ለእየብቻ አይመችም
@temimatemima3730
Год назад
ወላሂ ጎሺሜን በጣም ደስ ይለኛል 🥰🥰🥰ሲያስቁ ደግሞ
@seidTube854
Год назад
ውድና የተከበራችሁ የፋኖ አድናቂወች በሙሉ አላህ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በቅን ነት ወደ ቤቴ ተጋበዙልኝ
@user-wl8kx1bv6y
Год назад
ፋኖ ምድን ነው😅
@wollodessiefikr2514
Год назад
አቀጭራ ትበላለህደ እደከብት 😂😂😂 ማነው አቀጭራ የሚያስታውስ😂
@shjking2439
Год назад
መሸአላ ጐሺሜ ትግሥት አላህ ይጨምርልህ
@shemistube
Год назад
ክክክክ ወይጎሽሜ ገሎትነበር የታገስ ሲነሳ እዲህነው
@sdhsddh8427
Год назад
ወዉ አጠምአሪፍነዉ በርቱ ትችላላችሁ በጉጉትነዉ እምጠብቀችሁ
@halimahhailma2897
Год назад
Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤ የሽምብራ ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ
@hawamirdif7143
10 месяцев назад
ሞትኩኝ በሳቅ ገሹሜ ኧረተው ኧረቀስበልየሚለውነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@drphone9773
Год назад
የገጠር ሰው እኮ ደም ተቀብቶ ዝንብ አይፈራም በሚስቱ እና በእርስቱ ቀልድ የለም 😅😅😅
@Tewabechwollo
Год назад
ጉድ ፈላ ተገናኙ ጎሽሜ ተናፍቀህ ነበር
@marifazw7969
Год назад
የድሬ ጎደኛ ነውደ ጎፈነነበትኮ😂😂😂😂😂😂
@tube.9450
Год назад
ወይኔ ጎሽሜ ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም የምር 😮😮😮😮
@user-qx3vd3ej5z
10 месяцев назад
😢የጎሽሜ ትግሥት ግን ተመቼኸኝ ❤❤❤እቅመም ጋር እማይሆን ከሆነ እቡዙዬ ጋር እመጣለሁ አላለም😂😂😂😂
@bateablneha5887
8 месяцев назад
ወይኔ ትግስቱ በፈጣሪ ጎሽሜ 🥺🥺🥺🥺👍👍👍አሁን ላይ ያለዉ ሁኔታ 😢
@mekedsalemayehu7123
Год назад
😂😂😂ጎሽሜ ጀግና❤
@hayat1184
Год назад
የምር ጉበዝ ነው ጀግና ነው ትግስቱ ጎሽሜ😂😂🥰🥰
@raba
Год назад
السلام عليكم من اي بلد انتي من فصلك ردي
@HindiaKhalid
Год назад
endezi atargu yastelal dimber atlefu plzzzz
@azaluazalu4402
Год назад
wayine tigistu tamachitognal wayi goshime miskina 😂😂😂
Далее
20:01
ቅመም ፕራንክ ተደረገች 😂😂😂 መገን 15 | @tesfa
Просмотров 565 тыс.
17:10
አንበሳ ሲያረጅ... 😂😂😂 መገን 18 | ቅመም ጎሽሜ
Просмотров 139 тыс.
00:19
🤣 Странный мужик на таможне удивил сотрудников своими действиями! | Новостничок
Просмотров 1,4 млн
00:12
Have You Seen Inside Out 2?
Просмотров 5 млн
00:15
Как превратить свой Zeekr в BMW? Китайцы:
Просмотров 16 тыс.
00:12
This gadget is perfect for your kids on rainy days #parenting #parentingtips #lifehacks #gadgets
Просмотров 4,3 млн
15:32
አኮላሸኝ ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Akolashegn New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 150 тыс.
21:41
ሲም ካርድ እና ማሩ ባላገሩ ተጣመሩ !!...ደሴ ላይ ፈታ ያለ ጊዜ /በቅዳሜን ከሰዓት/
Просмотров 427 тыс.
11:34
ድምፃዊ መኳንንት መለስ ንህዝቢ ኢድ ነሲኡ ብፍቅሪ ደስ ዝብል ግዘ
Просмотров 150 тыс.
36:44
# አዝናኝ ቆይታ ከአማራ ቲቪ ጋር
Просмотров 43 тыс.
13:43
“ፋኖ ኋላቀር አይደለም” ምላሽ ሰጡ ፤ ጥብቁ የመከላከያ የግምገማ ሰነድ ወጣ ፤ መከላከያ የአማራ ባለስልጣናት ላይ ተነሳ ሰነዱ ወጣ ፤ የፓርላማው ተቃውሞ
Просмотров 49 тыс.
13:40
100ሺ 😂😂😂 | ቅመም ጎሽሜ
Просмотров 99 тыс.
9:27
ቀበሌው ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
Просмотров 42 тыс.
5:50
"ጎባኔ" አበጄሽ አንለይ እና ያዬሽ ታዬ አዲስ ነጠላ ዜማ( New Single Abejesh Anley and Yayesh Taye) 2023
Просмотров 3,2 млн
20:16
ጎሽሜ ብዙየን ካደ መገን 17 😂😂😂 | ቅመም ጎሽሜ
Просмотров 137 тыс.
27:32
ከሞት በብዙ ታምራት ተርፊያለሁ አሁን በተሰጠኝ እድል ትንሽ ሱቅ ብቻ ነው ፍላጎቴ!!!# donekytube
Просмотров 264 тыс.
0:27
Школьник пришел за пивом😨 #shorts #кино #топ
Просмотров 8 млн
0:33
I wish I could change THIS fast! 🤣
Просмотров 71 млн
1:00
Без комментариев 🫡 #ссср #история #кино
Просмотров 6 млн
0:53
Паша Техник про жену #пашатехник #кстати #гарикхарламов #харламов #азаматмусагалиев #денисдорохов
Просмотров 1,3 млн
0:31
Бенчику не было страшненько!😸 #бенчик #симбочка #лето
Просмотров 2,9 млн
1:00
🔥ФОНАРЬ ЗА 100 РУБЛЕЙ🔥#diy #дача #art #сад
Просмотров 10 млн
0:12
А как поживают ваши мизинчики? Мне кажется у половины людей там даже ногтя нету😂
Просмотров 2,6 млн