Тёмный

ጎበዝ ለመሆን 7 መንገዶች Inspire Ethiopia 

Inspire Ethiopia
Подписаться 648 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@brechatali9221
@brechatali9221 3 года назад
አላህ ሰላምህን ያብዛልን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት አላህ ያጥፋው ኢትዮ ሰላሙን ያብዛላት
@user-yt1td8ht7x
@user-yt1td8ht7x 3 года назад
እናመሰግናለን ወድም
@Nejat197
@Nejat197 3 года назад
አሚንንንንን
@husennuredin6569
@husennuredin6569 3 года назад
Amin
@user-pt2uv3hk1u
@user-pt2uv3hk1u 3 года назад
አሚን ያረብ
@mahisismiki6483
@mahisismiki6483 2 года назад
@@user-yt1td8ht7x p
@yotor6385
@yotor6385 3 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን፤ ይላክልን(3)......... ቸሩ አምላካችን!!! እንኳን ለእናታችን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!
@shua5695
@shua5695 3 года назад
በጣም ጥሩ ነገር ነዉ የነገርከኝ በተለይ እስካሁን አላማ ሚባል ነገር አነበረኝም ከነገ ጀምሮ ግን ይኖረኛል ሀብታም ነዉ ምሆነዉ!!
@zenebechmolla4836
@zenebechmolla4836 3 года назад
ዋዉ ደስ ሲል እግዚአብሔር የወጣትነትክ ዘመን ይባርክልህ ወንድማችን🙏
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 3 года назад
7ቱም ተመችቶኛ ወዳጀ እግዚአብሔር የስጥልኘ የመዳምን WiFi እና እናተን ያቆይልኘ ።
@michaelashenafi7425
@michaelashenafi7425 3 года назад
አላማ ይኑርህ ያልከው ከሁሉም በበለጠ ተመችቶኛል
@mekdelawitwasihun2470
@mekdelawitwasihun2470 2 года назад
እኔ ምንም ልልህ አልችልም ብቻ ቅድስት ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርክልክ ውድ ወንድሜ
@aynalemaynalem3698
@aynalemaynalem3698 2 года назад
አቤት ትምህርት ማለት ይህ ነው 😇😇😇😀😀😄😄 ፈጣሪ ይባርክህ አመሰግናለሁ ። አንተ የምትሰጠው ትምህርት ለሁሉም ሰው ተሰፍ የሚሰጥ ነው 😁😁😁😁
@user-nq3dp3vv1b
@user-nq3dp3vv1b 3 года назад
የኔ ጀግና ከሰብከዉ በለይ ምኞትህን አላህ የሰከልህ ጎበዝ በርታ
@fasikafasika5148
@fasikafasika5148 3 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁሌም ያንተን ትምህርት በተከታተልኩ ቁጥር ደስተኛም :የመለወጥ ጉጉትም በውስጤ ያድራል በጣም ከልብ እናመሠግናለን ወንድሜ
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 года назад
ሁሉም ጠቃሚ ሀሳቦች ናቸዉ በርታ ወንድም ❤
@wiliammani5959
@wiliammani5959 3 года назад
Thanks
@workehabtamuworkehabtamy9003
@workehabtamuworkehabtamy9003 10 месяцев назад
ሁሉም በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን እና የዋሁ ደጉ ሕዝባችንን ይባርክልን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@meridmengistu6212
@meridmengistu6212 Год назад
✝✝✝
@ramadantube
@ramadantube 3 года назад
እናመስግናለን ተባረክ ወንድማችን
@yaseen5272
@yaseen5272 Год назад
የእዉነት በታ በጣም ተለዉጫለሁ የኔ ወንድም ተባረክ እድሜህ ይረዝም
@melkamuagdew921
@melkamuagdew921 3 года назад
ቪድዮው ሳላየዉ like የማረገውስ ነገር
@user-xw6vv1sw1x
@user-xw6vv1sw1x Месяц назад
እኔም ነኝ
@amaregetachew8026
@amaregetachew8026 3 года назад
የዛሬው ትምህርት ባጠቃላይ በጣም ምርጥ ነው ከ7ቱ በተለይ የአላማ Idea በጣም ተመችቶኛል ፡፡
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 года назад
ፈጣር ለምድራችን ለህዝቦቹ ሰላምን ያዉርድልን አረ ሁሉም እጅግ ጠቃምነዉ ተግባር ላይ ላዋለዉ ሰዉ እኛም እጅግ ከ❤ልብ እናመሰግናለን በርታ
@bayreagam2208
@bayreagam2208 2 года назад
ምርጥ ሰው በጣም ትምህርትህ ደስ ይላል
@retasisi5067
@retasisi5067 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ነን
@user-zp2bu7vx9u
@user-zp2bu7vx9u 2 года назад
በርታ ወንድሜ ጥሩ ትምርት ነዉ እምሰጠው
@mimigetnet9315
@mimigetnet9315 2 года назад
ትችላለህ 💪እንችላለን💪🥰🥰
@getahunhabtemariam1771
@getahunhabtemariam1771 3 года назад
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው:: አናመሰግናለን::
@shitayesibani2901
@shitayesibani2901 2 года назад
እናመሰግናለን.ወንድማችን።
@amrikahan3836
@amrikahan3836 2 года назад
Berather betam betam amesegenalew Allah teru dereja yadresek. Adnakik negn negeggerek betam yisebal Berta...10q
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 года назад
ትክክል ነህ እናመሠግናለን
@user-zh3sx7qy2w
@user-zh3sx7qy2w 2 года назад
በርታ ወድማችን ትምህርቶችሁሉ በጣም ሀሪፍናቸው ሠላምህ ይብዛ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 года назад
ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ የመጨረሻው እና 6እኛው እናመሰግናለን
@hulegebtube3535
@hulegebtube3535 3 года назад
ምርጥ ትምህርት ነው ሳቅም እያልክ
@haftamugirmay2449
@haftamugirmay2449 2 года назад
በጣም አመሰግናለው ሀናፅ ትምህርት ነው አባ ሰላምህ ይብዛ
@batibati6946
@batibati6946 2 года назад
በውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ወነድማችን
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 3 года назад
አላህ ይጨምርልህ አመሰግናለሁ
@seni913
@seni913 3 года назад
ጌታ ይባረክ ዎንድሜ ትክክክል
@kamerkamer9602
@kamerkamer9602 3 года назад
ጎበዝ ልጅ ሰላምህ ይብዛ
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@Nejat197
@Nejat197 3 года назад
እናመሰግናለንንንን ኑሩን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሉም ተመችቶኛል ግን የመጨረሻዉ ሀሳብ ይበልጥ እኒንም ኮርኩሞኛል🤣
@mengstuzelealem5458
@mengstuzelealem5458 3 года назад
፯ቱም ይምጣብኝ መምህር 👏👏👏...❤❤❤...
@tsegayenegash9966
@tsegayenegash9966 3 года назад
ካሁኑ ነው ማንነታችንን መገንባት ያለብን!!!
@sebeledemeke7791
@sebeledemeke7791 3 года назад
ሁሉም አሪፍ ነው በርታልን 👍👍👍👍
@muktarmekonen9876
@muktarmekonen9876 3 года назад
የተስፋ ብርሀን የሆንክ ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-us8ss3we1r
@user-us8ss3we1r 2 года назад
ዋው ደስየሚል ትምህርት ነው
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 3 года назад
ዋዉ ምርጥ ነህ በርታ 👏👏👏 እናመሰግናለን
@alexfekadu542
@alexfekadu542 3 года назад
በሙሉ ትምሕርት ሰጪ ነው በርታልን የልጅ አዋቂ ወንድማችን !!! አድናቂሕ Alex ነኝ ከሸበሌ
@user-wt5cm9wx2s
@user-wt5cm9wx2s 2 года назад
እኔ አንተን ሰምቼ ትልቅ ደረጃ ካልደረስኩ ሞቻለሁ ጎበዝ ሰራተኛ ነኝ ግን ገንዘብ አይበረክትልኝም ግን አሁን አላማየን እያሠብኩ ትልቅ ደረጃ ካልደረሥኩ እኔ ፎዚያ አይደለሁም ምክሮችህ ይለያል አዳምጬም እተገብራቸዋለሁኝ ኢንሽአሏህ
@hebrondiborahana8359
@hebrondiborahana8359 3 года назад
it is the best advice . it is good job keep it up .
@kindumihret9078
@kindumihret9078 2 года назад
አመሰግናለሁ መምህር ኑርልን
@shewamola
@shewamola Год назад
አግዚአብሔር ይባረክ ቡዙ ናገረ ታምራሎ ከአተ ኑሪልን ወንድማችን 🙏❤❤❤
@jaribekele4605
@jaribekele4605 2 года назад
Wow very nice All Good for me thanks you!!!...
@yetwaleyihun8698
@yetwaleyihun8698 Год назад
በጣም ግሩም የሆነ ህይወት ቀያሪ ትምህርትነው ቃለህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ
@sofoniyas740
@sofoniyas740 3 года назад
7tum tekami nachew yene wendim egziabher yakbrln amesgnalew 🙏
@fikerfiker3014
@fikerfiker3014 2 года назад
ልክ ብለሀል እኔ በሰው ሀገር ተስፋ ቆርጬ አለው እናመሰግናለን ወድሜ
@lebleb3498
@lebleb3498 3 года назад
አንተ እራስህ ለኔ ጂንየስ ነህ የኢነስፖየር ማረግ ተክነኸዋል 👍👍👍👍👍👍👍👍
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 9 месяцев назад
Wow this is important speech thank you 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dibonigussie5422
@dibonigussie5422 3 года назад
It's Amazing Idea kepp it up bro 👏👏👏👏👏Hulul wedjewalew
@rahil1747
@rahil1747 Год назад
ተባረክ ወንድሜ አንው መርጠኸዋል
@eyobeyob5476
@eyobeyob5476 3 года назад
ምሳሌዎችህ በጣም ያስተምራሉ በናትህ ቀጥልበት
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Год назад
You are amazing 👏 I appreciate you ❤ 💕
@melatdereje3375
@melatdereje3375 2 года назад
The good artist are copy but the greatest are steel........this very power full I love your qoute
@addiegebremariam1778
@addiegebremariam1778 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!
@madinakassem8241
@madinakassem8241 Год назад
Ante lije temte Abye yteshaknw 💪
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 3 года назад
በረታ,የኔ,ወዲም,ሀሣቦች,ቆንጆ,ነዉ
@hayuhayu9009
@hayuhayu9009 3 года назад
best tips tnx bro💚
@mebintdadi4223
@mebintdadi4223 3 года назад
አላማ ቢኖረኝ እንደማሳዳው አውቃለው ግን አላማዬ ፍላጎቴ ምን እንደሆነ አላውቅም ማወቅ እፈልጋለው ምን ላርግ
@tebarekmewled3303
@tebarekmewled3303 3 года назад
በጣም ምርጥ ነዉ
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 2 года назад
Mesmat sayhon kelibe nw madamitk betam hulum wesijachwalw mikiniyatum yimeleketgnalm yitekmegnalem✍️ bertaln 💪
@user-jz4py6mq9s
@user-jz4py6mq9s 3 года назад
ያረብኑሪልን
@saracirs8725
@saracirs8725 2 года назад
So important point thank you so mach dear Appershat you good advizer God bless you !!
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
ሁሉም ቅመም ነው እናመሰግናለን
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Год назад
ትልቅ ሁን እርሱ ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cf4cq5vy1c
@user-cf4cq5vy1c 2 года назад
Galatoomi obboleesso waan baayye nabarsiiste 🥰🥰🥰🥰🥰
@medi8038
@medi8038 3 года назад
እኔም ከከባዱ ነገር መጀመር እውዳለው 7 ኛም ተመችቶኛል መዝናናት እውዳለው
@ahah2729
@ahah2729 Год назад
ተባረክ
@genigeniye414
@genigeniye414 2 года назад
አመሰግናለሁ ወንድምም
@medhaneefrem9930
@medhaneefrem9930 Год назад
አንተ ጀግና ነህ ጀግና 🎓🎓
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድም
@agegnabera794
@agegnabera794 2 года назад
Lifatu yalewu mejemeriya lay nw yemilewu temechitognal tnx
@mitikubogale7347
@mitikubogale7347 Год назад
በርታ!!Thank You For Your Advice!!
@sofiahussain1253
@sofiahussain1253 Год назад
The guy mind referashener, thanks a lot God bless
@SarahSarah-jo4hs
@SarahSarah-jo4hs 2 года назад
Thank you💖💖💖💖💖
@aishaaisha9087
@aishaaisha9087 2 года назад
ማሻአላህ
@metade2493
@metade2493 Год назад
Thanks
@zeneya2991
@zeneya2991 2 года назад
አላህ ይጨምርልህ
@yohannesgirma9348
@yohannesgirma9348 2 года назад
You are the most excited one
@Dropshoping1
@Dropshoping1 2 года назад
Bro ina sedt weste nene ahune kanka yakbdnale So yehone mekre binorehe teru nebre nice job 👍🏿
@anshatube943
@anshatube943 2 года назад
Betame true temehrte new baetsebe adrguge abrtatuge
@bmvcxbmvcx9908
@bmvcxbmvcx9908 2 года назад
ዋውውውውውአብሽሩማሩ
@asterwarga14
@asterwarga14 2 года назад
በውነት ትለውጣላቹ በትክክል ምርጥ ስራ ነው 🤗❤️
@berhanutekele3688
@berhanutekele3688 Год назад
you are good
@tube5169
@tube5169 3 года назад
እናመሰግናለን
@JohnSilver-bu7zq
@JohnSilver-bu7zq 7 дней назад
wow thank you very good
@christos8155
@christos8155 3 года назад
Thank you man 🙏👏🏻👏🏻
@razikarazika5552
@razikarazika5552 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ክልብ አመሰግናለሁ
@user-ls1lt5xw7j
@user-ls1lt5xw7j 2 года назад
ኾ፨፨
@user-ls1lt5xw7j
@user-ls1lt5xw7j 2 года назад
ወቀቀወ
@user-ls1lt5xw7j
@user-ls1lt5xw7j 2 года назад
፨፨
@user-ls1lt5xw7j
@user-ls1lt5xw7j 2 года назад
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 года назад
ሁሉም!
@nardosdemelash7366
@nardosdemelash7366 2 года назад
እንደ ጥያቄ እንድ ትመልሱልኝ ነው በአንድ አመት ውስጥ የሰው ልጅ ላለፉት አመታት ያልሰራውን ስራ ሰርቶ የህይወትን ፈተና ማለፍ ይችላል ከተቻለስ እንዴት ?
@hikmayasin1026
@hikmayasin1026 3 года назад
በጥዋቱ ምን የመሰለ የአ እምሮ ምግብ ተመገብኩ መሰላችሁ ትለያላችሁ ጀግኖቸ ኑሩልኝ
@sofiabdi6536
@sofiabdi6536 2 года назад
Mikrh betam des yilal berta
@flavourdesta3788
@flavourdesta3788 2 года назад
Tnx all are life-changing and valuable demonstration at zis time to get such a young optimistic man like u ist honestly I can say special
@user-wh5jm8mv5m
@user-wh5jm8mv5m Год назад
Enamesegnalen ❤❤❤❤
@biruknigus8819
@biruknigus8819 3 года назад
ጀግና
@chkolaavera3938
@chkolaavera3938 2 года назад
👍👍👍
@user-yr2sh4ky6c
@user-yr2sh4ky6c 3 года назад
ይገርምሃል ወንድሜ ግእዝእና እንግሊዘኛ ቋንቋ ማወቅ ጉጉት አለኝ ስጀምር ስተዉ ስጀምር ስጀምር ስተዉ ይህም የሆነዉ ጉጉት ብቻ ስላለኝ ጠንከር ያለ አላማ ስለሌለኝ ነዉ መሰለኝ ምን ትመክረኛለኽ😒
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Год назад
Amazing I appreciate what you do Tank you so much 🙏Wondemachen 💚💛❤️
Далее
Я ДОСТРОИЛ ЗАВОД - Satisfactory
19:13
Просмотров 170 тыс.
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 19 млн
ራስን መውደድ!
15:41
Просмотров 61 тыс.
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Просмотров 478 тыс.
Я ДОСТРОИЛ ЗАВОД - Satisfactory
19:13
Просмотров 170 тыс.