Тёмный

ጎበዝ ተማሪ የመሆን ሚስጥር | ተማሪ ሁሉ ማወቅ ያለበት ስትራቴጂ | Inspire Ethiopia 

Inspire Ethiopia
Подписаться 630 тыс.
Просмотров 815 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Опубликовано:

 

2 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 года назад
ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇 t.me/inspire_ethiopia
@user-or8qg8zh2n
@user-or8qg8zh2n 3 года назад
በአማርኛ ጥሩ መፀሐፍ ነዉ እምትለዉን ፃፍልኝ
@sofiaferega4160
@sofiaferega4160 3 года назад
Le 5 kfl yelehm bakhn
@metishiferaw3696
@metishiferaw3696 3 года назад
Gn koy beken 2 seat bicha nw minatenaw? Only one subject?
@kedimohammed2311
@kedimohammed2311 3 года назад
thank you.
@shikuriyashemsu8660
@shikuriyashemsu8660 3 года назад
Ebakhn yesafkutn comment mn telaleh
@abcd-vq6qq
@abcd-vq6qq 3 года назад
1. Don't study hard, study smart 2. Be consistent 3. Do questions 4. Know why you study/ your purpose
@Abdi6119
@Abdi6119 3 года назад
Wow
@adilleja7676
@adilleja7676 3 года назад
very good
@jowharaahmed5285
@jowharaahmed5285 Год назад
Hh
@Sketamatemari
@Sketamatemari Год назад
Thanks!
@zerihunaynalem5191
@zerihunaynalem5191 3 года назад
የ9ክፍል ተማሪ ነኝ ፈልጌ አአልነበረም የሰማሁት በድንገት ነው።እኔም ያንተን ሀሳብ እጋራለው don't study hard study smart ምርጥ አባባል እናመሰግናለን
@egahlealiahmed6265
@egahlealiahmed6265 3 года назад
እጅግ በጣም ለአገራችን ህዝቦች ጠቃሚ እና አነቃቂ እንዲሁም የለወጡ የመጀመሪያ ቁልፍ ቪዲዮ ነው ሁሉም ይከተላል ።
@kalkalina7321
@kalkalina7321 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። እኔ የ ኮሌጅ ተማሪ ነኝ የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጤቴ አያምርም ቀጣዩን ጥሩ ለማምጣት ይህን የጥናት ዘዴ እጀምራለሁ ። ላንተ ግን ቃል የለኝም! !!!!!!!!
@nathenaelmintesnot8341
@nathenaelmintesnot8341 3 года назад
በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ። በጣም በጣም።25 ደቂቃ ሙሉ ሳይሰለቸኝ አየሁት።የእኔም ሃሳብ ይህ ነው።ዋጋ ልትከፍሉለት ቦታው ሊጠይቀው የሚችለውን ተግባር ልትሰራ ምትችል ካልሆነ አትስራው።በስነስርአት ካልተማርክ የምር እየኮረጅክ ምታታለው አስተማሪውን ወይ ፈታኙን አይደለም።እድሜህን ነው።ጊዜህን ነው።የወደፊት ህይወትህን ነው።ራስህን ነው ምትሸውደው።የዛሬን ትግል ፈርተህ የነገ መጥፎ ቦታና ሸክም ለራስህ አታስቀምጥ።ፈተና ሸክም አይደለም።ማለፊያ መንደርደርያ መጠንከሪያ ነው።ሸክም ግን እንቅፋትም ፈተናም ጋሬጣም መጥፎ ህይወትም ነው።
@amatuallah2023
@amatuallah2023 3 года назад
*ከልብ አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነጥብ ነዉ* *_ተምሬስ ነበረ እስከ 7ተኛ_* *_የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ዛሬ የማዳም ሰራተኛ_* ነገ ግን ትልቋ የኢትዮጽያ ኢንተርፕረነር ነኝ ሀገሬ ገብቼ ህይወቴና ቤተሰቤን ቀይሬ ለህዝቤ ለሀገሬም እተርፋለሁ በአላህ ፍቃድ ኢንሻአላህ إنشاءالله
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 3 года назад
ኢንሻ አሏህ
@afomiasolomon1141
@afomiasolomon1141 3 года назад
Berchi
@hasenatahmed7245
@hasenatahmed7245 3 года назад
ኢንሻአላህ አላህ ካንቺ ጋር ነዉ
@mekdi29sis
@mekdi29sis 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በሚያስፈልገኝ ሰዐት ነው ቪዲዮህ የደረሰኝ እንዴት ማጥናት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ ነበር ተባረክ እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩና ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው አዎን አላማ ያለው ሰው ካሰበበት መድረስ ይችላል ከእግዚአብሔር ጋር ለልጆቼ እጠቀምበታለሁ።
@abenu8713
@abenu8713 3 года назад
አሪፍ መልእክት(ምክር)ነው ከዚህ ቪድዮ ብዙ ነገር እንደምማር ተስፋ አደርጋለሁ እናመሰግናለን በርቱልን
@minychelanmaw8845
@minychelanmaw8845 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ሆወቴን የሚቀይርነገርነው የነገርከኛ 😍😘 👼
@zeyitunalalo8304
@zeyitunalalo8304 3 года назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው
@h.d10henaman11
@h.d10henaman11 3 года назад
😂😂😂
@mesialayu8947
@mesialayu8947 3 года назад
እኛ የ7 እና የ9 አመት ወንድማማቾች ነን ። በትምህርት ጎበዝ ተማሪዎች ነን። እንወድሃለን
@fathimafathima561
@fathimafathima561 Год назад
@@zeyitunalalo8304 የ
@miftahseid3148
@miftahseid3148 3 года назад
ሐኪም ነኝ። ምክርህን አደመጥኩ። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን። ኑርልን።
@abigailtedla753
@abigailtedla753 3 года назад
Amen
@ensra2813
@ensra2813 3 года назад
Amen
@kalugiz6911
@kalugiz6911 3 года назад
Amen
@ephremgameing993
@ephremgameing993 Год назад
ወንድም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ብቻ ሳይሆን የጓደኞቼን ህይወት ቀይረሀል
@elasofi8094
@elasofi8094 3 года назад
my people, put God first in everything you do. ሺ hours antenteh millionaire betehone እግዚአብሔር be hiwoteh kelele gin 0 neh👍🏽 ye tibeb mejemeriya እግዚአብሔርን መፍራት ነውና::
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 года назад
እና እግዚያብሄር ይረዳኛል ብለህ ሳታጠና ልፈተን ነው? የሰነፍ ምክር! ስንት እግዚያብሄርን የማያውቁ ለምን ጎበዝ ይሆናሉ?እግዚያብሄርም የሚለው "Pray, but don't stop rowing your boat".አማኝ መስሎ ለመቅረብ የሚደረግ ማዘናጊያ።አትመን ያለህ እኮ የለም፣ደደብ።
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 3 года назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
በትክክል እግዚአብሔር ካልረዳን ሁሉም አይሆንም
@sabatube5223
@sabatube5223 3 года назад
@@solomonkefyalew9682 ስድቡ ኣስጠላኝ እንጂ ምክሩ ጥሩ ነበር። ከመሳደብህ ብፊት የሰውን ስሜት ተርዳ።
@kaliye2788
@kaliye2788 2 года назад
@@solomonkefyalew9682 you are right 👌👍👍👍
@hope_mix
@hope_mix 2 года назад
አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ,አመሰግናለሁ የህይወት ት/ት ነው የሰጠኸን
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 года назад
የልጅ አዋቂ ነህ፣ማንም ዩቱበር እንቶፈንቶ ሲተርክልን፣ አንተ እንደዚህ ጥሩ ምክር ነው የሰጠኸን።እናመሰግናለን።
@yoyiyodi8234
@yoyiyodi8234 2 года назад
ክበርልኝ ወንድሜ ከምር ቪዲዮዎችህ ሱስ ነው የሆኑብኝ ማየት ከጀመርኩ በጣም ጥቂት ጊዜ ነው የሆነኝ በነዚ ጥቂት በሚባሉ ጊዜያት ውስጥ ግን እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት አጊንቻለው ራሴ ላይም ለውጥ አይቻለው አሁን የአስረኛ ክፍል ትምህርቴን ጨርሼ ወደ 11 አልፊያለው ከዚ በፊት በነበሩኝ የትምህርት ክፍሎች አንድ አመት ላይ በጣም ጎበዝ ተማሪ ሆናለው ከዛ በሚቀጥለው መካከለኛ ከዛ ወደ ላይ አይነት ነበር አቋሜ በዛ ላይ በጣምም ስልቹ ነበርኩ ማንበብም ይሰለቸኝ ነበር ምን ልበልህ ብዙ እቅድ አወጣለው ግን አላሳካውም አሁን ግን ቆርጬ እንድነሳ ነው ያደረከኝ እያንዳንዱ ቪዲዮዎችህ ንቃት ነው የሆኑኝ ከዚ ክረምት ጀምሬ ዝግጅት አደርጋለው አስራ አንደኛ ክፍል ላይ እራሴን አድሼ በራስ መተማመን እና በጠንካራ መንፈስ ትምህርት እስክጀምር ጓጉቻለው በጣም ነው ማመሰግነው እጅግ በጣም በርታልኝ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ጀግና ነህ ወንድሜ
@nohamin8494
@nohamin8494 Год назад
መልካም እድል🥰
@edlawittesfaye1179
@edlawittesfaye1179 3 года назад
አቦ ፈጣሪ ይባርክክ ብዙዎችን ጠይቄ ያልመለሱልኝን ነገር ነው የተናገርከው አመሰግናለው በርታ
@biniyammitiku2738
@biniyammitiku2738 3 года назад
ታቃለህ ብዙ ምፈልጋቸው መፀሃፎች በእንግሊዝኛ ናቸው እኔ ደሞ እንግሊዘኛ ላይ perfect አደለሁም እስኪ በአማርኛ እንደነገርከን አይነት መፀሃፎች ካሉ ጠቆም አድርገኝ!!!🙏🙏🙏
@amiethiopiangamer7867
@amiethiopiangamer7867 3 года назад
"tlk hlm alegn" ye dawit dreams metsaf new
@haymanotgugessa9362
@haymanotgugessa9362 3 года назад
+ ye Dr Eyob Mesehafoch
@ame8332
@ame8332 3 года назад
Bitam nw dess ymel video nw keep it up
@dagmawitesfaye7348
@dagmawitesfaye7348 3 года назад
Bro engilsh develope lemarege bedenb betesera in the way bezu mtsehafochnm tanebalek wish u good luck
@biniyammitiku2738
@biniyammitiku2738 3 года назад
@@dagmawitesfaye7348 ok bro tnx
@happyenwny5723
@happyenwny5723 3 года назад
Keep doing this you are going to change people's lives as u did mine. Now I will follow this principal and have a plan for what I do thank u so much
@romanterefe4454
@romanterefe4454 3 года назад
I started a new studying chapter bc of you thanks man
@ayuda57
@ayuda57 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው👍። እኔን የገረመኝ ምን እንደሆነ ታውቃለክ 1 video ለመስራት 3 መፃፍ ማንበብክ ነው 👏።
@medanashebir6090
@medanashebir6090 3 года назад
oh wow! it is just an awesome video. thank you sir. አንዳንድ መንገዶችን እየተገበርኳቸው ነው....ግን ይሄን ምስል ስመለከት ማሻሻል ያለብኝ ነገሮች እንዳሉ ተረድቻለሁ! እንዲሁም ጀምሬ የተውኳቸው መንገዶች አሉ! ስላስታወስከኝ ደስ ብሎኛል! you are such an inspiration person.
@kidulove7903
@kidulove7903 3 года назад
I agree✋
@bismak5881
@bismak5881 3 года назад
ፈተና ሲመጣ በጣም ነበር የምጨናነቀው አመሰግናለሁ ስለነገርከኝ 😇😇😇😇
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 года назад
በጣም ትክክል ነህ በርታና እንደዚህ ልጆቹን መንገድ ምራልን ተባረክ
@bezatesfu9157
@bezatesfu9157 3 года назад
ewnetun lemenager le ahunu generation betam tasfelgutalachu bewesagn seat lay nw yehiwetn menged lemkyese yetensachehut inspire Ethiopia kelb amsegenalw demimondes 100%ergetegna mehonbet ngr binor yenanten video yaye seketama endemihon keep it up👍👍👍👍
@seidejigu3673
@seidejigu3673 3 года назад
ማሻ አላህ ወንድሜ በምሠጠው ትምህርት ብዙ ሠው ይለወጥበታል አላህ ይጨምርልህ ሠላምህ ይብዛ
@henockgetnet7452
@henockgetnet7452 3 года назад
I love your passion to make difference in Ethiopia you are people who Ethiopia needs
@naolabirhanu8867
@naolabirhanu8867 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ 👍👍👍
@leulempire
@leulempire 3 года назад
Thanks አሪፍ Video ነው እባክህ ከቻልክ Atomic Habit,Limtless,and The magic of big thinking በአማርኛ PDF ካለህ በ ቴሌግራም ቻናላችሁ ላይ ብትለቀልን Pls Thank you very much
@sone8065
@sone8065 3 года назад
በጣም ጎበዝ የምታወራዉን በደንብ የምታዉቅ ነህ ብዙም ተምሬበታለሁ። እናመሰግናለን
@BTS.suga7
@BTS.suga7 2 года назад
እውነት እንዴት እንደማመሰግንህ አላውቅም ብቻ በጣም ነው የማመሰግንህ በራስ መተማመኔን ጨምረክልኛል አምላክ ይባርክህ
@kalabhd
@kalabhd 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን አንተ የኡነት ንሩልን ለዘልአለም
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 3 года назад
ተማሪ ባልሆንም ለ ልጄ ሠማሀለው
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 3 года назад
Me tooooooo
@abrhammelaku2846
@abrhammelaku2846 3 года назад
እናመሰግናለን
@user-dz1hw8kp3x
@user-dz1hw8kp3x 2 года назад
እኔም ለህቶቼ አሰማቸዋለሁ ውጤታቸው በቀን ወደ ቀን እየቀነሰ ነው አባታችን ሁሌ አጥኑ ስለን እንደ ግዴታ ነበር ሽልችት እያለን የምናጠናው አሁናይ የዚህን ልጅ ቪዶ እያወረድኩ እልክላቸዋለሁ ደስ እያላቸው ነው የሚያዳምጡት እንደውም ሊላ ካለሽ ላኪልኝ ይሉኛል
@dytutor
@dytutor 2 года назад
​@@user-dz1hw8kp3x ይኀው ሌላ አሪፍ ቻናል ለተማሪዎች ውጤት ru-vid.com/show-UCaKyqRZzzn60X6tZh_YG80Q
@dytutor
@dytutor 2 года назад
ይኀው ሌላ አሪፍ ቻናል ለተማሪዎች ውጤት ru-vid.com/show-UCaKyqRZzzn60X6tZh_YG80Q
@lewiethiotech9825
@lewiethiotech9825 3 года назад
በጣም እመሰግናለው ምርጥ video ነው።
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 года назад
እደምን ዋልክልኝ አበሳየ ወላጅ እናትህ ዘሮ ይለምልም እደናተ ያለ መልካም ልጆቺ አላህ ያብዛልን ጀግናየ ሁለት ልጆቺ አሉኝ ግን ይህን 3 አመት አቆረጡት መላ ሰጠኝ ጀግናየ 💗
@Joker32E
@Joker32E 3 года назад
አመሰግናለው ጥሩ ነገር ነው የነገርከን ካንተ ብዙ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን
@esmael972
@esmael972 Год назад
Awo tikikili neh
@misscrazylearner7220
@misscrazylearner7220 3 года назад
Atomic habit is on my tbr...I needed this vid tho, motivated me so much...I was depressed...all this home works and assignment and all that has been stressing me out to death! 💙💙🙏🏼🙏🏼
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 2 года назад
ተባረክልን ውዱ የአገሬ ልጁ እግዚአብሔር ፈቅዱና ብሎ የምወዶ ትምርቴ እንማር በጣም ዝግጁ ነኝ ያድርግልሽ በሎኝ ትምሕርት ቀጣም ነው የምወደው
@kalkidanadmas760
@kalkidanadmas760 2 года назад
ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@natigaming5886
@natigaming5886 3 года назад
ፈጣሪን ይባራክህ ወንድሜ
@blue3506
@blue3506 3 года назад
Waw !thankyou I appreciate you, to keep doing this to inspire our mother country Ethiopia
@habtamuhabtamu7541
@habtamuhabtamu7541 3 года назад
የምናገረው ልምን እንደተፈጠሪኩኝ አላቅም ግን ተሲፋ አለኝ ግን ማንን እንደምጠብቅ አላቅም
@esetemariamdegif5479
@esetemariamdegif5479 3 года назад
እኔ በቀን 4 ሰኘት ነበር የማጠናው ነገር ግን ስኬታማ አደለውም 9ኛ ክፍል ነኝ ጓደኛዬ ነው ይህ ቪዲዮ እዳይ የነገረኝ ተባረክ
@werkumegersa781
@werkumegersa781 3 года назад
በጣም ገራሚ ሀሳብ ነው ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ 😊😊😊😊
@scorpionm7568
@scorpionm7568 3 года назад
you are legend bro. i was need this thanks.
@proha2861
@proha2861 3 года назад
knowing why I am studying is best for me.💪💪💪
@tekleabliyew9360
@tekleabliyew9360 Год назад
እግዚአሄር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችህን ያውልብን ያሳድርብን!!!
@ermiassolomon5242
@ermiassolomon5242 3 года назад
I'm grade 9 know and this video help me a lot thank you👏🏿👏
@kaliye2788
@kaliye2788 2 года назад
Oh I'm grade 10know and tihis video help me
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 года назад
wow "Don't study hard, study smart" yemilewn video ayichew betam gerami new if you are interested bitayut arif new
@gergshteklzgi7457
@gergshteklzgi7457 2 года назад
Your advice is very helpful thanks so much and keep up your great job. 👍
@mikpypiph4376
@mikpypiph4376 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም አመሰግናለሁ
@bestphoto3231
@bestphoto3231 3 года назад
አዝኜላት ነው 😂😂😂😂 በጣም አሪፍ ነገር ነው የተናገርከው ለወደፈት ትምህርት ይሆነኛል
@ashea5893
@ashea5893 3 года назад
thank you so much you help me more than every one thanks
@bakumbruk424
@bakumbruk424 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም በጣም በጣም እኔ ቢያንስ ከ100% 90% ተለዉኻለው tanks bro 👏👍
@lomenega8127
@lomenega8127 2 года назад
አመሰግናለሁ ስለ እውነት ያልከውን ሁሉ እየሞከርኩት ነው በጣም አመሰግናለሁ እኔ የ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ ግን በነብም ቶሎ እረሳለሁ ምንም ጭንቅላቴ ልይዝ አይችልም
@ibnuousman1318
@ibnuousman1318 Год назад
Sister Ahuns Lewut Ale Woys Wutets Endet Neber
@lemileme3014
@lemileme3014 3 года назад
i can't express my felling thank you bro. i proud of you!!!
@bahranhasabe3111
@bahranhasabe3111 2 года назад
V
@roserome412
@roserome412 3 года назад
God bless you, that really amazing video!
@hairmus1896
@hairmus1896 3 года назад
May jesus bless u i sware your just the best teacher
@friend3116
@friend3116 3 года назад
አንተህ ትለውጠሀለን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏
@misterekassahun7229
@misterekassahun7229 3 года назад
በጣም ምርጥ ነህ ጌታን❤👍
@betielyonas8649
@betielyonas8649 3 года назад
Best motivator ever TYSM!💜
@shikuriyashemsu8660
@shikuriyashemsu8660 3 года назад
በጣም ጥሩ ጥሩ ነጥቦች አሉ እና ደግሞ ብዙ በዙ Subject ይኖራሉ እና እነሡንሥ ደግሞ እንዴት ትላለሕ
@tsionabate1383
@tsionabate1383 11 месяцев назад
በጣም ገራሚ አነቃቂ ንግግር ነዉ ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ሱስ ሆኖብኛል በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏💖💖💖
@lijmikitube2481
@lijmikitube2481 3 года назад
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፈተና እያጨናነቀኝ ነበር አመሰግናለሁ
@bobitube6401
@bobitube6401 3 года назад
በጣም ነው የምናመሰግነው የ ብዙ ሰው ጥያቄ እየመለሳችሁ ነው ጥያቄ አለኝ እንዴት ነው ጎበዝ እንግሊዘኛ ተናጋሪ እና ሰሚ መሆን የምንችለው
@tigistesubalew6476
@tigistesubalew6476 2 года назад
ጥሩ ምክር ነው በጣም አመሰግናለሁ i hope tru negr endemameta ena bezi agatami meshmded metfo endehone menager efelgalew
@bereketmengistu9009
@bereketmengistu9009 3 года назад
Tnxs wondimachen🙏🙏🙏
@amanuelyasab521
@amanuelyasab521 3 года назад
Tanx man arif nw berchi እስኪ ከ ሰንፍና ተነስቶ ጎበዝ የሆነ ሰው motivational story negerin
@seadareata4585
@seadareata4585 3 года назад
Thank you bro ♥️💜💛💗♥️
@user-ev8zn6dn4b
@user-ev8zn6dn4b 3 года назад
ተባረክ ይሄ vidio ጠቅሞኛል
@tsionlakew6319
@tsionlakew6319 3 года назад
fetari yakbrlign ynen becha sayhon ybzuwochun tyake nw ymlskew, plus ur answer is perfect manem sew lemelslign alchalm nber. endene temari lhonut hula share argalw! Thank you very much!!!
@tadelechabebe2982
@tadelechabebe2982 3 года назад
Thank you
@ahmicho2165
@ahmicho2165 3 года назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም አሪፍ ምክር ነው በርታልን
@craftbykeya7273
@craftbykeya7273 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ታስባለሕ
@mksoccer1403
@mksoccer1403 2 года назад
Ohhhhh!!! My good idont know how can I tank you you have changed my life always study smart but don’t smart hard
@alembelete2603
@alembelete2603 Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ!
@herughebrab5293
@herughebrab5293 3 года назад
really appreciate you
@lydia_nebiyu8348
@lydia_nebiyu8348 3 года назад
thank you, one of the best RU-vid channel.
@yafetmesay9463
@yafetmesay9463 2 года назад
Wow!!!😮😮best inspiration and advice!!! God bless you!!
@pheno_venom477
@pheno_venom477 3 года назад
You got me thanks a lot i am grade 11 and i wanna be nerve specialist(doctor)
@wubayehukahaliw8670
@wubayehukahaliw8670 3 года назад
just wow i feel so inspired already. even your voice has something that makes me feel like I can do anything if I set my mind in to it. thank you so much fetari yekfeleh abate ketelebet. p.s pls make a video on how to not care about people pls don't ignore me. i really could use an advice cause I'm going through a lot because of that. pls don't ignore
@sisayt8634
@sisayt8634 3 года назад
I am appreciate!!! Thank you so much!!!
@mekideslove661
@mekideslove661 Год назад
በጣም አመሠግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ☺
@yordanosagizew7876
@yordanosagizew7876 3 года назад
U r the best motivater
@mekdestube7985
@mekdestube7985 2 года назад
አረፍ ትምህርት ነው ወድማችንንን
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 года назад
የኛ ጀግና እሽ እናመሰግናለን ተባረክ አቦዎ
@habtishtube1484
@habtishtube1484 3 года назад
እባክ ለ grade 8 ተማሪዎች ስራልን
@yonasdemelash9667
@yonasdemelash9667 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ ግን ኢንተርኔት access የሌለው አለ የት ሊሰማቹ ይችላል ለምን በቲቪ አመጡም አመሰግናለሁ
@manuhegizachew3785
@manuhegizachew3785 3 года назад
ene demo astemari siyastemr fzz yaregegnal latenaslm atatgni ylegnal mn yshalegnal
@mersitube2006
@mersitube2006 2 года назад
በጣም አመሠግናለሁ በርታልን ❤
@ensra2813
@ensra2813 3 года назад
አንተ ያልከውን እያዳመጥኩ ነው በርታ ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ፡፡
@mintesnotworku2512
@mintesnotworku2512 3 года назад
'consistency' - really the word I want to hear thanks bro.
@freshmancollectioncourses2105
@freshmancollectioncourses2105 3 года назад
Betam yemigerm hasab ...berta
@hanaahanaa1928
@hanaahanaa1928 3 года назад
በጣምጥሩትምህርትነውአመሰግናለሁወንድም
@kaleabsisay3897
@kaleabsisay3897 3 года назад
It's really helpful thanks!!!
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
ምርጥ ቪዲዮ❤
@yreacts3701
@yreacts3701 2 года назад
am actually grade 8 this year and i have to take national exam thanks even your voice is inspiring
@Fit-with-Hana
@Fit-with-Hana 2 года назад
Me too grade 8th distance sudent can we learn together ba talagram if you agree i will write you my number
@nardi6485
@nardi6485 3 года назад
OMG ur amezing thank u for ur advice
@yonathanmoges998
@yonathanmoges998 3 года назад
that was amazing video i have ever seen you had a good job body , you inspired not only viewers you inspired all of nation and generation and i need to work with you i had allot experience about how i study and how i going to be lead my life b/c i field so many times but i didnt gave up so i need to say thanks at all , if you mind i need work with you ....
@mezemirnegede5369
@mezemirnegede5369 3 года назад
Please try to inform us about how to choose courses for higher level education?!
@Kaleabe25
@Kaleabe25 2 года назад
Follow your passion and get the advice best on your skill.
@ismaelabdelwhab4397
@ismaelabdelwhab4397 3 года назад
Tank you በቃ ምን ልበልክ ህይወቴን ነው የቀይርከው በዚች ደቂቃ 😇😇😇
Далее
መርሳት ለማቆም የሚረዱ 3 ነገሮች
17:59
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
это самое вкусное блюдо
00:12
Просмотров 1,7 млн
ምርጥ የፈተና አጠናን መንገዶች
26:17
ፈጣን ተማሪ መሆን!
16:56
Просмотров 291 тыс.
ህይወት ቀያሪ 10 የጠዋት ፀባዮች
14:39