Тёмный

ጓድ አሸብር የሯጮቿ ምድር በኦሎምፒክ መቅረቧ ለተሳትፎ ነው ? ቢሆንስ ከነ ኮሚቴዎ መርሁን እርሶዎ ይመጥናሉ? | | ትሪቡን ስፖርት | Tribune Sport 

Ephrem Yemane Official
Подписаться 101 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@metiayalew
@metiayalew 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ታምራት ጀግና ነህ ቀነኒሳ ሁሌም አንደኛችን ነህ
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 2 месяца назад
ኢቢሲ ላይ ሲተነትን ያየነው መሰረት በአሸብር ቦታ ፕሬዝዳንት ይሁንልን
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 2 месяца назад
እንኳን ደሰ አለን❤
@Anawite
@Anawite 2 месяца назад
እውነትም አሸብር: አላማው ኢትዯፅያን ማኮሰስ ነው:ቀጥታ ወደ ቅሊንጦ
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 2 месяца назад
ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…
@emrannebiyu1611
@emrannebiyu1611 2 месяца назад
ከ 800 ሜትር እስከ 42 ሺ ድረስ አትሌቶቻችን ደማቸውን ላባቸውን ጠብብብ የሚያደርጉት ለተሳትፎ በታሪክ አልሄዱም ሰንደቅ ይዘው ሀገር ተሸክመው ነው የሄዱት አሸብር ከምንግዜውም በላይ በሀገር ልብስ ደምቀን ከምንግዜውም በላይ የታየንበት ነው አላለም ኦሎምፒክ የተሳትፎውድድር ነው አላለም መቼም ለተሳትፎሄደን አናውቅም አትሌቱም ህዝቡም ወርቅ ይጠብቃል ድል ይጠብቃል አንተ ልጄ ረዳታነችብለህ በምንመመዘኛ ነው እንኳን ልጅህ አንተም ለቦታው አትመጥንም ከፕሌን እንደወረድከ ወደ ቤትህ ቁልፉን አስቀምጠህ
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 2 месяца назад
ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 2 месяца назад
በእግር ኳስ ሁለት ምርጥ ጋዜጠኞች
@amanabdu
@amanabdu 2 месяца назад
ምርጦች ናችሁ
@LamesginLamela-w7j
@LamesginLamela-w7j 2 месяца назад
ኤፋ ❤❤❤እንዴት እንደምወድህ አባቴ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ
@enduabdu8582
@enduabdu8582 2 месяца назад
Fikr ylkal betam new yemtemechegn
@KemeruEbrahim
@KemeruEbrahim 2 месяца назад
ኤፍሬም ለማንኛውም እራሳቹን ጠብቁ እጃቸው ረዥም ነው❤😂
@KemeruEbrahim
@KemeruEbrahim 2 месяца назад
😢😅😮
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 2 месяца назад
አታሸሞንሙናት ጉዳፍ ከነ ባሌቤቶ መጠዬቅ አለባቸው ለምን እሱ ቢላት እኔ አልችልም አቅም የለኝም ለምን አትለውም
@hope52052
@hope52052 2 месяца назад
Quch bilo metechet ena mefred kebal new..... Difficult to judge the athletes
@enduabdu8582
@enduabdu8582 2 месяца назад
Ephim endeziyaw🎉
@asmelashtesfayegebremedhin1318
@asmelashtesfayegebremedhin1318 2 месяца назад
ስለ ኦሎምፒክ ኮሚቴው ይሄን ያህል ማብራሪያ የሚያስፈልገው አይመስለኝም:: እንደ ዶ/ር አሽብር አብሽቅ የሚጠየቀው ሌላ የሚመልስው ሌላ የሆነ ሰው አይቼ አላውቅም:: ደሞ ኦሎምፒክ ለኛ ምን ማለት እንደሆነ አያውቀውም!! እየደጋገመ ጉባዔው ጉባዔው ሲል እውነት ይሄ ጉባዔ ናፈቀኝ 😂😂:: ፌዴሬሽኖች አካባቢ ግን ያየው ማዕድን ካለ ቢነግረን!! ማወቁ አይከፋም ብዬ ነው 😅😅
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 2 месяца назад
ነውሪ ጌጡ ።አደረ ባይ ኮሚቴ ።ኢፊ ይመችህ
@abunu-ty5rv3vh9e
@abunu-ty5rv3vh9e 2 месяца назад
ፍሬወይኒ ወደ ዉድድሩ ከምትኸድ አሰልጣኝነቴን እተዋለሁ፣ብሎም ያሰለጠንኳቸዉን ተወዳዳሪዎች ጭምር ይጄ እቀራለሁ ሲል ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም ነበር እሄ ባንዳ
@godislove1692
@godislove1692 2 месяца назад
Ehe miknayet lihon aychelim, Sifan Hassen alech aydel be 3 riket tewedadra 2 Bronze ena 1 Gold yametaciw. Sihitetu yalew Olympic commission lay new
@FedluKemal-wp1sx
@FedluKemal-wp1sx 2 месяца назад
በምን ቃላት ልግለጽህ ትችላለህ
@ZenbchDubai
@ZenbchDubai 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብስራትመስፍን
@ብስራትመስፍን 2 месяца назад
የትኛውም ስፖርት ፍትህ አዊ ካልሆንክ መቼም ። አታሸንፍም
@amanabdu
@amanabdu 2 месяца назад
አሸብር የሚሉት ግን መቼ ነው ጡረታ የሚወጣው እየዞረ መበጥበጥ ነው ስራው።
@berekettegegn1382
@berekettegegn1382 2 месяца назад
It needs serious documentary about what is going inside the olomypic Comette vs Athletic
@AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb
@AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb 2 месяца назад
Eperam fiker lega wesag nacew enaze laboce mwegad albacaw D/r aseber endatlut esu aygbawem rutacenn aseberw enge Eperam bdenb tanagruln! Azmacu nege kwelga sefer
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 месяца назад
I am not satisfied with Dr Ashebrs leadership however he is right about the comments! Olympic is all about participation! What is the Special Olympics athlete oath? "Let me win. But if I cannot win, let me be brave in the attempt." Libanos
@hope52052
@hope52052 2 месяца назад
One of the paid agents
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 месяца назад
@@hope52052 lol my name is libanos Yohannes ! Dummy I don’t stand with idiots!! I am telling you the principles of Olympic!!
@SintayehuAdola
@SintayehuAdola 2 месяца назад
Effaa Ethiopian peter Drury nh Santa negn Kee adola weyu
@abunu-ty5rv3vh9e
@abunu-ty5rv3vh9e 2 месяца назад
ህሉፍ የተባለ እፉኝት የሆነ ሰዉ!አሁን የዚህች ልጅ ባለቤትና አሰልጣኝ መሆን አለበት ወይ??? ጉዳፍስ እራሷ ይሄን አሸብርን የመሰለ አምባ ገነን ሰዉ ባል አርጋ ስትቀበለዉ በአላማዋና ሀቅሟ ላይ ዉሳኔ እንዲወስን መፍቀድ ነበረባት ወይ???
@zerayaflegne3557
@zerayaflegne3557 2 месяца назад
ምነው! ሶፍያ መቼ ነው ለኢትዮጵያ ሮጣና ተማርራ አገር ጥላ የሄደችው? ገና ሕፃን ሆና ነው በስደት ካገር የለቀቀችው: አስተካክሉ:
@jemilseid2595
@jemilseid2595 2 месяца назад
ጓድ አሸብር ጉደኛው😂😂😂😂
@godislove1692
@godislove1692 2 месяца назад
Ena ke Abey eniblaw agezaz min yitebekal midre yeleba sibsib new eko endale 😂😂😂
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 2 месяца назад
ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 2 месяца назад
😭😭 አሸብር ከአትሌቶቹ በላይ፣ 3 እጥፍ ወሮ በላ ይዞ የሄደዉ ለኦሎምፒኩ ተጨንቆ አይደለም። በ70 እና 80 ሰዉ ሻንጣ የሚመጣዉ ኮንትሮባንድ ጥርስ አስቡት ሱዩሜ። በሚሊየኖች ቀረጥ አጭበርብሮ ያስገባል ማለት ነዉ። ጥርሱ የሱ ነዉ የዚያ ሁሉ ኮንትሮባንድ አምጪ መንጋ ወጪ ግን የመንግስት ነዉ። ሀገር ምትጭበረበረዉ ቀረጥ + የመንጋዉ ወጪ + ያጣነዉ ሜዳሊያ = ኪሳራዉን ደምሩት። ያሳፍራል።🤭🤭🤭
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 2 месяца назад
😭😭 አሸብር ከአትሌቶቹ በላይ፣ 3 እጥፍ ወሮ በላ ይዞ የሄደዉ ለኦሎምፒኩ ተጨንቆ አይደለም። በ70 እና 80 ሰዉ ሻንጣ የሚመጣዉ ኮንትሮባንድ ጥርስ አስቡት ሱዩሜ። በሚሊየኖች ቀረጥ አጭበርብሮ ያስገባል ማለት ነዉ። ጥርሱ የሱ ነዉ የዚያ ሁሉ ኮንትሮባንድ አምጪ መንጋ ወጪ ግን የመንግስት ነዉ። ሀገር ምትጭበረበረዉ ቀረጥ + የመንጋዉ ወጪ + ያጣነዉ ሜዳሊያ = ኪሳራዉን ደምሩት። ያሳፍራል።🤭🤭🤭
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
На самом деле, все не просто 😂
00:45
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00