Тёмный

ጠቅላይሚኒስትሩ ረግጠዋቸው የሄዱ መድረኮች ፣ ''የሚያዋጣን መፀለይ ብቻ ነው'' -ያልተሰማው መረጃ ፤ ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 900 тыс.
Просмотров 170 тыс.
50% 1

www.gofundme.c...

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@Selam_AwitH
@Selam_AwitH Год назад
ያየሰው የእኔ ውድ፣ ስደት ክፉ ቢሆንም ለእኛ ግን መሰደድህ ድምፅህን እንድንሰማ ስላደረገን መልካም ነው። እንደውሃለን ❤
@TheBersabeh
@TheBersabeh Год назад
Ethio Forumን አስናቀ ሚድያ ብየዋለሁ። ሌሎችን ሚድያዎችን እርግፍ አድርጌ ትቼ፣ ኢትዮፎረምን መጠበቅ ሆነ ስራየ። እንደ መጣ ቅልብ አድርጌ Like አድርጌ ነው መስማት የምጀምረው። ሁሌ ለላይክም ለማየየትም የመጀመሪያ ነኝ።❤
@warrior5847
@warrior5847 Год назад
😂😂😂
@0ahh858
@0ahh858 Год назад
እኔስ ብትይ እሱነው የምጠብቀው
@asahseid689
@asahseid689 Год назад
የሁላችንም ምርጫ ኢትዮ ፎረም ሆኗል ጎበዝ ጋዜጠኞች ናቼው
@jahjira3135
@jahjira3135 Год назад
ለምን እንዳሰሩህ አሁን ገባኝ:: ክፍተት ማሳዬት ሳይሆን በሙሉ ራሳቸውን እንዲጠራጠሩ የሚያደርግ ሚዲያ😅😅
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi Год назад
እናመሰግናለን ያየሰው❤
@Peak.570
@Peak.570 Год назад
ፋኖ ፋኖ ፋኖ 👏🏼👏🏼👏🏼 ❤❤❤❤ድል ለተገፋው በውሸት ለተፈረደበት! እግዚአብሔር ከፊታቸው ውጣላቸው ጠላቶቹም ይበተኑ ቋንቋቸውም ይደበላለቅ! ድል ለፋኖ ውድቀት በመሳሪያው ብዛት ለታመነው ገዳይ ቡድን!
@musaahmed6537
@musaahmed6537 Год назад
Ethio forum የልባችንን አድራሽ ❤❤❤
@BezuayehuBekele-ef8ro
@BezuayehuBekele-ef8ro Год назад
ያየሰው ሰላምህ ይብዛ!!!
@TsegayGebrekrstos-o7k
@TsegayGebrekrstos-o7k 15 дней назад
ምርጥ እና ኣስተዋይ ጋዜጤኛ ያየሰው እድሜ ና ጤና ይስጥህ ለህዝብ ስለ ቆምክ እናመሰግናሃለን በርታልን
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp Год назад
My favorite Ethio Forum ❤❤❤
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 Год назад
እጅግ በጣም ግሩም ቅንብር ❤️👌🏾 Thank you Ethio Forum 🙏🏾
@tsegaymelashu5772
@tsegaymelashu5772 Год назад
Ethio forum the 1 and the only reliable and rational Media 👍
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 Год назад
እጅግ በጣም የበታችነት ሰሜት ያጠቃዋል
@TadoEtc
@TadoEtc 7 месяцев назад
ህልእ
@dbirru7376
@dbirru7376 Год назад
Awesome! ግሩም....በርቱ !
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 Год назад
ችግሩ እኾ እዛ ላይ ነዉ ጠያቂ የለም ጠያቂ የለም :::::አገርትዋ በቀለሉ ጳጳሣት ባበዱ መሪዎች ተናዊጣለች በኣጨብጫቢዎችም😠
@fregoitom6568
@fregoitom6568 Год назад
Kibri ni kulukum ❤️ ❤️ jeganu ahwatey ❤❤
@BirukGETACHEW-xd9hj
@BirukGETACHEW-xd9hj Год назад
Etio foreman yemidiya mesi love u
@gabermichaelgudeta6439
@gabermichaelgudeta6439 Год назад
አንጀት አርሰ ሚዲያ አመዛዘኝና ተመጣጠኝ ለሁሉም የሁሉም በርቱ
@yamlakneshdegefu8198
@yamlakneshdegefu8198 Год назад
Thankyou Etio Forum❤❤
@Azeb1782
@Azeb1782 Год назад
👍👍👍thanks Etio Forum.
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ
ኢትዮ ፎረም❤❤❤
@abebekesete
@abebekesete Год назад
አገር አዋራጅ የኾነ መሪ ቀደዳ አይሰለቸው አፈርንበት
@esayasabraha9106
@esayasabraha9106 Год назад
በጣም ጥሩ ትንትና ነው ጥሩ ሰራ አትዮ ፎርም
@fifiaddis
@fifiaddis Год назад
Thank you for sharing
@abdallakhalil7738
@abdallakhalil7738 Год назад
تحرى الصدق الحيادة
@milliontafese963
@milliontafese963 Год назад
Ethio forum The only media with truth
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Год назад
የአብይ ነገር ብቻዬን ከት አርጎ የሚስቀኝ እኔን ብቻ ነው እናንተንም እንደኔ ያስቃችሗል 😂😂😂😂
@CjctAbea-ml5uf
@CjctAbea-ml5uf Год назад
ምርጡ ወሰኙ ሚድያ !
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ Год назад
❤❤❤❤❤😊😊በርቱ
@mesertshitamesi9826
@mesertshitamesi9826 6 месяцев назад
ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ
@SH-ly7rt2
@SH-ly7rt2 Год назад
Keep it up brothers👍
@davania12
@davania12 Год назад
You are professional berta
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube Год назад
ኬኒያዎች ታድለው በጣም ዴሞክራት እና ምሳሌ የሆነች ሀገር እየሆነች ነው! ምርጥ መሪ አጊንተዋል! ኢትዮጵያም መቼ እንደሚነጋልን አቤት እስቲ እንፀልይ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MedinaSadik-cd7pl
@MedinaSadik-cd7pl Год назад
@asahseid689
@asahseid689 Год назад
በጣሞ
@አመለ
@አመለ Год назад
እቺ አገሬ የምትላትማ ከኬንያ በፊት ሰው ሁሉ የሚወዳት ሁና ነበር ግን ሳታውቀው አለፈብሕ ጅል ጅላንጅ
@mohammedseraj4691
@mohammedseraj4691 Год назад
@MekuriaAbera-r2r
@MekuriaAbera-r2r Год назад
​q
@yonasambaye2716
@yonasambaye2716 Год назад
Well done 👍👍👍👍 Keep going
@beyenawahid
@beyenawahid Год назад
As always, keen analysis supported by factual observation. You are great Guys, keep it up.
@EagleEye4118
@EagleEye4118 Год назад
😂😂😂 ኢትዮጵያውያን ገና በደንብ ይበራላቹሃል
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 Год назад
እግዜብህረ ሆይ ስለሙን አውሪድ አሜን
@ashenafimelaku5388
@ashenafimelaku5388 Год назад
God bless u yayesew
@gigiguri545
@gigiguri545 Год назад
Tnx! We need more, more, more analysis like this pls.
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Год назад
This channel to get more views , Yayesew should always present the analysis and the news!!!!
@Letish190
@Letish190 Год назад
ያየሰው ሓወይ, ንህዝቢ ድምፂ ስለልኾንኻ, ብዙሕ ስቓይ አሕሊፍካ ኢሓ. Resilience and strength is speaking loudly within. We love you. Although you left your country, but never stopped speaking for the truth.
@musaahmed6537
@musaahmed6537 Год назад
ምርጥ ሚዲያ
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay
Excellent! Thank you....
@bahreh.7807
@bahreh.7807 Год назад
ይሰመርበት "የብልፅግና ምእመናን "‼️
@EagleEye4118
@EagleEye4118 Год назад
😂
@kurateme
@kurateme Год назад
ተፅኖ ፈጣሪ ሚዲያ #ኢትዮ_ፎረም በርቱ❤
@hasnaahmed8688
@hasnaahmed8688 Год назад
ትለያላቹ ወላሂ የምርጦች ምርጥ ናቹ
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea Год назад
ኢትዮ-ፎረም የእውነትና የምክንያታውነት ድምጽ❤️❤️❤️🙏🏾‼️የኣብይ ውሸቶት ህዝቡን ኣደነዘዘው💔💔💔የውሸት ጸሎት ኡፍፍፍ ግደል:እረድ ያለ መጽሐፈ የሚያነበው ይብቻው ኣምላክ ኣለው::
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Год назад
Wel come EF 24
@medhanemesfun6871
@medhanemesfun6871 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@destagedy4330
@destagedy4330 Год назад
❤❤❤❤❤❤ ሰላም ሰላም
@botabiruk132
@botabiruk132 Год назад
ታድለህ ተባረክ
@festumgemariam9513
@festumgemariam9513 Год назад
ያየሠው ! እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ተመኘው
@TasdkanAsbha
@TasdkanAsbha Год назад
በጉጉት ነው ምጠብቅህ
@Armah175
@Armah175 Год назад
Welcome!
@brookfasil-wo4gm
@brookfasil-wo4gm Год назад
ሀገራችን ለዚህ የማይረባ ስርዓት አሳልፈን ሰጥተን ተዋረድን
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 Год назад
Tigraye lemchefchefe lemezerfe le mewerare nebere andnetachewe
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 Год назад
የምክንያታዊነት ድምፅ ❤
@meresagirmay2637
@meresagirmay2637 Год назад
የሰላም፣የፍትህና የምክንያታውነት ድምፅ
@tekemenber2112
@tekemenber2112 Год назад
WaW ምርጥ ትንታኔ ነው
@jonlove5421
@jonlove5421 Год назад
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Год назад
እግዚያብሄር ይገላግለን የተገፉውን ህዝባችን ያሸንፉል
@genetashebir5383
@genetashebir5383 Год назад
Ethio Form ❤❤❤
@AmirAmir-w9h3z
@AmirAmir-w9h3z Год назад
ፍትህ ለበቃሉ አላምረው
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Год назад
የተሰበሰቡት ሰዎች እንደ ደነዘዙ የምታቁት መግረፍ ብቻ ነው ያልቻልነዉ ሲል በማጨብጨባቸዉ ነው
@EbH767
@EbH767 Год назад
You’re the best
@warrior5847
@warrior5847 Год назад
The truth will set you free❤❤❤
@teggalendado9874
@teggalendado9874 Год назад
በቁርጠኛነት ራስን እችላለሁ መነሳት ጥሩ መነሳሳት ይመሰለኛል
@addismender8439
@addismender8439 Год назад
በጣም ጥሩ ጥናት ነው። በርቱ።
@brouktawitefettene177
@brouktawitefettene177 Год назад
አለማፈሩ በቁሙ ሲቀደድ 😠😠
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk Год назад
ይህን ሚድያ ከሰማ ምን አለ መሬት ተከፍታ በዋጠችኝ ሳይል አይቀርም 🤗🤗🤗
@sahenethyopia393
@sahenethyopia393 Год назад
በዚህች 5 አመት ውስጥ መሪያችን የውሸት ጥግን አሳየን።
@ነፈስ
@ነፈስ Год назад
ስወዳችሁ ድንቅ የህዝብ ልጆች ኢትዮ ፎረሞች❤
@atsion7214
@atsion7214 Год назад
Tanks ❤❤❤❤❤❤❤
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 Год назад
ሰላም ኢትዬ ፍርም ረሰታቹህት ነው ውይሰ ዘላቹህ ኣላቅም ግን አሜርካ ለጦጰያ መሪ ያሉት የኣማራ ሰራዎትና የኤርትራ ሰራዎት ከትግራይ አሰውጣ ነው ያሉት አንጂ የኤርትራ ሰራዎት ብቻ አሰውጣ አላሉትም አሺ የጉሬቤት ሰው አመሰግናሉህ
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 Год назад
Abiy takes everything personally! He’d be considered a mood incongruence or schizophrenic in the developed countries.
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 Год назад
ስለም እውነተኛ ስው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kurateme
@kurateme Год назад
27 #የጨለማ ዘመን ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንስ #በራልክ ?
@voiceforthevoicelesspeople8667
U too good 👍
@negasihagos9864
@negasihagos9864 Год назад
እንወዳቹኋለን ቀጥሉበት
@muludesta71
@muludesta71 Год назад
" አዎ ኢትዮጲያ የራስዋን ልጆች ጠበሳ ስለምትበላ ነው "
@desbelekedane
@desbelekedane Год назад
Welcome ❤
@GetachewMamo-zm2uq
@GetachewMamo-zm2uq Год назад
የሰሜን ኢትዮጵያ ሕዝብ ተራ በተራ አጫርሶ ለራሱ ወገን ሜዳውን ማመቻቸት የጀመረው ቆይቷል፣ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ እየነቃ ያለው አሁን ነው፣ በርቱ፣ አጋልጡ፣ ቀጥሉበት፣
@fisehamerawi.1844
@fisehamerawi.1844 Год назад
በዚህ ሰውዬ ተሳቀን አለቅን እኮ
@BirukGETACHEW-xd9hj
@BirukGETACHEW-xd9hj Год назад
Mert tentany love u
@hddi491
@hddi491 Год назад
አብይንና ጓደኞችን ባላያቸው ቱቱቱቱ😢😢😢😢😢
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Год назад
ኦርቶዶክስን እና ኢትዮጵያን የሚያዋርድ ትርፉ ውርደት ነው ለዚህ ነው አብይ አህመድ በእየሄደበት የሚዋረደው🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷
@SolomonNigussie-wj8wh
@SolomonNigussie-wj8wh Год назад
ሚገርም አቀራረብ
@mensurmohammednugus6268
@mensurmohammednugus6268 Год назад
Amazing
@salihafar2244
@salihafar2244 Год назад
#ሳላም_ኢትዮ_ፎሮሞች ያለንበት ኣለም ፍትህኣልባ ቢትሆንም ፈጣሪን ግንፍትህኣለው🙏 -አንድ ሰው በቤቱና በቤተሰቡ ከተከበረ:ጎረቤቱና ማህበረሰቡ ያከብረዋል 👉ኣንድ መሪ ለአገሩና ለህዝቡ ያለው ክብር ይታይና ለአገሩም ለህዝቡም ክብር የሌለው መሪ ለሌሎች ክብር ስለማይኖረው ክብር ኣጥተው ክብረ ቢስ ይሆናል !!
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 Год назад
🙏💛❤️
@YA2O23
@YA2O23 Год назад
Good morning brother 🙏
@samia6358
@samia6358 Год назад
ኮሜንት ላይ ያለው መናጆ እኮ No More ሲል የነበረ ነው፣😂
@abrehetbeyenewoldu2869
@abrehetbeyenewoldu2869 Год назад
❤❤❤🙏🙏
@endalefituma8856
@endalefituma8856 Год назад
yaye what a nice research keep going ,but look after your country .make wise controversial idea to the way of a bite path with regard
@wediofla3230
@wediofla3230 Год назад
Abiy, Jula, Demeke, Abebaw, Berhanu Nega, and evil Daniel must be removed from power NOW. As long as those evils are in 4 Kilo, Ethiopia will not get peace.
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Год назад
I just laughed when Abey Ahmed talk 😂
@magarsaadiidoo4637
@magarsaadiidoo4637 Год назад
Dr Abiy Ahmed leader of Africa 🌍
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Месяц назад
Go back to school to learn.
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
እንጭጭ መሪ። አጭበረበረን ። 😢😢😢😢
@DavidHaile-su8bq
@DavidHaile-su8bq Год назад
አብይ አህመድ መመለክ የሚፈልግ ዉዳሴን ለራሱ ማድረግ የሚተጋ ግን ክብር የራቀዉ ኤከቦድ የቀለለ ሰዉ ነዉ።አብይ ንሰሀ ግባ ተመለስ ፣ቦታዉን ልቀቅ፣መጨረሻህ እንዲያምር
@תמסגןסמלין-פ7ה
@תמסגןסמלין-פ7ה Год назад
ጠቅላይ ተቭየው በአጭሩ አገሪቱ ጨርሳ ሳትፈርስ ቦታውን ልቀቅ 5አመት ደራው ይቨቃል የደሀውን ልጂ አታፋጁ አቸው
@KsaKsa-jq5ns
@KsaKsa-jq5ns Год назад
በያዲግ ውስጥ አብይ አህመድን አይናት ጩሉሌ ወይም እፃን መፈጣሩ በጣም ያሰዝናል🤑
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 Год назад
Tekekel. 👍🤝👌🌿❤️🌿
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 9 месяцев назад
መሀይም ስለሆነ በሔደበት ያዋርደው
Далее