Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንገት በፒያሳ!// ኢትዮጵያ የብር መግዛትን አቅም ካዳከመች የዋጋ ንረቱ ..//በቤተክርስቲያኒቱ ለሚገነባ ህንፃ የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 250 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад
እሰይ ጀግኖቻችን ለስራ የተፈጠራችሁ ኢትዮጵያዉያን ዶክተር አብይ አህመድ እናመሰግናለን አሁን ገና አዲስ አበባ እንደስሟ አበባ መሰለች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 3 месяца назад
አብቹኮ ማርያምን ትችላለህ ❤ ቃል በተግባር ስላሳየህን ኢትዮጵያዬ ታመሰግንሀለች 🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏
@NahomYosef-og9dj
@NahomYosef-og9dj 3 месяца назад
yetebareka saw hulam abechu pm bemehonu des yeleghal😊❤❤🎉
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 3 месяца назад
ቃኘው ከአባይ ሚዲያና ከወያነው አቶ አማረ ሪፖርተር ይዘህው የምትመጣው ዜና ምን ያህል ትክክለኛ ነው?
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 месяца назад
ሰላም ቃኘው እባክህ ስዩሜን አፋልገን አሁኑም ዩቱቩን ዘግበት ?ኧረ አቅም ያለው ሁሉ በተሌበቬዥን እነዲመጣ ብናግዘው በአውነት ያናድዳል
@AmareMamo-o8m
@AmareMamo-o8m 3 месяца назад
አብቹ ትችላለሕ
@selamabebe7552
@selamabebe7552 3 месяца назад
Abiy king❤❤❤❤
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 3 месяца назад
ቃኘዉ እባክህ ሪፖርተር የተባለዉን የወያኔን ጋዜጣ ዳግመኛ ምንጭ አታድረገዉ ያለበለዚያ ሀቅና ሳቅን መከታተለን አቆማለሁ።
@DaveKey-rf2ln
@DaveKey-rf2ln 3 месяца назад
አብቹ ትለያለህ ማሪያምን
@yeshiharegmersha5187
@yeshiharegmersha5187 3 месяца назад
የተባረከ መሪ በሱ ዘመን የሚታየው ስኬት ሁሉ ከፈጣሪው የተሰጡ በረከትና ፀጋ ነዉ። 🙏🏾🙏🏾
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 месяца назад
100% ትክክል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 месяца назад
Amen 🙏🙏🙏🙏
@TINTAG.S
@TINTAG.S 3 месяца назад
ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ ሲያልቅ አያምር አሉ። ወያ አስ መሳይ ብቻህን ቀርተህ መጨረሻህ እውቀት ከሌላው የወያኔ ደደብ አሽከር ከገለታው ጋር ሆኖ አረፎከው! አይ መዝቀጥ!
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 3 месяца назад
God save Dr'Abey Ahmed🤲
@samuelanjelo144
@samuelanjelo144 3 месяца назад
Good Job!
@LawofGod
@LawofGod 3 месяца назад
Does Ethiopian orthodox build a house for poor , drill water ? !i have never read in history ! EToC never been Part of development other than creating problems
@melakugeleta3514
@melakugeleta3514 3 месяца назад
በዘመናችን እንዲህ ዓይነት ድንቅ መሪ አይቼ አላውቅም አድዬ ተባረኪልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 3 месяца назад
ድንቅ መሪ ድንቅ ስራ በእዚህ ስራ ላይ ለተካፍሉ ሁሉ ምስጋና ይግባችዋል❤❤❤❤❤❤
@AmanuelAbebe-ll3oc
@AmanuelAbebe-ll3oc 3 месяца назад
እቡቹ በዚህ 6 አመት ያደረካቸውን በጥቂቱ ብገልፀው 1 የወያኔን ዘረኛ አገዛዝ አፍርሰሀል 2 ወያኔ ብልሽትሽቱን ያወጣውን የህዳሴ ግድብ ዳግም እንዲያንሰራራ አድርገሀል 3 በምስራቅ አፍሪካ ታላቅ ሰራዊት የገነባችውን ወያኔ የከፈተችውን ጦርነት በእግዚአብሔር እርዳታ እንድናሸንፍ አድርገሀል 4 ወያኔ ያቋረጠቻቸውን ግዙፍ የእርሻ project ዳግም ወደ ስራ አስገብተሀቸዋል 5 የባህር በር ተጠቃሚ ኢትዮጵያ እንድትሆን አየሰራህ ነው ሌሎች ብዙ ብዙ የእድገት ስራዎችን እየሰራህ ነው አብያችን የረዳዎት እግዚአብሔር አሁንም ይርዳዎት ❤❤❤❤
@YH-su7os
@YH-su7os 3 месяца назад
ሪፖርተር ጋዜጣን ዋቤ የምታደርግ ከሆነ ለምን አንተን እጠብቃለሁ ?
@miliyon938
@miliyon938 3 месяца назад
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selammekonen1902
@selammekonen1902 3 месяца назад
King of Africa D/r Abiy 🤴🤴🤴🤴💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@binyamtilahun565
@binyamtilahun565 3 месяца назад
1st comment 1st live 1st view 😂
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 3 месяца назад
Wow amazing
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 месяца назад
❤🎉🙏👍💕
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
GERE EMUN PART 197 | ገሬ እሙን ክፋል 197
38:15
How the Most Elite Spy Agency Operates
22:42
Просмотров 1,4 млн
The Country that History Forgot
16:50
Просмотров 1,2 млн