Тёмный
No video :(

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሥለ አገው የክልልነት ጥያቄ ተናገሩ | የረቡዕ ሐምሌ 17 ዜናዎች  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 Месяц назад
በዚህ አካሄድ በቅርቡ መቶ ክልል እንሆናለን
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js Месяц назад
ገራሚ ህዝብ ነን ኢትዮጵያዊ መረዳዳት መተዛዘን የሚያውቅ ጨዋ ህዝብ ነበር ግን ይሄ ክልል ብሄር የሚባል ህገመንግስት ተብየ ከመጣ ወድህ አንዱ ለአንዱ መተዛዘን ቀረኮ ለምሳሌ የአማራ አርሶ አደር ሲጨፈጨፍ ተወው እባክህ የትግራይም የሌላውም ችግር ላይ ሲወድቅ እያዩ መሳቅ ሆነ ታድያ እንደት እንተዛዘን ሰርግ ብርቅ ሆኖ ሞት ተለመደ እኔ እራሴ አሁን ምንም መስሎ አልታየኝ ይህ የፈጣሪ ስራ ነው ከዚህ የባሰ ሰው በሰው ላይ የሚሰራውን ስለምናይ ሁላችንም ወደፈጣሪ እጃችንን እንዘርጋ ከሰልሆነ የሰው ደም ገና ብዙ መከራ ያመጣብናል
@yayahala615
@yayahala615 Месяц назад
አብቹ ተዋቸው የራሳቸው ጉዳይ ሰለቸን 😢 እራሳቸውን ያሰተዳድሩ ከቻሉ መጨረሻው መገንጠል ነው ይገነጣጠሉ
@ab-hel
@ab-hel Месяц назад
አገው ክልል ነው ✌️💪
@yayahala615
@yayahala615 Месяц назад
😢😢😢 ቴክቶኮሮች የቱበሮች ከማታገኙት ገንዝቡ ላይ እራዳት አድረሱ ለወገን ጎፎ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መተባበር አለብን
@pelatosrume45
@pelatosrume45 Месяц назад
አይ አብይ፡ ሽመልስ ሰሞኑን ነግሮን ነበር ክልሉን ከ ስድስት እንከፍለዋለን ብሎ ይኸው በተግባር ታየ ፡፡ የ ወልቃይት/ራያ ህዝብ ግን አይሰማም፡፡ አስመሳይ
@user-eg8er2zf3j
@user-eg8er2zf3j Месяц назад
Agew new eko yefelegew..siketel ...gondere becha aydel amahara
@user-kt5cj5zl6q
@user-kt5cj5zl6q Месяц назад
ኢትዮጵያዊ-አፍሪካዊ ሚድያ ሆኖ እንዲቀጥል እንፈልጋለን። አካታችነቱና ሚዛናዊነቱ ጥሩ እየሆነ ይመስላል እናመሰግናለን።
@BravoViva-ek3pb
@BravoViva-ek3pb Месяц назад
RIP may god be with our country
@antenehtadele6423
@antenehtadele6423 Месяц назад
Wow tirue zegna nw
@mesganadesalegn4813
@mesganadesalegn4813 Месяц назад
ኢትዮጵያዊ ችግሩ መቀሌ ችግር ካለ አ አ ችግር አለ ጅማ ችግር ካለ ሀዋሳ ችግር አለ ይህን ነው ማወቅ ያለብን
@MolaChekol
@MolaChekol Месяц назад
አርቴን ጊዝ ፌየዌኽ ።
@mesganadesalegn4813
@mesganadesalegn4813 Месяц назад
ይሄን ሁሉ ከምትከራከሩ ለምን ጥምር ፓርቲ በመላው ኢትዮጵያ 1ገዚ 1ተቃዋሚ
@habtamusisay709
@habtamusisay709 Месяц назад
አገው ክልል ነው
@tadiosbeyene9086
@tadiosbeyene9086 Месяц назад
ኮሬ ኔጌኛ ኦህዴድ / ኦነግ / ሸኔ ዐቢይ አሕመድ
@Hagera_tubeEthiopia
@Hagera_tubeEthiopia Месяц назад
Baste
@ethio12-b4r
@ethio12-b4r Месяц назад
አይ በድኑ ብአደን በቃ የአማራን ሕዝብ ጭራሽ የመሠነጣጠቅ ሒደቱን ከአወሬው አብይ ጋር አብሮ ወሰነ
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Месяц назад
ደንቆሮ መሀይም
@ayyaana9918
@ayyaana9918 Месяц назад
እኔ የአገው ተወላጂ ነኝ የአውን ህዝብ ሞቱን ነው ይህ ከፋፋይ የሆነው እባቡን አብይን ነቅቶ መጠበቅ አለበት ከዚህ በፊት ሺመልሽ ያወራውን ነው በሚዲያ ይዟት ከች ያለው አሁን እኛን የሚያስፈልገን ክልል ሳይሆን ሞታችን እንዲቆምልን ነው የምንፈልገው ሚዲያወችም ከማራገቭ ተጠበቁ
@Yonas-s5k
@Yonas-s5k Месяц назад
አሳምራነበር የምታስቀዝንቅ ህወሓት አትጀምርዓትም እንጅ ብትጀምርማ አሪፍ ነበር
@sosinayoni
@sosinayoni Месяц назад
1 million dushe motachu ematemaru cheraqoch😅😅😅😅
@Yonas-s5k
@Yonas-s5k Месяц назад
@@sosinayoni ahun hulet agar alen ምስጋና ለብልጽግና ይግባውና እኛም ፋኖም የህዝብ ቅቡልነት አለን አፈር ድሜ እናበላዋለን ይህንን ቅዘናም ፓርቲ🤣
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 Месяц назад
የምትፈልገውን ያወራልሀል የሚፈልገን ያቀደውን ይሰራል ልቡ በመርዝ የተለወሰው አብይ አህመድ አገውን ክልል በማድረግ የአማራን ክልል የማፈራረስ ከእቅዱ አንዱ ነው እንዲሁም ታሪኩን
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 Месяц назад
አቢዩ ከሀዲ ሀገረ ኢትዮጵያ ለመበታተን ሆንብሎ ተነስቷል ❌
@ayyaana9918
@ayyaana9918 Месяц назад
የአገው ህዝብና የጎጃም ህዝብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፀታ ነው አብይ ለምን እያላዘን የሚያወራው መቼም ይገባችኃል አሁን የአገው ህዝብ ክልል አደለም የሚፈልገው የሚያስለፈልፈው ሰውየም እንደ ደቡብ ለመከፋፊል ነው ነቅተህ ታገል
@bewketukebede6519
@bewketukebede6519 Месяц назад
እተ እዛ ሆነክ ነበር መዘገብ የነበረብክ ሰው አታጋጭ ወድሜ😢😢😢
@Shashe2024-z1e
@Shashe2024-z1e Месяц назад
Kkkkkkkkkk First answer about Wolkite,Garage and Raya
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 Месяц назад
ለአማራ ክልል መንግስቲ የምስራች ነው።
@bekelebale912
@bekelebale912 Месяц назад
ጦርነቱን ማን ያውጅ
@sosinayoni
@sosinayoni Месяц назад
አይ ጁንታ 😂😂😂😂😂😂
@yaredmintesinot7623
@yaredmintesinot7623 Месяц назад
Amesegnalew arts news enante byans yes yegnan hmem aytachihual ahunm lewegenachin dresu tasa tasa gofa
@WorkesewSolomon
@WorkesewSolomon Месяц назад
ከፋፍሉ
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r Месяц назад
የ50 ዐመት ጠንካራ ልምድ ያለው ህወሀትን ማንበርከክ ፡ ቅዠት ብቻ ሳይሆን የአቢይ ሥልጣን መቋጫም ነው 😂
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Месяц назад
ከዚህ በላይ እንዴት ይንበርከክ? መሪ እንኳን የመረጠልህ አብይ ነው።😂😂😂
@sosinayoni
@sosinayoni Месяц назад
ከዚህ በላይ ሞታችሁ እማትማሩ😅😅😅😅
@STOPethiopiangenocide
@STOPethiopiangenocide Месяц назад
አሁን ነው ትግራይ እና አማራ አንድ መሆን ያለበት ...ትግሉን በጋራ ዳይ እንግዲህ
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Месяц назад
😂😂😂
@sosinayoni
@sosinayoni Месяц назад
በምን ሚዛን ከጁንታ ጋ😅😅😅😅😅
@user-eg8er2zf3j
@user-eg8er2zf3j Месяц назад
Jel
@user-br3sq3zu4q
@user-br3sq3zu4q Месяц назад
Ante seytan
@yaredmintesinot7623
@yaredmintesinot7623 Месяц назад
Weyne egnam Ethiopia nen lelaw bihon yihene
@GreatMan-p1x
@GreatMan-p1x Месяц назад
Dead line 😅
@user-es1xg4kz7e
@user-es1xg4kz7e Месяц назад
ጉድ ሳይሰማ መስገረም አይጠባም አለሁ ነገ ደግም ብዙ ንንሰማለን ብዙ ክልሎኝ ይመሰረታሉ 😁😁😁
@fentawyesuf8334
@fentawyesuf8334 Месяц назад
ሞት ለጋላ
@andayaman4097
@andayaman4097 Месяц назад
ህዘወሓት ተምበርከኩ፡ ኣማራጭ የለም። ባለፈዉ ዘመናቹህ የተሰራ ስተትና ዉርደት ነበር ማለት ነዉ። ህወሓት ስትፈጠር ራሱ ስተት ነበር። የሰዉ ሂወትና የኢትዮጵያ ሃብት በከንቱ ኣባከነች። ወይ እቺ መሃይም።
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 Месяц назад
Live lemin atastelalefum 😂😂😂😂😂😂
@STOPethiopiangenocide
@STOPethiopiangenocide Месяц назад
ዶ/ር ብርሀኑ ግን ተቃዋሚ ፓርቲውን ወክሎ ወይስ ብልጽግናን?😂
Далее
Напугал рыжего малыша😂
01:00
Просмотров 78 тыс.
Напугал рыжего малыша😂
01:00
Просмотров 78 тыс.