Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያዎች የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ- ክፍል 1 

EBC PROGRAMS
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያዎች የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ- ክፍል 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 3 месяца назад
ለድሆች ስለተሠራ ቤቶች እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ግን ለእውነት ቁም በስራ በርታ ፋኖ የራሱን ሕዝብ ገሎ ጥይት ሲያልቅበት ለዕርቅ ይመጣል።
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 3 месяца назад
በሐገራችን ታሪክ ለደሃ ዘር ሃይማኖት ሳይለይ ያበላ ቤት ሰርቶ ከነሙሉ እቃ የሰጠ መሪ አላየንም ክፉ የምትናገሩ እግዛብሄር ቅን ፈራጅ ነው በራሳችሁ ላይፍርድ ታመጣላችሁ ክፉ ተናግራችሁ ምን ታመጣላችሁ
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 3 месяца назад
ተሳዳቢዎች ተራጋሚዎች እውነተኛ ዳኛ ይፈርዳል ደርሳችሁ ፈራጅ አትሁኑ መጽሀፉ አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ ፍርዱን ለፈጣሪ ተውት
@HabibNora1
@HabibNora1 3 месяца назад
By our leadership Ethiopia must be grown
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 3 месяца назад
ጭፍን ጥላቻ አለም ስለ ኢትዮጵያ የሚያወራው ከፍታ ባንዳ የሚደሠኩረው ሌላ አረ ሀገሬ ጅግና አይውጣልሽ ብሎ የረገመሽ ምን ነው?
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 3 месяца назад
ወራረዉ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ስለጣን ልቀቅ አገር አፋራሾች አስከነ ግበረ አበሮችህ የሰዉ ደም በእጅህ ሞለቶል ህዝብ አንቅሮ ተፈህ አለመቻል በአንተ አልተጀመረም
@AddisAlem-z6e
@AddisAlem-z6e 3 месяца назад
እናንተ ስሩ እነሱ ያውሩ!
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ በርታ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው ይባላል ከኢንግዲህ ኢትዮዽያ በተከፋፈለ ዘረኛና ጽንፈኛ አትገዛም። ወጣቱ ትዉልድ በሠለጠነ መንገድ በካርድ እንመርጣለን ካልፈለግንም እንጥላለን። ጫካ በገቡ ፋኖእና ሸኔ አንገዛም።
@agabriel673
@agabriel673 3 месяца назад
አቶ አብይ እናመስግናለን አጨብጫቢ ው በሞላ በእንቅልፍ ተውጠዋል።
@Ali-horreAburus4823
@Ali-horreAburus4823 3 месяца назад
"We Have GAINS ." How ? How ? Masha- Allah. "We Have LOSSES." Why ? Why ? Allaahu Alam. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 3 месяца назад
First of all the parliament and the so called prime minister need to thank the children of Tigray who sacrificed their lives to establish the federal government system and parliament. This parliament didn’t come by free, it cost ten and thousands of heroes of Tigray children
@agabriel673
@agabriel673 3 месяца назад
Absolutely true... someday the real prime minister of the federation of Ethiopia- Meles will be recognized at this place in some manner.
@melitubez9850
@melitubez9850 3 месяца назад
ዳታም ይለቀቅ ኡኡኡ እሰከ መቸ ነዉ 😥
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 3 месяца назад
አታፋሩም እንኾን ህዝቡን እራሳችሁንም አትወክሉም
@mohamedowjama8447
@mohamedowjama8447 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ good speech long live Ethiopia
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 3 месяца назад
ስለ ሕዝብ ቁጥር management ምን ታስቧል???
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c 3 месяца назад
ግራ ግብት ብሎኛልና ንገሩኝ። ጥያቄው የኛ መልሱ የአውሮፓውያን መስሎ ነው ለኔ የሚታየኝ።
@omariumari1202
@omariumari1202 3 месяца назад
በርታ በርቱ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 3 месяца назад
የትኛውም አመራር ሊማርበት የሚገባ ተሞክሮዎች ያሉት መሪ ነው! መምራት ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ የአመራርነትን ርቀት አሳይቷል።የአመራርነት ትምህርት ቤት ከእሱ ልምድ በላይ ሊያስተምር አይችልም። ብቻውን ብዙ ትምህርት ቤት ነው። አላማ እና ራዕይ ያለው ሰው ብቻ ነው መሪነት ከልብ ሊሳካለት የሚችለው። አለበለዚያ ትርጉም አልባ ነው የሚሆነው። እሱ የሚያልፋቸውን ፈተናዎችና እንዴት በቀላሉ እንደሚያልፍ በትክክል የተመለከተ የአላማና የራዕይን ሃይል እንዲሁም የቁርጠኝነትን ልክ ሁሉም ይረዳል። ዐብቹ ለብዙዎች ምሳሌ ሊሆን የሚችል፣ አመራርነት ማለት ምን ማለት እንደሆ በተግባር ያሳየ ስለሆነ ማንኛውም አመራር ሊማርቀት የሚገባ ሰው ነው።
@biniyamlove814
@biniyamlove814 3 месяца назад
የፈራ ይመለስ ወንዶቹ በፉከራ ሳይሆን በሙከራ ተራምደዋል መፈንቅለ ዱርዬን እንጂ መፈንቅለ መንግስትን እንቃወማለን
@mulukennegash7092
@mulukennegash7092 3 месяца назад
ተንኮል በቀልድ ለህዝብ ሲደርስ ቃቃ ተጫወቹ ሰውአራጁ ወታደር አብይ አህመድ
@ABCyoutoubchanal
@ABCyoutoubchanal 3 месяца назад
መቼ ይሆ ን ይህ የውሸት ስብስብ ተበትኖ እው ነተኛ የህዝብ ድምፅ የምንሰማው??????
@MatthiasBardedeBaza
@MatthiasBardedeBaza 3 месяца назад
exaggerated response because of nothing is added in private income because all individual in Ethiopia in serious problem
@FatumaFatuma-ml6vu
@FatumaFatuma-ml6vu 3 месяца назад
አሁን እዛው ቁጭ እዳልክ አላህ በላውን ያውርድብህ አንተንና መሰሎችሁን እውነት የንፁሀን እምባ ይፍረድ
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 3 месяца назад
Amen AMEN AMEN
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 3 месяца назад
Satin voice
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 3 месяца назад
ፋጤ በዚህ አፍሽ ትኩስ አር ቢይበት።ለሰው ሞት የሚመኝ ራሱ ይሞታል አብይ ያንቺን ሞት ሳያይ አይሞትም።
@FatumaFatuma-ml6vu
@FatumaFatuma-ml6vu 3 месяца назад
@@wondimugutema7173 እኔ ምን ሰርቸ እሱነው በንፁሀን ደም የጨቀየ አንተ እራስህ ድብን በል
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 3 месяца назад
a punch of comedian with their leader
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 3 месяца назад
Weredetam medehaniyalem motekin ye wesha mot yaderegiw
@danielhailu6982
@danielhailu6982 3 месяца назад
0
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 месяца назад
ኢትዮጵያ አገማቿት ,አደማቿት,አረዳጃት....
@kidanehaile5036
@kidanehaile5036 3 месяца назад
Mr baby
@hailumulat276
@hailumulat276 3 месяца назад
እረ ስንዴዉ የት ደረሰ
@Habtamu-kk6qe
@Habtamu-kk6qe 3 месяца назад
PMየቁርጥ ቀን ሰው
@Habtamu-kk6qe
@Habtamu-kk6qe 3 месяца назад
PMየቁርጥ ቀን ሰው
@BiruKidus
@BiruKidus 3 месяца назад
ክፍል ሁለት የት ነው????
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 3 месяца назад
ዉረድ
@taki2268
@taki2268 3 месяца назад
A down leader😅😅
@seidmahamed2447
@seidmahamed2447 3 месяца назад
የምርርርር በሱዳን ጉዳይ ለሰጡት አስተያየት ካላሁበት ሆኜ ከዘረኝነት በጸዳ አስተያየት አትዬጲያን እንደ ውድ ዜጋ ቆሜ አጨብጭቢያለሁ
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 3 месяца назад
ጌታ ሆይ☝️🙏
@hailumulat276
@hailumulat276 3 месяца назад
ከተሻሻልን ታዲያ ምነዉ ህዝቡ ዳቦ መግዣ አጣ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 3 месяца назад
a punch of comedian with their leader😅😮😅😮😮😢😮😢😮😢😮😢😮😅😮😢😮😢😮
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 3 месяца назад
ወሬ በማሳመር ሀገር አይመራም በእውቀት ነው ሀገር የሚመራው መከላከያ ከማለቁ በፊት ከአማራ ክልል አስወጡ የደሀ ልጅ አተስጨርሱ አማራ የሚያቆመው ሀይል የለም
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 3 месяца назад
When killed us you must dated
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 3 месяца назад
የለውጡ መንግስት አለላም የቀበጡ ለት😂😂😂😂😂😂
@AwolBiya-zt8qy
@AwolBiya-zt8qy 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@melitubez9850
@melitubez9850 3 месяца назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@MekiyaBule
@MekiyaBule 3 месяца назад
ችግር ግድያ ሁሉም ቦታ ነው ያለው ያለው መላው ኢትዮጵያዊ እያለቀሰ ነው የ አማራ ሕዝብ ብቻውን አልምተም ።መርጦ አልቃሾች ።
@genetdebre6184
@genetdebre6184 3 месяца назад
Ante deyabelos lkeke sltan
@samprincess378
@samprincess378 3 месяца назад
በአንተ ዘመን በዙ ነገር አይን የሰው ልጅ ተገሎ ሰጎተት ህፃን ሰገደሉ አረ በዙ ነገር አይን ያንተን መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳየን ደል ለተገፊው ህዘብ ።
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል አማራ ወደፊት
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 месяца назад
Abiy Ahmed works UAE 🇦🇪 and they give him chemical weapons to attack civilians. But already Abiy used chemical weapons in Amhara region civil war
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 3 месяца назад
ድል ለኢትዮጲያዊዉ ጅግና መሪ።አብቹ።
@2Kmt
@2Kmt 3 месяца назад
ይህን ጥንብ ጭንቅላቱን የሚለው ይጥፋ?
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 3 месяца назад
አንተ ቆሻሻ ለምን አትሞክሪም ? ሰውን ግደሉልኝ ትላለህ ወራዳ ነህሽ።
@FatumaFatuma-ml6vu
@FatumaFatuma-ml6vu 3 месяца назад
አገሪቱን አዋርካት
@feedelband205
@feedelband205 3 месяца назад
አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ለሆነ ተጠቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 3 месяца назад
መለስ ዜናዊ ቢሰማ ወራዳ ይልሃል ፋኖ ጫካ የገባው ከዝንጀሮ ጋር ሊዳሩ ነው ወንድ ከሆኑ ተደራጅተው አንድ ይሆኑ ነበር ዘመዶቻቸውን ደፍረው ትምህርት ቤት ዘግተው ገበሬ እንዳያርስ ማዳበሪያ አስከልክለው በምን ሞራል ፋኖና ሸኔ አገር ይመራሉ ግደፍ አንተ ወራዳ።
@DayoTilahun
@DayoTilahun 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
iPhone 16 & beats 📦
00:30
Просмотров 64 тыс.
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 2,1 млн
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
Просмотров 1 тыс.
iPhone 16 & beats 📦
00:30
Просмотров 64 тыс.