Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካን መርቀው ስራ ባስጀመሩበት ወቅት ያደረጉት ንግግርEtv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካን መርቀው ስራ ባስጀመሩበት ወቅት ያደረጉት ንግግር #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 3 часа назад
እውነት ገና ሳየው የነዳጅ ማምረቻ መስሎኝ ነበር ዋው በጣም ያምራል ከዚህ በኋላ የአፈር ቤቶች አይኖርም ብየ ተስፋ አረጋለሁ❤❤❤❤
@Hkim185
@Hkim185 3 часа назад
አትሞኚ ጭቃን የሰራዉ ፈጣሪ ነዉ ሲሚንቶ የሰራዉ ሰዉ ነዉ ምንግዜ ማወቅ ያለብሸ ጭቃም ሲሚንቶም የራሳቸዉ ቦታ አላቸዉ ለምሳሌ ጭቃ አይቃጠልም፤ በብርድ ግዜ የሚሞቅ በበጋ የሚቀዘቅዝ ነወ የጭቃ ቤቶች ዘምነዋል በተይ በረሃ ላይ ቤት ብንሰራባቸዉ a/c አያሰፈልገንም ነበር ጥቅሙን ዘርዝሬ አልጨርሰዉም
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 2 часа назад
@@Hkim185 ልክ ነህ ይህን ካልክ እማ እኛም አፈር መሆናችን አይዘነጋም ማንም ሰው የፀዳ ነገር አይጠላም እንደምኖርበት አካባቢ
@tinkshu4002
@tinkshu4002 2 часа назад
@@Hkim185የያሽው ጭንቅላት ተሻጋሪ ነው😂
@iieadugravot9525
@iieadugravot9525 2 часа назад
Etiopa tekdme abyache breta 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@NigussuMegersa
@NigussuMegersa 2 часа назад
የተከበሩ ደግና መሪያችን ነዳጅ ላይም ትኩረት ይደረግ ከጎህ ነን
@AdaneNega-e3v
@AdaneNega-e3v 2 часа назад
አብይ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melakufikru4724
@melakufikru4724 2 часа назад
Be blessed !Stay blessed!
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 часа назад
The most hard working reader , Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed 🇪🇹☝️
@yohannsdesalegn6743
@yohannsdesalegn6743 2 часа назад
Dr. Abiy Ahmed, the star of the Ethiopian prosperity!
@Ahmed-u1e2v
@Ahmed-u1e2v Час назад
አቦ አንተ ሰው አላህ ይጠብቅህ
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 2 часа назад
Thank you 🙏
@BestDani-d4q
@BestDani-d4q Час назад
እኔ አብይን በግል የምወደው ስራ ስለሚሰራ ነው የሚሰራ ሰው መከበር አለበት
@tech-f4c
@tech-f4c 2 часа назад
አብቹ ፈጣሪ አንተን ለኢትዮጵያና ብልጽግና ዕድገት ነዉ የፈጠረህ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelkamuMelke-dc3bz
@MelkamuMelke-dc3bz 53 минуты назад
እንግዲህ ምን እንላለን። 😂😂😂 ሰውዬው እንደዚህ ነው በቃ። ረጅም እድሜ ይስጥልን በለናል።❤❤❤
@solomonbelay7213
@solomonbelay7213 2 часа назад
የሰውን ወቶ የመግባት የሰላም እቅስቃሴ ደግሞ ትኩረት ሰተህ ብትሰራ ያሰብከውን ብልፅግና ታሳካለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 часа назад
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
@Yl9mb
@Yl9mb 2 часа назад
አንበሳዬ አይዞህ የደጋጎቹ ፀሎት ይከተልህ ሁሉ ነገር ክፍፃሜ ያድርስህ ከቅድስት ኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያን ጋ ር በመስማማት በጥበብ ስራ ብዙ ነገሮች በንግግር እንዲፈታ እናድርግ እኛ ከጎንህ ነን ቢያንስ ክ80% በላይ የሆነ ህዝብ አትጠራጠር ለልጆቻችን መልካም አገር እና ስር ክብ
@derejebirru5964
@derejebirru5964 2 часа назад
100%
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Час назад
It is resolved. Previously, both sides didn't understand what and who were behind, and causing the friction, the sabotage, the killings.... Now, they do. The devil and its agents will be punished by the power of God. GOD BLESS ETHIOPIA AND THE PEOPLE.
@oll1152
@oll1152 2 часа назад
GOD BLESS YOU DR ABIY
@fetenugelawseyoum6536
@fetenugelawseyoum6536 2 часа назад
Stay blessed ! ❤❤❤❤❤❤❤
@BestDani-d4q
@BestDani-d4q Час назад
የሚሰራ ሰው ማየት እንዴት ደስ ይላል ስራ ስራ ስራ
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 3 часа назад
አብችዬ❤️👍 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Час назад
አብቹ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ።❤❤❤🎉🎉 ገና ታኮራናለህ።🎉
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 3 часа назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወጣት ጀግና መሪያችን
@tsehaybeyne9450
@tsehaybeyne9450 2 часа назад
GOODJOB
@gathwmola7361
@gathwmola7361 Час назад
ባታ፣ኣቢቹ፣ዲንቅ፣ማሪያችን፣ኣሳያው፣ላባዳዎች፣ይልቃሱ፣ባዳዎች፣❤❤❤❤❤❤❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 48 минут назад
ዶ/ር አብይ ምስጋና ይገባሀል ስለሁሉም ነገር ደግሞ የባለስልጣኖቹ አለባበስ
@NigussuMegersa
@NigussuMegersa 2 часа назад
congradulations
@wondimuheme477
@wondimuheme477 2 часа назад
Egziabher be alem keff bilek endititay ye ethiopia hagerachin keff tibel
@Koke01-24
@Koke01-24 2 часа назад
ዶር አብይ በአንተ አመራር እንደዚእ አይነት ለአገራችን የጀርባ አትንት የሆነ ሲሚንት ፉብሪካ ሲመረቅ በማየቴ በታም ደስተያ ነይ፣አቶ ብዙ አየው የአገራችን ትልቅ የሆነውን ችግር ልትፈታ በመቻል አመሰግናለውይ።
@almazali4784
@almazali4784 2 часа назад
👍🌹
@lubabaail-m2f
@lubabaail-m2f 2 часа назад
ዶክር አብይ አህመድ ድንቅ ሰው ነህ ወላሂ አማራን አይወድም ዘርኛ ነው እያሉ ፖለቲካ የሚያራምዱ ፓለቲከኞች ያንተ ጥላት ናቸው እና የአማራ ህዝብ ጥላቶች ናቸው አንተ ቅን ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያን እስከ እድሜ ልክህ ምራት አንተ ሀገር ወዳጅ ሰው ነህ ማንም ወጣት በምርጫ አይጥልህም እንወድሃለን ከብር ላንተ ፊጣር ይስጥህ
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d Час назад
ሉባባ አሉሽ?
@JamlaMohamed
@JamlaMohamed 2 часа назад
ጀግንናት በተግበር
@FAMAFama-d3h
@FAMAFama-d3h 29 минут назад
ማሻአላህ አልፍ መብሩክ ሀገሬ እኳን ደሥአለን 🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞🥰🥰🥰
@foadnasir216
@foadnasir216 Час назад
አብቹ ኑርልን🎉🎉❤
@teshomewami2488
@teshomewami2488 2 часа назад
H.E PM Abiy Ahmed God bless you.Ethiopia is on the way to prosperity.
@NegashYifra
@NegashYifra 38 минут назад
ዶክተር አብይ በርታ ወንድሜ ከጎንህ ነን❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤
@solomonbelay7213
@solomonbelay7213 2 часа назад
የሰውን ወቶ የመግባት የሰላም እቅስቃሴ ደግሞ ትኩረት ሰተህ ብትሰራ ያሰብከውን ብልፅግና ታሳካለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@almazali4784
@almazali4784 2 часа назад
ከዚሂ በኃላ ምን ያድርግ🤔🤔🤔🤔🤔
@MoataGudeta
@MoataGudeta 2 часа назад
God bless our nation and leader I respect Abichu visionary leader
@enush7338
@enush7338 2 часа назад
Amazing!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 we love you our PM Dr Abiy❤️❤️
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 часа назад
Blessings ❤❤❤
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 30 минут назад
ጀግናው መሪያችን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbdurezakAhmedKemal
@AbdurezakAhmedKemal 2 часа назад
Wow 😮😮😮😮😮😮😮🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰❤️❤️❤️💯💯💯👌👌👌👌tankis d r abiy
@MehariyWendim-c7b
@MehariyWendim-c7b 2 часа назад
Kibir lehagere
@Healthlife_livelong
@Healthlife_livelong 2 часа назад
What is the reason behind your lower view rate just random RU-vid prank got alot more view? Why fix it
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz 54 минуты назад
Hard working African always with lower view and different obstacles and challenging condition
@AmhaAbamecha
@AmhaAbamecha 30 минут назад
ክብር ጠቅላይ ሚንስቴር እኛ ውጭ ያለነው በምንችለው ባለን አቅም ለመስራት እቅዱን አላማው አለን ግን ስንመጣ የክልል ሹማምንት ማለት የወረዳና የዞን ብሮክራስ የምያራምደን አይደለም ለምሳለ ቡሊዝ ቦታ ጠይቀንከቢሮ ሰራተኝ ወደላይ እስክከ አስተዳደር በደረጃ ለማለፍ በእያንዳንዱ አካሄድ ላይ በየብሮው ገንዘብ ካልከፈልን አንድም መራመድ አይቻልም ይህን ስል ስለሞከርኩት ነው በ2012 ላይ ጠይቄ እስከ አሁን ያልተስጠዝኝ ነው ለማለት የፈለኩት የበላይ የማያውቀው በወረዳና በዞን ያሉ ከአመራር እስከ ታች ሰራተኛን ማለፍ የምችለው ገንዘብ እያነጠፉ ካልሆን ማለፍ አይቻልም ይህ ባለበት ሁኔታ የውጭው ዴያስፖራን በሙሉ ልቡ ወደ አገሩ ገብቶ እምዳያለማ ይህ እንቅፋት አለ ይህን ካስፈለጉ በማስረጃ ማረጋገጥ ይቻላል እኔ ላይ ይህ ሆኖ ሌላው ወደ አገሩ ገብቶ ለማልማት በምን ሞራል ይመጣል ሁሉንም ለማለፍ ገንዘብ ነው ለልማት ብለን ያሰብኑው ገንዘብ ስራውን ሳንጨርስ በዝህ ክብር ክራስ እየከፈልን ባዶ መሆናችን የአደባባይ ሚስጥር ነው በተለይ በኦሮሚያ ክልል ያለው ሁኔታ አስቸጋር ነውና መንግስት ታች ያለው አካል ዴያስፖራ ላይ ያለው አመለካከት አናሳና እንድ ያውም ቅድምያ አገር ያለ እንስጣለን አመለካከት ያላቸው ስንሆን ዴያስፓራውን ከመጥራት በፍት ይህን ሁኔታ ብስተካከልና መንግስት ታች ወርዶ እንድሰራና እንድያስተካክል እጠይቃለሁ ይህንም ስጽፍ በሌላ የደረሰ ሳይሆን በእኔ ላይ የደረሰ መሆኑን ይህንም በተግባር ማረጋገጥ የምችል መሆኔን ለመግለጽ እወዴለሁ
@hasenyahya
@hasenyahya Час назад
Mirx mangist❤❤❤
@MesataKefe
@MesataKefe 2 часа назад
አንተን ብለን ከጎንህ የቆምነው በምክንያት ነው! ገና 20 ዓመት እንመርጥሃለን !
@lubabaail-m2f
@lubabaail-m2f 2 часа назад
ለ50 አመት ያክል ኢትዮጵያን ለማሳደግ ደና ቀና አያለ ሌት ተቀን እየሰራ ነው
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Час назад
Abiyi jagina ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 2 часа назад
ዋዉ ከዚህ በኋላ በሰው አንቀናም የሰሩ እጆች ይባረክ ❤
@mekonnenlemma4003
@mekonnenlemma4003 Час назад
ክቡር ጠ/ምኒስትር ; አሁንም ሲሚንቶ በ1,800 እና በ2,000 ብር እየገዛን ነው የምንቀጥለው ወይስ ሳቦታጁን ለማስቆም አስበዋል?
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 2 часа назад
Agretun dhnat West yalktatat blgna now 20,0000?00000 erabtha😂😂😂😂
@pointxs
@pointxs Час назад
ድርድሩን አፋጥኑና ሰላም አምጡ፣ ልማት ይቀጥል፣
@lulitgebregziabher1048
@lulitgebregziabher1048 49 минут назад
ABIYE sebara tegagnu meriachin Indihum Yihin dink Sira yeserchihu misgana akerbalehu Tebarekulgne ❤🎉
@EdenMichael-yl1jc
@EdenMichael-yl1jc 20 минут назад
Ethiopian Congratulations 🍾🎈🎊🎉 Happy holidays Beautiful people celebrating my family
@MohamedAli-k9w
@MohamedAli-k9w 53 минуты назад
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣር ይጣብቅህ ❤❤❤
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 2 часа назад
አብይ ይምራ❤❤❤❤❤❤
@issaal-hashemi4581
@issaal-hashemi4581 56 минут назад
Ethiopians and horn africans must know, no good life, no future and prosperity and advancement without stability. Understand and know those who want to make you busy on infighting and keep your countries a place where there is no rule. Say no to those so that you turn your focus and efforts to build and make the horn of africa the best place to live and takes it's respectable in the world. I like to remind Prime Minister Aby Ahmed, the MoU is the corner stone for all that's good for the region. I am confident you will not be swayed to fullfil the MoU and all attempts to stop to make Ethiopia GREATER will fail. Stay stronger and determined. Lead, the MoU and recognized Somaliland is the key to the good and greater future of the Horn of Africa.....
@Eman_2727
@Eman_2727 Час назад
ይህ ደስ ይላል ገበያ ላይ ሌቦች ተጠንቀቁ
@12Ethiopian
@12Ethiopian 41 минуту назад
The most horrible person in world, they destroy all poor Ethiopia homes by the name kolidera 😭😭😭😭
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 2 часа назад
Abbch time to time a big accomplishment and achievement. Off course when mama Ethiopia 🇪🇹 has a young and fully wisdoms leader will succeed more and more with all aspects. Long life and health for my beloved Abbch Anbsaw.
@Non-e8j
@Non-e8j Час назад
All the investment from the country income and borrowed only in Galla area. Barbarism and destruction of Amharas you will pay a price!
@TesfayesimonFuge
@TesfayesimonFuge 27 минут назад
Lami good examples of models leadership ,what about some projects it takes many years especially like road and other,let me inform the road project from halaba-,damboya-angach-hossan mazoria and related projects please assessment on the project to remove middle man and corruption
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 часа назад
You can do a better job than this you say this prime minister went to Lemmy where exactly is Lemmy where is it you don't even tell the viewers that I promise you most of Ethiopian people don't even know where😅 this place is
@yohannsdesalegn6743
@yohannsdesalegn6743 2 часа назад
I wish to see the best investor like as Ato Buzayew in my region Oromia he is the hidden and calm investor in the Ethiopia
@kedjatube9725
@kedjatube9725 12 минут назад
አብቾ በርታ ከጎንክ ነን❤
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 2 часа назад
የግል አይደል እንዴ ይሄ ፋብሪካ
@merimaahmed6557
@merimaahmed6557 3 часа назад
Yiseral. Vena. Edtu. Tjjretegnna. Dua. Ena. Ypizenal. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShanbelZemedkun
@ShanbelZemedkun 2 часа назад
are selamunm endezh afatnutna abro bihad degmo yebelt yakoral
@solomonguish7775
@solomonguish7775 24 минуты назад
ሌላ ይሰራል አተ መርቅ
@SolomonAsefa-nl4df
@SolomonAsefa-nl4df Час назад
እውነት ይመሰክራል
@leulgizaw8178
@leulgizaw8178 34 минуты назад
.... ONWARD!...🦺🥾🥽🟢🟡🔴📈📈📈
@abrahamassefa594
@abrahamassefa594 4 минуты назад
Hero of the century!!!!
@NegashYifra
@NegashYifra 41 минуту назад
Simart Dr abiy ahimed
@omariumari1202
@omariumari1202 Час назад
በርቱ
@hayatv46
@hayatv46 Час назад
እኔ 1850 አንድ ኩንታል ገዝቼ አሁን ሊቀንስ ነው
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb 59 минут назад
ሀሀ ይሄኔ ይወደዳል ብለህ ደብቀህ ይሆናል ቶሎሽጥ
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 2 часа назад
እንኳን ደስ አለን❤❤❤❤❤❤
@user-vo1uz7hr7q
@user-vo1uz7hr7q 49 минут назад
Great job ❤
@MisganawMisgu
@MisganawMisgu 2 часа назад
Alkual gin???
@yitagesugirma-zu7iw
@yitagesugirma-zu7iw Час назад
Very excellent
@dawitoluma2506
@dawitoluma2506 Час назад
Wow excellent
@EverWell-w3v
@EverWell-w3v 2 часа назад
ምናለ ይህ ቅንነትና ሀገር የማልማት የትጋት መንፈስ በሸኔ እና በፋኖ ውስጥ ቢሰርፅ። ብራቮ አብቹ❤❤❤❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 2 часа назад
እድሜን ከጤና ጋር ይስጥል ለመሪያችን!!!!
@tadeosshiferaw7536
@tadeosshiferaw7536 Час назад
Ma PM
@UaeUae-q8m
@UaeUae-q8m 20 минут назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 2 часа назад
Zenashen aliskm
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Час назад
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@TgstGirma
@TgstGirma 58 минут назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NegashNigusu
@NegashNigusu Час назад
100🎉
@Ahmed-dp7xs
@Ahmed-dp7xs Час назад
❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 часа назад
ዋውውውው አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉🎉
@efitib5423
@efitib5423 2 часа назад
Pm betam Thx በግሌ ገብቶኛል ❨ግዙፍ፣ ፈጣን፣ ንጹህ) ፦፦፦ሸ
@wmg6574
@wmg6574 2 часа назад
አንድ እርምጃ ወደፊት አስር እርምጃ ወደኋላ እየተጓዘ የሚደሰኩሩው ጦረኛው ብልፅግና😢😂😂😂
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Час назад
👉አፓርታይድ አብይ አህመድ የዘር ፍጅት ተዋናይ እጆቹን በንጹሃን ደም ያጨማለቀ ወንጀለኛ
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 2 часа назад
Sigamrya Salam askbet saw eytrada atgtem setwara
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Час назад
🎈አፓርታይድ አብይ አህመድ የዘር ፍጅት ተዋናይ እጆቹን በንጹሃን ደም ያጨማለቀ ወንጀለኛ👌
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz 56 минут назад
Kise yesetan new antem liju neh ahaya
Далее
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Просмотров 2,1 млн
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Ethiopia - Esat Amharic Night News 28 September 2024
20:09