Тёмный

ጠቅልላ ጣለችዉ !!🥵 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ። 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

29 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 135   
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr 3 дня назад
ትበይን ግን አለባበሷ ተመችቶኛል እንደወንዲ ሁና ሠራችለትኮ😂😂😂
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 3 дня назад
ዛሬ በጊዜ ለቀቃችሁ ሰላም ለሀገራችን እምየ ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@Mstawte
@Mstawte 3 дня назад
ዋው ዛሬ ደሞ በጧቱ መጣችሑ አይቸ ሥጨርስ እኮምታለሑ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 дня назад
ትበይን ዛሬ ገና አናደደችኝ አስማረን መታችው 😂😂😂❤❤❤❤❤
@Fatima-jl9cx
@Fatima-jl9cx 3 дня назад
መጨረሻሰ አጓጓኚ የምር ተሎ ልቀቁት😂😂
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 3 дня назад
አንቺ ትበይን በጣም እወድሽ ነበር በጣም ጠላሁሽ አንቺ እባብ ፍርደገምድል ያ ባለጌ ዘመድሽ ባተራመሰው ጥፋት የአስማረን ማጅራት ትመቺያለሽ😮ማንነትሽን ያወቀ ለት አለቀልሽ አንቺ ከሀዲ😮አያሌውም አይምርሽም ምን ማለት ነው😮ደም መመለስ ነው😮ይደብራል ያስከፋል ግም ነው ብሎሻል አያሌው😮😂❤
@user-cg6vy3kn7r
@user-cg6vy3kn7r 3 дня назад
የባዳ ነገር ስሩ ደረቅ ነው ትል ነበር እናቴ እውነት ነው ለካ ምን ጎረቤት ሆኖ በፍቅር አብሮ ውሎ ቢያድር የክፉ ቀን ሁሉም ለስጋው ነው ግን ባዳ ባዳ ነው ።
@YohannesTesfa-lq6yd
@YohannesTesfa-lq6yd 3 дня назад
አይዞህ አስሜ ብረቱ
@user-my7vf5nw9u
@user-my7vf5nw9u 3 дня назад
አንደኛ ነኝ አስሜ ድፍረት አታብዛ።
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 3 дня назад
አይ ትበይን አስማረን ልጠይቂሄድሽ. በውስጥሽ የደስታዳስእየደነሺ የአስማረመመታት በጣምነውያስደሰተሽ. የኔጥላቶች ልክ እደትበይንናቸው ያዘኑልኝመስለው. ልጥፍይሉና ሁኔታየንያጣራሉ 😂😂😂😂😂
@user-fj6ow8md4w
@user-fj6ow8md4w 3 дня назад
STOP fighting each other Enough for war .yes for peace...and Love❤❤
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 3 дня назад
ዛሬ ደግሞ በጧቱ መጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 3 дня назад
ዋዉ ዛሬ ደግሞ በጠዋቱ መጣችሑ❤❤🎉
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 3 дня назад
ፋካወች እባካችሁ አይደያችሁን ቀይሩ ሁል ጊዜም ተመታ ተመታች ተጣላ ተጣላች ሄደች መጣች አገባ ፈታ እሄን ብቻ ለምን ታቀርባላችሁ ከተሳሳኩም ይቅርታ
@fikatentertainment24
@fikatentertainment24 3 дня назад
እሺ እናስተካክላለን በወቅታዊ ችግር ምክንያት በፈለግነዉ ልክና የፈለግነዉን ሰዉ ይዘን መስራት ስላልቻልን ነዉ እንደ እግዚያብሄር ፈቃድ በቅርቡ በአዲስ መልኩ ብቅ እንላለን!!
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 3 дня назад
እሽ ለተመልካች ክብር ስላላችሁ እናመሠግናለን
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 2 дня назад
​@@fikatentertainment24ሁሉም ያምርባችሁአል የኛ ድምቀቶች
@user-nh3os1fm2f
@user-nh3os1fm2f 3 дня назад
ሻሸን አምጡላኝ በፍቅረ ልሞትነው
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 дня назад
ሶራ ሂድ ታገኛታለህ 😂😂😂😂
@LyuAye-ss8nz
@LyuAye-ss8nz 3 дня назад
ዛሬ አደኛ ሆናችዃል ትበይን ግን ተይ አታናጅን አች የቆቅ መረቅ ❤❤😂😂😊
@EthioEnata
@EthioEnata 3 дня назад
እንዴ በሰላም ነው በጊዜ ከች አላችው 😮😮😮😮
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 3 дня назад
እደዉ ግን ኮሜተሮች ተገዳችሁ ተመልከቱ ተብላችሃል ምን አሠደባችሁ ፍካዎች በጣም ጎበዝ ናቸዉ ለተመልካቾች መልሥ ይሠጣሉ ዋዉዉዉ ሥወዳቸዉ 🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚
@FddggGgghh
@FddggGgghh 3 дня назад
ዛሬ ደሞ በግዜ መጣችሁ❤😂
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g 3 дня назад
ምነዋ ትበይን ብናጠፋም መብታችን ነው አልሽሳ 😢😢አዘንኩብሽ
@misrachtay3010
@misrachtay3010 День назад
I love this show it always makes me laugh Thank you
@TfySghh
@TfySghh 3 дня назад
አረ እመጨረሻዉላይ ነገ ቶሎ ልቀቁልን ለማየት ጓጉቻለሁ አይ ትበይን አሥመሣይ ናት
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 3 дня назад
ኢቺን ትበየን የምትባል ለበሊባ ወይ አግሯን ወይ ምላሷን መቁረጥ ነው።
@abhaksa-xk2ey
@abhaksa-xk2ey 3 дня назад
አንደኛ ነኚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 3 дня назад
ዉይይይይ ነገ በጉጉት በጥዋት ልቀቁ መጨረሻዉ 💐💐💐💐💐💐💘💘💘💘💘💘💘✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@user-ql1rr9oj9v
@user-ql1rr9oj9v 3 дня назад
ላይክ ዛሬአንደኛ ነኝ
@kalkidanadafre5457
@kalkidanadafre5457 3 дня назад
እባክህ ብቃት አላቸውና ጊዜውን ባህሉን እና መልካም ነገሮችን በተመለከተ ይሁንልን 😢
@user-oq6kl2tm4z
@user-oq6kl2tm4z 3 дня назад
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🎉
@fatmahf4138
@fatmahf4138 День назад
የትገባችሁ
@merebmedia296
@merebmedia296 3 дня назад
Welcome
@user-uv5kp4zy4z
@user-uv5kp4zy4z 3 дня назад
የወዶቹ አርበኛ አስማረ
@user-kt8gb6oo7d
@user-kt8gb6oo7d 3 дня назад
አይ ትበይን ሰው እንዴት ራሱን ይረግማል😅
@yotormedia9002
@yotormedia9002 3 дня назад
ድራማ መሆኑ ነዉ ሲያስጠሉ ምን ለማስተላለፍ ነዉ? ተራ አንቶፈንቶ ነዉ
@aziza1426
@aziza1426 2 дня назад
ቀጣይ አሥማረ መመታት የለበትም ትበይን ዛሬ አናደደችኝ ዋአ በምሥት ቀልድ አለ
@santosabebe2114
@santosabebe2114 3 дня назад
Tibeyen...lovely
@rizxol2
@rizxol2 3 дня назад
ትበይንየሰማግዜአለቀልሽ❤❤❤❤
@misrachtay3010
@misrachtay3010 День назад
True statement
@DagneDemissie
@DagneDemissie 3 дня назад
ትበይንዬ ስወድሽ
@user-mu9ir6sb2s
@user-mu9ir6sb2s 3 дня назад
ልትገለዉ እኮ ነዉ ሰዎች አንድ በሏት እቺን የሴት መሠሪ
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 3 дня назад
ምን ልታስሩነው እሱንም መቸአጣነው ደግደጉ አምጡ አልቆባችሖል !
@tejealene2386
@tejealene2386 2 дня назад
የትበይንን ተንኮል ማየት ሰለቸኝ
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 2 дня назад
ውይይይ ትበይን ምላሷ በስመአብ 😅
@samibante
@samibante 3 дня назад
❤❤
@dagneMamo-cc2wm
@dagneMamo-cc2wm 2 дня назад
ሽፌፌ እንግሊዙ😢😢 ይምጣልን
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 3 дня назад
አቦ በስንቱ ተናክሰን እንዘልቀዋለን ጃል!?
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 3 дня назад
በጣምነው የሰለቸኝ ይሄ ድራማ ምን እንማር ቆይ ከዚህ ስክሪብት ቀይሩ ተዋንያኖቹ ብቃት አላቸው ለመስራት።
@user-ym4ez1cy4j
@user-ym4ez1cy4j 3 дня назад
እጅሽን ይዞ ግድ እይ ያለሽ ሰዉ የለም ዉጭ😏
@FddggGgghh
@FddggGgghh 3 дня назад
ተገትተሽ እይ የተባልሽ አስመሰልሽ😂😂😂😂😂
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 3 дня назад
ትልቅ ትምህርት አለው የገጠሩን ህይወት አኗኗር ባህል ወዘተ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 дня назад
ማን አስገደደህ መሃይም
@LeMa-tt2jr
@LeMa-tt2jr 3 дня назад
ተገዴሽነው ዴነዝ አትይ እኛናየዋለን🙄🙄
@user-en2or3gt6h
@user-en2or3gt6h 3 дня назад
😂😂😂😂😂😂 አይትበይን አጠፋሽ አስማረላይ ዱላአታነሽምነበር
@user-ng3bn3vx9l
@user-ng3bn3vx9l 2 дня назад
አያሌው❤
@user-bq4rj8qk7n
@user-bq4rj8qk7n 3 дня назад
ዛሬ በጊዜ መጣቹሁ❤❤❤❤😊😊
@user-95674
@user-95674 3 дня назад
ኧረበጦትመጣቺሁ,አየትበይን,ደናአለመሺበሎኝነበር,አስትመጡድርስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 дня назад
ትበይን አንቺ ነወረ የረግሽው። አንቺ ክፉ ሰው
@love39347
@love39347 3 дня назад
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ምን ሁና ነው ትበይን ነጭ ክር ያደረገች ምን ሙቶባት ነው
@user-yl3yw6fq3h
@user-yl3yw6fq3h 3 дня назад
ቀጣይ❤
@feradesa9188
@feradesa9188 3 дня назад
ዛሬ በቀን ለቀቃችሁት ጥሩነው
@mamimami1739
@mamimami1739 3 дня назад
❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-95674
@user-95674 3 дня назад
ትበይን,ክርአስረሻል,እህህቴበሰላምነው,ባለፈውምአስረሺነበር,አሁንምአሰረሺ❤❤❤❤❤
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 3 дня назад
ጠፍታ የነበረ ጊዜ እኔም ጠርጥሬ አለሁ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 3 дня назад
አይ እህቴ አገራችን እኮ ኦፍፍፍ😢😢😢😢😢እኔም ታናሽን ገደሉብኝ😢😢
@user-sq2qk1iw1k
@user-sq2qk1iw1k День назад
ትበይን ዘላበደች😂😂😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 дня назад
እሲ የጊራናልጆች ዛሬአገረእዴትዋለ ታፈኗል አሉ አየ ልጀ እሲዱአ አረጉ😢😢
@Mulu-bs6qu
@Mulu-bs6qu 3 дня назад
አይ ትበይን😂😂😂😂
@Ibrahim-qu9qv
@Ibrahim-qu9qv 3 дня назад
ትበይን ነዉ የመታችው
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 3 дня назад
ቤቶ ሰው ይሚደረበት አይመሲልም
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 3 дня назад
ትባይን ጥፋቱ የዘመዷነው ጎረቤቷን ማጥቃት የለባትም
@lovehistory236
@lovehistory236 3 дня назад
እረ የገጠር ቤት እኮ መደብ ይኖረው ነበር።
@KidmalemLankirew
@KidmalemLankirew 3 дня назад
ትበይንሙዩአምአያምርም ሚሥቱንሲቀመው ምንያድርግ
@user-zu4mo9wv6c
@user-zu4mo9wv6c 3 дня назад
ትበይን ጀግና
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 дня назад
አሸብር ነው የመታው ትበይን አትሸፍኝለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢አስሜ ጀግናው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 дня назад
እንድዛሬስምነውፍጥነትችሁ
@zeynuteharsuafi2555
@zeynuteharsuafi2555 3 дня назад
አሁንስ ሰለቻችሁኝ። ተመሳሳይ ነገር መደጋገም ምን ይሉታል።
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 3 дня назад
❤🎉
@kunchat1989
@kunchat1989 День назад
Tibeyin endedebedebshew awukenal hahaha
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e 3 дня назад
ትበይን አለቀላት😂😂😂😂😂😂😂
@halimasaid3554
@halimasaid3554 3 дня назад
ወይ ልብስ አይቀይሩ. ወይ ሰው አይጨምሩ. የወየት ሀገር ነው እደዚህ በተለይ ትበይንና. ይሻሙሽ ልብስ የላቸውምደ.
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 3 дня назад
ሙስሊሞች መተቸት ነው ምታውቁ
@merima548
@merima548 2 дня назад
​@@tadegeayana9489አሁን እዚህ ሁሉንም መዝለፍ ምን አመጣው የተናገረች አንዲ ተራ ሰው የሙስሊም ጥላቻህን ያመለክታል 😏
@user-ip9ih5pg7k
@user-ip9ih5pg7k 3 дня назад
ባዳጋ አብሮ መብላት እሄ ነው ትርፉ ትበይን የሩቅ ዘመድ በራሱ ጥፍት ተመጣ ብላ የቅርብ ጎረቤቷን ጉድ ጊዜው እዲህ ሆናል
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 дня назад
የመረሳልጆች እሲንገሩኝ
@SalamSalamah
@SalamSalamah 3 дня назад
ዛሬበግ ዜነው የለቀቃችሁት❤❤
@fatmahf4138
@fatmahf4138 День назад
ቶሎቶሎ ልቀቁ
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 3 дня назад
ይሻሙሺ. አጣሪና. ደረሺባት. ትበይንን እሻት ይች ዘረኛ. ይሻሙሺ. የምሬን ነው.
@user-ng3bn3vx9l
@user-ng3bn3vx9l 2 дня назад
ትበይን ወጥ እረገጥሽ በገዛጅ መጋለጥ😅
@tuba9437
@tuba9437 2 дня назад
❤❤❤😂😂😂😂
@bhhhh8094
@bhhhh8094 2 дня назад
ትበይን፡አስመሳይ😂😂😂
@amefke2069
@amefke2069 2 дня назад
ትበይን አጠፋሽ ጠላት ከጉኛ ማለት አንቺነሽ ግን ደመላሽ ነሽ
@user-py5qm6tk4s
@user-py5qm6tk4s 3 дня назад
አረ ተቨይና አስመሣይ
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 3 дня назад
ትበይን ናት የመታችው
@emu4249
@emu4249 3 дня назад
ክክክክክክክ
@TamirDebeb
@TamirDebeb 3 дня назад
❤😢😢😢ትልቁ ሠው
@AlexWorku-vm3ws
@AlexWorku-vm3ws 3 дня назад
አረ ትበይን እደሴትነትሽ ምን ሚሉት ት/ት ነው አሁን እሔ ስራ በጣም ያስጠላል ያለ ወጉ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 дня назад
ክክክትበይንኮናትየመታችውአንችሴትአሰዳቢ ነውርነው ወንድላይሴትእጅአታነሳም
@user-gl1zq1jj6j
@user-gl1zq1jj6j 3 дня назад
ሁሌ ብልጎና ወንጀል
@ZedSweet-ov7sd
@ZedSweet-ov7sd 3 дня назад
ትበይን የሞተባት አለ መሰል ነጭ ክር ያረገች
@user-gz7uf5ow9y
@user-gz7uf5ow9y 3 дня назад
የኔም ጥያቄ ነዉ ባለፈዉ ጠፍታ የመጣች እለት ነጠላ ዘቅዝቃ ነበር አሁን ደግሞ ነጭ ክር አስራለች
@bateablneha5887
@bateablneha5887 3 дня назад
​@@user-gz7uf5ow9yአገር ሰላም አደለም እኮ😢😢😢
@user-xt9rk3yq4u
@user-xt9rk3yq4u 3 дня назад
አያሌው ወሬ ይችላል
@user-mu9ir6sb2s
@user-mu9ir6sb2s 3 дня назад
አንቺ ትበይን ሰይጣን ነሽ ከሇላ ትመቺዋለሽ አስማረን
@user-dw6sf8fw9b
@user-dw6sf8fw9b 3 дня назад
አይ በዛ አሁንስ ምን እንማር ከዚህ ሳምቱን በሙሉ አንድ አይነት ነገር በትዳር 😂😂😂😂😂
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr 3 дня назад
ትበይን የሴቶች ፋኖ❤❤❤
@user-om9en6rb4d
@user-om9en6rb4d День назад
አንዳንድ ኮማች ግን በእህናተ ምክንያት ነው በቀን በቀን ሚለቁትን አስታየት እያበዛቹ ሁለት ቀን እየቆዩ መልቀቅ የጀመሩት አንዴ ልብስ ቀይሩ አንዴ ሰው ቀይሩ እያላቹ አስጠላቹኝ የምር ማየት ከደበራቹ ለምን አቶጡም 🤨🤨
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 3 дня назад
ጀግና ትበይን❤❤❤😂😂ጎሽ
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 3 дня назад
ትበይን ከሀዲነሽ ልክ እደ አብይ አማራ እየሞተ መልሶ የሞተውን መግደል ልክ እደአሁኑ. ምክንያቱም ባል ተቀምጦ የሰውን ሚስት ማባለግ ነውር ነው ለዛውም እያወቅሽ ጥፋቱን😢
@EskedarSemahegne
@EskedarSemahegne 2 дня назад
ምንም እምሰሩት ደስ አይልም ሁሌ ዝሙት እርስ ቀይሩ ጓጃምን አታሰድቡ
@taybat8805
@taybat8805 3 дня назад
ትበይን አበዛሽው እረ ሴት ልጅኮ እንዴዚህ ስኮን ዴስ አይልም ድራማም ቢሆን እሚስተምር ነገር ይኑራችሁ
@JannatAbbew
@JannatAbbew 3 дня назад
😂❤🎉😂❤🎉😂
@Fuhas.
@Fuhas. 3 дня назад
የተዋናዮቹ ብቃት ግን ዋው
@saraahmed-fy6cc
@saraahmed-fy6cc 3 дня назад
ትበይን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mebrat146
@Mebrat146 3 дня назад
የትበይን አድናቂ ማነው እኔም ወንድሜን ሲነኩብኝ አልወድ በላይ በአፍፉ ዛፍ ላይ ሁኜ ድንጋይ አዘንብ ነበር ማን ተመቶ ማን ይቀራል
Далее
Nice hiding.
00:43
Просмотров 2 млн
ВОТ И СПАЛИЛИ
0:20
Просмотров 657 тыс.
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Он сильно об этом пожалел...
0:25