Тёмный

ጠቅሎ ጣለዉ!!😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ። 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

27 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 12 дней назад
ሴቶች አፈር ስሆን የሰዉ እጅ እንዳታይዉ ጠንክሩና ስሩ ወይኔ ትበይን እነዴት እነዳሳቅሽኝ የዘንድሮ ብር ተፈትፍቶ ይበላል አልሽ ወደዉ አይስቁ አይደል ተረቱ 😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 12 дней назад
አስማር ዘራፍ አለ ጎበዝ❤❤❤❤😂በሚስትና በሀገር ድርድር የለም
@wyimam9103
@wyimam9103 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 12 дней назад
አስማረ ሲቆጣ ልክ እንደ ነብር ነው ዋው ሲያምርበት ሁሉም ነገር ❤❤❤❤ ትበይን እና ይሻሙሽ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂😂
@AmenMidea
@AmenMidea 12 дней назад
አስሜ በርስትና በሚስት ቀልድ የለም 😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@user-mu9ir6sb2s
@user-mu9ir6sb2s 12 дней назад
ሽመል ያዝ! ኧራ ወንድነት ልክ አስማረ
@zztrtr
@zztrtr 12 дней назад
ዛሬአደኛነኚላይክአርጉኚቅመሞቺየ
@user-xv1pb1mw6o
@user-xv1pb1mw6o 12 дней назад
ሰላማነዉ
@zztrtr
@zztrtr 12 дней назад
@@user-xv1pb1mw6o አለን
@abduadem-zf1jz
@abduadem-zf1jz 9 дней назад
😂
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 12 дней назад
ከተኛበት ሳይመታ ተነስ አለኮ ጀግና ህዝብ አማራ❤❤❤❤❤❤
@Mstawte
@Mstawte 12 дней назад
ውዶችየ እሥኪ ጾለት አርጉልኝ ዛሬ በጣም ደብሮኝ እያለቀስኩነው
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 12 дней назад
አይዞሽ እመብርኃንዬ ድብርትሽን ታስወግድልሽ ፀሎት አድርጊ አይዞሽ እማ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 12 дней назад
አማራ በባህሉ ተዘጋጅ ታጠቅ ሳይል አይገልም ❤️💪 ይህ ነው አማራ ❤️💪
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 12 дней назад
አይኔ አያሌውና ትበይን አሳቁኝ 😂😂😂ለዚጅብል ሻጯ ሸልሚያት አላለም😂😂😂
@user-yl3yw6fq3h
@user-yl3yw6fq3h 12 дней назад
አይይ አያሌው ለዝንጅቤል ሻጯ ወስደሽ ሸልሚ አላለም😅😅
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 12 дней назад
የዛሬው 10000 ላይክ ይገባዋል😂
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr 12 дней назад
ስወዳችሁ እኮ ማሮችዬ
@user-gk4ek5wl9j
@user-gk4ek5wl9j 12 дней назад
አስማረ የኔ ጀግና ይሄ ሽታም ጠቀለልከው በሚስት ና ባገር ቀልድ የለም አስሜ የኔ ባል ጀግነዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bhhhh8094
@bhhhh8094 12 дней назад
ትበይን፡ማር❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 12 дней назад
አስማረ የወንድ ቁና❤❤❤❤❤❤
@tesfatekleweld5507
@tesfatekleweld5507 9 дней назад
ቦታው ደስ ሲል በማርያም😢
@MeseretDemeke-hw9wr
@MeseretDemeke-hw9wr 12 дней назад
አቀማመጣችሁን አሰተካክሉ ሴቶች ዝርፍጥ አትበሉ ሸንቀጥ በሉ😂😂
@MsAyat-wy3zj
@MsAyat-wy3zj 12 дней назад
አደኛነኝ😂😂😂
@bhhhh8094
@bhhhh8094 12 дней назад
1000ኛነኝ😂😂😂😂😂😂
@henahena-v8x
@henahena-v8x 11 дней назад
እንደ አስማረ ያለ ባል እፈልጋለሁ😂😂😂
@amefke2069
@amefke2069 12 дней назад
ውዶችዬ ስታቁበት ምርጦች በሚስትና በርስት ይልህሀል እንዲነው
@bintislam3081
@bintislam3081 12 дней назад
የማይነካ ነክቶ ይሻለዋል😂
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr 12 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤
@user-ot5yy5xz2z
@user-ot5yy5xz2z 12 дней назад
ወዱ አስማረ❤😂😂😂😂
@user-zr3id1jg8v
@user-zr3id1jg8v 12 дней назад
እንደ አስማረ ቆፍጠን ያለ ባል ይስጠን ቅመሞችዬ
@userenter2635
@userenter2635 12 дней назад
አያሌው ምንድነው ከነገር የማትወጭው ኝኝኝኝኝኝኝ ጥጥጥጥጥጥ በየ መንደሩ እየሄደ ነገር በቦርተፍ😂😂😂😂
@fozimohammed3517
@fozimohammed3517 12 дней назад
የወድጀግና አሥማረ
@MsAyat-wy3zj
@MsAyat-wy3zj 12 дней назад
አሸብር ዋጋህአገኘህ😂😂😂😂
@user-rb4lu9vf6l
@user-rb4lu9vf6l 12 дней назад
ትላንት አንደኛ ነበርኩ ዛሬ ሁለት😢
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w 11 дней назад
አያሌው አድቀንውድሁንና ሙት😂😂😂😂
@user-cc7xs7jl8i
@user-cc7xs7jl8i 12 дней назад
ጀግናአስሜ
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 12 дней назад
አይ አያሌው ለዝጅብል ሻጮ ሽልማት አላለም
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 12 дней назад
አሥማረ የወንድም በላይ ወንድ ዋዉዉዉዉዉ ተልባ ቢጫጫ ባንድ ሙቀጫ ሁሉም ሤትነዉ👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚
@user-yl3yw6fq3h
@user-yl3yw6fq3h 12 дней назад
አራ ቀጣይ❤
@yetsedaw8034
@yetsedaw8034 12 дней назад
አስሜ ጀግና የወንዶች ወንድ ነው
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 12 дней назад
ክክክክትበይን።እናአያሌው😅😅😅😅😅
@DfFf-ob9ns
@DfFf-ob9ns 12 дней назад
አያሌዉ😂😂😂😂😂
@ralamerialameri563
@ralamerialameri563 12 дней назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😅😅😅
@rashidkhoori
@rashidkhoori 12 дней назад
ክክክክክየለኝምአላት
@mamimami1739
@mamimami1739 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rizxol2
@rizxol2 12 дней назад
❤❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 12 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂አያሌዉ
@haimanot-yo3bb
@haimanot-yo3bb 12 дней назад
ዛሬ ፈታ ነው ያልኩ❤❤❤🎉🎉🎉
@AaSs-pv4db
@AaSs-pv4db 12 дней назад
የፈራሁት ነገር ተናግሬነበር ቅድሜያ
@keenaakeenaa8535
@keenaakeenaa8535 12 дней назад
500😂😂😂😂😂😂
@user-bq4rj8qk7n
@user-bq4rj8qk7n 12 дней назад
😊😊😊❤❤❤❤❤
@user-ug9mx2ib3y
@user-ug9mx2ib3y 9 дней назад
ብሊስ ላይክክክክ
@user-jm1gf5ig1h
@user-jm1gf5ig1h 12 дней назад
😂😂😂❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 12 дней назад
ክክክክአይአስሜበለውማ
@taybat8805
@taybat8805 12 дней назад
ትበዩ ብሩን ስትቀበይ አሳስቀሽ ሳም እያረግሽ እያቆላመጥሽ ነውጅ ወንድኮ እንዴ ህፃን ናቼው😂😂😂😂😂
@emmazero3023
@emmazero3023 12 дней назад
😂😂❤❤😂😂😊
@heytseyd
@heytseyd 12 дней назад
😅😅😅😅😅
@luchiagebremeskel5891
@luchiagebremeskel5891 12 дней назад
🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 11 дней назад
❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉
@GsggsGhshs
@GsggsGhshs 11 дней назад
😂😂😂😂
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 12 дней назад
ይሄንን ባለጌ እርኩስ እባብ ደግ አደረገው😮ምክንያቱም እዛው መሬት ላይ እንደወደቀ ቀርቶ ልመናውን ቢቀጥል ኖሮ ይምረው ነበር እሱ ግን አድብቶ በፍጥነት መቶ ሊደፋው ሲል ተቀደመ ይሄ ድንጉጥ ወራዳ ለማንኛውም የእጁን ነው ያገኘው የሀገሩን ባህል እያወቀ ንቀቱ ከልክ አልፎ ነበር😮
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 12 дней назад
ብጭብጭያለ ድራማ
@Mulugetamele
@Mulugetamele 12 дней назад
እሱ ያስችልህ
@user-ym4ez1cy4j
@user-ym4ez1cy4j 12 дней назад
አያሌዉ ይችላል እኮ ግን
@emu4249
@emu4249 12 дней назад
ክክክክክክክክ
@user-ym4ez1cy4j
@user-ym4ez1cy4j 12 дней назад
🤔😅
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 12 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@gfj5233
@gfj5233 11 дней назад
ለዝጂብል ሻጯ ሸልሜት አይ አያሌው
@aishahamad3734
@aishahamad3734 12 дней назад
አስምረ❤❤❤❤❤
@user-ql1rr9oj9v
@user-ql1rr9oj9v 12 дней назад
😂😂😂
@user-oq8iu3tt6q
@user-oq8iu3tt6q 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menelikhaile7619
@menelikhaile7619 12 дней назад
አስሜ የሽመል ጌታ
@NathanBaba-gn8kw
@NathanBaba-gn8kw 12 дней назад
Are yishamush netela keyire
@feradesa9188
@feradesa9188 12 дней назад
አይ አያሌው አታስቀኝ
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w 10 дней назад
ትበይንምንሆነሽነው ክርያደረግሽው
@SalamSalamah
@SalamSalamah 12 дней назад
አምስትመቶብርቆጥበሽተጠቀሚ ይበቃሻንትበይን😁😁😁🤣
@AliWuseen
@AliWuseen 12 дней назад
ኮሜት ስትኮምቱ አራርቁት
@SalamSalamah
@SalamSalamah 12 дней назад
@@AliWuseen እሽ😘
@aad2762
@aad2762 12 дней назад
አስሜ ወንዱ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 12 дней назад
አስማረ ምነው ብትጨርሰው
@sada-qw4mx
@sada-qw4mx 12 дней назад
አይአሸብርየጅህንአገኘህ😅😅
@user-uu4qd7bn3m
@user-uu4qd7bn3m 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
@user-df8ji8fm7r
@user-df8ji8fm7r 12 дней назад
ትበይን ምን ገጥሞሽ ነው ነጭ ክር ያሰርሽ😥😥
@user-bp8rs5ue4n
@user-bp8rs5ue4n 12 дней назад
ትበይን ምን ሞቶባት ነው አገቷላይ ክር ያሰረችው
@HgGg-kx7fl
@HgGg-kx7fl 12 дней назад
እኔ የምለው ትበይን በግል ሂወቷ ምን ሁናነው ክር ያሠረችው
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 11 дней назад
ትበጊን ማንን ነው አይዞህ ምትለውዞር ብላ ልጅ አላት እዴ
@user-ns7ih2vu8x
@user-ns7ih2vu8x 12 дней назад
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን ለምድነው ብር ለሚሰቶቻችው ሲስጡ ወድዋላየሚዙሩት🤣😂😂😂🤣😂
@user-xv1pb1mw6o
@user-xv1pb1mw6o 12 дней назад
በሀሉነዋ
@user-xv1pb1mw6o
@user-xv1pb1mw6o 12 дней назад
መተዋዉቅይቻላል
@ሮማል
@ሮማል 12 дней назад
ሻሽቱን አጡልን
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 10 дней назад
አማራ ከወደቀ አይነካም
@afeweld5291
@afeweld5291 12 дней назад
የዚህ ሠፈር ጉዳዩ የሚለይለት፣ "አንድም ጥሩ አውራ የመጣ እንደሁ " " ሁለትም አስሜ አመለኛው ጎጄ ሽመል ያነሳ እንደሁ" ሠፈሩ ቀውጢ ይሆናል ብዬ ነበር ሆነ !👏👁 * አይ ትበይን ! የሰፈሩ አለቃ አስሜ ሲያስገመግም ስሟ ጠፋት፣ ዝምድናዋን ሻረች!😂😂 * አያሌው እመብርሃን አተረፈችው አስማረ ሲያስገመግም ሽመል መሬት ሲደቃ ዛፉም ወፉም ሰውም ያፏጫል፣ ★ ይቺ አሸብር በሽመል ድብድብ ማን ችሎት! የሰፈሩ አውራ የተባለች ኩሩሩ አስማራ በሽመሉ ንፋስ ጣለው ጅግና አማራ * ሸዋ ወገቡን ያልታጠቀ የአባቱን ገዳይ ቢያገኝ ቀበቶ ባይኖረው በልጥ አስሮ ይገጥማል፣ አስሜ መሬት ጥሎትም ሽመል አስጥሎትም ወይ ፍንክች ! " ተነስ ሽመልክን ያዝና እንደወንድ ግጠመኝ" አለ። ይኼ ነው ጅግና ወንድ አማራ ማለት ምድረ ጋጠወጥ ወፍ ዘራሽ ባሕልም ወግም ታሪክ አልባ ሁሉ ሕፃንና ሴት ይደበድባል፣ ያፈናቅላል፣ ይደፍራል፣ ና እና የወንድ ቁና ይስፈርህ ጅግንነትና ሥርዓት ትሁፊት ተማር! 💚 💛 ❤
@user-ik1kq7hl6e
@user-ik1kq7hl6e 12 дней назад
ሐገሬ ባከል❤❤
@user-en2or3gt6h
@user-en2or3gt6h 12 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e 12 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-se9if8vk9w
@user-se9if8vk9w 12 дней назад
😂😂😂😂
@user-uu4qd7bn3m
@user-uu4qd7bn3m 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
@berhanuabebaw4009
@berhanuabebaw4009 12 дней назад
😅😅😅😅
Далее
Good dad 🥰 #demariki
00:17
Просмотров 3,5 млн