Тёмный

ጠበሳ ምንድነዉ ወንድ ነዉ የሚጠብሰዉ ወይስ ሴት ናት ልዩ የዉይይት ጊዜ በቅዳሜ ከሰዓት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@ምስጢርቲዩብ
@ምስጢርቲዩብ 5 лет назад
ጠበሳ ነው እኔና ውዱ ፍቅር እኩል ነው የተጠባተስነው እሱ በሚፈልገኝ ጊዜ እኔም በፍቅር ግድል አርጎኝ ነበር ግን ብጎዳም ለመጠየቅ ባህላችን ስላልሆነ ቀኑ ሲደርስ ጠየቀኝ ተግባባን ተመቸኝ ተመቸሁት ይሄው በፈጣሪ ፍቃድ ብዙ አመታትን እንደ ማር ጥፍጥ ያለ ፈቅር እያሳለፍን ነው በጥሩ ፍቅር ውስጥ ለሌላችሁ አምላክ ያማረ ፍቅር ይስጣችሁ እንደ እኔ ያለ ፍቅር ውስጤ ነው 💑💓💓
@ምስጢርቲዩብ
@ምስጢርቲዩብ 5 лет назад
@Mulualem Bihon እሺ ግን ጥሩ ነገር አዘጋጁ 👌
@ቢትባባነኝየህቴናፋቂ
ማሻአላ እድለኜነሽ
@ኢማንYouTube-i5n
@ኢማንYouTube-i5n 4 года назад
መሽአላህ ግን ትንሽ ብታካፍይን ከዚህ ካማር ፍቅርሽ ት/ት ብታካፍይኝ
@ktube2655
@ktube2655 5 лет назад
ፋጣሪ ይመስገን እኔና ውድዋ ባለ ቤቴ ሳንጣበስ ነው ወላጆቻችን ያጣበሱን በደጉ ዘመን😌
@sosifkr5502
@sosifkr5502 5 лет назад
😁😁😁😁
@ምስጢርቲዩብ
@ምስጢርቲዩብ 5 лет назад
kkkkkkkk እሱ ነው የሚሻለው እውነት አሁን ጠበሳ እየተባለ ብዙዎች በዲቃላ ተይዘዋል እኔ እንኳን የማቃቸው ስንቶቹ ቀሩ ከትምህርታቸው አልሆኑ ወይ ከባላቸው ኡፍፍ ቤት ይቁጠር የስንቱ እህቶቻችን ህይወት ለብዙ ሲጠበቁ በዲቃላ ተይዘው አይ 😢😢😢😢😢
@bettyphonetastic5882
@bettyphonetastic5882 5 лет назад
መልካም ቅዳሜ ይሁንልን like
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 5 лет назад
Selam and Walea I like u when u respect each other en pls keep that balance between u
@saramissgina3313
@saramissgina3313 4 года назад
Egna nuro eyetibesen new lelaw yezlelen
@የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
@የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 5 лет назад
ጠበሳ ጠ።ጠበሳት በ።በላት ሳ።ሳማት ከሚለው ከግሪክ የመጣ ቃል ነው የሚባል ጭምጭምታ አለ አቦ ይጥበሲቹ 😂
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 5 лет назад
እኔ ነኝ 😆Amen abro yetebesen😀😊😄
@alexmelaku8951
@alexmelaku8951 5 лет назад
😂
@youtobe5439
@youtobe5439 5 лет назад
kkkkkkkk
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
😂😂😂
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 5 лет назад
እኔ ነኝ tebesat malet aderegat mallet new .1st kelema 2nd couse alech( argisteya) 3rd tebeskuwat new kAlu sudan ena kebihear eritrea 1 new yeAsmera lijoch ytekemutal derg gizra
@cgggghg2842
@cgggghg2842 4 года назад
ጠበሳ ጠበሳት አቃጠላት ወይም አናደዳትን እንጂ ወደዳትን ወይም ኅደኛው አደርጋት ማለት አይመስለኝም ሲጀመር ይህ ጠበሳት የሚለው ትላንትና የመጣ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ክፋትን እና ተንኮልን የያዘ ቃል ነው
@zuzuhabeshawit7920
@zuzuhabeshawit7920 5 лет назад
እናንተ ራሱ ብትዴመሩ እንዴት ታምራላችሁ መሰላችሁ ሰሊናና ዋለልኝ ስታምሩ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 лет назад
We used to use that word when we are young I think They use it is because simple and it not offended word it make it simple and Easy to he is friend or her friend I think that's why.
@selamassen9143
@selamassen9143 5 лет назад
ያምራል
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 4 года назад
ጠበሣ የሚለው ቃል ቁሥል ማለት ነው ሥቶች ናቸው የፍቅር ጎደኞቻቸው የማይረሣ ጠባሣ ጥለው የሚሂዱት
@kelibbeqaluteshale2114
@kelibbeqaluteshale2114 5 лет назад
Are ebakachu lemejemereya gize tebeskuwat say hon tewawekuwat nw yemibalew.
@ኢማንYouTube-i5n
@ኢማንYouTube-i5n 4 года назад
ወይኔ ስወዳችሁ ስላምየ ዋልልኝ ይመቻችሁ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ጠበሳ ሹንኩርት ስጋ መጥብስ አውቃልሁ ሌላ አላውቅም !*
@ሳሪአሳምነውፅጌ-ጰ7ቈ
ነይ ልጥበስሽ እኔ 🤣🤣🤣
@alexmelaku8951
@alexmelaku8951 5 лет назад
😂
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 5 лет назад
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ eshiii denegeluw
@addismulat2
@addismulat2 5 лет назад
ኧረ እባካቹህን መጀመሪያ የተናገርቹዉን ልጅ ስልኳን ተባበሩኝ ወረታ እከፍላለሁ እንዴት አባቶ ታምራለች
@154messi
@154messi 5 лет назад
ባገኝስ ለራሴ
@kukupast646
@kukupast646 5 лет назад
ደስ ይላል ያገሬ። አገሬ ልገባ ነው እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ እቀላቀላቻሎ
@zainabzai1495
@zainabzai1495 5 лет назад
አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሰላም ግቢ
@abdrehimnegash6317
@abdrehimnegash6317 5 лет назад
መች ነው ምትመጪው
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 5 лет назад
እኔስ ሁሌም መዶም ትጠብሰኛለች በነገር
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 5 лет назад
ባለአረንጓዴ ልብሱ ለመጥበስ የመጣ ይመስላል!!
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 5 лет назад
Bezare gize emetetebese set aleche ende tetebesa yalekech yarereche becha ayedel ende beneger bewere emetebes chick bebezabet zemen
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 лет назад
ዘይትም ቅቤም እሚጠበሰውም ተወዷል አሁን የሚጠብስ የለም 😂 ሼፎቻችን እየተንቀዋለሉ ነው
@takedown342
@takedown342 5 лет назад
ጠበሳ ማለት ማብሰል ማለት ነው በቆሎን ለሙብላት እንደሚጠበሰው ሁሉ ሴትንም ሳይጠብሱ ማግኘት አይቻልም ምክንያቱም ማስገደድ ይሆናል ስለዚህ ጠበሳ ማለት ይህን ይመስላል
@alemaywld6120
@alemaywld6120 5 лет назад
ግንኝነት ያለና የሚኖር ነው ግን ጠበሳ የሚለው ቃል አይመጥንም
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 5 лет назад
ወይ ጠበሳ ክክ እንጠብሰዋለን ዝበሉ. በማከሽከሻ አሳምርን ወዱን ሁላ
@zainabzai1495
@zainabzai1495 5 лет назад
ክክክክክ
@subaithap5867
@subaithap5867 5 лет назад
ወይኔስወዳችህ
@samsungphone4827
@samsungphone4827 5 лет назад
ሰላሚዊት ተመቸሽኛ እኔም እደ ሚወደኛ አቃለሁ ግን አይነግረኛም ከዛ እኔ አፈናዳሁት አሁን ከሚገርማቹ በሱ ባሰ እኔ ሀሳቤ አውጥቼ ተናግሬ እርፍ የመረጥኩት የወደድኩትን ጋም እዴ ቀልድ ጅብ ከሆደ በኸላ ምድነው ጮህ አይሰሪም ክክክክክክክ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
ክክክክክክ አሳቅሽኝ እኔም ቀስ ብዬ አፈረጥኩት እግዚአብሔር ይመስገን ይኸው የወደፊት ባሌ ሊሆን ነው
@samsungphone4827
@samsungphone4827 5 лет назад
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ አው ባክሽ እዴ እካን ተሳካልሽ የኔ ፍልቅልቅ ሳሊልኛ ያዝልቅላቹ ብያለሁ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@@samsungphone4827 አሜን ፫ ውዴ እናንተም ያዝልቅላችሁ ማን ታፍኖ ይሞታል ተናግሮ መገላገል ነው ክክክ
@samsungphone4827
@samsungphone4827 5 лет назад
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ ክክክክክክ ኧረ አሳቅሽኛ ማር እኔ ሳላቀው ትንሽ አቆሪጠጠኛ ከዛማ ብቻ መገላታት አለ እዴ ዝም ብሎ ግን እረዠም ሰአት ያወሪኛ ነበር ግን አይነግረኛም እጂ እሱምጋ ነበር እኔ እህትሽ አፈረጥኩታ አሁን በሱ ባሰ ቂቂቂቂቂቂ አሚን ብያለሁ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
ጠባሾች ወንዶች ናቸው ባመላቸው በጸባያቸው ይጠበሱናል በቃ
@salam1297
@salam1297 5 лет назад
ወይ ጠበስ
@yosephkebede4247
@yosephkebede4247 5 лет назад
betam tefelasefachihu... tebesa malet yehone style weym mud tetekmo lijituan enditwedew weym enditimechew madreg new... yihe "Ene sifekd new ... be ayne ayichew new..." wezete bilo setoch yemilut tirgum aysetim... kelalun neger endezih akabedut
@ግዲቡየኔነው
@ግዲቡየኔነው 3 года назад
ጠ 👈ጠጣት ☕ በ👈 በላት 🍞 ሳ 👈??????
@feteletilahun7072
@feteletilahun7072 3 года назад
ስራ አወጣችሁ
@bettyphonetastic5882
@bettyphonetastic5882 5 лет назад
ወይ ጠበሳ ???
@እውነትጌታብቻነው
የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ ራሱ በደንብ አገላብጦ ጠበሶታል ።🍗
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад
ወይ መጥበስ ቺብስ ነው እንዴ
@mimiyenatawnafaki6758
@mimiyenatawnafaki6758 4 года назад
Gazexengaw siyamir ene anteb bicha naw mimalakatew
@betenarimvip7927
@betenarimvip7927 5 лет назад
Ye migib Tebashi kehone esati nati yefikir kehone wedi new misala esu tebesegn kabeselegn behola enem tebelewt lesu 😂😂
@nurasane6263
@nurasane6263 5 лет назад
Metbes amareng
@wespeakfootball2950
@wespeakfootball2950 5 лет назад
betim des yilal
@rahmatul4154
@rahmatul4154 4 года назад
ሁሉተቹም ታጣባሱ በቃ
@taddessemekonnen8252
@taddessemekonnen8252 5 лет назад
Mashkormrmem
@jjffgg3790
@jjffgg3790 5 лет назад
እናተ ምታቀርቡት አጣችው
@kukupast646
@kukupast646 5 лет назад
ወንድ ነው ጉረኛ ጠበስካት ሚሉት
@ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ
ጠባሹ ሼፍ ሲሆን ተጠባሹ ደሞ የምግብ አይነቱ ነው
@Kalianah
@Kalianah 5 лет назад
ጠበሳ ኢዝ ሶ ገዳይ 😂😂
@belewbelew2965
@belewbelew2965 5 лет назад
Enanete hodamoch ye gala lebesachehus ?
@hayotube1030
@hayotube1030 5 лет назад
ምንድነው ጠበሳ ውዶቼ ቻናሌን ሰብስክህራይብ አርጉኝ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 лет назад
ጠብሼም ተጠብሼም አላዉቅም ግን ጠበሳ አማርኛ አለዉ? ክክክክክ
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 5 лет назад
ጥብስ ያድርጋችሁ ያገር ደደቡች ስንት ሜቀርብ ነገር እያለ ጠበሳ ትላላችሁ ጌታቸው አሰፋ ይጥበሳችሁ አፈር ቡሉ የአገር ወንዝ ሸተረር ሜይማርክ ስንት ነገር እያለ ጠበሳ ጥብስ ያድርጋችሁ!!!
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 5 лет назад
መጣበስ ምንም ትርጉም የለውም በቃ. መፍቀር ነው ።።።
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 5 лет назад
ጠበሳ በጣም የቆየ የአረዳ ቋነቋ ነው አሁን የመጣ አይደለም ጠበሳ ብዙ ገዜ ቃሉነ የሚጠቀሙት ወንዶች ናቸው ፡
@mm.3058
@mm.3058 5 лет назад
ልቤ የማይሽር ጠበሳ. ሣይሆን. የማይሽርጠባሳአለው😭
@kumeeleggesse1760
@kumeeleggesse1760 5 лет назад
Le uletum yebelela Yetebesachunen
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 лет назад
በጣም አዛኝ ነው
Далее
TEAM SPIRIT: НОВЫЙ СОСТАВ. SEASON 24-25
01:31
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24