Тёмный

ጠባሳ የጣለ ልጅነት | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Ethiopian true love story | Yesewalem 

yesewalem የሰውአለም
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ethiopia #audiobook #goodaudiobookinethiopia #lejenet
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ከእናንተው ከውድ ቤተሰቦቻችን የተገኘ ታሪክ ሲሆን አንዲት የቻናላችን ተከታታይ ያደረሰችንን የራሷን እውነተኛ ታሪክ ለእናንተ ሚመች መልኩ ስነጽሁፋዊ ውበት አላብሳ የጻፈችው ደግሞ ፊያሜታ አምሃ ነች።
ባለታሪኳ ያሳለፈችውን የህይወት ውጣውረድ ትማሩበት ዘንድ እንዲሁም ምክራችሁን ታካፍሏት ዘንድ ታሪኳን አጋርታለች። ሁላችሁም ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው አዳምጣችሁ ምክራችሁን ትለግሷት ዘንድ ትሻለች።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@gerardo_media
@gerardo_media 10 дней назад
50kእናስገባው ❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 10 дней назад
እዉይ ታድዬ ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 1ኛ🤗ወንድም ፍቄ እንደተለመደዉ አዳምጬ እኮምታለሁ እናመሰግናለን♥️♥️
@እናቴዋ
@እናቴዋ 10 дней назад
*_የኔ ውድ የኔ ምክር በሳይኮሎጁ ባለሞያወች ታይ ስለፍቅረኛሽም አስቤበት እድሜሽን አትፍጅ ውዴ_*
@MekdesMekdes-cp3je
@MekdesMekdes-cp3je 9 дней назад
ፍቄ ወንድማችን እንዴት ነህልኝ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ የምታቀርብልን ሁሉ በጣም በሳጭና አስተማሪም ጭምር ነው ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ነው ሁሌም ቤተሰብ ለአንድ ልጅ መዋኝ መሰረት ነው እባለታሪኳ እህታችን በጣም የሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ብትሆንም ግን ጠንካራ ናት ያጣሽውን በራስ መተማመመን እመኝኝ በሳይኮሎጂ ሀኪሞ ች በቀላሉ መዳን የምችይ ነሽ አንቺ ሲበዛ በጣም ጠካራ ነሽ መስራት እደምችይ ደሞ አሳይተሻል ስለዚህ አንቺ ትችያለሽ ለፍቅረኛሽም ቢሆን ቆራጥ ውሳኔ ወስነሽ ንገሪው እድሜ ቀልድ አይደለም አላማ ከሌለው ሰው ጋር አትድከሚ በተረፈ ፍቄ ክበርልን ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ድምፅህ ራሱ ግርማ ሞገስ አለው ታሪኩን በፊልም የማየው ይመስል ነው ተመስጨ የምሰማህ
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
ወድማችን እኳን ደህና መጣክልን 💐❤ እህታችን አንቺ ጀግና ነሸ ከታሬከሸ ሳዳምጥ የምር ትለያለሸ ፀሎት አድርጊ ፍቅርኛሸ እዳይጎዳሸ አሰቢበት ሰርቶ ካላሰደሰተሸ ላቺ የሚገባውን ካላርገ ልታሰቢበት ይገባል ምናለ እዳቺ አይነት ባገኝሁ❤🌹
@ምሕዞቆሎዑራያ
@ምሕዞቆሎዑራያ 9 дней назад
አይዞሽ በርቺ ጠንክረሽ ስሪ ገንዘብሽ አጥብቀሽ ያዢ እንዲወዱኝ ብለሽ ገንዘብ እንዳትሰጪ ካለሽ እንጂ ከለለሽ ማንም አይወዲሽም እናትሽ እንካን አሁን ናፈቅሽኝ ማለት ጀምራለች አባትሽም ከቸገራቼው ለጥቅም ብለው ልቀርቡሽ ይችላሉ እናም ተጠንቀቅ ወደውኛል ብለሽ ሁሉ ነገርሽን እንዳታስረክብ ራስሽን ቻይ ስላለሽ ነው የምቀባጥሩት ስለ ፍቅረኛሽም አስብበት አላማ ከለለው ሰው ግዜሽና የደከምሽቤትን እንዳታጪ ተጠንቀቅ እላለው
@Zina-ch4yf
@Zina-ch4yf 9 дней назад
እኔ የማውቀው አማራጭ የሌለው ምርጫ ገዳም ሔደሽ እራስሽን አድሰሽ ማንነትሽ ከአምላክሽ ሌላ ሌላ ማድረግ የምትችል ጠንካራ ማንነት ተቀብለሽ መምጣት ከልብሽ ካደረግሽው እመኚኝ መድሐኒቱ እሱ ብቻ ነው ወደ ፊት ጀግኒት የምን ማልቀስ ለቅሶን አሰለቅሺ😊
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
እንኮን ደህና መጣህ ፍቄ 🙏🥰 እውነት ላይክ ያንሳል እኔ ብዙ ትረካ ሰምቻለሁ ግን እንደ አንተ ትረካ የሚመቸኝ የለም ፍቄ ❤🎉
@LeylaJemal-w4o
@LeylaJemal-w4o 10 дней назад
ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠበቀው 🥰
@AminuAmawe
@AminuAmawe 9 дней назад
Ena❤❤❤
@nawal5119
@nawal5119 9 дней назад
እኔ
@ruthgetahun6643
@ruthgetahun6643 9 дней назад
Kzi hywot bzu trmryalw endegebagn kehone gen fkregnash anchin restosh genzebshen nw mifelgw slzi ywedekshbet sw yetesasate nw slevetesebochesh ymisemagn gn mawek alchalkum benatesh nger altewatlgnem btasbibet by negn
@azizatube8146
@azizatube8146 9 дней назад
እናመሰግናለን ፍቄ ባለታሪኳ ግን የፍቅረኛሽን ነገር በደንብ አስቢበት አጣሪው ደግሞ ጀግናነሽ ገና ብዙ መስራት የምትችይ ጠንካራ ነሽ ጥላቻን በጎን ትተሽ ከዚህ ወዳ ምንም አይነት ነገር ቢመጣ ጠንካራ ነሽ ታልፊዋለሽ
@ሊዲያሀበሻ
@ሊዲያሀበሻ День назад
የኔ ውድ እህት ማርያምን ይሄን ህይወት እኔም አሳልፌዋለሁ ግን አንቺ በእናትሽ ሲሆን እኔ ደሞ አባቴ እና በእንጀራ እናቴ ነው እንደውም ያንቺ ቀላል ነው ከባድ ስራዎች እና ዱላ ብቻ ነው የእኔን ደሞ ብነግርሽ እውነት ይሄም አለ ለካ ብለሽ ያንቺ ምንም እንዳልሆነ ታውቂ ነበር እኔ ታሪኬን በመፅሀፍ አሳትሜው ብዙዎች ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ ይሄን ስፅፍልሽ እንባ እየተናነቀኝ ነው ወደልጅነቴ መለሽኝ እሚገርምሽ በጣም ሳቂታ ነኝ ሰው እያለቀሰ ይስቃል በቃ እኔ ይሄ ነኝ ታሪኬን እሚያውቁ ሲያዩኝ ያለቅሳሉ እኔ መልሼ አባብላቸዋለሁ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንድ እምመክርሽ ነገር ቢኖር (( ብርሽን)) አጥብቀሽ ያዢ የክፉ ቀን ደራሽሽ (( ብርሽ)) ብቻ ነው ::
@MekdiNeghsi
@MekdiNeghsi 9 дней назад
ምርጥ በራስ መተማመን እንዲኖርሽ አግዝሻለሁ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 5 дней назад
ስለራስሽ ኑሪ ቤተሰብ በግድ እንዲወዱሽ አትጣሪ ካገኘሽ በኋላ ከቀረቡሽ ፍቅሩ ከአንቺ ሳይሆን ከገንዘንሽ ነው። የስነልቦና ሀኪሞችን አነጋግሪ እነሱ በህክምና አዲስ ሰው ያደርጉሻል። ሰውን መውደድ ጥሩ ነው ያ ሰው ግን ይወሻል ወይስ ያዝንልሻል። ከእራስሽን ጋር ተነጋገሪ። ምርጡ ተራኪያሽን በጣም እናመሰግናለን። እንዲሁም የፅሁፍ ባለቤት። በጣም እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤❤
@rahelyifru
@rahelyifru 7 дней назад
ያለፍሽበትን መከራ እንዳትረሺ ገንዘብሽን ለማንም እንዳትሰጪ እንደተረዳሁት ፍቅረኛ ተብዬሽ ደሞ አይፈልግሽም በእድሜሽ እየቀለደ ነው እግዚአብሔር የተሻለ እንዲሰጥሽ ፀልዪ ፀበሌ ተጠመቂ በተረፈ እግዚአብሔር የተሰበረ ልብሽን ይጠግንልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
@SitiiAhmad
@SitiiAhmad 10 дней назад
ምርጥ ጀበና ሴት ነሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ወደፊት ከባድ ነገር ይጠብቅሻል ጥንክሬ የኔ ማር ❤❤❤❤❤
@mesita204
@mesita204 8 дней назад
ጀግና ነሽ ብርሽን ያዢ የተናቀ ድንጋይ የማእዘን እራስ ሆነ የሚለዉ አንቺ ላይ ይሰራል በልጠሽ ታይ ስለፍቅረኛሽም አስቢበት ጊዜሽን አታባክኚ
@Sinoritalove13jimin
@Sinoritalove13jimin 8 дней назад
ፍቄ የኔንሰ ታሪክ እንዴት ልንገርህ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 9 дней назад
የእዉነት የእህታችን ታሪክ በጣም ያሳዝናል😥ክፉ ሰዎችን ጋዝ አርከፍክፎ ነበር ማቃጠል በዚህ ምድር ላይ ክፉ ሰዉን በጣም እጠላለሁ🥺
@SewmahonMersha
@SewmahonMersha 4 дня назад
ስራ ስሰራ የፍቄን የፍቅር ታሪክ እያዳመጥኩ ነው❤🙏🙏🙏እናመሰግናለን
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 9 дней назад
😢😢😢ታሪኳ ከኔ ታሪክ ጋር በጣም ይመሳሰላል የሚለየው እናቴ በጣም ትወደኛለች ከዛ በተቀረ በብዙ ሰዎች ተገፍቼ እና ተጠልቼ ነው ያደጉት እስካሁን ድረስ ጠባሰው አለ አሁንም ቢሆን እነዛ በልጅነቴ የገፉኝ ሰዎች እኔነቴን እዳጣ ብዙ ይፈትኑኛል ግን በፈጣሪ ፍቃድ ሁሉን ችዬው እየኖርሁ ነው እናም እህቴ ሁሉን ትተሽ ወደፈጣሪሽ ብቻ ተጠጊ ያኔ ነው የሚቀልሽ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 10 дней назад
በደንብ ነው እንጅ ላይክ ማድርገው በጉጉት ነው ምጠብቅው በርታልን❤❤❤❤❤
@keyaantenayehu8722
@keyaantenayehu8722 9 дней назад
እኔ ብሆን የገፉኝን ሠዎች ዞር ብዬም አላያቸው ማንም ሆነ ማንም
@HayatBirara
@HayatBirara 9 дней назад
ዉይ ፍቄ ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ እኔ ምልሽ ገንዘብ ካለ በሠማይ መንገድ አለ ነዉና ጠንካራም ስለሆንሽ ስራ ጀምሪ እና ከሠወች ጋር ግንኙነትሽን አጠናክሪ በተረፈ በስነ-ልቦና ባለሙያ ዶክተር ክትትል ጀምሪ ጠንካራዋ እህቴ🙏
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 9 дней назад
አሪፍ ነው ግን ድምፀ መረዋ ሴት ብትተርክልን አንዳንዴ አሪፍ ነበር
@EmebetEmebet-gf7gl
@EmebetEmebet-gf7gl 9 дней назад
ሰለሰጣቺሁኚ ድጋፍ አመሰግናለሁ
@masemasmasemas
@masemasmasemas 9 дней назад
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ በርቺ
@SerkalemNamo
@SerkalemNamo 10 дней назад
Enkon badana maxah wandimee ❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-q4o
@SalamSalam-q4o 10 дней назад
ዛሬ 3ኛ ነኝ❤❤❤
@Roza-x1z
@Roza-x1z 9 дней назад
Fatre kaze baly ytnkrshe Yne astwye Ynne hywte astwsagney
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 8 дней назад
ስለፍቅርኛሺም አሰቢበት ስለምትወጂው ምንም አይመስልሺም ግን በኋላ ትጎጃለሺ ካልሠራና ስለህይወት ስታስቢ ካላሠበ ችግር አለ ??ደግሞ ፀልይ እናትሺ ያደርሠችብሺ የቃላት ጠባሳ ለበጎ ነው በይ እንደውም አጠነከርሺ እንጂ አልጎዳሺም 😢 በርች አይዞሺ ነገም ዛሬም ተሺለሺ ተገኝ ወደኋላ እንዳትይ ወደፌት ተጓዠ
@hzbd8236
@hzbd8236 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 9 дней назад
❤❤❤❤እናዬ እወድሻለሁ ስንት አይነት እናት እለ አይዞሽ በጣም ጠንካራነሽ
@mazalashta6735
@mazalashta6735 8 дней назад
ብራቮ፣ ጎበዝ ነህ፣ ወደ ባለሙያ እንድትሄድ እመክርሃለው፣ በጣም ይረዳሃል ❤❤❤
@HawaG-e8r
@HawaG-e8r 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@freselam4230
@freselam4230 9 дней назад
I ❤️ your contents from eritrea
@AminuAmawe
@AminuAmawe 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤feka wddd new maregh
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 7 дней назад
አይዞሺ በርች❤❤❤
@Maryamjemal-o2i
@Maryamjemal-o2i 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirukAberhm
@BirukAberhm 9 дней назад
እንኳን ደና መጣህ ፍቄ
@TimnitKiros
@TimnitKiros 9 дней назад
ፍቅያችን እንወድሃለን 🎉😍😍😍
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 10 дней назад
ጀግና ነሽ የምር አይዞሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
@جنة-ل5ك
@جنة-ل5ك 10 дней назад
ዛሬ 6ኛ ነኝ🤓❤❤❤💞🥰
@AaBb-mz3be
@AaBb-mz3be 9 дней назад
😢😢😢💔💔💔💔💔
@zewidakassay4036
@zewidakassay4036 9 дней назад
Me
@misegadisa9588
@misegadisa9588 8 дней назад
❤❤❤❤👌🏻👌🏻
@NuryatolsaNuryatolsa
@NuryatolsaNuryatolsa 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazabeletewagayehu3567
@meazabeletewagayehu3567 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@InfinixHot30-p3h
@InfinixHot30-p3h 9 дней назад
ayzoshai ihaet ❤❤❤❤
@Mesret-c1k
@Mesret-c1k 9 дней назад
❤❤❤❤❤
@tehunget3830
@tehunget3830 10 дней назад
❤❤❤❤❤
@muzitgebries6820
@muzitgebries6820 9 дней назад
😢😢❤❤❤
@RahmaBhrn
@RahmaBhrn 8 дней назад
❤❤❤❤
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu 9 дней назад
😢😢
@meronassefa7452
@meronassefa7452 9 дней назад
❤❤
@TagelechYohannes
@TagelechYohannes 9 дней назад
Ene❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 3 часа назад
አቤት የሴት ልጅ መከራ ሁፍፍ😊😊😊
@yamraki9426
@yamraki9426 6 дней назад
የኔ ታሪክ የምታወሪ ነው የመሰለኝ🥺💔
@EmebetEticha
@EmebetEticha 4 часа назад
enam keswa ga temesasay tarik new yalegi🥲
@rahamahusan2121
@rahamahusan2121 10 дней назад
Mirti tarki nw enmsagnalni
@BettyTsega
@BettyTsega 2 дня назад
yegermalko betam anche gn jegna nshe
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 356 тыс.
Лайфак года 😂
00:12
Просмотров 84 тыс.
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 356 тыс.