Тёмный

ጠንቋዩ ልጅህንና እናትህን ግደል አለኝ ኢየሱስ ከሙጅብ ወደ ኢያሱ ቀየረኝ 

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

ጌታ ክብሩን የገለጠበት እጅግ አስገራሚ ምስክርነት

Опубликовано:

 

21 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 293   
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 7 дней назад
እባካችሁ በጌታ እስኪበረታ የሚፀናበትን ትምህርትና ጥንቃቄ አድርጉለት ክፉ እንዳይበቀለው እስኪበረታ ሚድያ ላይ ባይ ወጣ ጥሩ ነበር
@ametemariyam
@ametemariyam 7 дней назад
Yes,yes
@fbeyamo924
@fbeyamo924 7 дней назад
I was feeling the same. I agree.
@yenebecha7099
@yenebecha7099 6 дней назад
ዋናው ማቆሙ ላይ ነውና እሱላይ መሥራት ግድ ነው
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 дней назад
Yes
@alemituali6406
@alemituali6406 6 дней назад
ከምስክርነቱ የተነሳ ድል ነሳ
@user-jm8rg5iz4x
@user-jm8rg5iz4x 5 дней назад
ጌታን በመቀበሌ በቤተሰቤም በሁሉም በጎረቤቶቼም መገለል ደርሶብኛል ግን ጌታ ይበልጣል
@betibeti1455
@betibeti1455 4 дня назад
በትክክል 👍
@messeludege6191
@messeludege6191 3 дня назад
Yemedaneh melekt new!
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 2 дня назад
Because they see all nabeyate and haworeya drama selamesaru ba geta seme
@SaraBarKot
@SaraBarKot 10 часов назад
ጌታን ይዞ ሰው ጎረቤት ዘመድ ቢቀርስ ጨለማ ከብርሀንጋ ምንግንኝነት አለው
@abenezertesema
@abenezertesema 7 дней назад
ጌታ እንደ ናሆም ዓይነት ሰዎችን ያብዛ ለምድራችን !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sameri585
@sameri585 7 дней назад
ከአጋንንት,አፋ,የሚናጠቅ,እየሡሥ,ስላለን,ደሥብሎኛል❤👍
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 7 дней назад
Bexam
@bezaseli5625
@bezaseli5625 6 дней назад
❤እባካችው በደንብ ያዙት አሁን ከሁሉ ስውር ብሎ በቃሉ ብቻ ግዜ ቢያሳልፍ መልካም ነው ለእናንተ ግራ እስኪገባችሁ ድረስ እዳትፈተኑ ቡተ ክርስቲያን ትኩረት ልትሰጣቸው ይገባል ከዚህ ክፉ መንፈስ የተላቀቁ ሰዎች እባካችው❤
@emirusenait3319
@emirusenait3319 7 дней назад
ወይ ጌታ አንተ ሁሌም መልካም ነህ ስምህ ይባረክ
@Alem.773
@Alem.773 2 дня назад
ድንቅ እየሱስ ክርስቶስ ድንቅ የድራጋል ዛራም ❤❤❤❤😢የኔ አባተ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 7 дней назад
ኢየሱስ አዳነህ አይዞህ መፅሃፍ ቅዱስህን ተግተህ አንብብ አዲስ ታሪክ ጌታ ሰጥቶሃል
@yosefsisay9754
@yosefsisay9754 7 дней назад
ጆሸዋ ፣አያሱ ጌታ ይረዳሀል ገና ዘመንህን የበላዉን ይሄንን የአባጃሌን መንፈሰ ትበቀለዋለህ ገና በአንተ ምክንያት የሚያመልጥ ትዉልድ አለ
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 6 дней назад
ትበቀለዋለህ? የአመጽ ትውልድ! እሱም ሲበቀል የሚበቀለው ደግሞ ሌላ አለ 😂😂
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 дней назад
​@@historicalethiovideos3333አይ እሱ ያለው በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ነው አንብቢ ❤😂😂
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 7 дней назад
ሰይጣን ምህረት አያደርግም ገዳይ ነው ኢየሱስ አዳኝ መሀሪ ይቅር ባይ የዘላለምን ህይወት የሚሰጥ ለሰው ልጆች ሁሉ ደሙን አፍስሶ ዋጋ ከፍሎ አድኖናል እየሱስ ያድናል
@patimahpatmah5343
@patimahpatmah5343 7 дней назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉📖📖📖📖📖✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 6 дней назад
ውይ ቄራ በቀለ ይባላል ጠንቋዩ እኔም እሱ ቤት ሰርቼ ነበር ጌታ ግን ደግ ነው😢😢 በቃ ምን እንላለን እንዴት እንደሚያድን ያውቅበታል ❤❤እንኩዋን ጌታ እራራልህ በቃ እራስህን አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተህ እራስህን ሰውር በየሚድያው እየቀረብህ እራስህን አታባክን ❤❤❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 дней назад
አሜን እንኳን ጌታ እረዳቹ 🙏🙏
@SaraBarKot
@SaraBarKot 10 часов назад
ጠንቅዋዮ መንግስት ለምን አታሳስሩትም
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 3 дня назад
ዋው ከአምላካችን በቀር ማነው አምላክ ከአለቱስ በቀር ማነው አለት... እየሱስ እየሱስ የድል ጋሻ. እየሱስ ጌታ ነው 🥰😍
@thionlema7724
@thionlema7724 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን እግዚአብሄር በስራላይ ነው
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 7 дней назад
እግዚአብሔር በሕይወትህ ስለነበረው አላማ ያንን ሁሉ አሳለፈህ።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 дней назад
ጌታ ኢየሱስ እንኳን እረዳህ ፀልይ መፀሀፍ ቅዱሥን አንብብ የተበቀለህ ሠይጣን ደግመህ ትበቀለዋለሃ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 6 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ልጅ ወደ ኋላ እንዳይመለስ በቤትህ አፅናዉ። አባ እርዳዉ አግዘዉ። ክፉ መንፈስ ከህይወቱ የተነቀለ ይሁን። በኢየሱስ ስምና ስልጣን መንፈሱ የፈረሰ ይሁን።
@user-wt1ek3vg4z
@user-wt1ek3vg4z 7 дней назад
🥰🥰🥰🥰እየሱስ ጌታ ነው 🥰እየሱስ ጌታ ነው 🎉🎉🥰🥰🥰🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️
@hagos9183
@hagos9183 7 дней назад
Praise the Lord for his deliverance and salivation
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 7 дней назад
ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል
@meseretassefa9529
@meseretassefa9529 6 дней назад
በደንብ መያዝ አለበት ወገኖች አግዙት ።እግዚአብሔር መልካም ነው🙏ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 6 дней назад
ወንድማችን እንኳን ጌታ እረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!
@selamyohnnes6183
@selamyohnnes6183 7 дней назад
እግዚአብሔር መልካም ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 7 дней назад
ጀሽዋ በጌታ ባለህ ህይወት በርታ በፍፁም አይንህን ከዚህ ጌታ ላይ እንዳታነሳ እጥፍ ድርብ ሆኖ ገብቶ እንዳይጎዳህ ሌሎችም እንዳይስቡህ ተጠንቀቅ እኛም እንፀልይልሀለሁ የያዘህም እንዳልከው ጠ ን ካ ራ እጅ ነው
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 6 дней назад
አቤት የኢየሱስ ምህረት ድንቅ አምላክ ነህ ጌታ የሟቹን ሞት የማቶድ የምታድን ጌታ አሁንም በተለያየ እስራት ያሉት ትችላለህና ፍታቸው
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 6 дней назад
በጌታ ፊቱን አይታችሁታል እንዴት እንደተለወጠ??ፊቱ እያበራ ነው።የታደገው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን።🙏🙏🥰🥰🥰
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 7 дней назад
ቅዱሳን እንፀልይለት እባካችሁ 🙏 አይዞህ የተጠጋሄው ትልቅ ነው 🙏
@zerituzed8531
@zerituzed8531 4 дня назад
ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ ደረሰለህ ወንድም❤❤❤
@BeseAbrham
@BeseAbrham 7 дней назад
ዋዉ ኢየሱስ i have no words
@user-lq3qw9mc9o
@user-lq3qw9mc9o 7 дней назад
Wow very nice Jesus is Lord
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 7 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j День назад
የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ከብዙ የጠበቀህ ወደቤቱ ያመጣህ ጌታ በደሙ ይሸፌንህ ይጠብቅህ ያበርታህ ልጅህንም እግዚአብሄር እንደስሙ ሳሙኤል ይሆናል በጥበብ በማስተዋል ያሳድግልህ
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 7 дней назад
ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ እያሱየ እግዚአብሔር አምላክ ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቆ ተናጥቆሀልና ገና ጌታ በሚደንቅ ሁኔታ በጠላት መንደር ላይ ይጠቀምብሀል ከነልጅህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የክብሩ መገለጫ እድርጎ ይጠቀምባችሁዋል ተባረኩልኝ
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 7 дней назад
ወንድማችን በርታ ፅና
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 День назад
እንኳን የዘላለም ህይወት በክርስቶስ አገኝህ ወንድሜ ። ዮሐንስ 3 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 19: ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። 20: ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ 21: እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።”
@user-up2zr4eb3o
@user-up2zr4eb3o День назад
እግዚሀብሄር የቀረውን ዘመንህንንን የእረፈት የሁን በየሱስም
@RozaTek
@RozaTek 5 дней назад
ጌታ እየሱስ ከዚህ እሩኩስ መነፈስ ስላወጣህ ጌታ እየሱስ ስሙ ይክበር እግዚአቤሂር በቤቱ ያፆናህ ተባረክ !!
@SummerBlessed-vr5mu
@SummerBlessed-vr5mu 7 дней назад
Joshua betam smart nek negerochen yemtenagrebet menged betam gobez nek wendme selante eyesus kirstos yemesgen betam yewah tewedaje sew nek geta esu betu yaskerek
@Betslot1994
@Betslot1994 6 дней назад
እግዚብሄር እኳን ከዕስራት ፈታህ በዕግዚብሄር ቃል እውቀት የትከልህ ልጅህ የደግልህ አተንም ልጂህንም ክፉ ፈልጎ እያግኛችሁ በጌታ ደም ተሸፈኑ!!
@Al-qz4kz
@Al-qz4kz 6 дней назад
እየሱስ ያድነል አነቴን የሬዳ ከጨላማ የወጣ አምላክ ይበራክ ወንድማችን ኢየሱ❤❤❤❤❤❤
@muluneshtekletsadik8581
@muluneshtekletsadik8581 6 дней назад
አይዞህ ጆሽዋ ዛሬ ጌታ ደርሶልሀል መጠንከር መፀለይ የጌታን መንፈስ እየተከተልክ አሸናፊ ነህ በርታ ስለአንተ ጌታ አመሰግናለሁ
@teferibacha2289
@teferibacha2289 5 дней назад
Nahom and Eyesu በርቱ ጌታ መልካም ነው ለቡዙ ሰው በርከት ነችሁ ተባረኩ ❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 7 дней назад
Thank you Lord Jesus 🙏
@MeskeremMammo
@MeskeremMammo 5 дней назад
EYESUSE YADENLE ❤❤❤❤❤❤Lelelelelelelelelele Lelelelelelelelelele 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 3 дня назад
ሰላም ይሁን ለዚህ ቤት ወዙ ኤራሱ ተመለስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መልካም እረኛ ነው ስሙ ቡሩክ ይሁን ❤✝️👈🛐🛐🛐💯💯💯💖💖👑👑
@habesha214ethiopia2
@habesha214ethiopia2 3 дня назад
Thank you Lord JESUS. Joshua Congratulation.
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 7 дней назад
እንዴት ያለ አስደናቂ ምስክርነት ነው እግዚያብሄር ሁልጊዜ በህይወታችን አዲስ ምዕራፍ አለው ወንድማችንን ስላቀረባችሁልን ተባረኩ
@aaaa-ry8bp
@aaaa-ry8bp 7 дней назад
Eysuse yadenle🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aster1-tt6pc
@Aster1-tt6pc 6 дней назад
ዬኔ ጌታ እንዴት ድንቅ ነው ክብር ይሁንለት ወንድሜ እንኮን እግዚአብሔር ራዳክ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 2 дня назад
የሚገርም dynamic የሆነ አይምሮ ያለህ ሰው ነህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ምስክርነትህ የሚደንቅ ነው በርታ
@getubekele5018
@getubekele5018 7 дней назад
ጌታዬ ተባረክ ከጭቆና ባርነት ነፃ አወጣሀው ክብር ክብር ይገበዋል ።
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 7 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳህ የኔ ወንድም ዘመንህ ይባረክ ይለምልም
@user-mq3gx2kv5y
@user-mq3gx2kv5y 6 дней назад
You know there's something special in him and God has plans for him. May God help you. Thank you Jesus. I pray for you.
@meseretdemissie3305
@meseretdemissie3305 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ድንቅ ነው!አይዞህ ሁሉን የሚችል አምላክ ካንተ ጋር ነው።ይሄ የሆነው የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነው!በጌታ ሥር ሆነህ መፅሐፍ ቅዱስ ተማር!!
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 6 дней назад
እንኳን ጌታ እረዳህ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
@MulualemMekonon
@MulualemMekonon 4 дня назад
የምህረትና የቸርነቱ ብዛት እንዲህ ሰውን መውደዱ ❤❤❤ ፍቅርህ ልዩ ነው ኢየሱስ ተባረክ።
@binaburtukan9006
@binaburtukan9006 7 дней назад
ጌታ እየሱስ ታላቅ ሰዉ ያደርግሀል
@rb2782
@rb2782 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን, እያሱ እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ. በጣም የሚገርመው አንደበተ ርቱብ ነው. አሁን ሰይጣን በተለያዬ ነገር ሊበቅል ይችላል እና እባካቹ ተከታተሉት ቅዱሳን በንችለው እንርዳው በጸሎት በምንችለው. ጃሽዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ.❤❤❤❤
@christhomas6893
@christhomas6893 6 дней назад
ኢየሱስዬ አዳኜ እንካአን አገኘሄኝ
@HafameHafa
@HafameHafa 2 дня назад
Ayzoh wendime Egziabher yiredahal, berta
@user-ho1so9os4r
@user-ho1so9os4r 6 дней назад
Christian podcast በጣም ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው ተባረኩ❤
@honaliyatfikir6635
@honaliyatfikir6635 11 часов назад
I love you Jesus Christ
@kingcell4953
@kingcell4953 2 дня назад
L2 mtschenkut ade saw ayibkam mnew yntdamo bza
@freweyne865
@freweyne865 15 часов назад
የኢትዮጵያ ህዝብ መተተኛ እግዚአቢሄር እንኻን ከናንተ አርቆ አኖረኝ. 🙏.
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 7 дней назад
እንካን፡ጌታ፡ረዳህ ፡፡እየሱስ፡ያድናል ፡ጌታ፡በቤቱ፡ያበርታህ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው
@EdilDaneil
@EdilDaneil День назад
❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይመስገን
@BurtetomuleBurtetomule
@BurtetomuleBurtetomule День назад
geta simu yibarek ye ereft hiwot sechi new getako❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 дней назад
ጌታ እዴት እረዳን አረ መዳናችን አይቅልብን ኢየሱስ ያድናል
@alemituloriso3484
@alemituloriso3484 7 дней назад
ዋው ክብር ይስፊ መድሀኒአለም❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 6 дней назад
ለናሆም የደረሰለት ጌታ በናሆም በኩል ደርሶልሃል። ኡፈይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@NebiElias-ed5ho
@NebiElias-ed5ho День назад
ጌታ ይባረክ ገና ብዝዋች ይመጣሉ❤❤❤❤
@KidistNegash-oj2ce
@KidistNegash-oj2ce 3 дня назад
ወይ ሙጅብ ይሄን ልጅ አውቀዋለሁ እንካን ጌታ ረዳህ
@zethudladla
@zethudladla 7 дней назад
Eysuse yadenle❤❤❤❤
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem 6 дней назад
ኢየሱስ ድንቅ አምላክ ነው❤❤❤
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 4 дня назад
ስለወንድሜ ከጠላት እስራት ማምለጥ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ ናሆምዬ አባትህን አየህ አይደል ያንተ አባት እየሱስ አይተኛም አያንቀላፋም
@KetselaDisasa
@KetselaDisasa 4 дня назад
አይዞህ እንኳን ጌታ ደረሰልህ አንተ በርታና ፀንተህ ከጌታ ገር ተጣበቅ እንጂ የሚዋጋልህ ጌታካንተ ጋር ነውበርትተህ የእግዚአብሔርን ቃል አጥና
@SaraBarKot
@SaraBarKot 11 часов назад
ጠላት እንክዋን እናት እና ልጅ እየሱስእን እና የሰው ልጅ አጣልቶ ከገነት አስባርዋል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 6 дней назад
ህይወትህ ከናሆሜ ጋር ተመሳሳይ ነዉ። እግዚአብሔር መልካም ነዉ። እርሱ ጣልቃ ገብቶላችኋል።
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 7 дней назад
iyesus geta nawu tebarekuu🎉
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 День назад
እንኳን መዳን ሆነልህ ክርስቶስ የጠፍትን ሊያድን ነው የመጣው ሉቃስ19 9: ኢየሱስም አለው፦ “እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤ 10: የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና።”
@Anumma572
@Anumma572 5 дней назад
እግዚኦ አቤት ፈጣሪዬ አንተ ቻይ ቸር ኃያል አምላክ ብቻህን ቅዱስ ነህ ተመሰገን በ3 ሳምነት አበሰልከው ለአንተ አንድ ቀን ሺ ቀን ነውሺ ቀን አንድ ቀን ነው ክብር ለአንተ ቢቻ ይሁን:: እጅግ ደስስ ይላል::
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 6 дней назад
ወንድሞቻችን በርቱ ❤❤በእግዚአብሔርም ቤት መጽናት ይሁንላችሁ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 дней назад
ወገን በቻላችሁት ተከታተሉት መጠንከር አለበት ጠላት አይተኛም በመንገድህ ሁሉ ጌታ ከፊትህ ይቅደም ወንድሜ
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 6 дней назад
ቀሪ ዘመንህ በእረፍት በሳቅ ይለቅ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ አይዞ ወንድሜ:ደሞ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት በርታ።
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 День назад
መዝሙር 37 7: ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና። 8: ከቁጣ ራቅ መዓትንም ተው፤ እንዳትበድል አትቅና። 9: ክፉ አድራጊዎች ይጠፋሉና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን እነርሱ ምድርን ይወርሳሉ።
@tube4545
@tube4545 7 дней назад
ጠላት ተዋረደ እንኳን ጌታ ረዳህ እንኳን አስመለጠህ
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 2 дня назад
Talate enanta nabeyate pasters drama eyasuse bbakume yandedachu
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 День назад
መዝሙር 119 101: ቃልህን እጠብቅ ዘንድ ከክፉ መንገድ ሁሉ እግሬን ከለከልሁ። 102: አስተምረኸኛልና ከፍርድህ አልራቅሁም።103: ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ። 104: ከትእዛዝህ የተነሣ አስተዋልሁ፤ ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ጠላሁ።
@user-nn9uv9lq1g
@user-nn9uv9lq1g 5 дней назад
እግዚያብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ ምንም አይነት መከራ ከቀመስከው እውነት ፈቀቅ አያድርግህ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ይላል ቅዱስ ቃሉ !!! የጌታ ምህረት እና ጸጋ ይብዛልህ እንወድሀለን
@masaratababa2012
@masaratababa2012 7 дней назад
geta eyesus hulu yihchela kibte hulu lasu yhune❤
@fikirumekonen145
@fikirumekonen145 7 дней назад
Welcome
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 6 дней назад
እድለኛ ነህ ዘመን በዚህ ሳያልቅ ጌታ ታደገክ አሁን ግን ወንድሜ ሴጣን ሊበቀል ስለሚፈልግ በቃሉ በርታ ዉሎ ከአገልጋዩች ጋር ይሁን ከነሱ ተማር ፀልይ በነገር ሁሉ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ዘመንህን የበላዉን የምትበቀልበት ፀጋ ይስጥ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 6 дней назад
እግዚአብሔር ናሆሜን ተጠቅሞ አስመለጠህ። እግዚአብሔር ሰዉ አለዉ። የኔ ወንድም ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ።
@hanayegeta103
@hanayegeta103 7 дней назад
በቃሉ እንዲ በረታ እርዱት ሳይበረታ ወደ ሚዲያ ባታወጡት መልካም ነው እናተ ለላይክ ለኮመንት ነው ለሱም አስቡለት እሺ ጸሎት አድርጉለት
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 6 дней назад
እንኳን ጌታ ረዳህ ውንድሜ ጭለማ በጣም የሚያስጠላ ስፍራ ነው።😢😢😢ብዙዎችን ውደ ጌታ የምታመጣ ያርግህ የምትናጠቅ ምስክርነትህ ጠቅሞኛል በዚህ እስራውስጥ ያለን ሰው እንድረዳ አድርጎኛል
@abrashm1827
@abrashm1827 6 дней назад
Thank you Jesus 🙏🏼❤❤ amazing for you my brother ❤️🙏🏼
@user-iq1wy1fj4r
@user-iq1wy1fj4r 6 дней назад
God bless you Eyasu,read the Bible every day and pray
@YewubdarGeletu-li5jk
@YewubdarGeletu-li5jk 5 дней назад
Abet Geta hoy ante tilk neh ebakachu betam egeza yasfelgewal telat endaybekelewu ebakachuu😢😢😢😢😢😢
@abigeyatsehay1203
@abigeyatsehay1203 5 дней назад
እፀልይልሀለሁ❤❤❤❤❤❤ጀሸዋ አንተ የጌታ ነህ ቤተሠቦችህ በእየሡሥ ደም ተሸፈነዋል ጌታ ለአንተ እና _____❤❤
@Meron824
@Meron824 День назад
በጌታ በእየሱስ ስም😭
@mohammedandyas5499
@mohammedandyas5499 5 дней назад
Amen Amen ❤❤❤❤
@Makdis-cb4qs
@Makdis-cb4qs 7 дней назад
iyesusi.yadinali.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaegda
@uaegda 3 дня назад
ዋውውውው ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Haacaaluu waliin firummaa qabduu?
28:58
Просмотров 14 тыс.