Тёмный

ጠንካራ የቢዝነስ ስነልቦና እንዴት እንገባ? /Ethio Business/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 725
50% 1

ሰዎች ቢዝነስ ከመጀመራቸው በፊት ዝግጅት ያስፈልጋቸዋል፡፡ ለቢዝነስ ስኬታማነት ሥነ ልቦና ዝግጅት መሠረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ ከዕቅድ ጀምሮ በሥራ ላይም የሚገጥሙ ትርፍና ኪሳራዎችን ለመምራት ሥነ ልቦናዊ ብቃት ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ከባለሙያ ጋር ቆይታ ተደርጎበታል።
In this episode, we discuss the essential psychological preparation needed before starting a business. From planning to execution, mental resilience is crucial for managing gains and losses. We consult an expert to explore the psychological skills that contribute to business success. Join us to learn how to effectively prepare your mindset for entrepreneurial challenges!
ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡
"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#ethio_business
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее