Тёмный

ጠጅ አርከፍክፋችሁ ቅበሩኝ...አሜሪካ ቴክሳስ ቁማር ተጫውቻለሁ! አሁን ሁሉም ተቀየረ! ጨዋታ አዋቂው ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ, 

Maraki Weg
Подписаться 294 тыс.
Просмотров 242 тыс.
50% 1

ከአ/አ እስከ አሜሪካ ዳላስ የዘለቀው አዝናኙ የጋሽ ፋንቱ ጨዋታ
#ማራኪወግ#ግዛቸውአሻግሬ#gizachewashagrie#marakiweg#fantumandoye

Опубликовано:

 

3 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 297   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
ከወደዱን ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን! Like ያድርጉ !ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 1:00 በተለያዩ ዝነኞች ወጎች እንገናኛለን!
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd Год назад
Mirt program.
@fanuwedajo3753
@fanuwedajo3753 Год назад
እናመስግናለን ዋዉ
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
eshi bareta wanidema merxe program new
@mercybayissa
@mercybayissa Год назад
በርታ ወንድሜ ጎበዝ ምርጥ ፕሮግራም ነው::
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 Год назад
በጣም አስተማሪና ጣፍጭ ፕሮግራም በርታ ወንድምአለም
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Год назад
ለፍንቱ ቤት ያሰፍልገዋል ላገር ለኪነ ጥብብ የለፍ ሰው ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጥ ሲሞቱ አይደለ
@tulukuma2735
@tulukuma2735 Год назад
ሰላም፤ እኔም፡መጀመርያ፡ያሰብኩት፡ ቤት፡ያስፈልገዋል፡የሚል፡ነው። አንደኛ፡ወጣቶች፡እንዳይጠጡና፡እንዳያጨሱ፡ እንደ አምባሳደርነት ሆኖ፡ማገልገል፡ይችላል፡ይህ፡ብቻ፡ ጠጥተው፡ለሚነዱና፡አደጋ፡ለሚያደርሱ፡ አሽከርካሪዎች፡ታላቅ፡መልዕክት፡ነው።እኔም፡እጠጣ፡ነበር፡አጓቴ፡ የማከብረው፡ እንደማይጠጣ፡ሳይ፡ነው፡እድሜዬን፡በሙሉ፡መጠጥ፡ያቆምኩት፡ ታድያ፡ለዚህ፡ማስታውቅያ፡ቢከፈለው፡ቤቱን፡ሊስራበት፡ይችላል፡ግን፡እኔ፡ብቻውን፡ቤት፡እንዲወጣ፡አልፈልግም፡ግቢው፡ወስጥ፡ያሉት፡አምስት፡ቤተሰቦች፡በሙሉ አንድ፡ነገር፡እንዲያገኙ፡እፈልጋለሁ፡ ከንቲባ፡አበቤ፡በመላው፡አዲሳባ፡ነዋሪ፡ስም፡የአምስቱን፡ቤተሰቦች፡ቤት፡አፍርሳ፡ሽቅብ፡ፎቅ፡ሰርታ፡አምሳ፡ አባውራዎችን፡ የሚይዝ፡ሽቅብ፡ፎቅ፡ቤት፡ሰርታ፡ አምስቱን፡ደባሌች፡አምስት፡ቤት፡ለራሳቸው፡መኖርያ፡ በተጨማሪ፡አንዳንድ፡ቤት፡የሚያከራዩት፡እና፡መጦርያ፡የሚሆናቸውን፡አምስት፡ተጨማሪ፡ቤቶች፡ስጥታቸው፡የቀረውን፡አርባ፡ቤቶች፡አበቤ፡ሽጣው፡ ወጭዋን፡ትሽፍን፡ወይ፡አንድ፡የቤት፡ገንቢ፡ ድርጅት፡በበጓ፡አድራጓነት፡ ይህንን፡ፕሮጀክት፡ይውሰድና፡በተለይ፡ለልጁ፡አላገባሁም፡ብላለች፡መጦርያ፡ይሆናታል።
@Edenhabtemariam1
@Edenhabtemariam1 Год назад
Sisekir seleneber shilimat new?
@Diwanu-sufiya
@Diwanu-sufiya Год назад
ልጅየው ሙሉ ህይወቷን ለአባቷ ሰጥታ ምን ቀረባት የአባትን ሀቅ የተወጣች ለማለት ምሳሌ ብትሆን እንጂ ስሙ አያንሳትም
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
ልክ ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
እውነት ነው ልቦና ይስጠንና።💞💜💛
@ruth-ku7tj
@ruth-ku7tj Год назад
የኔ እህት አባትን መርዳት ጥሩ ቢሆንም እመቤቴ የራስሽን ህይወት ትስጥሽ
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Год назад
Tekekel neshe
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
በጣም ያዘንኩት ትልቅ አንጋፋ ምርጥ አርቲስት ዘፋኝ ተዋናኝ በዚህ ጊቢ ና ቤት ኖሮ ነገ ደሞ ሲሞ ሆሆ 10አመት ሳይሰሩ ሽልማትና ዶክተሬት የሚሰጥባት አገር ቤትና መኪና የሚሸለብባት አገርገለሱ ሙሉ ቪላና የቤት እቃ መኪና ቢሸለም ምን አለ በተ መን ሰርተዉ የዘንድሮ አርቲስት 90ወደ ላይ ብቅ ብለዉ ሚሊየነር የሚሆኑት ይገርማል አይ ኢትዮጲያ አገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
👌👍❤
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Год назад
ይቅታ አርጉልኝና በጠጅ ቤት ገንዘቡን ጨርሰዉ እኮ ግን እንወደዊለን በእጅጉ
@tarikuwameles
@tarikuwameles Год назад
ፍንቱ ማንዶዬ የራሱ ቤት የለውም ነገ ሲሞት ልጆቹ ሜዳ ላይ ሲበተኑ አይቶ ከማዘን አሁን ላይ የከተማው አስተዳደር ሊያስብበት ይገባል አርቲስቶ የሀገር ባለውለታ ናቸው መንግስት ያስብበት
@Nicolas27821
@Nicolas27821 Год назад
“አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።” - ዘጸአት 20፥12
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብክልን በአሁን ዘመን ከተዘጉ ቪላዎች በላይ የሚያምር ስፈር ብዙዎቻችን እንዲህ ነበር ያደግነው ጋሽ ፋንቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ማራኪ ሾው👍❤️ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@yohanesberhanu3727
@yohanesberhanu3727 Год назад
ታላቅ አርቲስት ታላቅ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ዕድሜና ጤና ለ ፋንቱ ማንዶዬ ❤❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ ሁሉንም የሕይወት ተሞክሮህን የትዳር ሕይወትህን ሰፈርህን ጎረቤቶችህን በአጠቃላይ በቅደም ተከተል ሳትደብቅ ስለነገርከን እናመሰግናለን ልጅህም በጣም የምትመሰገን ናት ለእስዋ ደግሞ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣት መርቃት እግዚአብሄር ላንተም ጤናና ረጅመረ እድሜ ይስጥህ !!!
@gedionhegydjigdandadesta5203
ጋሽ ፋንቱ የሰፈራችን አርማ የሁሉም ወዳጅ አባታችን እንወድሃለን እናከብርሃለን በዕድሜ በጤና ኑርልን
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Год назад
ጋሽ ፋንቱ ግልፅ ተጫዋች አራዳ ጎበዝ አርቲስት እድሜ ከጤና ይስጥህ።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
የኔ እናት ልጂቱ ስታሳዝን ፈጣሪ እድሜያቸዉን ያርዝምልሽ አንቺም ሂወት ያስፈልግሻል እናቴ አባትሽን የሚወድልሽ የተባረከ ባል ይስጥሽ እማይዬ ደስ ስትል ብርታቷ ❤❤
@ltube9958
@ltube9958 Год назад
ምርጥ አባት ቤት ያስፈልጋቸዋል። ራጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ!!!
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Год назад
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። በእውነት በጣም ትልቅ ቅን አባት ነው ያቀረብከውእኔ ስወደው የኔ ምርጥ አባት ሺ አመት ኑርልኝ ስወድህ እኮ የኔ ምርጥ እህት መታደል ነው አባትን መርዳት እድሜ ይስጥሽ ። የኔ ወንድም በርታ ጥሩ ስራ ነው ።
@romantakel1326
@romantakel1326 Год назад
ብርቅዬው ፋንቱ የኢትዮጵያ አርት እንቁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ! የኔ ድንቅ ኣባት
@lidacall2510
@lidacall2510 Год назад
አባትሽን ረጂም እድሜ ይስጥልሽ ፈገግታሽ ልዩ ነው ጠልፎ ይጥላል
@etuetu3985
@etuetu3985 Год назад
ጋሽ ፋንቱ እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ እግዚያብሔር ያድልክ ልጅህንም ይባርካት እንወድሀለን ኑርልን
@takelebahru7846
@takelebahru7846 Год назад
አቶ ፍንቱ ማንዶዪምንውንም ሳትደብቅ ትምህርታዊ ምክር ለሚቀጥለው ትውልድ ስለሰጠህልን በጣም ነው የምኮራብህ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ እወድሃለሁ ❤
@degnetgetahun
@degnetgetahun Год назад
ጎበዝ በእርጅና ወራታችን ስለወጣትነታችን የማንፀፀትበትን ህይወት ያድለን፡፡ ጋሽ ፋንቱ እጅግ ፍፁም አባት ነዎት፡፡
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ግልፅ የሖኑ ሰው ስወዳቸው እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን 🙏 ጥሩ ነው አእንኳንተውምንም ጥቅም የለውም ውሃ ነው ለጤናም ጥሩ ልጅቷ አንጀቴን በላችኝ እውነት ሴት ልጅ እኮ ለአባቷ ሟች ነች ተባረኪ 🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 Год назад
ኑርልን ጋሽዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪ!!
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Год назад
ፋንትየ ሰፈራችን ብትኮታኮትም ፍቅር ናት ፒያሳ ዘር ያማናውቅ እኔም አርመን ትምህርት ቤት ጋ ነኝ አገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏)እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን እንወድሃለን
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Год назад
ግልፅ አባት ናቸው እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Год назад
ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ ፊልሞችህን እንጂ አንተ የተወንክበትን አንድም የመድረክ ትያትር ባለማየቴ ሁሌም እቆጫለሁ። ፈጣሪ እድሜ እና ጉልበቱን ጤናውን ይስጠው። የተባረከች ልጅ የራሷን ደስታ በአባቷ የምታይ። የአንቺ አይነት ፍልቅልቅ ቤተሰባቸውን የሚወድዱ ይብዙልን! 🙏❤🙏 ማራኪዎች እንደስማችሁ! 👌😍😘
@eyuentertainment
@eyuentertainment Год назад
በጣም የምወዳቸው ሰውዬ ፈጣሪ እድሜ ዘመኖን ይባርክሎት
@thomassankara829
@thomassankara829 Год назад
እረጅም እድሜ ለጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ እግዚአብሔር ያድልልን
@mekuanent8744
@mekuanent8744 Год назад
እንደ ባልና ሚስት ነው የምኖረው የሚለውን ብትቆርጠው መልካም ነበር
@habta125
@habta125 Год назад
ረጅምምም ዕድሜ ተመኘሁልህ ጋሽ ፋንቱ፡፡ ግን ምናለ የራሱ ቤት ቢገዛለትና ቀሪውን ዘመኑን ደስ ብሎት ቢያሳልፍ? ሰው ሲሞት ሳይሆን በቁሙ እያለ ነው መንከባከብ ያለብን፡፡
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Год назад
This is fun to watch !! RESPECT
@amen3381
@amen3381 Год назад
እንዴት የታደልሽ ነሽ የኔ ቆንጆ አባት በምን ይገለፃል ቀናሁ እኔ ባንቺ ነፍ አመት ኑሩልን አባቶቻችን
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 Год назад
ፋንቱ እግዚአብሔር አድሜ ጤና ይስጥክ
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 Год назад
የአራዳዎች አውራ እድሜ ከጤና ይስጥዎ እናመሰግናለን
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l Год назад
ውይ ሳያቸው ደስ አለኝ ልጃቸው ተባረኪ!!!!
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube Год назад
ግዝዬ ውድ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልህ። ውድ አባቴ ፋንቱ ማንዶዬ ስወድዎት አሳዘኑኝ።
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 Год назад
ግን ለምን የእመቤታችን ምስልህ መጠጥ ቤት ስቀሉ በጣም ያሳዝናል ይባስ ብሎም ቁሉቤ ገብርኤል ነው እንዲህ አባት ትጣ ተዋህዶ ውይይይኔ
@dhfhhhdjffggg9850
@dhfhhhdjffggg9850 Год назад
ኡፍ ስታሳዝን እግዚያብሄር ላባትሽም ላንቺም ጤናችሁን ይስጣችሁ
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 Год назад
ደስተኛ ሰው ነው ከፉትፍቱ ፊቱ የሚባልለት። የከዚያ ሰፈር ቢወጣ አይኖርም። አድባር የሆነ ሰው። የሰው መውደድ ያለው ሰው የሚወድ በክፉ የማይነሳ ድንቅ ሰው እኮ ነው። ፋንቱ ማንዶዬ ጊዜን እያመሰገነ ሳያማርር የኖረ ሰው። እንደእርሱ ዓይነቶች እኮ ጥቂቶች ናቸው። ከዘመናት ጋር ተስማምተው መኖር የሚችሉ። ሁሌም ደስተኛ የሆዱን ግን ማን ያውቃል እየከፋው ተደሳች ቢሆንስ። እድሜ ጤናና የእግዚአብሔር ፀጋ ለእርሱና ለፍልቅልቋ ልጁ ይሁን። አንቺ የተባረክሽ ልጅ የእግዚአብሔር በረከትን እፈሽ። የወደፊት ኑሮሽ ያማረ የተደላደለ ምቹ ይሁን። የሞቀ ትዳር የሚንከባከብ ባል የአንቺው ዓይነት ጧሪ ተንከባካቢ ልጅ ይስጥሽ። አባትሽ በቁሙ እያለ የአንቺን ሠርግ ሠርጎ ያብላን። የት ሔደሽ ነበርን አቀንቅኑልን። ባልሽም ሻይ ቡና ይባል እንዴት ቢንቀኝም ግልምጫ እንዳይቀርበት እኛም እንሳቀ፣ አሜን።
@jrzeky
@jrzeky Год назад
እውነት በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ፋቱ ማንዶዬ በጣም በጣም የምኖደው የምናከብረው አባታችን ነው የኔ እናት በጣም ደስ ይላል አባት እኮ መከበሪያ ነው ደስ ስትል
@romantakel1326
@romantakel1326 Год назад
ኡፈይ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሙሉ ህይወትሽን አሳልፈሽ ሰጠሽ! መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመንሽ የደስታ ይሁን!❤🙏🏾
@yeshiadamukatjikonde6490
@yeshiadamukatjikonde6490 Год назад
አርቲስት ፋንቱ በሕይወት ኖረህ በማየቴ በጠም ደስ ብሎኛል፡፡ ልጆች ሆንን ወደ ትምህርት ቤት ስንሄድና ስንመለስ፣እንተና ባልደረቦችህ የሙዚቃ መሳሪያ በድሮ መዘጋጃ ቤት ልምምድ ስታደርጉ በመስኮት እየተደበቅን ማየት ያስደስተን ነበር
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
እባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው ለቤተሰብ ሲባል ብዙ ነገር መሰዋት ይደረጋል እህቴ ፈጣሪ ያክብርሽ ለአባትሽ ስለኖርሽለት
@eduam2859
@eduam2859 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Greennature2667
@Greennature2667 Год назад
አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ አባትን ማገልገል በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለዉ ተባረኪ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
አባታችን እድሜ ከጤናጋ ያደረገ ልልን 💚💛❤️
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
በጣም የምንወድህና የምናከብረክ የሙያ አባታችንነህ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ🙏እድለኛነሺ አባትናእናትን መከባከብ መመረቅነው የኔቆንጆ በርች ❤❤❤
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Год назад
በጣም ትልቅ አባት ኖት አሁንም እግዝአብሔር እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልል አባታችን
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v Год назад
ሳቅሽ ይጋባል የኔ ንግስት ኢትዮጵያ 💚💛❤️
@getnetmolla1096
@getnetmolla1096 Год назад
He is so honest 😂 and i can hear him the whole day.....i love u fantu and wonderful life ...God's realy loved u man.....what .great and charming personality wow 🙏🙏
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Год назад
እድሜና ጤና ይስጦት ጋሽ ፋንቱ ልጅቷ የኔ ቆንጆ አግብታ በቅርበት ብታግዛቸው ጥሩ ነበር
@berhanubanti9482
@berhanubanti9482 Год назад
በዘመን ሠረገላ ያሣፈረ ፣ ትዝታ የጫረና የተመቸኝ ዝግጅት ነው !!! አመሠግናለሁ ።
@tesfayebogale6169
@tesfayebogale6169 Год назад
እንደነዚህ አይነቶችን ፍፁም እና ውበት የሆኑትን ሰዎች አቅርብልን እንጂ እንደነ ሰራዊት ሆዳም እና ከርሳሞችን አታቅርብልን
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Год назад
እውነት ነው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@alemandemariam4998
@alemandemariam4998 Год назад
የደነቀኝ የ ልጃቸው ነው:: በ እግዚኣብሄር የተመረጠች ደግ::
@jesusismysavior2107
@jesusismysavior2107 Год назад
This is the life of most of our father❤️❤️ I just want to give him a hug. May god bring him work opportunities.
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 Год назад
ጋሽ ፍንቱየ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን ታሪኪ ነገር አያሳጣን። #እኅታችን የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ብድርሽን ይከፍልሻል እናትና አባትን መጦር መመረቅ ትልቅ በረከትን ያሰጣል በርቺ እኔ በአንቺ ቀናሁ የኔ ምኞት ይህ ነበር ግን ሞት ቀደመኝ የሞቱትን አባቶቻችንን ነፍስ ይማርልን ያሉትን ይጠብቅልን #ግዝየ ወንድም አለም በርታ የቀደሙትን አምጣልን ታርኪ ይንገሩን ኢትዮጵያን ያስተዋውቁን ያቺ አንዲቷ ሀይማኖት ዘር የማይመረጥባት ውቧን እናታችንን ያስታውሱን።
@bekelewoldemariam5706
@bekelewoldemariam5706 Год назад
ድንቅ ዝግጅት ነው። የፋንቱንና የስንዱን አንድ ላይ ሲጫወቱ ማየት እጅግ ናፎቆናል (ከብዙ ዓመታት በኋላ) በጣም እናመሰግናለን !!!
@tersite858
@tersite858 Год назад
ፍሬሕይወት እግዚአብሔር በልጅ ይካስሽ የሚጦሩሽን ልጆች፣ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ!!!! የወጣቶቹ ባትደንሱ ይሻላችሁ ነበር ጋሽ ፋንቱ አደናነሳቸው ወዝ አለው በለጧችሁ😅😍😍😍
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Год назад
ትክክል
@cellphonica3840
@cellphonica3840 Год назад
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስትክ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Год назад
ፋንቱ ማንዶዬ፣ ትውልዶች ይወዱሃል። ትልቅ መባረክ ነው።
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Год назад
ጋሽ ፋንቱ የኔ ውድ ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ያብዛልክ ኑርልን የልጅነት ትዝታችን ነክ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ፋንትየ ትዝታ ወደ ሃላ
@marumaru1882
@marumaru1882 Год назад
እህይ ቻናል በጣም የመድግፍ ነው በጣም እናመሰግናለን ታውቂ ስውቺን ታሪካችውን ሳይሞቱ ወይም ሲታመሙ አርቴስት እንዲህ ሆን ከማለት አሁን ስራቸውን ታሪካቸውን በስላም ስለምታስተዋውቁን ዝቅ በለን እናመሰግናለን
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
ደጉ ልጅነት ሁሉም በግዜው ደስ ይላል!!!
@mercybayissa
@mercybayissa Год назад
ምስኪን እግዚያብሄር ይባርክሽ ተባረኪ አምላክ ብድርሽን ይክፈልሽ የኔ ውድ:: ጋሽ ፋንቱ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ::
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Год назад
❤️ በእውነት የምንወደው ሰው ❤
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 Год назад
ይሄን ቻናል እደኔ የሚወደው👍👍ጋሽ ደቱማዶዬ አፍ ስወድህ አላህ እረጅም እድሚይስጥልን ወላሂ በጣም ነው የምወድህ ትለያዬህ እኮ መልካሙን ነገር ሁሉይግጠምህ ጋሽየ❤❤❤
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Год назад
ልጅየው ደስ ስትል በማርያም ጋሽ ፋንቱ በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Год назад
ስወዳቸው እኮ❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የድንግል ልጅ🙏
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Год назад
ፋንቱ ማንዶዬ በጣም ድንቅ ተዋንያን ነው ።
@hasefah3808
@hasefah3808 Год назад
ቆይ አሁንም ክራይ ቤት ነው ያሉት ወይኔ ከኔም ጨምር ተሎ እንግዛላቸው የሞቱ ቀን አናልቅስ
@belaynema4723
@belaynema4723 Год назад
የኔ እህት የስላም የጤና ህይወት ላንቺም ያብዛልሽ
@saragizaw5741
@saragizaw5741 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ. አባትሽን 🙏 ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ. እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ. እንወድሃለን 😘😘😘🙏😇?💝
@hasefah3808
@hasefah3808 Год назад
እግዚአብሔር ኧረጅም እደሜ ይስጥህ ስወድህ ጋሽዬ
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l Год назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን ወንድሜ ግዜሽ በረታ ❤
@king-yq5xj
@king-yq5xj Год назад
Fantu Mendoye still have the move and style.
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Год назад
ቤት ያስፈልገዋል ማዶዬ ይድረስ ላዳነች አበቤ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Год назад
እድሜ ጤና ይስጥህ አባታችን
@areejfardous9732
@areejfardous9732 Год назад
ታላቅ ሰው ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ!
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Год назад
ለሀገር ብዙ ያበረከቱ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ሀብታሞችን መርዳት ሳይሆን ደሀዎችን ለብታም ማድረጉ ፈጣሪ ዘንድ ብዙ ተወዳጅ ነገር
@onegodonepeople2
@onegodonepeople2 Год назад
Oh I love this guy, he is the best and a good artist!!!
@mcyzmc
@mcyzmc Год назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፣ማራኪ ሾው በዚሁ ቀጥልበት ተመችቶን ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅኑ፣ የጥንቷን ኢትዮጵያን የምናይበት ፕሮግራም ነው
@jasmine2439
@jasmine2439 Год назад
ወይ የኑሮ ልዩነት የሰራዊት ቤት
@alinaaklilu187
@alinaaklilu187 Год назад
ሞርጋን ፍሪማንን ይመስላል
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 Год назад
እኔ ፋንቱ ማንዶዬን ካወኩት ቀን ጀምሮ እራሱ እራሱ ነው ሱብሀን ምንም የማያረጅ ሰው ረጅም እድሜ ተመኘውልክ
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 Год назад
በጣም የምንወድህና የምናከብረክ የሙያ አባታችንነህ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
ከሴጣን ይልቅ ልማድን ፍራ ይላሉ አባቶች ሱስ መጥፎ ነውና በሱስ ውስጥ ያላችሁ ቸሩ አምላክ ይርዳችሁ እንድወጡ ከንዲህ ያለ ጎጂ ነገር
@motherethiopiainblackandwh8210
❤ደስ ምል ወግ ልጃቸውን አግብታለች ደስ ምትል ልጅ💃🏾
@hawah3283
@hawah3283 Год назад
my favorite actor Mando
@hasefah3808
@hasefah3808 Год назад
የኔ ውድ ሴት ልጅ ላባቷ ሟች ናት እኔም በጣም ነው የምወደው
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Год назад
እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ለልጅ ጤና እድሜ ይስጣት የዛሬ ልጅ ቢሆን ለወላጆቹ እንኳን ቁጭ ብሎ ሊጦር ቀርቶ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይማርልን
@selamkemal1192
@selamkemal1192 Год назад
Edi
@keryabdwee755
@keryabdwee755 Год назад
የት ኢድሽ ነበር አባ ተልኬ አባ ተልኬ እንጨት ስለቅም ምርጥ ትዝታ ነው
@tube896
@tube896 Год назад
አሜን አባቴ እረጅም እድሜ ይሰጦ
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Год назад
ድሮ አፍሪካ አንድነት ስማር ትዝ የሚሉኝ አርቲስት በጣም ነው የምወዳቸው እድሜ ከጤና ይስጥልን
@aulamath3849
@aulamath3849 Год назад
ከጋሽ ፋንቱ ጋር አብሮ መዋሉ ራሱ እድለኛነት ነው ማራኪ ወግ አዘጋጆች ገና ጀመራቹህ እንጂ ምኑንም አልነካችሁም ብዙ ጀግኖች በተላያየ የስራ መስክ ከጀርባ ሆነው ከፊት ለአገራችን ውለታ የዋሉ እና አርአያ የሚሆኑ እንቁ ሰዎች አሉ እነሱ በባትሪም እየፈለጋቹህ አቅርቡልን ያው ብዙ ውጣ ውረድ ቢኖረውም መቻል ነው
@menortiru9871
@menortiru9871 Год назад
ድሮ ከተጫወታቸው ሰምቸው የማላውቀው. እመሪ ቤቴ ሸጋዋ ቤቴ ተዋቢ አንቺ ስታምሪ አገኛለውኝ መጋቢ፣ እያለ ከቤት ስራ ተኛ ጋር የሚጣላው ምናልባት 50 አመት በፊት የተቀረፀ ካገኛችሁት እስኪ ከ etv ፈልጉልን፣ very classic
@FelegushWorkineh
@FelegushWorkineh Месяц назад
Gezachwo telyalh🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@soulinkg7542
@soulinkg7542 Год назад
Wow.... Tilik Sew. Blessings to u n your family our father FANTU MANDOYE!
@tassewbogale5559
@tassewbogale5559 Год назад
Fantuye we love you so much and wish you a healthy life and longevity.
Далее
HELLUVA BOSS - THE FULL MOON  // S2: Episode 8
23:10
Просмотров 4,4 млн
I Became a Bus Driver for a Day
00:13
Просмотров 2,9 млн