Тёмный
No video :(

"ጠጋ ብለሽ አምጭዉ"ምርጥ የገጠር ድራማ(Tega Bilesh Amchiw New Ethiopian Dirama) 2023 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 209 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 9 месяцев назад
እቤት ችሎታችው ሁነው እኮ ነው እሚስሩት መስለው ሳይሆን ሁነው❤
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 9 месяцев назад
😮ሲያማምሩ ሴቶቹ ማሻአላህ ትልቅ ትምህርትነው 😊
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 месяцев назад
በጣም ፣ሴቶች ፣ከዱቂት፣ነፃ ፣ናቸው ፣ኩል ፣እንኳን ፣አልተኳሉም፣የተፈጥሮ ፣ዉበት ፣ሲምር❤❤🥰🥰የከተማ ፣ሴቶች ፣አሉ፣እንጂ ፣አንድ ፣ኪሎ ፣እላያቸው ፣ላይ ፣የሚደፉ 😂😂😅😅
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 месяцев назад
የገጠር ፣ድራማ ፣ሲምር፣ከሚካብ፣ነፃ ❤❤👍👍፣የከተማ ፣ድራማ ሁሉ፣ነገራቸው ፣አርተፊሻል 😂😅❌
@taibah1116
@taibah1116 9 месяцев назад
​@@etenatalemay4948😂😂😂😂በጣም
@bbhh211
@bbhh211 9 месяцев назад
ውይ ደስ ስትሉ እንደዚህ አይነት ሚስቶች ያብዛልን እውነት እንዲኖር እፈልጋለሁ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 9 месяцев назад
ትዳርላይ መደባበቅ ችግሩ በጣም ከባድነው ግልፅመነጋገር ነው አጭበርብሮ ትዳርየለም ባል በባልይተካል ሚሥትበሚሥት ትተካለች የአብራትክፋይ ግን አይተካም ስለዚህ ልጆቻችሁን አጥብቃችሁ ያዙ አትካዱ ነገጧት ትልቅደረጃደርሰው እሚጦሯችሁ እነሡናቸው❤❤
@user-dw9dx1rk6l
@user-dw9dx1rk6l 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ተናፍቃችሆል
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 9 месяцев назад
እርያአላህ መቸነውሀገራችን ሰላምየሚሆነው በጪቀትልንፈነዳነው
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 9 месяцев назад
እኔምልፈነዳነዉ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 месяцев назад
Ewunetish.. ነዉ. ኡፈይ. ከባድ. Neeu. ያገር. ሰላም. መጥፋቱ.
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 месяцев назад
ሁላችሁም ቆንጅየ ናችሁ❤❤
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 9 месяцев назад
ሰወዳችሁ መጣችሁ ከሰደት ሰመጣ እናተን ማየት እፈልጋለሁ❤❤🎉🎉 ትዝታ የገጠሬ❤😂😂🎉🎉😢😢አይ ሰደት
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 9 месяцев назад
የአይኔ አበባ ትግስት ይኑርሽ ትዳር ከባድ ነገር ነው መግባባታችሁ ደግሞ ደስ ብሎኛል እርፍ ትምህርት ነው ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለእማማዬ ኢትዮጵያ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@melatgirma9609
@melatgirma9609 9 месяцев назад
ዉይ ይሄን ድራማ በጣም ነዉ የወደድኩት በእነደዚህ አይነት መልኩ ይቀጥል። እንዳታቆሙት❤❤❤❤❤❤
@salemysambel7507
@salemysambel7507 9 месяцев назад
የኔውዶች ዛሬ አንደኛነኝ
@alembeletesona7040
@alembeletesona7040 9 месяцев назад
ቤተ አማራ ስወዳችሁ
@tila8143
@tila8143 9 месяцев назад
አቤት አቤት ስታምሩ:: አትጠገቡም:: ቁምነገር የሆነ ድራማ በርቱ:: ድል ለአማራ እንዲህ ተቀልዶብን አይቀርም:: ቀየውን ሰላም ያድርገው ወገኔን ጤና ይስጠው ጠላቱን ከእግሩበታች ያስገዛለት::
@alamadan717
@alamadan717 9 месяцев назад
አቤት ስታምሩ❤ አቤት ችሎታ💪👌 በጣምኮ ነው ምወዳችሁ😘 የኔ ምርጦች😘 በርቱልኝ💪💪 እናም ተሎ ተሎ ልቀቁልን❤️❤️❤️❤️❤️
@mulukenfetene5442
@mulukenfetene5442 8 месяцев назад
ወድዋዳ በስንት ዘመን ሰማሁዋት እቺን የጎንደር አማርኛ!!!!
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 9 месяцев назад
እነዚህን ቆንጆዎች የኦነግ ሀይል እንዳያያቸው
@janetbeyna4184
@janetbeyna4184 9 месяцев назад
You right
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 9 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣቹሁ ዘመዶች👍👍👍👍🙄🙄
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke Месяц назад
አሪየመዳኒታቸንየቸሩመዶሀኒያለም.ወንጌልሲያሰተምሩ.ልቤአይኔ.እናባበንባ.ሆነ.አርተዋህዶለዘለአለምንለዘለአለምትኑ.የኢትጲያልጆ.ተባረኩ.ሁላቸሁም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 9 месяцев назад
እንኳን ደና መጣችሁ ተናፋቂወቹ ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጣችሁን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 месяцев назад
ባለባህሉ አማራ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 месяцев назад
አሁንስ መቼ ነው ሀገራችን ላይ የሰላም አየር የሚነፍሰው 😢😢
@kalabbirhan3656
@kalabbirhan3656 9 месяцев назад
የእውነት ምርጦች ናችሁ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 9 месяцев назад
ኡኡኡኡ ብርቁቁቁቁ ናፈቀኝኝኝኝ
@salemysambel7507
@salemysambel7507 9 месяцев назад
በላይክ ግጩኝ
@almasbh6100
@almasbh6100 9 месяцев назад
ለምኑ ነው ላይክ የምንገጨው😂😂😂
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 9 месяцев назад
የነ ብርቁ አለቀዴ😢
@user-kf6mb2gx5p
@user-kf6mb2gx5p 9 месяцев назад
ናፍቆቶቸ😢❤
@Hazal_nuts
@Hazal_nuts 9 месяцев назад
ደርማውን ግማሸ አደርጋችውት አቃጣሪው መመሰገን ነበርበት በቡና ሰዓት።
@user-rn4zo1pl4f
@user-rn4zo1pl4f 9 месяцев назад
ውያኔ. እኳን ደህና መጣችሁ ጋሽ ገርመው ተናፍቀዋል❤
@tilahung3043
@tilahung3043 8 месяцев назад
በአገራችን እንደዚህ መግባባትና መዋደድ ይግባ አቤቱ ፈጣሪ 🙏የድሮው ጊዜ ናፈቀኝ😭
@bayosh7590
@bayosh7590 9 месяцев назад
በጣም ጥሩና አስተማሪነው ምቀኛዏቹ ይብስ አስማሟቸው🎉🎉🎉
@hilwa2889
@hilwa2889 9 месяцев назад
ሁላችሁም ስታምሩ በርቱ ጎበዞች
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 9 месяцев назад
አስትማሪ ነው ድራማው
@laylaalmemari6459
@laylaalmemari6459 9 месяцев назад
❤❤❤
@amefke2069
@amefke2069 9 месяцев назад
ኦውይ ማሮችዬ
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 9 месяцев назад
ምርጦቼ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ናፍቃችሁ ነበር
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 месяцев назад
ስታምሩ ዉዶቼ በትዳር ላይ መደባበቅ መዘዙ ከባድ ነዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤
@user-ux6wm7cy1t
@user-ux6wm7cy1t 9 месяцев назад
አስተማሪ ድራማ
@sadasada9242
@sadasada9242 9 месяцев назад
እሰይ አስታርቋቸው አቦ ደስ ሢሉ😅😅
@Ra.com65
@Ra.com65 9 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️
@eliasnigatu5921
@eliasnigatu5921 9 месяцев назад
Enie betam newu yemitazinanugnii ...Ewunet !!! Aqatariwun ginn Amesginut !
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢 ጠፋቹብን
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 8 месяцев назад
ልጅኮ ትልቅ ፀጋ ነው ደግሞ ሴቶቹ ሲያማምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 9 месяцев назад
Swes hunacwegne yemadam wi Fi. Dena yehune❤❤❤
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 8 месяцев назад
በጣም ደሰ ይላል ❤❤
@eexx5392
@eexx5392 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችህ እነመዋ የሉም
@tena319
@tena319 8 месяцев назад
selam selam teyna yestelnge btam konjoo tewna
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 9 месяцев назад
he have a baby so what baby is not sick or anything else you have good family’s
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 9 месяцев назад
ምርጥ 1ኛ
@user-xy3wj5sk1l
@user-xy3wj5sk1l 9 месяцев назад
በጣም ትምህርት ነው
@kelemchane4483
@kelemchane4483 8 месяцев назад
ሰው ሲገባ ደረቅ እንጀራ ታቀምሳላችሁ እሱንም አሳዩ ቆንጆ ባህል ስለሆነ
@matebujenber3695
@matebujenber3695 9 месяцев назад
Great job
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ተናፍቃቺዋል
@gtenetdemse1424
@gtenetdemse1424 9 месяцев назад
ወይኔ ጥጃው ሲያምር
@endeshaw527
@endeshaw527 9 месяцев назад
እንኳን መጣችሁ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 месяцев назад
ሴጣን ስራው በኢየሱስ ይፍረስ😢😢
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 9 месяцев назад
በጣም ድንቅ
@wondubtbt6367
@wondubtbt6367 9 месяцев назад
wellcome ,,,selam nachu
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 месяцев назад
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 9 месяцев назад
tiru new
@nasanate8410
@nasanate8410 9 месяцев назад
ስወዳቹ❤❤❤❤❤
@zebenayalew4010
@zebenayalew4010 9 месяцев назад
እኳን ሰላም መጣቹህ❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 9 месяцев назад
ወዬ ወሪ😂😂😂😂😂😂😂😂
@jskahha1623
@jskahha1623 9 месяцев назад
ስወዳቹሁ እኮን ደህና መጣቹሁ
@dawitshowafera9728
@dawitshowafera9728 9 месяцев назад
እዉነት ነዉ ይጊዤዉ
@kelemchane4483
@kelemchane4483 8 месяцев назад
ማረጌ ደስ ስትይ
@user-fg2gp8bi5f
@user-fg2gp8bi5f 9 месяцев назад
Metu metu
@Mascot2024
@Mascot2024 8 месяцев назад
ትችላላቹህ እውነት! ወግ፣ ማረግ ፣ባህሉ ናፈቀኝ
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke Месяц назад
ይመቸሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@userenter2635
@userenter2635 9 месяцев назад
❤❤🙏😘🎉ለሚስት አልታደልኩም አለ😂😂
@aregahailu2487
@aregahailu2487 9 месяцев назад
የኔ ቢጤ
@sdam3181
@sdam3181 9 месяцев назад
አች እምታመጭዉ ሁላ መዘዝ ነዉ ችጋራም አላላትም ዉይ ሀሲድኮ አይጣልነዉ😂😂😂😂
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 9 месяцев назад
የኔ ወርቆች ስወዳችሁኮ😍😍👌
@bekelenesibu
@bekelenesibu 9 месяцев назад
i m in love with YaYine abeba....
@taibah1116
@taibah1116 9 месяцев назад
አይ ምቀኞች 😮😅አዋደዋቸው አረፉ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@berketmulie
@berketmulie 8 месяцев назад
💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👍👍👍😀
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 месяцев назад
ተባረኪ❤❤በፊት የሖነ ነገር አልሽ❤❤
@user-gu6xv2dl3j
@user-gu6xv2dl3j 9 месяцев назад
መጡ
@mobonetwo8199
@mobonetwo8199 8 месяцев назад
ቁንጅና ሞልቶ ይፈሳል አገሬ
@user-eq4ky6vw7o
@user-eq4ky6vw7o 9 месяцев назад
እንካን ሰላም መ ጣቹህ
@abayabay3382
@abayabay3382 9 месяцев назад
እተርኔት ተለቀቀ እንዴ ጎበዝ እስኪ እሚውቅ ይገርኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 9 месяцев назад
አልተለቀቀም
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 месяцев назад
ዋይፍይ ነው የሚጠቀሙ ኔት አልተለቀቀም
@user-yy3yj6hp7n
@user-yy3yj6hp7n 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 9 месяцев назад
ዋው ትልቅ ትምህርት ነው ጓደኛየ 2 ልጆች አሏት እቤተሰቦቿ ጋር ናቸው እሷ ልታገባ ነው ንገሪው ብላት እቢ አለችኝ ለድሱ ባሏ አልናገርም አለች ግን በኋላ መዘዝ ነው ልጅ መቸም ቢሆን አይደበቅም 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏 እኔ ንገሪው ስላት የቅናት መሰላት ተውኳት
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 9 месяцев назад
ቡሀላ ከሰማ ትልቅችግርነው ልጆቿሥ ልጅየለኝም ብላ ማለቷንቢሠሙ ምንአይነት ሥሜት እዲፈጠር አውቃለች ባል ይተዋል ልጅግን አይተውም ስለዚህ ትዳርላይስገባ ሚሥጥር ተዴባብቆ አይሆንም ነብዩሙሀመድስለላሁ አለይሂወሰለም እድህ ብለዋል ያጭበረበረን ከኛ አይደለም ብለዋል ምክንያቱም ይሄ ማጭበርበርነው ግልፁን ትናገር እሱም ወልዶ ደብቆ እዳይሆን 😂 የዛሬ ባልአይታመንም ነገጧት መሄዱአይቀርም ሥለዚህ ልጆቿን አትካድ ባይነኝ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 9 месяцев назад
@@marymeadmeadme9520 ሰ አ ወ 🥰🙏 ልክ ነሽ ወላሂ እቢ አለችኝ ንገሪው ብላት ከወደደሽ እስከልጆችሽ እና ፍቅር ካለበት አይተውሽም ብላት እቢኝ አለች ትልቅ ችግር ይፈጥርባታል በኋላ የሰማ ቀን
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 9 месяцев назад
@@user-xq7od9np2x እህቴ አንች ወቶልሻልየጓደኚነትሽን ነግረሻታል ቡሀላ ግዜውአልቆ ልዳማየ የምትልበትቀን ታሥታውስሻለች
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 9 месяцев назад
ምነው ጠፋችሁ 🤔🤔
@abbbuabbbu3250
@abbbuabbbu3250 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 9 месяцев назад
አይ አማራ ውበቱ ማማራቸው
@user-iz7cm3xp7y
@user-iz7cm3xp7y 9 месяцев назад
😅❤😅❤
@alefmedia1537
@alefmedia1537 9 месяцев назад
ሰወች ወንድሞቻቹ እዛ ይዋደቃሉ እናንተ ደሞ ታስዝናላቹ ስሩ ግን ሕዝብ የሚያነሳሳ ነገር አርጉት ወይስ አማራው ይለቅ እኛ አይመለከተንም ነው ባሕርዳር ከተማ የወለደች አአራስ በስናይፐር ስትመታ አልሰማችሁም ነው ከሕዝብ ወግኑ ደሙን እያፈሰሰ እናንተ ደሞ ይሔን ቀሽም ነገር ትሰራላቹ ነገ ግን ከተማ የለሕም መቼ ነው የምትነቁት ሊያጠፋክ ወራሪ መተብኃል ያፈራከውንም አትበላው የፋኖን ትግል የሚያበረታታ ነገር ስሩ ሞት ታውጆብሕ ቀልድ በራስ ላይ አግባብ አይደለም ከሚረሸኑት አንዱ ልትሆን ትችላለሕ ነገ
@tigtig1274
@tigtig1274 9 месяцев назад
ቃጣይ
@getayeselkal2811
@getayeselkal2811 8 месяцев назад
ድራማዉ ግን በፊት ካቋረጡት የማይቀጥሉት???
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 9 месяцев назад
😂❤❤❤p❤
@elminshe8659
@elminshe8659 9 месяцев назад
❤❤❤❤😂😂😂
@mitamituye
@mitamituye 9 месяцев назад
ተመርገን መጣችሁ😥😥
@habibaabrahim1818
@habibaabrahim1818 9 месяцев назад
ሀገሬናቀኝ😢😢😢😢
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 7 месяцев назад
❤❤❤🎉😂😂😂
@elminshe8659
@elminshe8659 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@sadasada9242
@sadasada9242 9 месяцев назад
💙💜💜💜👍👍👍💜💞💞
@mrn3878
@mrn3878 9 месяцев назад
😘😘😘❤❤😂😂😂
@FfTt-xz6hc
@FfTt-xz6hc 9 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 9 месяцев назад
አያ ባለው ተዋት ትሂድ እኔ አገባሀለው
Далее
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 345 тыс.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн