Тёмный

ጠ/ሚኒስትሩ ጠባቂዎችን አባረሩ፣ የፋኖ ምላሽ ለጄኔራሎች ስብሰባ፣ የወለጋው ወታደራዊ ካምፕ ጥቃት፣ የህዳሴው ግድብ ሳተላይት፣ አዋጆችና አዲስ አበባ| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 790 тыс.
Просмотров 178 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 394   
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 6 дней назад
በመለስ የተሰየሙ ነገሮች ልታጠፋ ትችላለ አንተ ህፃን ደቆሮ የሆንክ ሰውዬ መለስን ግን መቼም ከልባችን ልታጠፋው አትችልም ሞቶ 100% ይበልጥሃል
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 6 дней назад
bravo bravo nahome ezgiyaber yibarkehe abo
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 5 дней назад
አብይዝምይውደም
@NewayGebreyes
@NewayGebreyes 5 дней назад
ዝምብ የሆነ መሪ አበይ
@user-wv6rf7gq2p
@user-wv6rf7gq2p 4 дня назад
ጠ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ምንም እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ የባህር በር እንዲያጣ በታሪክ የኤርትራ ያልሆነውን የአሰብን ወደብ ለኤርትራ በሁኔታዎች አስገዳጅነትም ይሁን በሻቢያ አሜኔታ አሣልፈው ከመስጠታቸውም ሌላ ታላቋን ትግራይ ምሥረታ ስሉ የአማራን ምድር ወደ ትግራይ በማካለል ምዕራብ ትግራይ ብለው በትግራይ በማካለላቸው ምክንያት ከጥንት ጀምሮ በአንድነትና በመተሳሰብ በአብሮነት ክልል ሣይገድባቸው ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በዬአጋጣሚው ጦርነት ምክንያት የሚሆን እና ለትውልድ የሚተላለፍ የጦርነት ፌንጂ መቅበራቸው በተጨማሪ የኢትዮጵያ ሕዝብን እርስ በርሳቸው በዘርና በቋንቋ ልዩነት ላይ የተመሰረተ የፌደራሊዝም ሥርዓት እና የክልል ጥቃቅን መንግስታት ምሥረታ ላይ ስህተት ፈፅመው ያለፉ መሪ ቢሆንም ኢትዮጵያዊያንን ከምንጊዜም በላይ በዕድገትና በሥልጣኔ መሥመር ወደ ከፍታ ላይ ያወጡ ምጡቅና ጥበበኛ መሪ ነበሩ ፣ዳሩ ግን ሀገራችን ኢትዮጵያ አቶ መለስ ዜናዊን ካጣች ወድህ ለእስካሁኑ አይነት መተላለቅና የጠላቶች መላገጫ ፣ለሥደትና ለጦርነት ፣ለዋይታና ለሰላም ማጣት ሁኔታወች ተጋልጣለች ፣ኢትዮጵያዊያንን እንድለያዩ አድርገው ግን በአንድነት እንዲጓዙ አድርገው የመምራትና ሉአላዊነቷን አስከብረው በዕድገትና በሥልጣኔ መሥመር እንድትጓዝ የማድረጉን ችሎታ በመታደላቸው ቢሆንም እኔ ድንገት ከሞትኩ በኋላ የእኔ አይነት ጥበብ ያልታደለው መሪ ሀገሪቷን ካጋጠመች ሀገር ይፈርሣል ብለው ማሰብ ተስኗቸው ነው እንዳይባልም ያኔ ትግራይ የራሷን ባንዲራና ጦር ይዛ ከአማራ ክልል የተወሰደውን ምድር የየብስ ግንኙነት ከውጪ መንግሥታት ጋር እንድትመሰረት በተመቻቸው ሁኔታ ተጠቅማ እንድትገነጠል የተደረገ አሠራር ነው ።ግን ቢሆንም ኢትዮጵያ ህዝቦች በሳቸው ዘመን ይህንን የወደፊት እቅዳቸውንም እንዳይጠራጠሩ በእንክብካቤና በፍቅር የመያዝ ጥበብ የተቸራቸው መሪ ነበሩ ።ከራሳቸው ድሎት ይልቅ በህዝቦች ዕድገትና ልማት ሰላምና ደህንነት ላይ የተመሰረተ አሠራር ባህርይ ያላቸው መሪ ነበሩ ፣ምንጊዜም ቢሆን ለህዝብና ለሀገር ልዕልና የሚያስቡ ናቸው ፣ግን ደግሞ ጭቆና ስከሰት ራሥን በራስ ከማስተዳደር እስከ መገንጠል የሚፈቅድ ሁኔታ ያመቻቹም በጭቆና ላይ በእጅጉ ጥላቻ ስላላቸው ይመስለኛል ።
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f 6 дней назад
መለስ ሙቶም አብይ ይፈረዋል ይሄ ዘረጦ😅😅😅
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 6 дней назад
አብይ በህይወት ከሚመራት ሀገር መለስ በህይወት ያስቀመጠው አስተሳሰብ ይበልጠዋል አባይ ግድብ የመለስ እና የዛ ዘመን ትውልድ ነው አብይ እና ብርሀኑ ነጋ ኢንጅነር ስመኝውን በመግደል አጎተውብናል።
@etheth5034
@etheth5034 6 дней назад
አብይ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ በህይወት ሳይኖር እንካን ይፈራዋል ምን ያህል ድንቁርና ጭንቀት እንዳለበት መ100 ግዜ ደግመህ ብትወለድ መለስን መሆን አትችልም😊
@Sarahj962
@Sarahj962 6 дней назад
Inferiority complex on a steroid
@t.g4082
@t.g4082 6 дней назад
Exactly
@user-vo3cp9th1c
@user-vo3cp9th1c 6 дней назад
ወደብ የሳጣንን ማለትህ ነው?*
@siblesible4838
@siblesible4838 6 дней назад
​@@t.g4082tlam kosal meglam
@etheth5034
@etheth5034 6 дней назад
@@user-vo3cp9th1c ወደብ ያሳጣህ ኤርትራንም ሆነ ጅቡቲን የሸጠውን ሚሊሊክን ጠይቅ መልዮማ ያለውደብ አገር ገብቶ የኢትዮጵያን ዳር ድበር አስከብሮ ያለፈ ጀግና ነው እናንተ መካድና መላላክ የለመዳቹሁ ወርቅ ላይ ቢያስተኙአቹሁ ፋንዳያ የምትመርጡ ናቹሁ
@henokabebe885
@henokabebe885 6 дней назад
ይህ የቀነጨረ ሰውዬ ምን ያክል በበታችነት ህመም እየተሰቃየ እንዳለ ስራው በግልፅ እያሳየ ነው
@MohammedjemalAhmad-gp8ix
@MohammedjemalAhmad-gp8ix 5 дней назад
ሠላም ብያለሁ በጣም አሳቀክ የቀነጨር
@HhGgg-ol6zr
@HhGgg-ol6zr 6 дней назад
ትንሺ ሰው ምንግዜም ትንሺ ነው
@peaceforall7959
@peaceforall7959 6 дней назад
እሱም የስራውን ዋሻ ቤተመንግስት እንደሚፋርስ ማወቅ አለበት
@Samitrghh
@Samitrghh 6 дней назад
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@AbebaDesye
@AbebaDesye 5 дней назад
Bethiopis hezen yesterday bet mengest yethiopia hexbr defrn aydelm hospital Lele leave inadergewalen. Yeher beshetegna ..
@juntaweyin4555
@juntaweyin4555 6 дней назад
ይሄ በሽተኛ ታሪክ ማጥፋት እኮ ልማድ አድርጎታል ግን ከልባችን ማጥፋት አይችልም
@t.g4082
@t.g4082 6 дней назад
Exactly
@siblesible4838
@siblesible4838 6 дней назад
​@@t.g4082gm borko
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 5 дней назад
ትክክል
@user-tc7ks3mg7f
@user-tc7ks3mg7f 6 дней назад
አሳፋሪወች መለሰ መለሰ ነው በልባችን የኖራል
@user-si7wy1hc9l
@user-si7wy1hc9l 6 дней назад
አዲስ ታሪክ መስራት ያልቻለ ሰው የቆየውን ታሪክ በማፍረስ ታሪክ ይሰራል።
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 5 дней назад
ታሪክ ታሪክ ነው ማንም አይረሳውም ዘላለማዊ ፈጣሪ ብቻ ነው ሁሉም ያልፋል
@mohammedhussein1760
@mohammedhussein1760 5 дней назад
አብይን ከ14 አመቱ አሳድጎ ኮኔሬል አድርጎ የሾመው የሀገር ደንነት ያደርገው መለስ ወያኔ ነው እነ ብራኑ ጁላንም ጥፍጥፎ የስራው እነጀነራል አበባ ንም ወያኔ ነበርች የስራችው ግን የራስዋ ውሾች ከድዋት ነከስዋት አብይ ያኔም የኦሮሞ ጠላት ነው አውንም የኦሮሞ ጠላት ነው
@user-bd4wg3kn2q
@user-bd4wg3kn2q 6 дней назад
ትግራይና አማራ በአንድ ወረዳ መሬት ይባላል ኦሮሞ አገሪቱን እንደፈለገ ይጨማለቅበታል ታሪክ ያጠፋል ያሳዝናል በጣም
@henokGoyitom
@henokGoyitom 5 дней назад
Asafari neger new Yegetemen!
@GeatishGeatish
@GeatishGeatish 5 дней назад
ትግራይ ተወረረች በአማራ በኤርትራ ጥፋቱ የኢሳት ጋዘጠኞች ነዉ
@mohammedhussein1760
@mohammedhussein1760 5 дней назад
አብይን ማነው ኦሮሞ ያደርገው?አብይ የኦሮሞ ህዝብ ጠላት ነው አማራ እና አብይም አንድ ናቸው ህልማቹ ስላልተስካ ነው የተኮራርፍቹት. ያኔ ትግራይን ተባብራቹ ልታጠፍ ተነሳቹ ኦሮምያንም ተባብራቹ ልታጠፉ ነበ ር ግን ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ስራዊት የአብይን የአማራን ህልም አከሽፍ አውን ኢንፓየርዋ ላትጠገን ፍርሳለች
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 5 дней назад
​😅😅😅 weyo tentna abiy eko oromo new yeamhara telat new leza new amhara bedrnoe emichefchfew oromo leamhara yalchu telacha yetawek new amhara moto alalek alachu Egziabher yiferdbachu bewnetu ​@@mohammedhussein1760
@user-bd4wg3kn2q
@user-bd4wg3kn2q 4 дня назад
@@mohammedhussein1760 አንተ ገና ልጅ ነህ ፖለቲካ አልገባህም አብይ ከመጣ ጀምሮ አማራን በየ መንደሩ በየ ቀበሌው በተገኘበት እየለቀመ ጀኖሳይድ ፈፅሟል አሁንብ ክልላቸው ድረስ በመግባት እየጨፈጨፈ እየደፈረ ይገኛል አማራ በአሁኑ ስአት መሪ የለውም በጠላት ተከቦ እየተጨፈጨፈ ያለ ህዝብ እንጅ አንተ እንዳልከው ከዚህ ስርአት ተጠቃሚ አይደለም ነው አላየሁም አልሰማሁም ለማለት ነው🙄🙄🙄
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 6 дней назад
"በሶስት ቀን ጨረስነው" ያልኸው ጦርነት በዓመቱም አላልቅልህ ከማለቱ በላይ ጦርህን አስፈጅተህ ባዶ እጅህን ስትቀር፥ ውይይት፣ ንግግር፣.... እያልህ ብትቀባጥር ፈፅሞ መዳኛ የለህም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 дней назад
ትክክል ይህ ደደብ ነገር ሁሉ ተበለሻሽቶበታል!
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 6 дней назад
ብምንታይ ሞራል መለስ ክትወዳደር አይትኽእልን ናይ ስነአእምሮ ሕማም ዘለካ ደንቆሮ መለስ ልኢትዮጵያ ዝገበሮ ነገር ንውሉድ ወለዶ ክዝረበሉ እዩ 💛❤️💛❤️💛
@zemenmekonen8657
@zemenmekonen8657 6 дней назад
ድል ለፋኖ ኤትዮጵያ ነፃ ትወጣለች ከወራሪው ከጨፍጫፊው መንግስት
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 5 дней назад
Erasih chefchafi geday hodam lerasih yematihon shintam sew belitawoch
@bekureadera7578
@bekureadera7578 5 дней назад
​@@loyalbelieve6954 Gena taleksaleh delu indehone ye FANO new. Ye misrak Africa kefetenaw ye hayel mizan hono metolehal wededkim telahim yehe 7 million belay yetateke ye Amhara wetat ager yegezal.
@mohammedhussein1760
@mohammedhussein1760 5 дней назад
ደንበጫን ነፃ አውጣ ኦሮምያ አባት አላት
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 6 дней назад
የጨቅላ ነገር ከሙትም ግብግብ ገጥመዋል የሚገርመዉ ነገር ደሞ የመለስ ስም ሲነሳመስቀል እንዳየ ሠይጣን ይበረግጋል
@barukgfa5128
@barukgfa5128 5 дней назад
የአየናሳ ነገር😂😂😂 አይጣል ነው
@Zghnbn
@Zghnbn 6 дней назад
መልስ ትግራዋይ ነው ተጋሩ በትግራይ ከተሞችና ገጠሮች መልስን የሚታወስበት ነገር ካደርግን በቁ ነው
@FitsumTekabe-wh3bc
@FitsumTekabe-wh3bc 5 дней назад
በስራው አለምን ላስደነቀ መሪ ገጠር ውስጥ መዘከር አይመጥንም ። ባይሆን ፋውንዴሽኑ እንዲያስመልስ ጫና ማሳደር አለብን
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 5 дней назад
መለስ ለኢትዮጵያ ነው የኖረው ንጉስ ባገሩ አይከበርም
@henokGoyitom
@henokGoyitom 5 дней назад
Meles was the leader of Ethiopia! don't be narrow minded !
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 5 дней назад
ቆሻሻ መሪ እዛው ቆሻሻ ባታ አክብሩለት አዲስ አበባ ምናባታቹ አላሀቹ ገና እናንተም ለቃሀቹ ትኤዳላቹ
@FitsumTekabe-wh3bc
@FitsumTekabe-wh3bc 5 дней назад
@@user-hg6gq5yh6d ዝንባም ቆሻሻ አንተ ነህ አዲስአበባ የማንች ?? ማነው እዚህ ያደረሳት????
@timur-4894
@timur-4894 6 дней назад
አብይ እራሱ ነው በሩን ሰብሮ የገባው ? ብሶበታል ባክህ 😂😂😂
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 6 дней назад
እግዚአብሔር ሆይ ህዝብህን ምድረን አሰባት መሾምም መሻርም የእግዚአብሔር ነው 😢 መልዬ ሁሌም በታሪክ በልባችን በአለም አለህ😢😢
@tootshreef1064
@tootshreef1064 6 дней назад
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 6 дней назад
እግዘአብሔር አምላክ ለትግራይ ህዝብ በቀል ካንተ ካሳ ካንተ እንጠብቃለን🙏❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 6 дней назад
በለዉ አታምጣ ስለዉ አምጥቶ ቆለለዉ አለ 🙄 ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈💚💛❤️💪💪💪
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 5 дней назад
ይህ ዕብድ ተባብረን ካላስወገድነው ሠላም የለም።
@user-dn1pt3id9y
@user-dn1pt3id9y 6 дней назад
ወይ ጉድ ይሕ ወንበዴ የሆነ ጠቅላይ ሚኒስተር
@taibah5903
@taibah5903 6 дней назад
ወይጉድ እሬሳዉነ አነዳያወጣዉ ፈራሁኝ ወርቅ ያለመሰሎትነዉ መሰልይሄ ዘራፊ
@user-gi1rv9zk3i
@user-gi1rv9zk3i 6 дней назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 6 дней назад
ያሳዝናል ሰይጣንየሆነ ሰውዪ ሀውልትንም የማይምር ምን ጉድ የመጣብን😢
@yohannes8242
@yohannes8242 6 дней назад
Meles anbesa
@zewdituadmasu6038
@zewdituadmasu6038 6 дней назад
አይዞህ መለስ አይነሳም ግን ካማራም ከትግሬም ብዙ መለሶች አሉ
@soud986
@soud986 6 дней назад
😂 Meles belong to Tigray z
@debelasefere
@debelasefere 6 дней назад
​@@soud986 Meles dikala new half Eri Aba Shawul sefer yetewelede ye shelle lij new 😂
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 5 дней назад
​@@debelasefere So what. He is an Ethiopian. Great man with Great work. Not only for Ethiopia for the Africa too.
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 5 дней назад
የ ትግራይን ለቀቅ የራስሽ ብቻ ኣውሪ።
@henokGoyitom
@henokGoyitom 5 дней назад
@@goiteomgezaei9066 እነደ ከብት አታስብ መለስ የኢቲዮጲያ መሪ ነበር! ጠባብ አትሁን!
@YonatanYanay-ve9lb
@YonatanYanay-ve9lb 6 дней назад
Abiy ahmed😳😳😳😳😳😳😳😳😳👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢
@ermias6341
@ermias6341 6 дней назад
This is a lesson for Tigray people, your investment always needs to be at Tigray!!! meles zenawi foundation needs to move the HQ to Tigray; all future activities needs to be in Tigray
@henokGoyitom
@henokGoyitom 5 дней назад
Keep Your Lesson For YourSelf! Ethiopia Is Our Country Too. Running to Tigrai, like a dog, With Your Tailes Behind Your legges, wont solve our problems! TPLF DiD The Same Thing Look Were It Gets Us?
@ermias6341
@ermias6341 5 дней назад
If you are a real tigrawy, you wouldn't say that after a genocide: no more Ethiopia; free and independent Tigray will be a reality soon, Tigray can't be a part of this anymore wake up @henokGoyitom
@henokGoyitom
@henokGoyitom 3 дня назад
@@ermias6341 I Am a true Tigraway! I dont have to prove that to you. Free and independent Tigrai Will only complicate our problems.Oromia pp planned and sponsered tigrai Genocide not Ethiopia. For Next Time Speak for yourself!
@peaceforall7959
@peaceforall7959 6 дней назад
ዘንዶው እየለየለት ነው
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m 6 дней назад
ፋኖነት ብቻ የእውነት የጀግንነት አርማ መከላከያ ወሬ ብቻ😂
@yibeltalabraham603
@yibeltalabraham603 6 дней назад
ያየሰው ሰላም አዎ ይጨንቀዋል የመለስ ስም ሲስማ በነገራችን ላይ ,ኤርምያስ ለገሠ እንደዛሬው ሳየንበጫበጩ , የመለስ ልቃቂት ብሎ ባስነበበው መፅሐፍ ለአብያ ጋብዝልኝ።
@efremyeyeshareg6954
@efremyeyeshareg6954 5 дней назад
ድል ለፋኖ ❤❤ አማራ ብሆንም መለስ መቶ እጥፍ ከዚ እንጭጭ አሳምሮ ይበልጣል ከንግግር ጀምሮ በፕሮቶኮልም እሄ ዶማ እንግሊዝኛ እንኩዋን አይችልም
@hussensekoduba
@hussensekoduba 6 дней назад
ህዝቡ ጎዳና ላይ ከወጣማ ለወንጌሉ ብልፅግና ሹማምንቶች መደሰቻ ከሚሆንላቸው መንገዶች አንዱ ነው !!
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 6 дней назад
ድል ለተገፋውና ለተከዳው ለታረደው የአማራ ህዝብ 💚💛❤️ ውድቀትና ውርደት ለዘር አጥፊው ገዳይና አስገዳይ😭😭😭
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 5 дней назад
Erasih sewbelita Tigrayin yasekayeh hodam tesfafi
@bekureadera7578
@bekureadera7578 5 дней назад
​@@loyalbelieve6954 Gena taleksaleh delu indehone ye FANO new. Ye misrak Africa kefetenaw ye hayel mizan hono metolehal wededkim telahim yehe 7 million belay yetateke ye Amhara wetat ager yegezal
@Muma-of2jy
@Muma-of2jy 6 дней назад
መለስዬ ሙተህም ይፈሩሀል አይ ጋሎች የታሪክ አተላ ሁላ
@soud986
@soud986 6 дней назад
አሁን አማራው ለመለስ ተቆርቋሪ ሆኖ መታየት ይፈልጋል 😂 komche
@bekureadera7578
@bekureadera7578 5 дней назад
​@@soud986 Gena taleksaleh delu indehone ye FANO new. Ye misrak Africa kefetenaw ye hayel mizan hono metolehal wededkim telahim yehe 7 million belay yetateke ye Amhara wetat ager yegezal
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 5 дней назад
​@@soud986ባርያ ጋላ ያዉ ጋላ ነዉ ታሪክ አያዉቅም ማፍረስ እንጂ
@Aipowered2927
@Aipowered2927 6 дней назад
ፋኖን መርዳት የሚታረዱትን መታደግ ነዉ።❤❤❤
@peaceforall7959
@peaceforall7959 6 дней назад
ከየት የመጣ ጬሎ ነው እባካችሁ የመለስን ጦስ ይዘህ ሲኦል ግባ አንተ እርኩስ አተላ የአእምሮ ቁስለኛ
@t.g4082
@t.g4082 6 дней назад
Justice for Tigray💔💔💔
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 5 дней назад
አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን ጥቂቶች የሚዘወሩት የኦሮሞ መከላኪያ ሰራዊት ነው‼️
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 5 дней назад
ድል ለዐማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይችላል እናሸንፋላን እኢትዮጵያን ባአድነት ስራአቱን ኦሮምማን ብልፅግናዎች እንታገል ባአድነት ስራአቱን ኦሮምማን ብልፅግናዎች ዳውን ዳውን ❤❤
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 4 дня назад
Thanks 🙏👍 Justice to all Ethiopian citizens?!
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 5 дней назад
በየትኛው መስፈርት ነው እንሰሳ ከሰው ጋር የሚነፃፀረው።
@user-xu2tx2sb6f
@user-xu2tx2sb6f 5 дней назад
አቀራረብ አኮ 1ኛ 🙏🙏🙏👌👌👌👌👍👍👍👍
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h 6 дней назад
አብይ ለይቶለታል
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 5 дней назад
Thanks
@helenwoldeab2868
@helenwoldeab2868 6 дней назад
Thanks, Abe!
@user-be4ht6tg7l
@user-be4ht6tg7l 5 дней назад
መለስ ጀግና ነው ጀግንነቱን ስራው ይመሰክርለታል
@atsion7214
@atsion7214 6 дней назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 6 дней назад
Welcome from south africa
@nahomnahom9987
@nahomnahom9987 6 дней назад
በቃ ኢትዮጵያ የምትመራው በእብድነው መሪነው
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 6 дней назад
Selam selam
@TesfuBerhe-kv6fr
@TesfuBerhe-kv6fr 5 дней назад
ሰላም ሰላም ኢትዮ ፎሮሞች የምታቀርቡት ፕሮግራሞች ኣስተማሪና ምክንያታዊ ሚዛናዊነት የተሞላው ስለ ህዝብና ሀገር ሰላምና ደህንነት መሰራት ያለባቸው ሀቆችና ሀገርና ህዝብ መቀመቅ የሚያወርዱ ክህደቶች ምን እንደሆነ ፍንትው በማድረግ ለምታቀርቡት ኣስተማሪ ፕሮግራሞች በጣም ትልቅ ኣክብሮት ኣለኝ በርቱ ቀጥሉበት በከባድ ፈተኛ እጅ የማትሰጡ ጀግኖች ናቹህ
@mohammedhussein1760
@mohammedhussein1760 5 дней назад
ድል ለኦሮሞ ነፃነት ስራዊት
@tekaassefa182
@tekaassefa182 5 дней назад
ጊዜ ለኩሉ አለ ንጉስ ሰለሞን ለሁሉም ጊዜ አለው
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 6 дней назад
የመከላከያ ደመሰስናቸው ይገርማል
@SbagadisSbagadis
@SbagadisSbagadis 4 дня назад
ንሕና ተጋሩባ ኣብይ ኣህመድ ምሉእ ብዘይ ጎደሎ ፀላኢና ምዃኑ ልምንታይ ኢና ንርስዕ ።
@tsgeweingebreeyesus3369
@tsgeweingebreeyesus3369 6 дней назад
መለስ የኛ ነዉ የተጋሩ በልባችን ደሞ ይኖራል በትግራይ መሬት ሁሉም እናደርግለት አለን ተጋሩ ንተጋሉ እብመሬት ትግራይ
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 5 дней назад
መለስ ትግሬ ቢሆንም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበር....አንተ እና መሰሎችህ ጭንቅላታችሁ እንደ ዶሮ ቂጥ የጠበበ/ጠባቦች።
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 6 дней назад
Meles Zenawi and his follow freedom fighters will be remembered in history as a heroes who defeated the neftegna Derg and as a the founders of the currentl federal government system.
@ZeynbYusuf-vs5nb
@ZeynbYusuf-vs5nb 6 дней назад
ሞኝ ,ቆይ መቸነው የምትሰለጥኑት,እያደር ድቁርናችሁ ይቀራል ሲባል መጨመርሆነ ,የናንተ ነገር ቆይ ነፍጠኝ ማለት በእናንተ የደነዘዘ እሳቤ ስድብ ከመሰላችሁ ዋል አደር ብሏል,ግን ለነጻነቱና ለማንነቱ የሚታገል ሁሉ ፋኖ ,ሸኔ ምትሉት ኦላ,ምትሉት,ጁንታ ምትሉት ቄሮ ምትሉት ሁሉ ነፍጠኛ ይባላል ,ለነገሩ ትምርት ቤት ከጭንቅላታችሁላይ ቢሰራ እንኳን ከበታችነትና ከአላዋቂነት ስሜት መቸም አትዎጡም ,የመለስን ፓርክ የፈለጉትኮ አሉ የሚባሉ ታሪኮችን ለማጥፋትነው ቀጣይ ያለውን ትውልድ ታሪክ አልባ ማድረግ የነሱ እስትራቴጅነው ግን የቀደመው የኢትዮጵያ ታሪክ ከማንም ሰው ውስጥ አይጠፋም ,ዝምብላችሁ ለመጋጋጥ አትሩጡ , ኦቦ ገዋ
@debelasefere
@debelasefere 6 дней назад
Gallas fighting for sixty some odd years 😂
@Samitrghh
@Samitrghh 6 дней назад
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@QueenLiya
@QueenLiya 4 дня назад
የስራው ዋሻ ቤተመንግስት እንደሚፋርስ ማወቅ አለበት
@user-jk9yt8mm7e
@user-jk9yt8mm7e 6 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@qewwer175
@qewwer175 6 дней назад
አይ ትግራይ እናአ አማራአ መቸ እደመለነቃአ አላቅም ታረካችንን እያጠፋአ ያሳዝናል ልቁን ፉኖን ተቀላቀሉዉ ተጋሩወች
@soud986
@soud986 6 дней назад
😂😂😂😂 defar nehsa. ke fano PP yishalal 100 gize
@user-ki1iq8mo1s
@user-ki1iq8mo1s 6 дней назад
አንተ ትግራይ ልጅ ብትሆን ፋኖን ተቀላቀሉ አትልም ።እኛ ፋኖ በኛ ሕዝብ ላይ ያደረሰውን በፍጹም አንረሳውም ።
@debelasefere
@debelasefere 6 дней назад
​@@user-ki1iq8mo1sEgnam ke Agame gorebet yishalal bado bet bilenal
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 5 дней назад
​@@debelasefereማን ልበል አንተን ደግሞ? ሻዕቢያው ስደተኛው: ከርታታው የነጮች ዳቦ ፍርፋሪ ለቃቃሚ:የአሳ ራት:አገርህ ለመግባት ግብር የምትጠየቅ ብዙ ማለት ይቻላል። እናንተ በወገኖቻችን ላይ ያደረሳችሁትን ወንጀል በቅርቡ ተሰንዶ ለዓለም ይፋ ሆኗል። አንተ የጄሪካን ሌባ:የቆሸሸ ፓንት ሌባ አማራ ከሆንክ ደግሞ "አህያ" በሚቀጥለው እጨምርልሀለሁ።
@bekureadera7578
@bekureadera7578 5 дней назад
​@@soud986 Gena taleksaleh delu indehone ye FANO new. Ye misrak Africa kefetenaw ye hayel mizan hono metolehal wededkim telahim yehe 7 million belay yetateke ye Amhara wetat ager yegezal
@Resilience3
@Resilience3 6 дней назад
Please move the late PM Meles remains to Tigray. These people are messed up:(
@HappyHealthyOutlet
@HappyHealthyOutlet 6 дней назад
You really think they buried his body in Trinity Cathedral?
@Resilience3
@Resilience3 6 дней назад
@@HappyHealthyOutlet what is your point? Your comment sounds stupid because you’re trying to play games and this is a serious matter. 🤡
@HappyHealthyOutlet
@HappyHealthyOutlet 6 дней назад
Okay😂
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 5 дней назад
God help as please 🙏 😢 😭
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 5 дней назад
🙏❤️💛
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 5 дней назад
ድልለተገፋውየአማራህዝብፋኖ፡ሞትለወራሪውእናአብይአራውይትሠራውይትእናለባንዳወች፡
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 6 дней назад
ወይ ዉደቂ ሰዉዬ አሁን የመለስ ዜናዊን ፓርክ ማስባሩ ቅናት አድሮባት እንደሆነ በግልፅ ያሳያል። አብይ ስሞት የሰዉን ሥጋ በቢለዋ እየቆራጣ የሚባለዉን ሀዉልት መሥራት ነዉ። እንዴት የሞተን ሰዉ ፓርክ ይሳብራል?ጠበቂዉንም ትጥቂ አስፈትቶ ያባርራል?በቅናት የጭንቅለቱ ፍሬን ለቅቆ ልሞት ነዉ።አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ አለቃዉም እንጅ ሆነ ብሎ ሀገሪቷን ሊባትነት እየሳራ ነዉ።
@birukbogale1505
@birukbogale1505 6 дней назад
ምናልባት ይህቺ እናት ከተቸገረች ዳስ ቢሆን ቀልሳ የምትኖርበት ባዶ መሬት አለኝ አገናኘኝ። እድሜ ለዚህ መንግስት እንዴት መስራት ይቻላል?!
@HappyHealthyOutlet
@HappyHealthyOutlet 6 дней назад
What goes around comes around. It is a matter of time.
@user-wq1ro4gj3x
@user-wq1ro4gj3x 6 дней назад
ፋኖ
@michael-7474
@michael-7474 6 дней назад
👍
@user-oc1vr3rb2u
@user-oc1vr3rb2u 5 дней назад
selam selam selamlehulum
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 6 дней назад
When you don’t have history you attempt to destroy those who make history! But history is written by blood and never destroy or rewritten!
@abrarawdesalegn8231
@abrarawdesalegn8231 5 дней назад
ይገርማል የአንዲት ሀገር ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ደረጃ ወርዶ የዱርየ ስራ ሲሰራ ማየት በጣም ያሳዝናል ያውም የትልቂቷ የባለ ታሪኳ ሀገር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ አብይ የዱርየ ባህሪ ነው ያለው
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j 6 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 6 дней назад
እሰይጀዝባመከላከያሸኔ😊😊😊
@mimitz9388
@mimitz9388 5 дней назад
ስያሜ እቀይረዋለሁ 125 ሚሊዮን ህዝብ እርሱ አድራጊ ፈጣሪ ስድ አሳዳጊ የበደለው
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 5 дней назад
ማን ሞቶ ማንን ነፃ ያወጣል ? ባርነትን እንደ ፀጋ የተቀበሉ የቶጵያ ህዝብ ።
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 5 дней назад
ድልለፋኖ
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g 5 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@user-bt6pg9qz5l
@user-bt6pg9qz5l 6 дней назад
ስውዮው """እብድ ውሻ """ነገር ነው!!!
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 6 дней назад
ትግሬና አማራ ሲተራረብ ይውላል እሱ እየሮጠ ሁሉን ነገር የራሱ ለማድረግ ስራውን ይሰራል ቱ ትግሬና አማራ አፈር ብሉ።
@user-mw9jx8fz8f
@user-mw9jx8fz8f 6 дней назад
ዉሻ
@henokGoyitom
@henokGoyitom 5 дней назад
Ewenet belehal!
@HaileFentabil
@HaileFentabil 6 часов назад
ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው❤ Fano is our Insurance ድል ለአማራ ፋኖ😂 ፋኖ ያሸንፋል🎉 አማራ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም😮
@RahmaUmAyoub
@RahmaUmAyoub 6 дней назад
አተ የአማራ ባድራ👉💚💛❤ነዉ ሰትባል የማይገባህ ምክኒት 👎👎👎👎 ምድነዉ ወይም አተ አማራ አይደለህም
@danielhadgu23
@danielhadgu23 5 дней назад
ተጋሩ እስከ መቼ ነው ህልውናችንና ማንነታችን ለማይረቡና በኔትወርክ ለተጨማለቁ ሌቦችና ደንቆሮዎች ትተን ዝም የምንለው እኛን ከምደረገፅ ለማጥፋት ኣርፎ የማይቀመጠው ኣውሬው መንግስት የምንታገለው
@tomorrow9473
@tomorrow9473 6 дней назад
አበባዉ ምትባል እበት You will pay the consequences !
@user-fq5ll2px6k
@user-fq5ll2px6k 5 дней назад
የመንግስትነት ታሪክ የሌለው ከብት ስለ መንግስታት ክብር ኣያቅም።
@user-nt6nd6fu5v
@user-nt6nd6fu5v 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ms-bp8pp
@ms-bp8pp 6 дней назад
አቶ መለስ ዜናዊ መታሰቢያ የተሰሩ ስራዎችን ሊያፈርስ ይችላል ነገር ግን መለስ በህዝብ ውስጥ ያለው ን አሻራ ሊያፈርስ አይችልም
@aynalemkassaye731
@aynalemkassaye731 5 дней назад
ሺ ግዜ ቢወለድ መለስን መሆን አይችልም
@user-iq9em7vi3d
@user-iq9em7vi3d 5 дней назад
መላህሙቱምይበልጠውል
@tesgebregziabher4546
@tesgebregziabher4546 6 дней назад
Don't cry tigray
@TemsgenTemu-wu4xy
@TemsgenTemu-wu4xy 5 дней назад
ሸኔ ከፋኖ እየተማረ ነዉ ካምፕ ደፍሮ አያውቅም ነበር
@user-iq1wy1fj4r
@user-iq1wy1fj4r 5 дней назад
No negotiation with banda military
@ykt4447
@ykt4447 6 дней назад
ገና አጠገቡ ያሉትን ሁሉ ያባርራል
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 6 дней назад
😮😮
@user-jy5zw1vs9u
@user-jy5zw1vs9u 5 дней назад
የመለስ አሻራ ለማጥፋት እንቅልፍ አጥቶ የሚያድር መንግስት ቢመጣም በወርቅ ቀለም የተፃፈው የመለስ እና የኢህአዴግ ስራዎች መቸውም ቢሆን ከኢትዮጵያ ህዝብና ከሰው ህሌና ማጥፋት አይቻልም።
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 6 дней назад
ጀዝባመከላከያ😊😊
@mogesworkneh4976
@mogesworkneh4976 5 дней назад
😊
Далее