Тёмный

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይና የኤርትራው ልዑክ ቡድን በጋራ ለሰው ልጆች ሰላምን ከድምፃዊ ሙሀመድ አህመድ ጋር ሲያዜሙ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 488 тыс.
50% 1

ጠ/ሚነስትር ዶ/ር አብይና የኤርትራው ልዑክ ቡድን በጋራ ለሰው ልጆች ሰላምን ከድምፃዊ ሙሀመድ አህመድ ጋር በብሄራዊ ቤተ መንግስት ለኤርትራው ልዑክ ቡድን በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ሲያዜሙ አምሽተዋል።

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 804   
@emutube5285
@emutube5285 6 лет назад
ይህን ያሳየን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ 🙏🙏🙏 ከደስታዬ ብዛት እንባዬን ማቆም አልቻልኩም 😢😢😢😢😢
@berhankassaberhankassa60
@berhankassaberhankassa60 6 лет назад
Ethiopia Tikdem አሜን
@yenefetashow7322
@yenefetashow7322 6 лет назад
Ene erasu 😢😢😢
@peterdavid9636
@peterdavid9636 6 лет назад
ምን፣ሰለ፣ተገኘ፣ነው፣እነዚህ፣ንበዴዎች፣እኮ፣ለሽርሽር፣ለጉብኝት፣ነው፣የመጡት፣ምን፣ሌላ፣የሚሰሩት፣ቁም፣ነገር፣ኣለ፣ግፈኞች።
@JohnSmith-bk9vb
@JohnSmith-bk9vb 6 лет назад
Ethiopia Tikdem both the people of Ethiopia and Eritrea desperately want peace except Woyane and Shabiya for they are the cause of devision, killing over 80,000 young souls and the displacement of hundreds of thousands of civilians. I pray for God to shorten Shabiya's grip on power just as it has on Woyane. This sort of evil regimes are like cancer.
@Fritatube
@Fritatube 6 лет назад
እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ። ፍቅር ሁሌም የሰዎችን ልብ ይገዛል የውስጥ ሰላምም ያጎናፅፋል
@ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
አር ፍቅር ደሥ ይላል በአላህ አላህ ይጨምራላችሁ ያርብ ሥላም ለሀገርችን እንድሁም ለአብይ አህመድ ይህ ሁሉ በአላህ በሁንም የዳ/ር አብይም ውጤት ነው
@weyniweyni7663
@weyniweyni7663 6 лет назад
እኔ እራሱ እንዳንቺው
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 6 лет назад
frity getachew ameeen marrr
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 6 лет назад
frity getachew እውነት ነው የፍቅር አምላክ ፍቅራችነን ያፅናልን እስከመጨረሻው ያርግልን ተመስገን አምላኬ ይህችን የእርቅ የፍቅር የሰላም ጊዜ ስላሳየህን!!!
@ቤንችፕ
@ቤንችፕ 6 лет назад
የደስታ እምባ ነው። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
አላሁ አክበር ሁሌም ሰላም ይሁንልን አገራችን ፍቅርን ይስጠን አብይ ረዥም እድሜ ይስጥህ
@simegntamrat9462
@simegntamrat9462 6 лет назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይሕንን ለማየት ያበቃን ተመሥጌን ሺ አመት ንገሥ
@mohamedhaji5749
@mohamedhaji5749 6 лет назад
I am somali live in uk this made me very emotional we need all Africa peace and rest of the world
@ashebirgoshu2732
@ashebirgoshu2732 3 года назад
Exactly
@a.t5359
@a.t5359 6 лет назад
ይህ ሁሉ ያደረገው እግዚአቢሄር ብቻ ነው ስምህ ይባረክ ❤️ስላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ❤️
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 6 лет назад
Azeb Teklit ✝️eysuse yadnal eysuse geta new ✝️🇫🇷
@africafrom6826
@africafrom6826 6 лет назад
Thank God for seeing this in this age Peace and love from Eritrea Mashallah
@ያረህማንያረሂም
@ያረህማንያረሂም 6 лет назад
ፈገግታው ብቻ ሰው ገዳይ አላህ መጨረሻውን አላህ ያሳምርልን
@yoditetefera4666
@yoditetefera4666 6 лет назад
Zenat Abdu Amen Amen yarebi
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 лет назад
መጀመሪያ የሙስሊሙ ጥያቄ መመለስነበረበት ከጭብጫቦው በፊት
@medeiayemam8898
@medeiayemam8898 6 лет назад
ወላሂ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ 😭😭 እምለው የለኝም በቃ 😭😭
@peterdavid9636
@peterdavid9636 6 лет назад
እየሳቀ፣የሚገድል፣ተንኮለኛ፣ሰው፣እኮ፣ሰንት፣ኣለ።ሞኝ፣ኣትሁን።
@obeyallahandallahobeyallah3766
Zenat Abdu አሚን ያረብ
@BedluTuniso
@BedluTuniso 16 дней назад
ፈጣሪን እጅግ ደስ የሚያሠኝ ዝማሬ ዘመናችሁ ይባረክ
@user-nh5nn1lo5p
@user-nh5nn1lo5p 6 лет назад
ይህን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።
@rezeneg8627
@rezeneg8627 6 лет назад
Amazing amazing amazing it was all from the heart. Our Love to our Ethiopians have never gone away it was all there all along Now it is official for this we thank God. Love from Eritrea
@ወይንየየኪዳነምህረትልጅ
Rezene G love you to my dear eritreans
@amenaamena5628
@amenaamena5628 5 лет назад
እጅግ በጣም ደስታ ነው የተሰማኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@cofffee3441
@cofffee3441 6 лет назад
እደዚ ሰላም በጣም ነው ደስ ያለኝ ምናለበት ኖሮ አገሬ በሆንኩኝ በዛውም ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ይበልጥ ደስ እዲለው ባድሪችንንም የድሮን አርጉልን የሀውኑ እኛን አይወክልንም ምክንያቱም ባድራው ከተቀየረጀምሮ አገሬ ሰላም አታ ነበር የስድስ ስልሳስድስት ምልክት ነውና ለሴጣን አንገዛም የሚያምርብን በፍቅር እደሆነ ደኩተር አቡይ ተናግሮዋል ፍቅር ለሀገሬ
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 лет назад
አቤት ስናምር አንድነት ሰላም ፍቅር ደማምሮ ይስጠን የእውነት እንባዬ ነው የመጣው አብያችን ሺ አመት ንገስ
@alamjawal5222
@alamjawal5222 6 лет назад
ደስሢሉመሸአላህመጨረሻዉንዬሣምረዉያረብ
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 6 лет назад
አልሀምዱሉሊላህ በመጀመሪያ ፈጣሪይን ላመስግን ዶ/ር አብይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ የአንተ አይነት መልካም ሰዎች አላህ ያብዛልን
@هلافون-ص8ن
@هلافون-ص8ن 6 лет назад
አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@mohammeddahir4981
@mohammeddahir4981 6 лет назад
On behalf of Somali people I'm glad to see our 2 brothers finally engaged peace we are all brothers and sisters we all need to develop our nations and to achieve that we need peace love from Republic of Somalia
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 6 лет назад
እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻቸው እወነት የፍቅ ሰው መሪ ፍቅርን ከስተማሪ ዘመናቹ ይባረክ ጠ/ ሚኒስተር ዶክተር አብይ
@Bada-gd9hx
@Bada-gd9hx 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምምምምም ናፍቆን ነበር ደስስስ ሲል ዋዉ
@saronfsshaye2706
@saronfsshaye2706 6 лет назад
ሓጎሰይ መግለጺ ስኢነሉ😀 ብጣዕሚ ደስ ዘብል እዩ። እግዚኣብሄር ይመስገን👐
@fatumayesuf155
@fatumayesuf155 6 лет назад
አብያችን አላህ ያቆይልን አልሀምዱሊላ ያረብ አተን የሠጠን ፈጣሪ ይመሥገን አተንም ሂዳያ ይወፍቅህ
@arijsaleh4693
@arijsaleh4693 6 лет назад
hbn
@muluhabetkwt8723
@muluhabetkwt8723 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም
@batiwatersupply823
@batiwatersupply823 6 лет назад
ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ ኢትዮጵያዊያንን የወከለ የሀገር ሽማገሌ፡፡ የእዉነት በጣም ደሰተኛ ነኝ፡፡
@rahelyemama7607
@rahelyemama7607 6 лет назад
ተመስገን ጌታ ሆይ በውነት አሁንም ለሀገራችን ፍቅርና ሰላምን ያብዛልንንንን
@mulugebereziher4486
@mulugebereziher4486 6 лет назад
ይሄ የሆነውየ ደ/ር የአብዪ ጥነካሬ ብቻ ሳይሆን በየሰአቱ በየእለቱ ቀን ጥዋት ማታ ለሀገራችን የሚፀልዩ የነበሩ የአባቶቻችን ና እናቶቻችን ፀሎትም መልስ ነው የሰጠን ጌታ
@amanuelabeta5251
@amanuelabeta5251 5 лет назад
ሙሉ ገብረእግዚአብሔር tikikil
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 года назад
ትክክል 🙏🏾💕💕💕
@haronhabesha8905
@haronhabesha8905 6 лет назад
እኛ ኢትዮጵያውያን የሚያምርብን እንደዚህ ስንዋደድና ስንፉቀር ብቻ ነው። ፈጣሪ ሠላሙን አብዝቶ ይስጠን።
@haronhabesha8905
@haronhabesha8905 6 лет назад
አብያችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ!!
@meashoghebremiceal2114
@meashoghebremiceal2114 6 лет назад
I could not control my felling when i saw this video. God may bless our peace.
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 6 лет назад
እውነትም ፍቅር ያሸንፍል በጣም ስሜት ይነካል ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች ምንኛ ታድለዋል እግዛብሄር ሆይ ልባችንን ቅን አድርግልን
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 6 лет назад
Erihana Erihana ❤️
@bintyimamtube7010
@bintyimamtube7010 6 лет назад
ያአላህ ፍቅር እንደት ደሥ እሚል ነዉ ኢትዮ እማማ ሁሌም ሠላም ላንች
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 6 лет назад
ውይ ምን ማለት እዳለብኝ ቃል አጠረኝ ጠ/ር አብይ አህመድ ሁሉም ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ከዝም በላይ ያክብርህ የፍቅር ሰው።
@ሳሪስፍቅር
@ሳሪስፍቅር 6 лет назад
እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ
@rahelkidanemariyam5262
@rahelkidanemariyam5262 6 лет назад
Couldn't control my emotion Egziabher yimesgen sile Mihretu God bless Ethiopia and the people
@tube-dj7uu
@tube-dj7uu 6 лет назад
ቅዳሜ ባለቅስም በቀን ጅቦች ስራ ማክሰኞ ካሰችኝ ድንበሩን ሰባብራ ሰላም እና ፍቅርን በአንድነት ደምራ ለአንድ ሀበሻ ህዝቦች የደስታ ቀን ሆና።
@ዊንታዊንታ-አ5ቀ
@ዊንታዊንታ-አ5ቀ 6 лет назад
Alex Hebesh 1 ዋው
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 6 лет назад
Alex Hebesh 1 እውነት ነው እውነት ነው የወንድሞቻችን ደም ይበልጥ ታሪክ ሰራ ፍቅራችነን አጠነከረው ነፍሳቼውን ባፀደ ገነት ያኑርልን የታመሙትንም ይፈውስልን
@fassikaabebe3830
@fassikaabebe3830 6 лет назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጥላቻ ለማን ይበጃል ቃል የለኝም ፍቅሩን ይጨምርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አብያችን ያንድነት አርማችን
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 6 лет назад
ዋው እንደፓዝል አጥንቴ ግጥምጥም አለ እዩት ሠላም!!! ለሰው ልጆች ሁሉ ምን ያህል ነፍስ እንደሚዘራ የእርግማን ሸክም እላየ ላይ እርግፍ አለ ተመስጌን አምላኬ የዕድሜ ልኬን ፀሎት ሰማልኝ ለዘላለም የማትቆጣ አምላክ ተባረክ።
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 6 лет назад
♥️
@ተሁኝአትነካኩኝ
@ተሁኝአትነካኩኝ 6 лет назад
አሜን አሜን ሁፍፍፍፍ ምን ልሁን በጌታ ደስታ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ሁሉን ይገዛል ደስታ አስለቀሰንሰሞኑንአምላክይጠብቀንሁላችንንም
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 лет назад
የአላህ ምን አይነት ቀና ልብ ነዉ የሰጠዉ ሁሉን አሟልቶ የሰጠዉ አላህ ይጠዉል ኡምረክ ዶ/ር አብይ አህመድ😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍
@askaleaskale3919
@askaleaskale3919 6 лет назад
ኢትዮጵያ ሁሌም ፍቅርና ሰላም እመኝለረሻለዉ እግዝያብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን
@alhmdulilha1369
@alhmdulilha1369 6 лет назад
መጨረሻአዉን አላህ የሳምርልን ፍቅር ለዘላለም ሰላም ለዘላለም
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
ይህን እንድናይ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አብያችን ውድድድድድ
@temasgengezachew5804
@temasgengezachew5804 6 лет назад
እግዚአብሔር ፍቅር በጣም ነው ደስ ያለን !ለሁሉም ግዜ አለም ለ ለጥልም: ሰላም መክብብ 3፤1
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 лет назад
እንደው አንተን የወለደች እናት ምነኛ የተቀደሰች እናት ናት
@mirara7545
@mirara7545 6 лет назад
Abebach Desalew እኔም እያልኩ ነበር በልቤ
@natitheethiopia9534
@natitheethiopia9534 6 лет назад
Abebach Desalew እትዮጵያ ናትኮ እናቱ አምባዬን ማቆም አቃትኝ እህህ
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 лет назад
nati the ethiopia አይ እህቴ ኢትዮጵያ ማ ስንቱን ራስ ወዳድ ስንተም የቀን ጅብ አፉርታ የለ እንዴ,እንደው እሰ የወጣበት ማህፀን እንደ ድንግል ማርያም የተቀደሰ ሀኖ ነው እንጅ ኢትዮ ማ የስንት ሰው ደም የሚያፈሰውንም እኮ አቀላቅላ ወልዳለች
@makdesmakdes5933
@makdesmakdes5933 6 лет назад
ውይይይይይይይ ደስ ሲል ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@ሰላመነሽድንግልማርያምእና
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መቸም ፍቅር አሸናፊ ነው ፍቅር አንድነት ሰላም ለመላው አለም እግዚአብሔር ያድልልን
@minylukebede636
@minylukebede636 6 лет назад
እውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ትልቅ ምስጋና!!!!ጠ/ሚንስቴር አብይ አሕመድ የፍቅር ሰው ነክ አሁንም ወደፊትም ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅ!!!!
@fayruzmakhoul4674
@fayruzmakhoul4674 6 лет назад
ዋውውው ሰላም ላገራችን ፍቅር ብቻ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አብዬ እድሜና ጣና ይስጥ እኛም ለአገራችን ያብቅን
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@munaaman4152
@munaaman4152 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ንፍትሕን ሰላምን አሜን ንሰላም አሜን ሰጊድ ሰላም
@abdulsesay5160
@abdulsesay5160 6 лет назад
Great to watch god bless Ethiopia
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል
እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባሽ ይህን እንድናይ ያደረገን አምላክ ይክበር ይመስገን
@fafafa9679
@fafafa9679 6 лет назад
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ምን ልበል እግዚአብሔር ይመስገን
@samrihabesha1417
@samrihabesha1417 6 лет назад
እውነትም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይወዳታል።የህፃናቱ የናቶችና ያባቶች እድሁም ደስደተኞችን ለቅሶ ሰምቶ እንባቸውን የሚጠርግ መሪ ሰጣት ለምየ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልሽ እምየ ሀገሬ ለኛ ለስደተኞች ኩራታችን ነሽ ማንም ተነስቶ ሀገራችሁ የት ነው ብሎ ሲጠይቀን ሳንሰለች ሁሌም ኢትዮጵያ እያልን እንመልሳለን
@fekerfekerfekr7470
@fekerfekerfekr7470 6 лет назад
ፍቅራቸው በጣም ደስ ይላል ዋው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@qidusanalemu8742
@qidusanalemu8742 6 лет назад
Addis zemen meta lehulahin Abeyee zemenhn selam yemulabet.
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 6 лет назад
feker feker fekr yes yes yes!!!
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 6 лет назад
ተመሰገን. አምላኬ.እንባችንን.አብስክ.በደስታ.የለወጥከልን.አምላክ.እንባዬን.መቆጣጠር. አቃተኝ. ደስታም.ሲበዛ..በእንባ.መታጠብ.ሆነ.እዬንን.ቀን.አሂቼ.ብሞትም.አሂቆጨኝም..ፍቅር.ያሽንፋል.የፍቅር.አምላክ.ፍቅራችንን.ደስታችንን.ያብዛልን
@ahmedalzubair9280
@ahmedalzubair9280 6 лет назад
God bless Ethiopia with long lasting peace
@ትምኒትm
@ትምኒትm 6 лет назад
ብጥዕሚ ዘሕጉስ ፍቅርን ሰላምን ንህዝቢ ኤርትራ 💚 ኤትዮጵያ💚 ኣማርኛ ኣይሰምዕን የ ግንብዓይኒይ ዝሪኦ ዓጊበ ኣነ ከም ኤርትራዊት መጠን ሓጎሰይ መግለጺ ስኢነሉ 💚💚ፍቅሪ ምስ ኩሉ ንበሪ 💑💑
@peterdavid9636
@peterdavid9636 6 лет назад
ኣይትዓሽዊ፣ንቖልዓ፣ክብላ፣ይበልዓ፣እዩ፣ናይ፣ኢሳያስ፣ዓጋመ፣ባድመ፣ከም፣ምኽንያት፣ገሮም፣ብዛዕባ፣ካልእ፣ዝደለዩዎ፣ጉዳይ፣ከም፣ዝተዛራረቡ፣ እዩ፣ዝዝረብ፣ዘሎ፣ኣየናይ፣መዓልቲ፣ህግደፍ፣ንኤርትራውያን፣ዝጠቅም፣ገሩን፣ክገብርን፣ዝረኣና፣ዲጋታት፣ተሰሪሑ፣እናበለ፣ህዝቢ፣ኤርትራ፣ብጎረሩኡ፣ ሒዙዎ፣ዘሎ፣እዚ፣ቁሩብ፣ኣይስቆረኩምን፣ኤርትራዊያን፣ንምንታይ፣ደኣ፣ትሰደዱ፣ኣለኹም፣ስለ፣ዘይጠዓመኩምዶ፣ኣይኮነን፣ንምንታይ፣ካብ፣ ህሉው፣ኩንታት፣ክትሃድሙ፣ክትሕቡኡ፣ክትሕስው፣ጥራሕ፣ትጎዩ፣ገና፣ኢሳያስ፣ክቕጥቅጠኩም፣እዩ፣ካሳብ፣ኩሉኹም፣ትኹስተሩ፣ጀልጋዳት።
@ትምኒትm
@ትምኒትm 6 лет назад
ጽድቅ ንክትመስልስ ዋካርያ ዛዋውዕ ትኣስር ይብሉ ንስካ ከኣ ሓላዪ ነብስካ እንብር ሓላዪ ህዝቢ ኤርትራ ኣይኮንካን ህዝቢ ኤርትራ ግዳዩ ባዕሉ ኣለዎ ብዝሑን ውሕዱን ኣይድልየናን ዩ ሓደ ሰብ ነናይ ነብሰ ይፍለጥ
@OPOPOPOP-bd4jb
@OPOPOPOP-bd4jb 6 лет назад
ትምኒት m አምን
@a.t5359
@a.t5359 6 лет назад
Behaki goyta yebarek
@aberaabera416
@aberaabera416 6 лет назад
አላህ መጨረሻው ይምርልን
@almazgetachew735
@almazgetachew735 6 лет назад
በጣም በጣም በጣም ደሥ ይላል እናመሠግናለን
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 6 лет назад
ፍቅር ያሸንፋል።አላህ። እስከመጨረሻው ፍቅር ይስጥን
@ggcjh8762
@ggcjh8762 6 лет назад
ያርቢ በጣምደስሲሉ ተባረኩ
@kkkj8128
@kkkj8128 6 лет назад
Our precious hero Eritrean leaders always we proud of you. ...
@edrisabdela3092
@edrisabdela3092 6 лет назад
long live Dr Abiy Ahmed ,THANK U.
@ፅጌማርያምፅሩይ
@ፅጌማርያምፅሩይ 6 лет назад
በጣም ደስስስስ የሚል ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ሰላም ለ ኢትዮጵያ&ኢሪትራ አሜን፫
@fatimtmahemed8315
@fatimtmahemed8315 6 лет назад
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም,በዘመኔ እንዳንተ አይነት መንግስት በማየቴ አላሀምዱሊላህ ,አንተን የወለደች እናት የተቀደሰች ናት,ተባረክልኝ ዶ/ር አብይ።
@saratesfu8551
@saratesfu8551 6 лет назад
you're absolutely right Fatima Mohammad !!!!!!!she is holy and the luckiest woman in the world!!!!!!!!
@foziyamohammed4935
@foziyamohammed4935 6 лет назад
OMG! ! ! I cry when Dr. Abiy nd Artist Mahmud Ahmed when they hug each other
@Yonathan316
@Yonathan316 6 лет назад
Blessed are the peace maker's they shall be called the children of God.
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад
የኔ ምርጥ አባት መር እስኪ አላህ ይጠብቅህ
@tigistechernetetigistecher1565
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን በውነት ሆድ ባሠኝ እዲህነው የሚያምርብን ፋቅርን ያብዛል
@fitwiabraha6778
@fitwiabraha6778 6 лет назад
peace peace peace peace peacepeace peacepeace peacepeace peacepeace peacepeace peacepeace peacepeace peacepeace peace No war No war No war No war No war Nowar No war No war No war No war No war No war No war Peace is the only Medicine between the two brothers and sisters nations Eritrea and Ethiopia It is one of the awesome news for me and for other peoples God bless for the people of Eritrea and Ethiopia !! Good luck the Dear peoples of Eritrea and Ethiopia !!
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 6 лет назад
Fitwi Abraha yes yes yessssss. I am with you
@ghhhghu6859
@ghhhghu6859 6 лет назад
Fitwi Abraha amen tnx god
@dhakadhaka7593
@dhakadhaka7593 6 лет назад
ወይ ቤተ መንግስቱ እንካን ክፍት ሁኖ የታየበት ቀን ገና ኢትዮጵያ አገራችን አገራችን ሸተተን !!!!
@biniblack1220
@biniblack1220 6 лет назад
ፈጣሪ ፍቅራችንን አብዝቶ ይጨመርልን
@aishaali614
@aishaali614 6 лет назад
እድህፍቅር.ያምራል.ያስደስታል.ያስለቅሳል.ማሻአላህ.ዶክተር.አብይ.አህመድ.ሰላምህ.ብዝት ይበል ከነቤተስብህ.ኢንሻአላህ
@hshx2882
@hshx2882 6 лет назад
አላህ ፍቅርን ይጭምርልን ያራብ ጠላትን ያርቅልን
@ኢትዮጵያ-ፈ1ከ
@ኢትዮጵያ-ፈ1ከ 6 лет назад
This is the most beautiful thing to come out of that palace in a long time. Glad to witness this in my time!
@Maryam-vq2jp
@Maryam-vq2jp 6 лет назад
ልልልልል ሰላም ላገራችን የጠላት እይን ድብን ይበል
@semirajemalemehammed8456
@semirajemalemehammed8456 6 лет назад
ወላሂ በጣም ደሰ ትላላችሁ ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ የአላህ አንተ ሀገራችንን መተዛዘን መተሳሰብ መዋደድ መፋቀር መረዳዳት መቻቻልን ከነ ሙሉ ጤና ጋ ለግሰልን ከሀገር ውጭ ያለነውንም አንተ በሰላም ከእምየ ኢትዮጲያ ለሀገራች እና ለቤተሰቦቻችን አብቃን የአላህ አብይንም አንተ ወደ መልካሙ መንገድ ምራው
@mulugetaaschalew6913
@mulugetaaschalew6913 6 лет назад
የእዉነት እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ደጋግሜ በማየት የደስታ እምባን አነባሁ እግዚአብሄር ይመስምገን ሰላም እንዴት ይጥማል!!!!!!
@እኔነኝ-ዀ8ከ
@እኔነኝ-ዀ8ከ 6 лет назад
ከደስታ ብዛር እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እፍፍፍፍፍፍ ምንኛ መታደል ነው የሀገርን ሰላም የሰውን ደስታ ማየት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ፍቅራችንንን አብዛልንንንንንን
@lomisheta9077
@lomisheta9077 6 лет назад
ለማ ለማ ሲሉኝ አዝመራ መስሎኛል ለካስ ጤናዳም ነው መድሃኒት ሆኖኛል ለማ መገርሳ የት ሄደ?
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልያ
Lomi Sheta። ለማ መገርሳ ውስጤ ነው
@miratiaziazi6282
@miratiaziazi6282 5 лет назад
Lomi Sheta አሜን አሜን አሜን ይስፈንልን ሰለም
@weniethiopia3216
@weniethiopia3216 6 лет назад
ስለ ማይነር ስጣትው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@isseyerione2738
@isseyerione2738 6 лет назад
I’m Eritrea but that was very touching move
@sarahkotti7866
@sarahkotti7866 6 лет назад
አላህ ሆይ እሄን ደስታችንን ለዘላለም አድርገው😥
@سليفيفورد
@سليفيفورد 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እደሠላም ያለ ሀብት የለም የቅዱሳን አምላክ ቸሩ አምላካችን ይክበር ይመሥገን መጀመሪያው እዳማረ መጨረሻውንም ያሣምርልን ይቅርታ ና ቸርነት የባህሪው ገንዘቡ ነውና።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ
ለካ መልካም ነገር ስናይ እናነባለም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እዴት ደስ ይላል
@hajjaj1785
@hajjaj1785 6 лет назад
አልሀምዱሊላህ ይህንን ያሳየን ጌታ፡አላህ መሰጋና ይገባዉ፡፡ዶ/ር አብይ ጤና ና እደሜ ይሰጥህ
@እመብርሃንእናቴ-ጠ4ቀ
ክርስቶስ ፍቅር ነዉ የሀ.ማየት መታደል ነዉ
@gihaile8069
@gihaile8069 6 лет назад
Mohamud Hamed still his voice never changed after all this years? we Love you Brother you have been in three governments singing for unity. We miss Tilhaun now you are the one to be the voice of United Ethiopia and peace. #Love Ethiopia.
@letinagebremedhin750
@letinagebremedhin750 6 лет назад
Praise God glory glory glory to the most high God
@የጌታነኝ-ገ6ሠ
@የጌታነኝ-ገ6ሠ 6 лет назад
ጌታ ሆይ። ተመስገን
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 6 лет назад
What a great moment. I feel emotional ❤❤❤
@tsegeredasbehatu4085
@tsegeredasbehatu4085 6 лет назад
Gata Yibarkachu lehulachu Amen
@martadegafa1898
@martadegafa1898 5 лет назад
እጅግ በጠም ሠለምተን የተሠመልን ታበረኩልንህ
@ayshatube9546
@ayshatube9546 6 лет назад
😭😭😭😭 i love you ethiopia all peoples 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@السويديالسويدي-د6ث
اتمني يعم السلام اوطاننا جميعا فكلنا شعب واحد اثيوبيا ارتريا السودان .. لنكن يد واحدة 😍😍
@isseyasmehari5448
@isseyasmehari5448 6 лет назад
ሰላም ኣምላክ ምስ ኩላትና ይኩን በሃቂ ደስ ዘብል ራኢ
@mohammdabdullaa6878
@mohammdabdullaa6878 6 лет назад
ቃላት የለኝም ከወደላይ የታላከ የኢትዩ መሪ እኔም ተደምሬአለሁ
@ሉሉነኝ-ኘ2ኀ
@ሉሉነኝ-ኘ2ኀ 6 лет назад
ይሄን ቀን በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
@haanahaana1836
@haanahaana1836 6 лет назад
ዋው ስታምሩ አቤት ውበታችን እደዚህ አንድ ስንሆን
@shanshan6628
@shanshan6628 5 лет назад
አቢይ ሚንቢዪ ሊገለፂ አለሀ የ ኢሲሊሚንነ በሬ ዪኩፈትሊ አተለ ኢኔ በአለሀ ፊቀደ በጃንት አቢረን የዲርገን
@selamtube2305
@selamtube2305 6 лет назад
አረ እኔ አልቻልኩም በደሰታ ልሞት ነው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን
@ابوليان-م1ج
@ابوليان-م1ج 6 лет назад
slam for everything 💕💖💕
@ሰላምናአንድነትለኢትዬጵያ
እግዛብሔር አምላክ በቃ ይበለን፡፡ ፋና እናመሰግናለን፡፡ ጦራችንም እጅግ ተንገላቷል፡፡ እዛ ኖሬ ክብደቱን አይቸዋለሁ፡፡ አሁን ያለሁት ሩስያ ነው፡፡ የትግራይ ህዝብ ለጦራችን እጅግ እናት ነበር ፡፡
@lmklmk9480
@lmklmk9480 4 года назад
አለህ አክበር ውሌም አገረችን እዲ የመረ ይሁን
Далее
У НАС ДОМА ЗАВЕЛАСЬ КРЫСА 🐀
01:00
Распаковка Monster High Potions #monsterhigh
01:00
Semere Bariaw| just for your smile
5:40
Просмотров 94 тыс.
የባህላዊ  አልባሳት አብዮት
22:57
Просмотров 123 тыс.