Тёмный

ጠ/ሚ ዐቢይ ለብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ያደረጉት ገለጻ (ክፍል-1) 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 72 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

2 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 575   
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 Год назад
Thank you dear prime minster, what a great explanation. Stayed blessed
@tadessewilisa9460
@tadessewilisa9460 Год назад
My proud My PM Dear! May God with you!
@hajidenebo9950
@hajidenebo9950 Год назад
really i am happy with this presentation! thank you for your presentation.
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo Год назад
ዶክተር አብይ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ተግተህ የምትታገል ድንቅ ጀግና እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠን መሪያችን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በዘመኔ አንተ በምትመራበት በመኖሪ እድለኛ ነኝ 👍👍👍❤❤❤👍👍👍
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 Год назад
የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ጀግና አበሳችን እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆክልን የእግዚአብሔር ስጦታ ነሕ ለኢትዮጵያዊያኖች እናመሰግንሐለን እንወድሐለን 🙏❤🇪🇹🇪🇹
@tadesebekele6600
@tadesebekele6600 Год назад
አይዞህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ!!!
@ahmedonlinemarket663
@ahmedonlinemarket663 Год назад
ማን ነው ፈጣሪ የሚረዳው
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Год назад
ምን አናደደህ ዶር አብይን ጅግና የአትዮጵያ መሪ የሆነው አግዚአብሔር ዶር አብይን ይባረክዋል ደግሞ ይረዳዋል አግዚአብሔር ከአሱ ጋር ነው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
በፈጣሪም በሰውም ተመዝኖ የቀለለ የውሸት አባትነውር መናገርና መሥራት ክብሩ የሆነ ሰው ሳይሆን አውሬ
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 Год назад
አንድ መንግስት የቅርብ የምካከለኛና የረጅም ጊዜ ግብ ያልማል ይህ መንግስት ባለፉት 5 አመታት ያሳካውን 1 ግብ ይሄ ነው በሉኝ በኢንዱስትሪ ልማት ብግብርና ግብአትና ምርት ብዛትና ጥራት እንደ ስኳር ዘይት ስንዴን በበቂ ሁኔታ ማዳረስ በቤት አቅርቦት የዋጋ ንረትን በመቆጣጠር ህዝብን ማረጋጋት የፋይናንስን እቅርቦት በማስፋት አዳዲስ አምራቾችን መሳብ የተጀምሩ ህዝብ እየጠበቃቸው እየጠበቃቸው ያሉ ፕሮጀክቶችን መጨረስ ይሻላል
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 Год назад
ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ይርዳህ በዙርያህ ያሉትን ጅቦች ይንቀልልህ እንዳንተ ቢሆን የት በደረስን
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
Very true & hope Almighty God is leading him! Amen!🙏
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Год назад
Absolutely 💯 right. He working hard for the coming generations brightest future. Wishing him well with all aspects to be successful.
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Год назад
አሜን አግዚአብሔር ይርዳው ጅቦቹን አግዚአብሔር ይንቀልለት
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v Год назад
አበቹ is smart
@zewduz6015
@zewduz6015 Год назад
ትምህርቱ ለደጋፊዎቹ ብቻ ሳይሆን በበለጠ ተቃዋሚነን ለሚሉትና በጉልበት ፖለቲከኛ ነን አክትቪስት ነን ለሚሉት ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ክቡር ጠ /ር
@KenanLand-mb2xh
@KenanLand-mb2xh Год назад
ስለዚህ መጀመሪያውኑ ብልፅገና ኢትዮጵያን እንዲህ የወንበዴዎች መፈንጫ ለማድረግ ነበር አልገባንም እንጂ ማለት ነው?
@zufantsegai7948
@zufantsegai7948 Год назад
ጥበበኛው እና ቆራጡ መሪያችን በየጊዘው ለምታስተምረን ሁሉ እናመሰግናለን። በርታልን
@geremewdessie9
@geremewdessie9 Год назад
ጥሩ ነው ። እንደ እኔ እንደ እኔ የብልፅግና አባላት ወይም ተወካይ ብቻ ማስተላለፍ በቂ አይደለም ። ለሁሉም ኢትዪጵያዊያን ሊተላለፍ የሚችል ጠቃሚ ትምህርታዊ መረጃ ነው ። “ በነፈሰው አብረን እየነፈስነ በጣም ተቸግረናል በራስ የመተማመን ቁመና የሌለን እኔ ባልኩት ብቻ እንመራ የሌላን ሃሳብ ብሎክ በማድረግ ካልሆነም የተለየ ሐሳብ የያዘን ሰው በማሴር በማስደል እስካሁን ድረስ በሚያሳዝን ሁኔታ አለን ። ስንት መልካም ሃሳቦችን ለሀገርና ለወገን የሚጠቅሙ ግኝቶች እንደያዙ ወደ ሞት የተሸኙት ስንቶች ናቸው ? “ የሁሉ ነገር መጀመርያ ሀሳብ ማመንጨት ነው “ ። ስለዚህ እንሻሻል በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አካኪ ዘራፍ መባባሉ አይጠቅመንም ።
@ameley4768
@ameley4768 Год назад
God bless Ethiopia ❤🎉🎉❤
@Daniel-bs4dm
@Daniel-bs4dm Год назад
God bless The Awesome Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Год назад
Thank you for your great Leadership , Doctor Pr minister ABIY AHMED , You are a very smart and intelligent young Leader. I pray for you good health and happiness. One Ethiopia One Godard One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only.❤️✌️🇪🇹 .
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 Год назад
So true
@catking4639
@catking4639 11 месяцев назад
How do you feel about him now?
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Год назад
አብቹ❤❤❤
@derejebekele7475
@derejebekele7475 Год назад
I always wish you a vey healthy life! I have no doubt that you will move forward Ethiopia. God bless!!
@tameneasnakech
@tameneasnakech Год назад
Be the Almighty God with you all
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Год назад
አግዚአብሔር አይምሮውን የባረከው ጅግና መሪ አብቹ አንተን በመደገፊ ሁሌም አኮራለሁ የአትዮጵያ ድንቅ መሪ ነህ ❤
@abdiredi8759
@abdiredi8759 Год назад
😏😏😏😏እደናተ አይነቱን አንድላይ ነዉ እስከነብሳቹ ነዉ ምቀብራቹ ጊዜ ለኩሉ መስግድ ስላፈረሰ ቤተክርስታን ስላፈረሰ ነዉ የአወደስከዉ😢ንፁዋን በግፍ ስለገደለ ቅብ ነዉ አይርቅም ፍርድ ከፈጣሪ እጠብቃለን አይርቅም እደጋዳፊ ትዋረዳለክ
@JustaThoughtUSA
@JustaThoughtUSA Год назад
STAY STRONG BROTHER ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Год назад
Excellent , your team the more they know about your ideology or dream about unity, the country can change to a better future that is peace, freedom, and growth.
@girmachewteferi2813
@girmachewteferi2813 Год назад
አንተ የምትገርመኘ ሰፊ ጭቅላት ሰፊ እውቀት ሰላለህ አሸናፊ ነህ እኛም ከጎንህ ነን
@tarikgirma5894
@tarikgirma5894 Год назад
እግዚአብሄር ካንተ ጋር አለ ህልሞህ ዕራይህ ይሳካልሀል አይዞህ ያንተ የሩቅ እይታ እዚሁ እዚሁ ለሚያስብ ሠዉ እንዴት ይገባዋል ብለህ ነዉ ግን የተረዳንህ ብዞዎች አለን ማንም አያሸንፍህም
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 Год назад
ትክክል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
የኢትዮጵያ መከራ የሆነው አውሬው አብይ አህመድ የደምሰው አብይአህመድ አድሜህ ይጠር እግዚአብሔር ይገላግለን አንተ ክፉ
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Год назад
የሀይማኖት ተቋማትን የሚንቅና የሚዳፈር እመኑኝ የስልጣን እድሜው ያጥራል ሌላው ከሚሰራው ፀያፍ ተግባር ለማምለጥ የፖለቲካ ጥቅማቸውን ለማራመድ የፈለጉ ፅንፈኞች የምትል ሽፋን በመስጠት አለባብሶ ማለፍ ን ይፈልጋል
@mikeseifu3979
@mikeseifu3979 Год назад
ዝም ብለህ በንፁ ልብ ቁጭ ብለህ ተማር
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Год назад
GOD BLESS ALL. Keep telling the good news and Keep solving the challenges quickly.
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
የደም ሰው ፋሸሸቱ አብይ ደምህ ይፍሰስ ዘፍ9:6
@Whoamlquest9
@Whoamlquest9 Год назад
መረዳቱን ማስተዋሉን ይስጠን።
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo Год назад
አሜን ሕዝቡ መስማት ተስኖታል
@izedinsirur4276
@izedinsirur4276 Год назад
You are a disaster. Over 2 million people died under your watch. Stop your oromo nationalist idea. Give your power to the right people.we don't need a fascist leader
@abdulazizjemal8162
@abdulazizjemal8162 Год назад
Oue Prime Minster Dr. Abiy Ahmed is our role.
@wendewende4629
@wendewende4629 Год назад
በእርግጠኝነት ታደርገዋለህ ፈጣሪ ካንተጋርነው መሪያችን
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
የውሸት ሪፖርት የሱ ችሎታ ሴራ በማቀነባበር የሰው ደም ማፍሰስና ኢትዮጵያን ማፈራረስ የክፋት ጥግን የተላበሰው አውሬ አብይ አህመድ
@sightseeing40
@sightseeing40 Год назад
fetari kemeche gemiro new ke geday iluminati ga yehonew
@dimirutadele3293
@dimirutadele3293 Год назад
እደነቃለሁ!ሌላዉ ቀርቶ ምሁራን ነን የሚሉ ይረዱት ይሆን?ብንጠቀምበት ይጠቅመናል:: ካለበለዚያ.......::
@haitsaid5831
@haitsaid5831 Год назад
ኢሻ አላህ☝☝☝☝😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@derejebelay1487
@derejebelay1487 Год назад
Abechu god bless you and your family god give you long lives 🙏
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Год назад
are you Narmal tasasbaleh
@woubitroith5981
@woubitroith5981 Год назад
ልቦና ይስጠን አንተን የመስለ መሪ መጠቀም እቃተን በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ሆኖብን ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አንተንም መንግድህን ይባርክ። በስንቱ ፈተኑህ በጥላቻ ታውረው።
@mekofix3174
@mekofix3174 Год назад
ሰይጣን
@agt2595
@agt2595 Год назад
እርግማን ደካማነትና አቅመቢስነት ነው። የተሻለ ሀሳብ አምጣና ሞግት።
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Год назад
Abbch Anbsaw you trying your best for your country and your peoples development. And for the coming year brightest futures. Wishing you all the best with all aspects to be successful. God is with you always.
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 Год назад
አባቴ ሚሊየኖች ካንተ ጋር ነን ፤ "አንተ የጭንቁ ቀን የምትጣፍጥ መድሀኒት ነህ ! በጣም የሚገርመኝ ነገር የሚተቹህን እያስረዳህ የምታሸንፋቸው ነገር 🙆❤ አቦ ይመችህ ጎልማሳነትህ እረጅሙን መንገድ ይሁንልህ ! ለምልምልን መሪያችን🙏🙏🙏
@ermiashaile5622
@ermiashaile5622 Год назад
አለቅላቂ ካድሬ
@dewel.tv.1991
@dewel.tv.1991 Год назад
ሆዳናም
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
ያንተ አባት ዲያብሎስ ነው መጨረሻህ ትሰቀላለህ አብረን ሥጋህን እንዘለዝለዋለን
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
ቂጥህን ሥጠው
@segenetayane3312
@segenetayane3312 Год назад
Oh my gosh all of you God paying u price for your big mouth
@Addis682
@Addis682 Год назад
God bless u
@meandyouyou3515
@meandyouyou3515 Год назад
Oroma King Really he has mantailal problem he doesn't know anything he knows to killing Amharah
@kidumes7941
@kidumes7941 Год назад
They like Blood
@israelgetachew8655
@israelgetachew8655 Год назад
Thanks , my prime minister ... keep up on ur ajenda
@robelnegussie4771
@robelnegussie4771 Год назад
ለአዝማሪው ባንጃው እንዲህ ትለዋለህ ፦👇 እንደወሬው ቢሆን ፣ እንደመሰከሱ! ዱቄት አርገሃቸው ፣ ባላየን ሲነግሱ!
@JustaThoughtUSA
@JustaThoughtUSA Год назад
THE HERO OF THE CENTURY ❤❤❤❤
@EthioGurageTube947
@EthioGurageTube947 Год назад
ቂጥህን ስጠው ይንፋህ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
The greatest Fascist in the world
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
አዎን ቂጡን ይስጠው
@segenetayane3312
@segenetayane3312 Год назад
🌹🌹🌹🌹💪💪💪❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 Год назад
​@@gebretesfaye7565 አንተ እንደዛ አይነት ሰው ነህ ባለጌ ትቀሰፉለህ
@tibebegna-sew
@tibebegna-sew Год назад
Confuse and convince
@yidnekachewshewadig6469
@yidnekachewshewadig6469 Год назад
thanks for everything.
@Ethioreal1
@Ethioreal1 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@foziayesuf9438
@foziayesuf9438 Год назад
aneteko betam telyaleh asetewai meri hzebw gen gena aleseletenem beha allah yigezeh yitebekeh yana meret meri ❤❤👍👍👍
@danielmesfin274
@danielmesfin274 Год назад
Well explained. I can only hope that all the educated people will be behind you to support and emphasize your dream. I really admire and appreciate your patience. There is no doubt that we will see Ethiopia pull through this though time with your leadership.
@evangelistankeste
@evangelistankeste Год назад
እውነትን ይዘህ ቀጥል ጌታ ካንተ ይሆናል እውነት ይቀጥላል ውሸት ይቀበራል🙏
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
ሰውየው ውሸት ክብሩ የሆነ ዲያብሎስ ነው
@endashawbereda1127
@endashawbereda1127 Год назад
እውነቱንማ ለኢትዮጵያ ህዝብ በደምብ እያሳየ ነው ደሙን እየጠጣ ቤቱን አያፈረሰ ቤተ እምነቱን እያፈረሰ አንተ የታዘዝከውን የካድሬ ስራ ነው የምትሰራው የህዝብ ስቃይ መቼ ይገባሀል ባንዳ ዘረኛ
@YaerSeee
@YaerSeee 9 месяцев назад
ሁላችን አብራን እንጠቅም ያምልና የቂኖች እና ለሁሉ አሳብ የሆነ ሰው የምያቀርብ አሳብ ነው የቀርበሄው ውድ ዳ/ር ጠቅላይ ም/ር አብይ ዓሕሜድ የቀናሁን አሳብ የምያጣምም አይታጣምና በርታ
@lilibini4870
@lilibini4870 Год назад
always i pray for you my PM
@alemituhundie8506
@alemituhundie8506 Год назад
Abiyyee ayzoh wendeme ❤❤❤❤❤❤❤
@tigushhi
@tigushhi Год назад
እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ከምንለያይበት ይልቅ የምንደጋገፍበት ይብዛልን። ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Год назад
ተረትተረት አንድ ድልድይ ነበረ ከዛ ድልድይ ነበረ
@Ela_Liverpool
@Ela_Liverpool Год назад
በ ሰው ደም ሰክረክ ነው አይደል የምፀባርቀው?
@haiderahmmed2895
@haiderahmmed2895 Год назад
Sekaram antem yantem wotaderoch enasayachihualen koy
@dabasafera1594
@dabasafera1594 Год назад
The explanation is very instructive but requires a comprehensive effort:)
@user-xj8mj7jw1o
@user-xj8mj7jw1o Год назад
አተ እባብ ቀንህን ጠብቅ
@alemituhundie8506
@alemituhundie8506 Год назад
Yehem ken alfo belsiginachen yesakal ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistruga1619
@kidistruga1619 Год назад
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑን !!!!ማየት የቻሉት በጣም ጥቂቶች ናቸው !!!!እሱ ግን በዙፋኑ ነው
@bute5158
@bute5158 Год назад
መልካም መሪ መልካም አስተማሪ ሆነህ የምታሳይ ክቡር ዶክተር አብይ እንወድሀለን ያልገባው ህዝባችን ይግባው እንደ አንተ ሀገሪቱን ከውድቀት የሚያነሳ በሶስቱም መንግስት ስንኖር አይተን አናውቅም በሀይለስላሴ በደርግ ወያኔ ሀገር በአእምሮ ደሀ የነበረበት ዘመን ነበር አሁን ደግሞ ህልመኛ በስራ የታየበት ነው እናመሰግንሀለን
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 Год назад
ፈጣሪ ይህን ነጻ የሚያወጣውን እውነት እንድናውቅና እንድንተገብረው ራሱ እውነት የሆነው አምላክ ይርዳን። እግዚአብሔር ዶ/ር አብይን አብዝቶ ይባርክልን።
@Seadaseyifu
@Seadaseyifu Год назад
ጥያቄያችን ሳትመልስ ብትለፈልፍ ማፊፋይዳ
@ameley4768
@ameley4768 Год назад
መልክቱን በጥሞና ካዳመጡት አብዛኛው ዛሬ ለተፈጠረው ውዠንብር መልስ ነው
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 Год назад
❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Год назад
ተባረክ
@meketagebremeskel3469
@meketagebremeskel3469 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-vp8nx9qk6b
@user-vp8nx9qk6b Год назад
Great leader
@wendwesentezera5177
@wendwesentezera5177 Год назад
ከባድ መሪ ያለው ከባድ ፈተናሆችን ያለፈ እናም እያለፈ ያለ ከባድ ፓርቲ ነው ብልጽግና።እውነትን ማወቅ እና እውነተኛ መሆን ይለያያሉ ያለው ዶክተሩ ለጓዶቹ ያስተላለፈው ጊዜውን የዋጀ መልእክት ነው።እያዳንድ የብልጽግና አባል እውነተኝነትን መርጣ ዋጋ ከከፈለ አልም በመልካም ለዘመናት የሚያወሳው ትልቅ ነገር መፍጠር የሚችል ስብስብ ነው።እግዛብኤር ይርዳቹ።
@genetwolde9411
@genetwolde9411 Год назад
በጣም ያሳምናል ያስተማርከው ነገር ግን ይሄን ሁሉ መረጃ ለህዝቡ በየጊዜው ቢነገረው አይደናገርም ነበር
@solomonhabtetsion8803
@solomonhabtetsion8803 Год назад
ፈጣሪ ሃቁን ገልጦ ኣብርቶ ወደ ድል ያድርስክ።ኣደራ በሂወትክ የሆነ ሃሰት እንዳትቀላቅል።ፈጣሪ በቀኑ ይደግፍክ
@evangelistankeste
@evangelistankeste Год назад
Wow he is good tichere❤
@yabetsidaniel1699
@yabetsidaniel1699 Год назад
እውቀት ነፃ ያወጣል!
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Год назад
👍
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Год назад
Gura were Bcha
@yafet2121
@yafet2121 Год назад
ወላዋይ ቀጣፊ
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 9 месяцев назад
ካድሬ ታብ ታብ አርጉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🐺🐺🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🐺
@iwellsanders3315
@iwellsanders3315 Год назад
My hero long life ❤️ 🙌
@wondwosenshiferaw9209
@wondwosenshiferaw9209 Год назад
My pleasure if all people understand stand for the sake of the whole Ethiopian development! Stand for truth🥰😍
@meklitmulugeta7509
@meklitmulugeta7509 Год назад
Philosophical broad presprctive is highly needed from most dormant leaders by upgrading & orientation lessons like this from time to time.
@armayeeshete8530
@armayeeshete8530 Год назад
Asmesay
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
አብችዬ የኔ ወንድም ሁሉ እንዳንተ በቅንነት ቢራመድ ኖሮ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር ግን ጥቂቶች ከአንተ ጋር የሚራመዱ ስላሉ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
@segenetayane3312
@segenetayane3312 Год назад
Amen 🙏🏽 🌹🌹👍🏽👍🏽👍🏽
@kamilabdurahman7323
@kamilabdurahman7323 Год назад
ስልጣንህ ወንበርህ አሏህ ይነቅንቀው። ትፈነቀላለህ ጠብቅ ኢስላም ነክተህ መቼም አይሳካልህም።የጭቃ ውስጥ እሾህ ነው የምንሆንብህ።
@fadilalovetube1001
@fadilalovetube1001 Год назад
gazab🙃🙃🙃
@dah2807
@dah2807 Год назад
Didn't they learn this at school/political science....Mr Premier please send them to a college
@dianarier8746
@dianarier8746 Год назад
Really which politically science class do you learn this...😂😂😂trying to undermine one is showing your shallowness...🤣🤣🤣.
@abezuayele7645
@abezuayele7645 Год назад
ሰው ያንደበቱን ፍሬ ይበላል ይላል የእግዚአብሔር ቃል🙏 💚💛❤ ትፈርሳለች ብለው ሲመጡ🔥 የተከበርከው የውድ ሀገሬ ጀግና መሪ DR Abiy😇 አትፈርስም ብለህ ይሄው እምዬ እየለመለመች ነው❤ እግዚአብሔር ይመስገን🙌👏 ይህን አንተ ውስጥ እግዚአብሔር ያስቀመጠውን (ያለውን)🇪🇹 ብልፅግና ለዲያስፖራውም ይግለጥለት በተለይ በእነሱ ውስጥ ነው የሀገሬ ጠላቶች መርገም በ💚💛❤ዬ ላይ የሚዘራባት😢🔥 ለእምዬ በረከት መሆን ሲገባቸው ለዚህ ሁሉ ለህዝብ መጎሳቀል ዋና ተጠያቂዎች ናቸውና😡 የእነሱ ከንቱ ምኞት ማለቂያ የለውምና 😡 እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ጠላቶች ጓዳ ሀገሬን የሚተሁበት ሰርተው የማይጨርሱት የቤት ይስጣቸው😡
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
መደኀኒያለም ኃይሉን አብዝቶ ይስጥህ በርታ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Год назад
በእውነት አብቹ አንተ እኮ ምርጥ መሪ ነህ።❤❤
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Год назад
❌❌❌❌
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
​@@user-oe2vd5qp8slol, you too!!
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Год назад
Gura were bcha -0 Neh
@user-Eth
@user-Eth Год назад
አብቹዪ: ፈጣሪ: እቅፉ: ድግፍ: አድርጉሀል: አሁንም: አይነሳውም። ፀጋ: መገሰ: ነህ።❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
የኢትዮጵያ መከራጨአብይ አህመድ አግዚአብሔር እድሜህን ያሳጥረው ይገላግለን ወሬ ወሬ ወሬ ሰለቸን
@user-ud2bs8sb9z
@user-ud2bs8sb9z Год назад
አላህን ፍራ የቤተ እምነት ቦታ አትዳፈር እየዞርከ ያፈርስከውን መስጊድ መልስህ ግባው እና ህዝበ ሙስሊሙን በግልጥ ይቅርታ ጠይቅ ያለበለዛ በሚስጥር እንዳፈርስከው ኢንሸአላህ አላህ ያፍርስህ ///ኢነሏሀ ሁወ ስሚኡል በሲር ///
@birhanuaga7079
@birhanuaga7079 Год назад
@umuaynshsa6407
@umuaynshsa6407 Год назад
አንተን ከማየት ቶም እና ጄሪን ማየት ይቀላል ሚገርሙኝ ቁጭ ብለው የሚያዳምጡህ አሻንጉሊቶች ናቸው፡፡ እንዴት ሰው መሞቱን ማስቆም እንችላለን የሚል መፅሀፍ እንደፃፈ ሰው ስትኮፈስ ማየት ያማል፡፡ እድሜህ ይጠር አንተስ፡፡
@user-df8hc8ly7i
@user-df8hc8ly7i 3 месяца назад
❤❤❤
@woldefantu75
@woldefantu75 Год назад
Well good but why increase commodity in all round in this 5yrs in alarming rate.Sugar,teff ,bread,....etc
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 Год назад
He talks if he's the only one with a brain....sir your work is subtraction not addition.
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 Год назад
የሐገር ሐብት ከሌባና በሆዳም ደላላ እና አዳድ ሐገር ሻጭ የምእራባውያን አሽከሮች እጅ መግባት የለበትም ሐገር አውዳሚዎች ናቸው ባዳዎች ትክክል ስራ እየተሰራነው ዶ/ር አብይ እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇹
@belayneshefenta2127
@belayneshefenta2127 Год назад
ምንአለ ህዝብን ብታከብሩ
@tibebegna-sew
@tibebegna-sew Год назад
ግራ አጋባቸው ከዛ አሳምናትቸው።
@toybamol3936
@toybamol3936 Год назад
ኢሸአላህይዞህይሄድአቦአላህዋየሥማኝ
@amanuelyitbarek9732
@amanuelyitbarek9732 Год назад
ሀሣብ የሚጠራው በውይይትና በመማማር ነው ።ግን በማሠር በሀሠት በመወንጀል እንዴት ሀሣብ ይጠራል። በተለይ ጠባብነትና ሚዛን ያልጠበቀ ፍርድ የሀሣብ ነፃነት እንዴት ይመጣል?ኢትዮጵያዊነትስ እንዴት ይመጠጣል?መቃዠት ይሆናልና የህዝብን የልብ ትርታ ማዳመጥ ይገባል።
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 Год назад
ፕልጽግና ከሕዝብጋ እተለያየነው ሕዝብ እያሥጨነቀነው ከአቅም በላይ የሆነ ነገር እየጫነው፣
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Год назад
እሺ አባ ሳክሶ ተረትተረት🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷
@sanchod3824
@sanchod3824 Год назад
Endem n Tena yabzaleh Hero
@user-vd8wq7cq3p
@user-vd8wq7cq3p Год назад
አሻ ዉሸት ዉሸት ዉሸት መግሥት ሠዉገዳይሆክብን አፍቅቤ
@agt2595
@agt2595 Год назад
መንጋ፣
@starpin100asadad5
@starpin100asadad5 Год назад
Tebeda ... Shermuta
@muridyajib8584
@muridyajib8584 Год назад
የተከበረው የሰው ልጅህይወት በከንቱ ሲጠፋ የማያማችሁ ብልፅግና ብልፅግና ትላላችሁ ነገር ግን እየበለፀገ ያለው ብልግና ብቻ ነው። መደመርም የሚባው የሞቱት ናቸው የተደመሩት
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 Год назад
ከዚህ ስብሰባ የተገነዝብኩት ውጤት ያጣ ራሱን ጎበዝ ነኝ ብሎ የሚያምን ተማሪ ከሱ የኮረጁ የክፍሉ ልጆችን ሰብስቦ ሲያባብል ነው
Далее
🤡Украли У ВСЕХ🤪
00:37
Просмотров 179 тыс.
🎸РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:12:10
Просмотров 1,4 млн
ከአቃቂ እስከ ጫካ -ክፍል 2
53:33
Просмотров 57 тыс.
🤡Украли У ВСЕХ🤪
00:37
Просмотров 179 тыс.