#karamelliMilkCake#EthiopianRecipe#
ለኬኩ የሚያሶፈልገን
2 ኩባያ ዱቄት
2 ማንኪያ ዘይት
2ኩባያ ውሀ
1ኩባያ ስኳር
1 ፓኬት ቫኒሊያ ፖውደር
1 ፓኬት ቤኪክግ ፖውደር
ትንሽ ጨው
4 እንቁላል
ለኬኩ ማራሺያ የተጠቀምኩት
2 1/2 ኩባያ ወተት
1/2 ኩባያ ኮንደስ ክሬም ወተት
ለከረሜሉ የተጠቀምኩት
1ኩባያ ስኳር
1 1/2 ኩባያወተት
1/2 ኩባያ ኮንደስ ክሬም ወተት
16 сен 2024