Тёмный

"ጥላሁን ገሠሠ ይዘፍንልኝ ነበር" ወ/ሮ ዘውዲቱ ለብዙ ነብሶች የደረሱ ደግ እናት //ያልተዘመረላቸው// በቅዳሜን ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 66 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 7 месяцев назад
እናት ያላችሁ እናቶቻችንን ልክ እደማማ እዲሜ ይስጥልን❤❤ የሞቱባችሁ ነብስይማር
@M7T21
@M7T21 7 месяцев назад
አሜን!
@hanna4751
@hanna4751 7 месяцев назад
አሜን እማ
@abebayegezehagn2148
@abebayegezehagn2148 7 месяцев назад
እናትዬ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥዎት
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ማዘርዬ❤ በእዉነት የእርሶን ልብ ያድለን! ለአገራችን በጣም ያስፈልጋታል!
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 7 месяцев назад
ዋውውው የመልካምነት ጥግ እውነት እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን 😍❤🙏
@lemlemfeys9337
@lemlemfeys9337 7 месяцев назад
እውነት ነው ጀግና እናት ናቸው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад
እኝህ እናት ደግ አዛኝ ሐይማኖታቸው የሚያዛቸውን ኖረው ያሳዩ የብዙሀን እናት ዘርማንዘራቸው ይባረኩ እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 месяцев назад
Aye metadel emmama💜🙏
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 7 месяцев назад
አሜንንንንንንን ❤❤❤❤
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 7 месяцев назад
እድሜ ከጤና ይስጦት እኔም ጨርቅ ተሰቶኝ አልጋልብስ ሰርቼ አውቃለሁ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 месяцев назад
ረጅም እድሜና ጤና ማማየ ❤❤❤
@misirgezaheng3099
@misirgezaheng3099 7 месяцев назад
ጀግና እናታችን ኑሩልን አድሜ እና ጤና ይስጦት
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 7 месяцев назад
የታደሉ እናት የእርሱን እድሜና በጎነት ይስጠን
@NeHase16
@NeHase16 7 месяцев назад
እውነትም እመ በረከት! ዕድሜ ከጤና ይስጥዎት እናታችን። 🙏🏾❤️🥰 ሼር ላደርገው ፈልጌ የዛ መሰርይን ፎቶ ሳየው ተውኩት።
@banchimekonnen6763
@banchimekonnen6763 7 месяцев назад
አንዳንዴ ሳይ አርቲስት ብቻ የሚያ ሠዎች ብቻ ነው የሚቀርቡት ግን እንደዚህ ብዙ ነገር የሚሠሩ አሉ ለምሳሌ ጤና ባለሙያ ዎች ስንት ነገር እየለመኑ ለውገን የሚጠቅም የሚረድ አሉ ለሌላ ምሳሌ የሚሆኑ አሉ ጤናጣቢያ ወረድ ብትሉ ብዙ ነገር ታያላችሁ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 7 месяцев назад
የኔ እናት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@romaneworkasres1774
@romaneworkasres1774 7 месяцев назад
መታደል ነዉ።
@seadi5
@seadi5 7 месяцев назад
አላህእድሜይስጣችሁ
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 7 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜን ያድልልን ጥሩ እናት ኖት የኔ እናት 😇😍🙏🏻
@AbebeBiserat
@AbebeBiserat 7 месяцев назад
Her grand mother Mestegash Haile was too kind lady ,she had helped poor People
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 месяцев назад
እዲሚ ከጤና አማየ. ደስ የሚሉ እናት
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
አላህእረጅምእድሜ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 7 месяцев назад
WOW YE HAGER BALE WELTA❤❤❤
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 7 месяцев назад
Abchey kene misteh Allah yetebeqeh
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 7 месяцев назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታዬአቸዉ የኦሮምያ ክልል አስተዳዳሪ ሽመልስ አብዲሳ እኒህን እናት የሀገር ባለዉለታ ለተሰጣቸዉ ክብር እናመሰግናለን
@gideytesfom3335
@gideytesfom3335 7 месяцев назад
Betam des yelal le enatechen edemeyachewen yeberekelen❤❤❤❤
@teg22345
@teg22345 7 месяцев назад
Uff des selu egziyaber tena edeme yestachew ❤❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 месяцев назад
Ewunet new Enatachane Egziabher edimena ten yastachute
@addiszebre5049
@addiszebre5049 7 месяцев назад
❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 7 месяцев назад
💚💛♥️
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 7 месяцев назад
Yetarbarku nachwe Egzihaber yekefellachwe
@semiramiftah1513
@semiramiftah1513 7 месяцев назад
Betam jegna enat letwld araya nachew
@Hayat-zz3qq
@Hayat-zz3qq 7 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 месяцев назад
Ena mesgenlehne Ebschet Ewunet
@Tasi-su9dq
@Tasi-su9dq 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 7 месяцев назад
ኢቢኤስን ስታዩ ምረጡ ምን ለማለት ነው መናፍቅ ሲያቀርቡ የሚመስለው ይመልከተው በእምነት ኑፋቄን ስለሚያመጣ ጋዜጠኞቹ አንዴ የሚኖሩት ለጋዜጠኝነት ብቻ ነው እኝህን እናት ማየት ግን አርያነት እንጂ እምነት ላይ እውክታ አያመጣም እንጠንቀቅ ለእምነታችንን እንጠንቀቅ መርጠን እንደምንመገብ ሁሉ መርጠንም እንስማ እባካችሁ ዛሬ ፕሮቴስታንትም አቅርበዋል በርግጥ ስነምግባር ይኖረዋል ግን ኦርቶዶክስን ለማያቅ ትውልድ ዋናው የመሳቻ መንገዱ ነው
@lii6427
@lii6427 7 месяцев назад
መድር ያንቺ አይንት አስትሳስብ ባላቸው ሰውች ነው እይቆሽሽች የምጣቸው ልጁ ጌታን እንጂ ሰይጣነን አላምልከም ያንቺ አይንቷ መድሩም አየሩም የኔ በቻ ነው የሚሉትን ፍጣሪ ያንሳልን 🙏🙏
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 7 месяцев назад
ስለ ስድቡ አመሰግናለሁ በጭፈራ የምናመልከው እየሱስ የለንም
@AlimaKasem
@AlimaKasem 7 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@MahltGetachawi-yu8bb
@MahltGetachawi-yu8bb 7 месяцев назад
Wuyyyyy ehitatamochu ene erasa tamemikugn ayizochu yigegnalu
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 7 месяцев назад
80 አመታቸው ነው የ80 ወንዶች እንደፈለጉ መዝለል ይችላሉ እኛ ሴቶ ለምንድ ነው ቶሎ የምንወድቀው
@Dena.E
@Dena.E 7 месяцев назад
ለዚህ ሁሉ ልጆች እየተጨነቁ እንዴት አያረጅ። እኔ በ 3 ልጆቼ ድብድብ እና ተይ ተው እርጅና በግዜ እንዳይመጣብኝ ስጋት አለኝ😂😂😂
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 7 месяцев назад
@@Dena.E ልክ ነሽ እኔም 4 ልጅ አለኝ ግን እናቴየ ናት የምታሳድገው በ6 ወር ነው የምሰጣት አላህ እድሜዋነ ያርዝምልኝ የመዳም ልጆች ግን ሊደፊኝ ነው 3 መታ ወይ ቅናተኛ ናቸው በሆሉም ነገር ይቀናናሉ ሊደፊኝ ነው
@አለምማሞ-ረ8ቘ
@አለምማሞ-ረ8ቘ 7 месяцев назад
አስፋዉ መሸሻ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን በቃ ተረሳህ 😭😭😭
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад
የሞተ ተጎዳ 😢😢😢😢😢
@looniesey4428
@looniesey4428 7 месяцев назад
ክፍት አፍ አፍህን ዝጋ ምድረ ኣሽቃባጭ 😢😢😢😢😢😢
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 месяцев назад
​@@looniesey4428እፎይ ጥሩ የመልስ ምት
@junefirst500
@junefirst500 7 месяцев назад
ዶ/ር፡ አብይ፡ ፈጣሪ፡ የሾመልን፤ባለቤቱ፡ወ/ሮ፡ ዝናሽ፡የብዙዎች፡የእናትችንን፡የወ/ሮ፡ ዘውዲቱ፡ ታላቅ፡ ስራ፤ በአደባባይ፡ ለክብር፡ አበቁ!!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 7 месяцев назад
የምድሪትዋ ደም አፍሳሽ የሞት ጏደኛና ነፍሰገዳይ ነው አብይ አህመድ ማለት። ሰይጣን የሰረረው ሰው ነው።👹👺😈😡
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад
ቱ አለማፈርሽ ከገዳይ ጋር እኝህን ደግ እናት ማወዳደርሽ ። ደም ከሚያፈስ መንግስት ጋር የሚተባበር ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ።
@FekredinJemal-sn3qu
@FekredinJemal-sn3qu 7 месяцев назад
አብይ ኮራሑብሕ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 7 месяцев назад
ጀግና አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ❤❤❤❤❤🎉🎉
@hanamehamed3017
@hanamehamed3017 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@afewerkiaregai2869
@afewerkiaregai2869 7 месяцев назад
በመጀመርያ በበጎ ኣድራጎት ለሚሳተፉት ሁሉ እውቅና መስጠታቹ ታላቅነታቹ ያሳያል ምን ያህል በጎን እንደምታበረታቱ ማሳያ ነውና በርቱ ቀጥሉበት እመበረከትን ላለበሳቹ ላከበራቹ ፈጣሪ ግርማና በረከት ያልብሳቹ
@z.d7914
@z.d7914 7 месяцев назад
አቤት ቁጅና በወጣት እድሜ እዴት ይሆኑ በዚህ እድሜ እደዚህ ያማሩ እረጅም እድሜ
@bute5158
@bute5158 7 месяцев назад
ዋው የሚገርሙ ቅርስ እናት ናቸው
@friemsfen4545
@friemsfen4545 7 месяцев назад
እናታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ደግና አዛኝ ናቸው ኑሩልን ❤❤
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 7 месяцев назад
በገብኤል ስብስክራያብ አርጎኝ 1ሺ ልገባ 74 ሰው ነው የቀረኝ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ስለሆንኩኝ አድርጌሻለሁ።
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 7 месяцев назад
@@selamawitgebretsadik3097 በጣም አመስግናለሁ እግብሄር ይስልኝ
@AddisalemTesfaye-o4s
@AddisalemTesfaye-o4s 7 месяцев назад
ገብርኤል ስለጠራሽ አርጌሻለሁ
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 7 месяцев назад
እዴት መታደል ነው በአላህ እርጂም እድሜ
@hasnag3161
@hasnag3161 7 месяцев назад
አላህ እድሜ ጤና ይስጦት ለመልካም ስራዎት እና መሰግናለን
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 7 месяцев назад
እማማ ዘውዲቱ እጅግ ፀሎተኛ ደገኛ እናት ናቸው። ዘመናቸውን ሁሉ ለሰው ልጅ ( ፍጡር ) የኖሩ። ወንድማቸውም ፕሮፌሰር ጌታነህ ( Geologist ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አሉ የተባሉ ምሁር ነበሩ ። በነገራችን ላይ አአዩ ጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል ሲገባ መግቢያው ላይ ያለው የእሳቸው ሀውልት ነው።
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 7 месяцев назад
😳😳የአያቴ ስም ዘውዲቱ መሸሻ😌
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 7 месяцев назад
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል። ራዕይ 16:12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 7 месяцев назад
ወይ ዉበት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 7 месяцев назад
❤ዮኒዬና ebs÷ እያስደመማችሁን ነው፣ እናመሰግናለን🙏 እንዲህ እየፈለጋችሁ የተረሱ ታሪክ ሰሪዎቻችንና ያልተዘመረላቸውን *በጎ ሰዎች* ስለምታስተዋውቁን በድጋሚ ከ❤ላመሰግናችሁ እወዳለሁ🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 7 месяцев назад
🙏 እሰይ የኔ እናት እንኳንም ደስ አልዎት ተመስገን🙏
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 7 месяцев назад
Ime berket itiye tsalot adirgulign tidari indibarkilgn😢😢 ❤❤
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 7 месяцев назад
የተጠፋፉ ቤተሰቦች የተገኘ የለም ዘገየ
@tmnitwerasi3236
@tmnitwerasi3236 7 месяцев назад
Emebate Maryam Tsegawa tabzalachew🙏 But DUE to all respect ZIMARE OR MEZEMER LE, EGZIABHARE bichanew bego madreg Degsew ybalal or something else. Egziabhare lemamesgen bichanew Zimare Melaektim and we do also. That was a new thing I heard today can't be zimare for human beings. KIBR ENA MISGANA LE, EGZIABHARE YHUN🙏
@Meron-j7o
@Meron-j7o 7 месяцев назад
እማ እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት የኔ ደግ።❤❤❤
@almazali4784
@almazali4784 7 месяцев назад
እማማ ጀግና ደግ እናት ኖት ዶክተር አብይም እድሜ ይስጠው እሄን የመሰለ ትምህርት ቤት ሰርቶ አስረከቦት ግን ቅር ያለኝ የዶክተር አብይን ስም መጥራት ፈርተው አጅሬው አሉ እርሶ ማንንም መፍራት የለቦትም 🤔🤔
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርኮ እናታችን ❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥውት
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 7 месяцев назад
Rejim edmena tena ystlen. Wud enatachin❤❤❤❤❤
@hanna4751
@hanna4751 7 месяцев назад
አስፊቲቲቲቲቲቲቲቲ❤
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 7 месяцев назад
ግን በ80 አመታቸው በጣም የሚቀሳቀሱ አሉ እሳቸው ወደቁሳ
@Dena.E
@Dena.E 7 месяцев назад
ጉዳት ነው። ብዙ ባይወልድም ልጆች ማሳደግ ይጎዳል
@MasiiNagesa
@MasiiNagesa 7 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shitubeshir5629
@shitubeshir5629 7 месяцев назад
ywenat yethiopia enat idema yescitoti endih yalosewoch yabizalin lethiopiachn 🥰❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣🙉
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 7 месяцев назад
❤❤
@tirsitgetachew6751
@tirsitgetachew6751 7 месяцев назад
የእናታችንን ልብ ለእኛም ይስጠን❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 месяцев назад
Ena mesgenlehne Ebschet Ewunet
@DasashAsefa
@DasashAsefa 7 месяцев назад
❤🎉👍👌🏿🙏💕
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 322 тыс.
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 119 тыс.
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 293 тыс.
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 322 тыс.