Тёмный

ጥር 16 20014 ዓ ም ዛሬ ላይ የሆነው 2015 ዓም የካቲተረ 2 እልል በይ ሀገሬ እሬ በይ ሀገሬ እግዚአብሔር ጦረኛ ነው እሱ ይዋጋል 

solomon Teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

እልል በይ ሀገሬ እግዚአብሔር ጦረኛ ነዉ እሱ ተነስቷል ጥር 16 2014 ዓ.ም እሪ በይ ሀገሬ

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 317   
@ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
@ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 2 года назад
አሜን!!! ቸሩ መድሀኒአለም የምንወዳትን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!!! የምንወዳት ልጆቿን ከሚመጣዉ የፈጣሪ የቁጣ መቅሰፍት ይጠብቀን!!! የሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን!!! 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
አሜን
@yshimulu6500
@yshimulu6500 2 года назад
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን :: አለባበስዎን ሳይ ልቤ በሀሴት ተሞላ :: ተስፋም አደረግሁ :: እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን .::
@uoottennariyal1871
@uoottennariyal1871 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ከሚመጣብን ቁጣ መምህረቱ በቸርነቱ ይሰውረን
@birtukanasfaw5593
@birtukanasfaw5593 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ማስተዋልን ያድላቼው እነሱንም እግዚአብሔር ሀገራቺንን እና ሚስኪን ደሀው ህብረተሰብን ይጠብቅልን አሜን እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታቺን
@balewletaye
@balewletaye 2 года назад
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን። እንወዶታለን እናከብርዎታለን። እግዚአብሔር ይባርኮ። በእርስዎ መልካሙን ሁሉ የሚያሰማን የልኡል እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን
@hana967
@hana967 2 года назад
አሜን ፫
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔ፉፉፉፉፉፉፉ እዉነት ተቃጠልን የሰማዮ አምላክ የሆነብንን አስብ የኛ ጌታ አምናለሁ አትቀርም ለቃልክ ታማኝ ነክ ቢረፍድም የሚቀድምክ የለም የድንግል ልጅ ሲመጣ እጁ እረጅም ነዉ በእጁም ጅራፍ አለ 😭😭😭😭😭 ያቃጠሉንን እየጠረፈ ከእምነታችን ላይ ያባርርልናል 😭😭😭😭😭😭😭
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 года назад
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው። ዘፀአት ፲፭ ፤ ፫
@saragirma5196
@saragirma5196 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝቦቻችንን ቤተክርስቲያናችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅል አባታችን እረጅም እድሜና ጤናው ፀጋውን ያብዛልን
@mesktam3712
@mesktam3712 2 года назад
N noninvasive97onnnnjnn8njnj.nn Jn7n9jj Nn Mom working j9
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
አቤቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የተዋህዶን ክብሯን ለአለም መስክርልን🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እመ አምላክ ረጅም እድሜና ጤናን ትስጦት አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የሚያደርጉትን አጥተዋል እነሱ ሟች ሆነዉ የሚሞተዉን እግዚአብሔር የሰጠዉን እድሜ እየቀሙ መግደላቸዉ ቅጣታቸው እጥፍ ድርብ ይሆናል
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁ ጌታ ሆይ 😭
@yeneneshgebreyes4727
@yeneneshgebreyes4727 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝባችንን ይባርክ አሜን።
@trunishmoti9954
@trunishmoti9954 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ ጆራች ቸርያሰማን ፈጣርያችን ደጉን ያምጣልን
@gubaezetewahdo
@gubaezetewahdo 2 года назад
m.ru-vid.com/show-UCsMmGVh9TTiAZzls9sae-nA
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 года назад
ይሄ ስለታጣን የአባቶች ነው
@buzayehusime6541
@buzayehusime6541 2 года назад
በእውነት መምህር የእግዚአብሔር በትር መምጣቱ ጥሩ ነው አሊያ ልባቸው ያበጠ ሦስት አመት ሙሉ የእግዚአብሔር ደሀዎች ሲገደሉ እስከቆየ ድረስ በእውነት ቶሎ ይምጣ እርሱ እግዚአብሔር ሁሉን የፈጠረ አምላክ ነው የሁሉም አባት ነው እኔ በጣም ነው ምናደደው ምክንያቱም ሰው እንዴት ህሊናውን ለክፋት ያስረክባል። ሁለት ብሔረሰብ ጉድ ለማስዘነብ የተነሱት ስለዚህ ከሁለቱም ወገን ንፁህ የሆኑትን በፍቅሩ ሸፍኖ ልበ ክፉዎችን ሚያደርጋቸውን ያድርግ።
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ይጠብቃት ህዝባችን በሰላም ወቶእዲገባ አድርግልን
@helenalove2482
@helenalove2482 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይበለን 🙏🏽በቃችሁ ይበለን እሱ ይታርቀን ስላም ፍቅርን ለሃገራችን ይስጠን 🇪🇹🙏🏽እርሶንም ያኑሮት በፅሎት አስቡኝ 🙏🏽
@negatube217
@negatube217 2 года назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን አደራ ጠብቂያት
@enatewubet7654
@enatewubet7654 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ጌታሆህ ህብህን እና እርስትህን ባርክ ስለናትህ ስለድንግል ማሪያም ብለህ ከሚድኑት አርገን
@fetledemissie3188
@fetledemissie3188 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ማርያም የአስራት አገሯን ትጠብቅ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን
@user-lk5zf4ui7x
@user-lk5zf4ui7x 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ። እንኳን ለለብርሀነ ልደቱ እና ለብርሀነ ለጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ። ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ። እኛን ኢትዮጵያዊ ስደተኞችን በፀሎታችሁ አስቡን ሁሉም በሀገር ሲሆን ነው የሚያምረው። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን! ሰላም ያገናኘን
@hana967
@hana967 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ✝️፫
@yordanoseshetu7445
@yordanoseshetu7445 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ መምህር እስቲ እንጽናና
@hirutdesta3001
@hirutdesta3001 2 года назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት።የእግዚአብሔር ቸርነት የወላዲተ አምላክ ምልጃና ፀሎት አይለዩት አይለየን።አሜን አሜን አሜን።
@yeshihsregabebe7165
@yeshihsregabebe7165 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህርቃለህወትያሰማልን የናንተየደጋጎቹ አባቶቻችን እንባናፀሎት ይርዳን እኛማ ፈጣሪን በድለናል አሳዚነናል ስለቸርነቱብሎ ይማረን ስለፃድቃንስለሰማአታት ብሎ ይማረን !
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад
መምህር ሰለሞን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤ ከነሀጥያታችን የሚያኖረን እሱ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን 💚💚💚💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💚💚💛💛❤❤
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎ አሜን እግዚአብሔር ስለ ንፁሀን ዝም አይልም ወዮ ለገዳዮች የተዋህዶ ልጆች ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን እሱ ያለው ሁሉ ይፈፀማል።
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባ እግዚአብሔር ይሄን የመከራ ዘመን ያሳልፈን ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ብላና ተፈርታና ተከብራ ትኑርልን
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እነዚህ የእፉኝት ልጆችን ቀባሪ ይጡ የሚራራላቸዉ አይኑር ተቅበዝብዘዉ ከምድረ ገጽ ላይ ይጥፉ ከኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ላይ ይጥፉ ጊዜው አሁን ነው አሜን🙌🔶🇪🇹
@samerisweet2818
@samerisweet2818 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ መምህር ሲጠፉ ይጨንቀናል እንዲህ ይሆናል የሚሉ በዝተዉ ተጨነቅን እኮ ኢትዮጵያ ሰላምዋን የምታገኝበት ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
አሜንንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደፍቃዱ ይታደገን🙏🙏🙏💚💛❤️😍
@corporatekaizen3000
@corporatekaizen3000 2 года назад
አሜን!!! ቸሩ መድሀኒአለም የምንወዳትን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!!! የምንወዳት ልጆቿን ከሚመጣዉ የፈጣሪ የቁጣ መቅሰፍት ይጠብቀን!!! የሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን!!!
@almiabebe8519
@almiabebe8519 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር ሰላሞት ይብዛ 💚💛💖
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
ተመስገን መጽናኒያ ነገር ሰማው እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን መድሀኒአለም ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጦት
@genettesema2466
@genettesema2466 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የስማይ አባታችን ያስበን ቃለ ህይወት ያስማልን
@zainababebe710
@zainababebe710 2 года назад
ቃሎትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@meseret2813
@meseret2813 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን. ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን. በፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም ብላችሁ
@Name-ib1du
@Name-ib1du 2 года назад
ተባረኩ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@mulye9843
@mulye9843 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችንን ተመጥፎ ነገር በቃ ይበለን አባታችን ስላስተማራችሁን እዲሁም ስለመከራችሁን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ መድሀኒያለም በቃ ይበለን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺
@ሚሚታፈሰ
@ሚሚታፈሰ 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን በእውነት በቤተክርስትያን ለይ እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል ለሁሉም ደሞ ፈጣሪ መልስ ይስጥ ነብስ ገዳይን ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን፫
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 года назад
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን ጌታ ሆይ እባክህ ማርን ይቅር በለን
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 года назад
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋዎትን ድንግል ማርያም ትጨምርሎት አሜን
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብልቅልን ጠላቶችዋን ከእግርዋ ስር ያድርግልን
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 года назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን::
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር ስለምስኪኑ በምድርላይ ሁለትጊዜ ለሚሞተው በመጀመሪያ በችግር በርሀብ ይገድሉታ በሗላ በሰይፍ ይገድሉታል ለንፁሀን ሲልየኢትዮጵያ ን ትንሳኤ ያቅርብልን 🙏🙏🙏
@sosinaendeshaw3457
@sosinaendeshaw3457 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 2 года назад
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ላገራችን ስላም ይምጣልን የምቱትን ነፈሳቸው አፅደ ገነትን ያውሪሰልን ሰላም ለሱወ ይሁን
@alextigstg3055
@alextigstg3055 2 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እንኳን አደረሰዎት ተስፋ በእግዚአብኤር ነው ተስፋ አንቆርጥም ግን አባታችን ይህን ምስኪን ህዝብ በወለጋ የሚታረደው የሚራበው ህዝብ እጂግ ከአይምሮ በላይ ነው በነሱ ስቃይ እኛ እየተሰቃየን ነው ታመናል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን😭😭😭😭😭😭😭😭
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎትዎ ያስቡን እግዚአብሔር አምላካችን ለሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ይስጥልን ለኛም ለሀጢያተኞች ለንስሀ ያብቃን አባቶቻችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ያባቶቻችን ፀሎት ልመና ምልጃ አይለየን የሀገራችንን ተንሳኤዋን ለማየት ከተመረጡት ጋር አብሮ ያሻግረን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ለዚህ ቀን ዪያደረሰን አምላክ ሁሉን በቸርነቱ ለሰጠን ለጠበቀን ልኡል እግዚአብሔር በፍጥረት አንደበት ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን። የእናቱ የብፅዕት ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃና ፀሎት ጣዕመ ፍቅሯ ጥበቃዋ አይለየን የቅዱሳን ፀሎትና ምልጃ ተራዳኢነት አይለየን እግዚአብሔር አምላካችን ደጉን ዘመን ደገኛውን ንጉስ ይላክልን ላባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜውን ጥበቡን ማስተዋሉን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ከነቤተሰባቸው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ለኛም ለስደተኞች በፀሎትዎ ያስቡን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 года назад
እውነት ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለምኝላት ልጅሽ ይቅርታውን ያድላት ዘንድ እምነት ያለትግባር ፆም ያለስግድት ዋጋ ዬለሁም
@oritaddis3524
@oritaddis3524 2 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡ💙🙏
@ትዕግስትቲጅ
@ትዕግስትቲጅ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያን ሁሌም ልበሷት እንኳን ደህና መጡ ተንሳኤዋን ያሳየን
@martatadesse6994
@martatadesse6994 2 года назад
እግዚአብሄር አምላክ የሀገራችንን ትንሳኤ ያቅርብልን💚💛❤
@አማራፋኖኢትዬጵያ
@አማራፋኖኢትዬጵያ 2 года назад
አዳማጭ የለም እጂ አባታች ሀሌም ይናገራሉ የሚሉትም ሁሉ እየተፈፀመ ነው አባታችን እድሜና ጤና የስጠዎት አቤት ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ማረን
@woinshetmersha5557
@woinshetmersha5557 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በምድራችላይ የእግዚአብሔር አሳብ ብቻ ይፈፀም እሱ ብቻ ልክና ትክክል እውነት ነውና
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏የድንግል ልጅ ይምጣ የፈሰሰዉን ደም ይጥረግልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
@dailyshortsofmine
@dailyshortsofmine 2 года назад
The great teacher of all the time you teach me mathematics when I was in bole preparatory school
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 2 года назад
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen abatachen 💚💛❤👏👏👏
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
መምህር ሰለሞን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት። እግዚአብሔር አገራችንን ህዝቧን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መአቱን ያርቅልን በጣም የሚጨንቅ ጊዜ ነው ወገኖቼ ተግተን እንጸልይ። 💚💛❤️
@mimisara9206
@mimisara9206 2 года назад
Egbhar EDM Katan ga ystachu Ethiopia lzlalme tunar tkabra manm saynkat hlam egbhar Ethiopia ytbkat amen amen amen amen amen 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🙏 God bless you
@kiburnewtiget160
@kiburnewtiget160 2 года назад
Kale Hiywot yasemalen abatachin edme yistelin Egziyabher
@grandppp3840
@grandppp3840 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
@lulafares8305
@lulafares8305 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@tadeabebe5372
@tadeabebe5372 2 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡልን
@helenberhanu2171
@helenberhanu2171 2 года назад
አባታችን እንኳን አደረሰዎት ቃለ እግዚአብሄር ያሰማልን በፀሎት አስቡን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@ሰላምፍቅር-የ6ረ
@ሰላምፍቅር-የ6ረ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በጠብቆቱ ጠብቆ የነገ ሠው ይበለን 💚💛❤
@እኔምፋኖነኝ-ለ8ቸ
@እኔምፋኖነኝ-ለ8ቸ 2 года назад
አባታችን ረጅም ጤናና እድሜ ይሥጥህ አባቴች በፆሉቱዎ ያስቡን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 года назад
አሜን። አሜን። አሜን። አባታችን። እንኳን። ደና። መጡ። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን
@yordanoseshetu7445
@yordanoseshetu7445 2 года назад
አሜን አገራችን ከፍ ብላ ያሳየን
@yenewubemelkamu3379
@yenewubemelkamu3379 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤናው ፀጋውን ያብዛልን
@hananmelese8821
@hananmelese8821 2 года назад
Enkuwan dehena metu memeherachen .amen selam egezabeher selamun yewerd3l3n 🤲🤲🤲💚💛❤💚💛❤
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 2 года назад
አሜን አሜን
@almazt5518
@almazt5518 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን።
@hibrebesha227
@hibrebesha227 2 года назад
አንኳን መጡልን አባታችን አርሶን ማዳመጥ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት
@tube6227
@tube6227 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በቸርነቱ የጎብኘን እንደበደላችን እንደሀጢአታችን ሳይሆን ወለተ ሰንበት ነኝ ከእኔ የተሻላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@addesaddes9594
@addesaddes9594 2 года назад
አሜንአሜንአሜንአሜን አባትይማረን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እምዬንማርልንአባትበፀሎትአስቡኝ አስካለማራምይማረን
@muluethio1974
@muluethio1974 2 года назад
Amen amen amen kala heyot yasmaln abtachen keber mesgna lasrwaet gata ❤️❤️
@sabawolde9916
@sabawolde9916 2 года назад
ያለ አባቶች ያልተወን አምላክ ይመስገን
@abifantahun5227
@abifantahun5227 2 года назад
Amen Amen Amen memihi Egzihaber yimasgen klehewt ysmln
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 года назад
አቤቱ እዉነት ነዉ እባክህን አምላኬ ሁሊም ወርቶዶክስ ምን ነኛጠፋችዉ አቤቱ ሁሌም ተገደላለች አቤቱ ወዳንተ እንጨሀለን አቤቱ ሰማን መልስልን በየቀኑ እንታረዳለን እደበግ
@rhrh4613
@rhrh4613 2 года назад
Egziabher yikber yimesgen cher woren yaseman abatachin edme ena tena ystln amen hagerachi selamu yimelesilin orthodox tewahdo egziabher yitebklin 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@netzahailu3127
@netzahailu3127 2 года назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እደቸርነትህ ይቅር በለን
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Egzabher Yetebikelen 💚💛❤️
@workalemteshome8282
@workalemteshome8282 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 2 года назад
Abatachin ekuwan beselam metulin 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለአምላካችን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@zemaritwoinshettesema3475
@zemaritwoinshettesema3475 2 года назад
አሜን እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@seblejemberu2407
@seblejemberu2407 2 года назад
Amen amen amen abatachen Egzabher agrachen ena hezebuane yetebklen
@kalu8560
@kalu8560 2 года назад
ብዙዎቹ በእግዚአብሔር ላይ እምነት የላቸውም። በሰባኪይን ላይ ነው እምነታቸውን ፣
@hailemeskelyaregal5410
@hailemeskelyaregal5410 2 года назад
Amen!!! Abatewa Betsolet Yasibugn. Fetari Ethiopian Yitebikilin. Amen
@singletube5173
@singletube5173 2 года назад
Amen memiher, egzihabher yagerachenen tinsaye yakeeebeln.
@merimeri7475
@merimeri7475 2 года назад
Amen Amen yefthretat hulu balebit ykber ymesgen
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 2 года назад
kale hiweten yasemalen abatachen betxselot asebughe +++
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 2 года назад
እንኳን ሠላም መጣችሁልን መምሕራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ 💚💛❤🙏🙏🙏
@marcykifle4376
@marcykifle4376 2 года назад
እንኳን አደረሶት መምህር: እንኳን በሰላም መጡልን ቸር ነገር ያሰማን።
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 2 года назад
Selam Abatachin Enkuan dena metu 👏👏👏👏👏👏👏👏
@MANSOORHantoubi
@MANSOORHantoubi 2 года назад
አባታችን ሠላሞት ይብዛልን ለሀገራችን ሠላሟን ይመልሥልን
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይባርኮ።
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
God bless you god bless Ethiopia
@አዎአማራነኝ
@አዎአማራነኝ 2 года назад
የወላዴተ አምላክ ልጅ ሠላምን ያወርድልን በሃይማኖታችን የተነሳ ተገደልን ተዋረድን ታረድን ተሰደደድን አረ ወላዴተ አምላክ ታድነን በቃችሁ በለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Далее
История Hamster Kombat ⚡️ Hamster Academy
04:14