Тёмный
No video :(

ጥንቆላ እና መዘዙ! ጥንቆላን ያቆምኩባት የመጨረሻዋ ቀን! እኔ ጋር መጥታችሁ ላስጠነቆላችሁ በሙሉ! የመጨረሻ ክፍል Eyoha Media |Ethiopia | 

Eyoha Media
Подписаться 662 тыс.
Просмотров 159 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
ከመጀመሪያ ጀምሬ ሳዳምጥ ነበረ😊 ታሪኩ በጣም ብዙ ሰው ያሰተምራል ❤ ጀግና ናችሁ ባደባባይ ጥፍትን አምኖ መቀበል ጡሩ ነው😊😊
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Год назад
ግን እህቴ ራስህን ለካህን አሳይ ይላል ምንም በአደባባይ ቢናገርም ግን ንስሐ አልገባም ፀበል መጠመቅ አለበት መስገድና መፀለይ አለበት መንፈሱ መውጣት አለበት አድፍጦ አለ ስጋና ደሙን ቢወስዱ አይ ምን ዋጋ አለው ጴንጤዎች በዚህ አያምኑም 😢😢
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
በጣም
@user-ik6pw3fl5u
@user-ik6pw3fl5u Год назад
​@@tigistitigisti4792 እርሱ ወንጌል ተመስክሮለት ድነዋል እየሱስ አምኖ ተቀብለዋል አንቺም ነይ ወደ ጌታ እየሱስ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Год назад
@@user-ik6pw3fl5u የእኛ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው የክብር አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክቶች አምላክ ነው እኛ የጨለማው የአዳራሽ አምላክ አናመልክም።ይልቁንስ ራሳችሁን መርምሩ ዝም ብሎ እየበሉ እየጠጡ መዝለል መጨፈር ዋጋ የለውም። አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት ኤፌ፬/፭
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
@@tigistitigisti4792 ነሰሀ መግባቱ አይቀረም እህቴ እግዚአብሔር ይረዳወው
@mercimerci7286
@mercimerci7286 Год назад
የድንግል ማርያም ልጅ የአለም ሁሉ ቤዛ ጌታችን እና መድሐኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ያድናል ያድናል
@firehiwotmekete779
@firehiwotmekete779 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@frehailehailab4906
@frehailehailab4906 Год назад
⁸⁹⁸
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከጨለማ ወደብርሃን እንድትመለስ እድሉን ለሰጠህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@user-pv4xp6de6u
@user-pv4xp6de6u Год назад
😓ኢሣ አለሂ ሠላም ፍጡር እጅ ፈጣሪአይደለም
@kidist5941
@kidist5941 Год назад
​@@user-pv4xp6de6u Alfa ena omega yehonewn krstos eyesus new yemnamelkew enji ye enante esa man new
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Год назад
ካልጠፉ ዘጠና ዘጠኝ በጎች ይልቅ ጠፍታ በተገኝችው አንድ በግ በሰማይ ትልቅ ተድላ ይደርጋል እንኳን ተመለሱ ሌሎችም ከዝህ ይማሩ🎉🎉
@BigJ6765
@BigJ6765 Год назад
ትክክል
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Год назад
This is a big lesson for all
@BigJ6765
@BigJ6765 Год назад
@@godisgreat6311 indeed
@debelasefere
@debelasefere Год назад
Yetefutin begoch yemiyametaw Abiy bicha new 😂😂
@ormooapss442
@ormooapss442 Год назад
ትክክል የሰው ልጅ መጨረሻው ነውና የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረልን አሜን ፫😢
@qwas9970
@qwas9970 Год назад
❤እልልል የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ስምህ ከፍከፍ ይበልልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dinkTube227
@dinkTube227 Год назад
@dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ
@nebatube3260
@nebatube3260 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@6016bibi
@6016bibi Год назад
አሜን
@helentube.
@helentube. Год назад
አሜን አሜን አሜን
@amit-xp1dl
@amit-xp1dl Год назад
Amen 🙏
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Год назад
ማነው ግን እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ተባረክ አባታችን አንተ መልካም ልብ አለህ❤ ምን አለ ፖለቲከኞች ያንተን ልብ ቢሰጣቸው
@accacc5974
@accacc5974 Год назад
እኔም
@tigistwondmu9115
@tigistwondmu9115 Год назад
Aq
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Год назад
እኔ 28 አመቴ ተስፋ ቆርጫለሁ እሱ ግን 55አመቱ ለመማር አላማ አለዉ
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Год назад
​@@ekrammohammed3009 Ayezosh tesfa atekurchi hulam be ementesh selyi tena kalesh hulum neger begizew yesakale ayezosh❤
@tsik914
@tsik914 Год назад
ልሳቅ😂
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y Год назад
ለአቶ ይፍሩ ትልቅ ክብር አለኝ ከኔ ጥፋት ተማሩ ብለው እራስ አጋልጦ በዚህ መልኩ ትምህርት ሰለሰጡን እናመሰግናለን
@meseretalemu8985
@meseretalemu8985 Год назад
ገrገገገገሸበሸነነበነበነለበነነለነለለነነለለነነነበነነነለነበነለኔነnነነnነነነበሸበነነበነnነነለለነነነነነበነነnነነnነነነነnለነnነነነበከነነነበረረረረረረረረነነነnነnነነነነነነበበነበነነነነበበነነነነ ነ ነነነነነ ነነ ረrረረረረአረረረrረረረረረረrገረrረገገረrረረrረገረrrረረረረረረገገገረrrረገረረረረrረረረረረረrረረረረረገገገገገገገገገረገረረረrረrrረገ ረረ r፣ገረገረረረረ።ረረረረረረረረረረረ
@meseretalemu8985
@meseretalemu8985 Год назад
ረገረገገ
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 11 месяцев назад
ከ14 አመት በፌት አንድ ዘመዴ የዚህን ሰው ታሪክ ታዎቂነት በጥንቆላው አለም ነግራኝለች ትሄድ ነበር እዛ ባለባጃጆች ሁሉ ያውቁታል ወደዛ ለመሄድ ብላ እስዎም በእኔ ምስክርነት ጌታን አግኝታለች ጌታ ይባረክ
@mmb5706
@mmb5706 Год назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የጌታ ስም ዛሬም ከመከራ እና ከሀጢአት ያድናል ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
Egiziabher Yemsgen Amen
@Helu460
@Helu460 Год назад
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ😢😢😢 እንኳን አምላክ እራራልህ 😢😢😢😢 በድፍረት ቤትህ መተው ወንጌልን ለመሰከሩ ጀግኖች ከልቤ አመሰግናለሁ🙏🙏 እንዴት ደስ ይላል 🤗🤗🤗ጠላትህን ዲያብሎስን ክደህ አምላክን የአለም ገዢ የሆነውን እውነተኛውን ንጉስ በአንደበትህ ስለመሰከርክ እናመሰግንሀለን። ለንሰሀ መብቃትህ ትልቅ ነገር ነው😇😇😇 #ልጆችህ የሚኮሩብህ አባት ሆነሀል👏👏👏 የቅድስት ድግል #ማሪያም ልጅ #እየሱስ #ክርቶስ ምስጋና ይግባው 🙏እንዴት ደስ እንዳለኝ😁
@BigJ6765
@BigJ6765 Год назад
ስልጣነ እግዜአብሄር ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤
@Helu460
@Helu460 Год назад
@@BigJ6765 ክብሩን እሱ ፈጣሪ ይውሰድ 😇አሜን 🙏🙏🙏
@BigJ6765
@BigJ6765 Год назад
@@Helu460 አሜን አሜን 🙏
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Год назад
Besemay ellta hone.
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Год назад
የጌታን ጥልቅ ትእግስትና ደግነት ያየሁበት ምስክርነት::አባቴ እየሱስ ካለምክንያት ስለወደድከኝና ከጨለማ ወደ ሚደንቅ ብርሃን ስላመጣከኝ ተመስገን!!!
@prime7581
@prime7581 Год назад
አሜን
@imaway7619
@imaway7619 Год назад
Amen amen amen yetmasgena yihun ❤❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Год назад
ጠቋይናመናፍቅልዩነት የለውም አንቺም ዮናታጩፋአድናቹ በክርስቶስ ስምየምትነግዱ
@mercimerci7286
@mercimerci7286 Год назад
@@mihretmengestu2798 እግዚአብሔር ፊት ምትጠየቂው ስለ ዼንጤዎች እና ስለ እነ ዮናታን አይደለም ስለ ልጁ ስለ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለከፈለልሽ የሐጢያት እዳ በእርሱ ማመንሽን ነው። ማወቅሽን ሳይሆን። የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ያድናል።
@saratesfay135
@saratesfay135 Год назад
Everything you said is true
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Год назад
አምላክ መሐሪ ነው እንኳን ተመለስክ🙏 አይዞን አባቴ!
@mihreth3223
@mihreth3223 Год назад
እንኳን እግዚአብሔር ረዳዎት በይበልጥ ደግሞ መንፈሳዊ ህይወትዎ እያደገ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል የዛሬ አመት ነበር ያየሁት ቃለ መጠይቁን አይዞን አባቴ ጌታ በሁሉ ይረዳል
@senayttasefay
@senayttasefay Год назад
መፀሀፉ የት ማግኘት ይቻላል??
@judijudi4339
@judijudi4339 Год назад
ስንቴ ገባው ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩኝ ነበር ጌታ የፈታውን ሰው ማየት ቀላል አይደለም❤
@vatchemakenessian2055
@vatchemakenessian2055 Год назад
Enem ewunet
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm Год назад
@@vatchemakenessian2055 ቀው
@accacc5974
@accacc5974 Год назад
ልክ እንደኔ
@prime7581
@prime7581 Год назад
እውነትነውው
@aynalaam5361
@aynalaam5361 Год назад
❤❤❤❤❤
@meseretabera8270
@meseretabera8270 Год назад
እግዚአብሔር ልብን ሲነካ እኮ እንዲህ ነው ተመስገን አባት እንኳን ደስ አሎት ከጨለማው ህይወት ስለወጡ
@salamsalam9459
@salamsalam9459 Год назад
ይሄንን መጨረሻ ነበር የፈለኩት በእንባ የሰማሁት ምስክርነት ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ክብር ለገናናው ጌታ እየሱስ
@kebeneshbahe7373
@kebeneshbahe7373 Год назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ያወጣህ አምላክ ለዘላለም ይመስገን
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
የዋህ ሰዎች ሁሌም ከመጥፎ ነገር ይወጣሉ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው
@dinkTube227
@dinkTube227 Год назад
@dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ
@gashuyenew
@gashuyenew Год назад
አቶ ይፍሩ ከገቡበት ችግር ቸሩ እግዛብሄር ፈጣሪ ከጅግጅጋ እና ሃረር በመጡ ሰዎች ተመስሎ ምህረቱን ሰጧቸው ድነዋል። ለዚህም ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል። አቶ ይፍሩ ደግሞ ብሩህ አእምሮ ያላቸው ደፍርና ያመኑበትን ለመፈፀም የሚችሉ ሰው መሆናቸውን በንግግራቸው ተረድቻለሁ። በቃለ መጠይቃቸው ህ/ሰቡ እንዲማር እውነቱን በመናገራቸው ላመሰግናቸው ይገባል። እኚህ ሰው ከፍተኛ ድጋፍ በማድረግ በአገራችን በጥንቆላ ተሰማርተው ህዝብን ባለማወቅ ወይም አውቀው ገንዘብ አታሏቸው ለሚሰሩ ከዚህ እንዲያወጡ እንዲያስተምሩ እድል መፍጠር ይገባል። ቸሩ እግዛብሄር የአቶ ይፍሩን ቀሪ ዘመን ይባርክላቸው።
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 Год назад
ማነው እንደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ❤❤ ጊዜ ሰጥቼ የሰማሁት ያለፈ ታሪክ ብኖር ይሄ የመጀመሪያዬ ነው
@bethlehemyohannes4231
@bethlehemyohannes4231 Год назад
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ምህረትን አደረገልህ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
Egiziabher Kiber Yegibaw
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 Год назад
አባቴ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃኑ እንኳን ደህና መጡ። ወደ ጠራዎ ጌታ በክብር እስኪሄዱ ድረስ ብዙዎችን ከጨለማ ወደ ብርሃኑ አውጥተው ጌታን በክብር ለመገናኘትና የህይወት አክሊል ለመሸለም ያብቃዎ አሜን ብለናል።
@solomeasfaw5351
@solomeasfaw5351 Год назад
አሜን።
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Год назад
እኛም እንዳንተ ሀጥያታችንን ዝርግፍ አድርገን ተናግረን ንስሀገብተን ከአምላካችን ቀኝ ያቁመን እናመሰግናለን
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 Год назад
Amen
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 Год назад
hatyatkn lemanewu yemtnagerewu ? Sewuyewun nexa yawotawu Eyesus newu . Hayimanot kemnm neger ayadnm.slezih Eyesusn belbh angsewu.Eyesus kemnm neger yadnal !
@fetihiyashukrala2350
@fetihiyashukrala2350 Год назад
አስተዋይ❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
Amen
@Ethiopia567
@Ethiopia567 Год назад
በጣም ነው ያለቀስኩት አባቴ 😭😭😭አይዞህ በምድር ያንተ መመለስ የሚያስከፋቸው ብኖሩ በሰማይ ግን ደስታ ነው🥰 RU-vid ላይ የመምህር ተስፋዬ "ገጠመኝ" የሚል program አዳምጥ ብትችል አግኘው መፅሐፋን እንገዛለን። እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 11 месяцев назад
ጌታን ያገኝና የዳነ መምህር ተስፍየ ብለህ ሌላ መልካም መሳይ ጠንቅይ ጋር ሂድ ትለዎለህ
@-Godisreal
@-Godisreal Месяц назад
Ante menefkr
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Год назад
ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር አመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን ክብር ለአብርሃሙ ስላሴዎች ይሁን አሜን ፫ ። አባቴ እንዴት ደስ ይላል ተመስገን ቸሩ መድሐኒያለም ወደእቅፋ ስላመጣዎት ለድንግል ልጅ ምን ይከፈለዋል እባካቹ ቤተሰቦቼ የመምህር ተስፋዬ አበራን ዩቱብ እንከታተል ብዙ እንጠቀማለን ።
@user-mw5hl1fq9h
@user-mw5hl1fq9h Год назад
Eshi ihet awo iwenti naw inmesegaln
@belayneh123
@belayneh123 Год назад
አሁን እዚህ ውስጥ ማርያምን ምንም ድርሻ የላትም ሰው ስለሆነች ስለሞተች የመፈወስም ስልጣን ስለሌላት አትሸቃቅጡ ነፃ ያወጣው ኢየሱስ ነው ወንጌሉን የነገሩትም የወንጌል አማኝ ክርስቲያኖች እንጂ ኦርቶዶክሶችማ ማርያምን ገብሬልን እያሉ 30 አመት ሲያስጠነቁሉና እያዩ ተስማምተው ሲገለገሉበት ነበር መምህር ተስፋዬ ???🤣🤣🤣🤣🤣 ዋናውን !
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Год назад
ኢየሱስያድናል
@selamselam5939
@selamselam5939 Год назад
ከቃል በላይ ነው አደንቅዎታለሁ ጀግና አባት በውነት ከጥንቆላ ያወጣዎት አምላክ ይመስገን ሁላችንንም ከሀጢያት ስራችን በቃችሁ ብሎ ይጥራን
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv Год назад
ይችን የተቅበዘበዘች ነፍስ ያዳንክ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔንም አድነኝ🙏
@firehiwotmekete779
@firehiwotmekete779 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Год назад
Temesgen.nsha.mewsedh
@redasirak5608
@redasirak5608 Год назад
ሀዋርያው ዻውሎስን በደማስቆ ያገኘው የናዝሬቱ እየሱስ ባርያዎቹን ልኮ የምህረት እጁን ስለዘረጋልህ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል። ጌታ ይባረክ!!!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
በጣም ተፀፀቷል ውሰጡ አዝኖል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር በቤቱ ያኖራችሁ❤❤❤
@jamila8885
@jamila8885 Год назад
ምን ያህልእግዝአብሄር ባንተ መመለስ እንደሚደስት እግዚአብሄር ይመስገን ክብርን እሱ ይውሰድ በቤቱ ይጽናህ ደግም ለስጋና ደሙ ይብቃህ ወንድሜ
@bezatemir5402
@bezatemir5402 Год назад
ጼንጤ ነው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Год назад
​@@bezatemir5402 አዎ እህቴ
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u Год назад
​@@tigistitigisti4792 አይ ከድጡ ወደማጡ አሉ ይኋማ ያውነው መቸም ሰው ከመግደል ይሻላል
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Год назад
ሰላቢ ምታሠራዉ ሲል አላቀስኩኝ እኔ አስራመት አረባገር የሰራሁበት የት እንደገባ አላቀውም እህቶቼ ወንድሞቼ በድግምት ወይም በሲህር ሂዎታችን ተመሠቃቅሎ በቁማችን ሙተን አለን ዱአ አርጉልን የምታስጠነቁልብን የቅርብ ቤተሰብ ናት እንደዚሁ ሰውዬ አላህ ከመጥፎ ስራሽ ይመልስሽ በሏት
@user-mw5hl1fq9h
@user-mw5hl1fq9h Год назад
Ihet yi memerh tesfye you tube channel gibe weyim getemegn biyena
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Год назад
@@user-mw5hl1fq9h mene ale mslet. Men agegnalwe
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Год назад
😢😢😢
@tihtnayenatuanafakidxb820
@tihtnayenatuanafakidxb820 2 месяца назад
አሜን ሁላችንም ህይወታችን ተመሰቃቅሏል 😢😢😢😢😢😢😢
@sebleteklu8752
@sebleteklu8752 Год назад
የልቦትን ቅንነት አይቶ እግዚአብሔር በልጁ እየሱስ ምህረት ስላደረገሎት እጅጉን ደስ ብሎኛል ። እድሜና ጤና ይስጦት ።
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Год назад
ስንት አምላክ ነው የምታመልኩት????????
@nanacute4499
@nanacute4499 Год назад
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ እስራት ፈታህ🙏 ከአንተ ህይወት ብዙዎች ይማራሉ 👍
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Год назад
መልካም ልብ ነው ማነው እንካን ጠንቆ ነኝ ልል ቀርቶ የሄደው አይናገርም ቀሬ ዘመንህ የንስሐ እና የጸሉት ያርግሉት 🙏🙏🙏
@seed1252
@seed1252 Год назад
እልልልልልልልልልል እንኳን እግዚያብሄር እረዳህ። ክብር ለደጉ ምህረቱ እና ፋቅሩ ለማያልቅበት እግዚያብሄር ይሁን!!
@Yodahemedia
@Yodahemedia Год назад
የኢዮሃ ቤተሰብ በጣም እወዳችዋለው ታውቁኛላቹ ብየ ኣስባለው ለማታቁኝ ሚኪ ነኝ ከትግራይ እወዳችዋለሁ 💐
@beshewatedla9484
@beshewatedla9484 Год назад
ለአተ የደረስ አምላክ ለሌሎችም ይድርስ
@rehimahu1755
@rehimahu1755 Год назад
የየሱስ ድም ከኣጢያት ሁሉ ያነፃል ተብሎ ተፅፎል እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን😢😢😢
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Год назад
እሰይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነሆት ፈጣሪ የምህረት እጆቹን ሲዘረጋ አያዳላም ምንም አፂያት ቢኖርብን ይቅርባይ መሆኑን በዚህ ሰውዬ መማር ሙጨረሻሆች በንስሀ ይመር
@samsamsun367
@samsamsun367 Год назад
አላህ ይስጥህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በጣም ነው የተደነቁት 👉 እውነቱ ነው ከዚ ነገር ሲወጣ ሊወደድ ሊከበር ይገባል 👈 አይዞህ አላህ መሀሪ ጌታ ነው ቀሪ ዘመንህን አላህ ያሳምርልህ
@user-bp4qq7zk7l
@user-bp4qq7zk7l Год назад
እግዚአብሔር ድንቅ ነው እንኳንም ከጨለማ ወደ ብርሃን መጡ እድለኛ ነዎት ለንስሃ ያብቃወት !!!
@dinkTube227
@dinkTube227 Год назад
@dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Год назад
አላህ አዋቂ ና አያል ነው አይታወቅም ምን እዳሰበልህ ቁርአናችንንም እየው ያግዝሀል ተቀበል አልልም እወቀው መጸሀፍቅዱሱንም እየው አመዛ ዝነው ምክሬ ነው አላህ ላንተም ላጠመ ምካቸውም ይርዳችሁ ቁርአናችንን ጋበዝኩህ አደራ ውዷ እህትህ እመነኝ መልስ ታገኛለህ❤ እመነኝ ❤
@hassenseid9233
@hassenseid9233 Год назад
አላህ ሂዳያ ይስጠዉ
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Год назад
ዋው ጌታ ኢየሱስ ስላበዛው ምህረት ስሙ ይባረክ። ድንቅ ጌታ ነው ያለን❤
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Год назад
የሚገርም ንሰሀ ነዉ ሰዉ ያጠፋል ግን ሳይመሽበት በንሰሀ ፀፀት መመለስ አለብን እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነዉ እደኛ ለመፍረድ አይቸኩልም😢😢😢 አባቴ እኳን ተመለስክ ትልቅ ትምርት ነዉ ሁሉንም ክፍሎች አፊን ከፍቼ የተማርኩባቸዉ በስደት ላይ ስለ አጋንንት ሲራ እድናዉቅ ላደረጋችሁን መምህር ግርማ እና ለመምህር ተስፋዬ ሌሎቹም እድሜያችሁን ያርዝምልን ❤ ዛሬም በየገጠሩ አጋንትን እየጎተቱ የሰዉ እድል እየሰለቡ የሰሳት እና የህፃን ልጅ ግብር እየገበሩ ያሉ እልፍ ናቸዉ ለነሱ በትምርት መድረስ ያስፈልጋል
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Год назад
❤❤❤ የዘመናችን ድንቅ ሰው። ህይወቱን ለአደጋ አሳልፎ ወገኖቹን እና እራሱን ከዘላለማዊ ሞት ያዳነ። የቅዱስ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው!!!
@tmimikiya
@tmimikiya Год назад
Wowww…. I wasn’t expecting this. I will be honest, I usually get scared to watch stuff like this but I watched the whole program as I was intrigued. የእግዚአብሔር ሆይ ጥበብህ የማያልቅ, ምህረትህ እና ይቅር ባይነትህ ስፍር ቅጥር የለውምና: ተመስገን:: እርስዎም ቀሪው ዘመንዎ እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት እና የብዙዎችን ህይወት የሚያድኑበት ይሁን:: Thank you so much for sharing your amazing journey.
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
እኔን የኔ አባት ዛሬኮ እንባ አደለም ለርሶ የሚገባዉ ደስታ እንጂ ኡፍፍ የኔ አባት ፊታቸዉ ላይ የማየዉ መልካምነት የልባቸዉ ንፁህነት እንዴት ደስ ይላል አላህዬ ቀጥተኛዉን መንገድ ይሄን አባቴን ምራልኝ 👏👏🥺
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 Год назад
የአለም ሁሉ ፈጣሪ መድሃኔ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ይጽናን።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
​@@amanueltesfamariam312 ኢየሡሥ የመሪም ልጅ ካለወንድ የተወለደ በተአምር የተላከና የአላህ ነብይ ነው እየሡሥ የአላህ መልካም ባሪያነው አምላክነት አይገባውም ምክንያቱም ይመገባል ይጠጣል
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Год назад
ወዴት ነው የሚመራልሽ አላህ መሠለሽዴ ልጀ ተው የምሠራው ስራ ጥፋት ነው ብሎ የተገለጠለት የተሠቀለው የተወለደው የድንግል ማርያም ልጂ ነውኮ ጥንቆላቼውን እዲያቆሙ ያደረጋቸው ያች ዱአ አደለምኮ ወይም መስጂድ ሔደው አይደለምኮ ጥንቆላን እዲያቆሙ የተማፀኑት ቅድት ሀገር ሔደው ነውኮ ቤተክርስቲያን ሔደው ነውኮ መድሀኒአለምን የተማፀኑት ገባሽ ካሌገባሽቢዲዬውን አዳምጭ እንደገና አዳምጭው
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 Год назад
@@hshhehsge7113 ምስጋና ይድረሰውና ፡በምንድነው የምታምኚ በቁርአን ከሆነ ፡የአላህ ቃል ነው ይለዋል፡ምንም እንካን ብዙ የተዘባረቀ ሃሳብ ያዘ መጽሓፍ ቢሆን፡ስለዚ በመጽሓፍ ቅዱስ ፡በወንጌል ከሄድን ደግሞ ፡የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ሁሉም በእርሱ የሆነ ይላል ፡ደግሞ ቁርአን ሁሉም የሚችል መፍጠርና ሕይወትን መዝራት አላህ ነው ይላል ፡ስለዚ እንደዚህ ከሆነማ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ወልደ አምላክ ስግው ቃል ማለት በስጋ የተገለጠ አምላክ ስለሆነ ፡ሙት አንስትዋል ፡አጋንንት አውጥትዋል ፡ለሞት ሽሮ ደግሞ ተነስቶ አረገ ስለዚ ፡ሁሉም የሚችል እግዚአብሔር እንደሆነ በዚና በሁሉም ነገር ይተረጋገጠ ነው ፡ልቦና ይስጠን፡
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 Год назад
@@HiHi-xn3mr እውነት ነው ፡
@user-bd6rz7zs6d
@user-bd6rz7zs6d Год назад
በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድሜ ከጨለማ ህይወት መውጣትህ በቤቱ ያፅናህ
@henokgetachew8874
@henokgetachew8874 Год назад
ሀሳብ የመግለፅ አቅምህን እና የንግግር ክህሎትህን አደንቃለሁ። ጥሩ ጭንቅላት አለህ። እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ...ያጠፋኸውንም ጥፋት ይቅር ይበልህ።
@rtfdift143
@rtfdift143 Год назад
ይቅር ተብሏልኮ ለዚህ ነው በሰላምና በእረፍት የሚኖረው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ዋጋ ከፍሎልናል።
@henokgetachew8874
@henokgetachew8874 Год назад
@@rtfdift143 ይቅር መባሉን ነው እኛም የምንፈልገው። ግን የኔ እይታ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ የንስሀ ስርዓት አግባብ ነው።
@habtemelaw9968
@habtemelaw9968 Год назад
ሂዱ ወንጌልንም ለአለም ሁሉ ስበኩ ተብሎ ተፅፏል ❤ወንጌል አሸናፊ ነው, ጉልበት ሁሉ እየሱስ ለሚለው ስም ይንበረከካል❤🎉
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Год назад
ይህን ወንጌል መናገርና መፃፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር መስገድ መፀለይ መፆም የተግባር ሰው መሆን እምነት ከስራ ጋር ሲሆን ዋጋ ያሰጣል ገጠመኝ ያዳምጡ በመምህር ተስፋዬ አበራ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
ዋናው ንስሃ መግባትህ ትልቅ ነገር ነው 🙏🙏
@dinkTube227
@dinkTube227 Год назад
@dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Год назад
ቀሪዘመንህ በክርስቶስ ቤት ይለቅ ሰው ወኖ የማይሳሳት የለም ግን ተፀፅቶ መመለስ ነው ልብን ለአምላክ መስጠት ነው መዳኛው ግን መፀሀፉን መግዛት ፈልጋለው የት ይገኛል
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w Год назад
እዉነት በጣም ጂግና ነህ ማንኛውም ሰው የሆነሁሉ ስተት አለው ።ዋናው ስተትን አምኖ ወደ እዊነተኛ መንገድ መሄድ ነው ። የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 ፀልይ በእምነትህ ጠክር ሀይል የእግዚአብሔር ነው 🙏
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 Год назад
አይዞክ የኔ አባት ፈጣሪ ወዶሐልና ወደቤቱ ጠርቶሐል ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ የድንግል ማሪያም ልጅ 🙏
@godisgreatdesta9004
@godisgreatdesta9004 Год назад
The power of the Cross touched you that's why you serend🙌🏽🙌🏽🙌🏽God hears the voice from your heart 🙏🏽 praise God
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Год назад
አንተ ጀግና እና ድንቅ ሰው ነህ። ያንን ሁሉ የእውቅና ዘመን፣ ሀብት ረግጠህ፣ የሠላምን የፅድቅን መንገድ መከተልህ፣ እኘንዲሁም በአደባባይ ወጥተህ፣ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ፣ማለትህ እና ከጥፋት መንድ እንደኔ ወደ ትክክለኛ መንገድ ተመለሱ ማለትህ ድንቅ አና ጀግና ሰው ያስብልሀል
@user-dr4wo3xi9z
@user-dr4wo3xi9z Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ዋና መመልስህ ነው አባት መምህረ ተሰፋ አበራ በለህ ግባና አገኛዉ እሱም የሚሰተምራን ይህን የዳቢሎስ ስራ ነው የሚጋልጠው በመምህረ ላይ ደግሞ እንደምናየህ ተሰፋ አለኝ ለንስህ ያአባቃህ አምላክ ስሙ የተመሰገን ይሁን 💒✝️❤
@yeabsiraendalkachew6899
@yeabsiraendalkachew6899 Год назад
Ll90l
@jerusalemmesfin196
@jerusalemmesfin196 Год назад
በደንብ ስሙ እንጂ ፕሮቴስታንት ነው ሃይማኖቱ አሁን
@user-dr4wo3xi9z
@user-dr4wo3xi9z Год назад
@@jerusalemmesfin196 እና ይሁና ሰው ለማዳን ከፋልግ ሃይማኖት አይገደበውም
@kokebiabebe4610
@kokebiabebe4610 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እኛንም ለንሥሀ ሞትያብቃን
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 Год назад
ጌታ እየሱስ ያድናል ያወጣል መዳን በማንም የለም
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Год назад
ባንተ ህይወት ያየዉት እግዚአብሔር ለሚመለስዉ ሰው ጊዜ እንደሚሰጥ እና ቸርነቱን ትግስቱን ነው ያደነቁት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለሁላችንም የንሰሐ ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏 አደራ የምልህ ሴጣን ፈተና ከበፊቱ ይልቅ ልበዛብህ ይቺላል ግን በምን ታምር ተስፋ አጥቅረት በርታ ፀልይ ፁም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቀህ
@dinkTube227
@dinkTube227 Год назад
@dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር የኃያሉ ንጉሥ የልዑል እግዚአብሔር አምላክ ስም ይባረክ።
@warkwark6096
@warkwark6096 Год назад
ደስ ይላል በጣም !!የድንግል ማሪያም ልጅ በአንተ የጠፉትን በጎች መልስሱ ይሰብስብ ይመስለኛል አንተም አግስያብሄር አንኳን አረዳህ እልልልልል ተመስገን🙏🙏🙏
@legese103
@legese103 Год назад
ሁሉንም ክፍሎች በጉጉት ጠብቄ አይቻለሁ። በጣም አሰተማሪ ነው። ይህ ነው ሰው ማለት።
@genetmamo3194
@genetmamo3194 Год назад
የእውነት መመረጥ ነው ቅን ልብ ያለው ሰው መቼም ቢሆን እግዚአብሔር አይተወውም ያሳለፍከው ህይወት ጥሩ ባይሆንም እሱን እያሰላሰልክ ራስህን ማሳመም ተገቢ አይደለም ይልቁንም ወደእግዚአብሔር በመመልስህ ልትደሰት ይገባሃል። ልዑል እግዚአብሔር በእንደዚህ ዓይነት ህይወት ያሉትን ወገኖቻችንን ወደቤቱ ይመልስልን ።
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Год назад
የኔ አባት ገጠመኝ ብለህ ግባ እና አዳምጥ መምህር ተስፋዬ አበራ የሕይወታችን ምስጥር ነዉ እና እግዚአብሔር ይመስገን
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን ወንድም ይፍሩ ፡ በእውነት ትልቅ ውሳኔ ነው ። በእግዚአብሔር ቤት ሁሉ ነገር አለ ፡ የጎደለህን ነገር ይሞላዋል አይዞ ጌታ ካንተ ጋር ነው። GBU
@tgtube1261
@tgtube1261 Год назад
ከምር ጌታ ይወድሀል መዳንም በሌላ የለምና በጌታ እየሱስ ብቻ ነው የአለም መድሀኒት እየሱስ አሜንን ሀሌሉያ Jesus is lord 🙏🙏🤲🤲
@freweyne865
@freweyne865 16 дней назад
መቸም ፈጣሪ ይፈርድህ ይሆናል ምክንያቱም ስንት ትምህርቱን የተጎሳቆለ, ስንት ቆንጆ የተበላሸ, ስንት ሃፍታም የደሄየ, ስንት ጤነኛ የታመመ, ስንቱ ጉልበተኛ የወደቀ, ስንቱ በቆመበት እንደ እንጨት የቀረ, ስንቱ የሞተ ስላለ.
@amishimeles
@amishimeles Год назад
እየሱስ የይሁዳው አንበሳ ማን በፊትህ ይቆማል ????አንተ ብቻ አዳኝ ነህ የመሰከራችሁለት የጅጅጋውና የአሰበ-ተፈሪው ወገኖቼ የእግ/ር ጀነራሎች በሰማይ በምድርም ተባረኩ ጌታ በእናንተ የገሀነብ ደጅን ይድፈር እነደእናነተ ያሉ ጀግኖችን ያብዛልን ዘራችሁይባረክ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Год назад
እየሱስ ጌታ ነዉ እግዚአብሔር እረድቶሀል
@aynalaam5361
@aynalaam5361 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን
@eniyatmelese5280
@eniyatmelese5280 Год назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ፈጣሪ እንኳን ወደ ቤቱ ጠራህ እኔ ከምንም በላይ ጠንቋይ እጠላለሁ ግን ከመጀመሪያ ክፍል ጀምሬ የተከታተልኩት መጨረሻው ስለሚያስደስት ነው
@atsadesifue6965
@atsadesifue6965 Год назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ሁላችንም ኃጢአተኛ ነን
@MimiTube442
@MimiTube442 Год назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን❤❤❤ በልባቹ የምታስቡትን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላላቹ ከክፋት በስተቀር ❤❤ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እካንም ከጥፋትህ ታረምክ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
AMEN
@tgisittamarat4
@tgisittamarat4 Год назад
እልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና አይጓደልም እግዚአብሔር ይቅር ባይ
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Год назад
ጌታ እየሱስ ጌታ ነው። ጌታ በፍቅሩ ይማርከን አሜን!!🙌🙌
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Год назад
ቀሪዉ ዘመንህን እግዚያብሄር ደስ የሚያሰኝ ስራ ለመስራት ያብቃህ ከሁሉ በላይ እግዚያብሄርን ይዘሀል በርታ ያንተ ወደፈጣሪ መመለስ ለብዙዋች መማሪያ ይሆናል አንተን የተመለከተ አምላክ ይባረክ🙏🏾
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 Год назад
ምነኛ መመረጥ መወደድ እንዲህ ያህለ የነሰሀ እድሜ ፈጣሪ ሲሰጥ እኔ በደለኝ ከቱ ልጁን ፈጣሪ ያስበኝ አባቴ ጀግና ሰዉ ኖት ልጆቾሆ በእርሱ ይኮራሉፈጣሪ ሁላችንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን መልካም ዘመን ይሁንሎት አዲስ ስመጣ መፃህፍን ገዝቼ አነባለዉ ለጊዜዉ ድባይ ነኝ
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 Год назад
Wow ኢየሱስ ጌታ ነው ❤ ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
@muluyedegifew3579
@muluyedegifew3579 Год назад
አምላክ አያልቅበትም እረድቶሀልና እኛም ስላንተ ፈጣሪን እናመሰግናለን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
በርታ ትልቅ ውሳኔ ነው። ምናልባት ፈተናው ከበፊቱ ሊበረታ ይችላል። ነገር ግን ከዘላለም ህይወት በላይ ምንም የለም። እርግጥኛ ነኝ ንስሀ ገብተሀል ብዬ አምናለሁ። በርትተህ ፀልይ፣ስገድ፣ጹም። ድንግል ማርያም ከነልጇ ለበረከት ሥራ ያዘጋጀችህ ይመስለኛል። እንኳን ደስ አለን። ካልጠፋት ከ99ኞቹ በጎች ይልቅ ጥፍት በተገኘው በአንዱ በላይ በሰማይ ታላቅ ድስት ሆነ።
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 Год назад
እንኩአንም ጌታ እረዳክ በመውጣትክ በጣም ደስ ብሎኛል ያንተ መተው የብዙ ሰው ሂወት መትረፍ ነውና ሁሉም ሊደሰት ነው የሚገባው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
ጋሸ በእውነት እግዚአብሔር የወደደዎት ሰው ነዎት እድሜ ጤና ሰጥቶ ለንሰሀ ለምስክርነት ሰው ለማስተማር በቅተዋል የፍቅር አምላክ ሀያሉ ጌታ ይቅር ባይ ነው እንዴት በንሰሀ በመመለሰዎ ይደሰታል ሌሎቹም የብዙ ሰው ሒወትን ያጨለሙ ጠንቋዬች ልቦና ሰጥቷተው ስራውን ትተው ለንስሀ ይብቁ ሀገራችን በአስማት ታምሳለች ስንቱ ካሰበበት ሳይደርስ ቀርቷል ያልተነካ የለም በዚህ መጥፎ ስራ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Год назад
ወንድማችን ትክክለኛ ወሳኔ ነው እንኳን ጌታ እረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን❤
@gghhhbbnnn1223
@gghhhbbnnn1223 Год назад
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከው እንደምን ሀያል ነው እኛ ምንሰግድለት....... ወንጌል ሀይል አለው!
@fekerdavid5968
@fekerdavid5968 Год назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለዘላለም🙏 በጣም ቅን ሰው ነው ለሌሎችም በሰይጣን ስራ ለታወሩ ትምህርት ነው 🙏
@makidaskidane
@makidaskidane Год назад
በእውነት እንዴት እግዚአብሔር መርጦክ አውጠክ አሁንም በፆምና በስሎት በስግደት በርታ ወንድማችን የመምህር ተስፈዬ አባረ ገጠማኝም አደምጥ❤❤❤❤❤
@bibisium1432
@bibisium1432 Год назад
ማለት እንደገና ተመለስ ወደ ጥንቁላና ተመለስ ማለት ነው የተስፍየ ኣዳምጥ ማለት እግዚኣብሄር ማስተዋል ይስጥሽ አህቴ።
@jote5284
@jote5284 Год назад
ጼንጠ ነው እንዴት የመምህረተስፋዬን ትመህረት ያዳምጣል
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Год назад
@@bibisium1432 ምን ማለት ነው ተልሱ ወደ ጥንቆላ ጅል ማነው ጥንቆላ ኦርቶዶክስ ያረገው በእናንተ ይብስ አይደል በየቦታው ምጮት ቱ ሠውየው ያው ነው አልሸሹም ዘወር አሉ ነው ያው መናፍቅ ነው የሁነው
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Год назад
@@bibisium1432 እስቲ ይሄን መልስልኝ እርግጠኛ ነህ መምህር ተስፋዬ ጥንቆላ ነው የሚያስተምረው ስይጣንን አምልኩት ይላል እርግጠኛ ነኝ አንድ video አዳምጠህ አታውቅም😮😮
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
​@@bibisium1432 አይይይይ እናተ ጭራሽ መምህር ተስፋዬን ወይስ ኦርቶዶክስ ናት ጠንቋይ የሉስፈር ልጆች እና የዛር ያዉልያ ልጆች ይከነክናችኃል እኮ እስኪ መጀመሪያ ትምህርቱን አዳምጥ
@hiwath9872
@hiwath9872 Год назад
የመጣህበት የሂወትህ ታሪክ አስተማሪ ነው ጎጄ በሚለው ስሙ ነው እማዉቀው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ መታደል ነው በዚህ ግዜ ባድ አጋጣሚ እና ጥያቄ መለወጥህ 😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Yabseratube
@Yabseratube Год назад
የኔ አባት እንኳን እግዚአብሔር አወጣዎት እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነዉ ይቅርም ባይ ነዉ አሁንም ግን ትዉልድ እንዳያልቅ በደንብ ማስተማር ይኖሩቦታል እርሶ እንዴት እንደወጡ እንዴት እንደዳኑ በደንብ ማስተማር ይኖሩቦታል አሁንም እግዚአብሔር ይርዳወት እንኳን ወጡ እንኮን ደስ አሎት መልካም እድል አባባ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 Год назад
ከዚህ ማን ያወጣኛል ብለህ በልብህ የጮህከው እግዚአብሔር ሰማና እራሱ በሰው ውስጥ መጥቶ አወጣህ። ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን።
@kokikoki9120
@kokikoki9120 Год назад
ሁላችንም እንዲ አይነት ልብ ይስጠን ከጥፋታችን ተመልሰን እግዚአብሔርን አመስጋኝ አዳኝነቱን እንድህ በፊለፊት መስካሪ ያርገን ከመጥፎ ህይወት ያድነን
@titiissak6005
@titiissak6005 Год назад
እንኳን ደስ አለን ....እናመሰግንሀለን በድፍረት ታሪክህን ስላካፈልከን...ይሄን ወኔ የሰጠህ ያዳነህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን …እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ🙏
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Год назад
እየሱስ ጌታ ነዉ ምህረቱ ብዙ የሆነ አምላክ ይባረክ አይዞህ ወንድሜ ያተ መዳን ለሰይጣን ትልቅ መርዶ ነዉ ስለዚህ ነዉ እንዲናደዱብህ የሚያደርገው ነገር ግን ያጓራል እፎክር እንጂ አያገኝህም ምክንያቱም በጌታ ደም ተሸፍነአል የዳቤሎስ ስራ ይፍረስ።
@user-ss4ec4vo5d
@user-ss4ec4vo5d Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ይሄን ታሪክ ግን ልክ እደሀይሞኖት ትምርት ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ንግግሮችህ በሳል ልብ ከፍቶ ላዳመጠህ ብዙ ቁም ነገሮች አስተምረሀል እኔ በሀይማኖቴ መዳፍ አንባቢ ኮኮብ ቆጣሪ ወፍ አባራሪ ጠጠር ወርዋሪ የሩቅ ሚስጥር አቃለሁ ባይ ጠቋይ ቆሌ አድባር ወዘተ የመሳሰሉ ነገሮችን ሀራምና ክልክል እደሆኑ ተምሪያለሁ ቤተሰቦቼ ግን ስነግራቸው አይሰሙም ጠቋይጋ ይሃዳሉ ሲያማቸው ተው አሏህ ነው የሚያድነው ጠቋይ እራሱንም ማዳን አይችል ስላቸው ሰበብ ለማድረስ ነው ይላሉ አሁን ያተን ቪዲዎ ዳውሎድ አድርጌ አሳያቸዋለሁ አሏህ ቀተኛውን መንገድ ኢስላምን ይምራልኝ ያከብ አተንም ወደ እስልምና አሏህ ያምጣህ ጀግና ጎበዝ በርታ ለሰዎች መልካም መሆን እሳቸው መጥፎ ቢያደርጉብንም ከአሏህ እናገኘዋል ምንዳውን👍👍👍👍
@user-mw5hl1fq9h
@user-mw5hl1fq9h Год назад
Melkam libetseboch ki you tube channel getamegn yimelim temert ali likilachu
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከዛ ጨለማ ሂወት እመብርሃን አወጣችዎት 🤲❤️ ይበርቱ በመንፈሳዊ ህይወት . ሰይጣን ሴራው ብዙ ነው አርፎ አይተኛም እኛ በፆም በፀሎት በስግደት መበርታት አለብን . የቅዱሳን ገድላትን ያንብቡ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃዎት 🤲
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 11 месяцев назад
ጌታ እየሱስን አገኞ እኮ የምን የተረት ገድል ነው እየሰማሽው ነው ጌታን እንዳገኝ
@EyohaMedia
@EyohaMedia Год назад
ክፍል አንድ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YCWgChIJTHI.html ክፍል ሁለት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wRVMkDdaoqs.html ክፍል ሶስት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IS4PveLSisY.html ክፍል አራት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-86siG8TIr_o.html ክፍል አምስት (የመጨረሻ) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ERvUWFvI9Fk.html
@lensaabdurahman3982
@lensaabdurahman3982 Год назад
እናት ሰውች የማያልቀ ጉድ ነው ያቀረባቹት!
@sabaderbemekuriya
@sabaderbemekuriya Год назад
እናመሰግናለን እዮሀ መልካምነታቹ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
@lissa3963
@lissa3963 Год назад
እዮሃዎች ስለምታደርጉት ሁሉ አመስጋኝ ነኝ:: እንግዳችሁም የምህረት አምላክ እግዚአብሔር በቸርነቱ ስለጎበኛቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን:: አሜን:: የኔ ጥያቄ የእግዚአብሔር ጥበቃ ያላቸው ሠዎች ብለው ብዙም ሳይገልጡ ባለፉት ላይ ሲሆን ለሠዎች የልብ ጥንካሬን ስለሚሰጥ ጥበቃ ባላቸው ሠዎች ላይ ሠርተው ያልተሳካላቸው አጋጣሚ ካለ በአስረጂ ቢገልጡልን? ስለ አማርኛዬ ይቅርታ እጠይቃለሁ:: አመሠግናለሁ::
@eshetugebretsadik481
@eshetugebretsadik481 Год назад
በእውነት በታላቅ ድፍረት አደባባይ ወጥተህ ስለ እግዚአብሔር ሀያልነት የተረዳህበትን መንገድ የገለፅከው በጣም ተመችቶኛል አሁንም ሁሌም እሱ ይጠብቅህ::
@fikryonatanfikr8973
@fikryonatanfikr8973 Год назад
አበት የኛ ጌታ ስራህ ድንቅ ነው እየሱስ ሆይ ክበርልኝ ስለዚህ ሰው ሁሉ አለምን ብያተርፍና ነፍሱን ብያጎልበት ምን ጥቅም አለው ተብሎ በቃሉ እንደተፃፈ ወገኖቼ ሆይ አሁንም በዝህ አይነት ስራ ውስጥ ያላችው ወደ ጌታ ተመለሱ ንስሐ ግቡ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ባይና መሀር ነውና ተመለሱ ::
@mercimerci7286
@mercimerci7286 Год назад
ጎበዝ ልክ ብለሀል ሰው በቁም እያለ ነው ስለ ነፍሱ ማሰብ ያለበት። ከሞተ በሗላማ ወይ ወደ ገነት ወይ ወደ ሲኦል ነው የሚገባው። ሰው ከሞተ በሗላ እኛ ሐገር የሚገርም አባባል አለ “ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት” የሚል የተሳሳተ አስተሳሰብ እንደውም ከሞተ አመታት ለሆነውም ሰውም ይጠቀሙበታል። ወገን ንቃ። በአፀደ ገነት ለመሆን በቁም እያለሽ በቁምህ እያለህ በንስሐ ወደ እግዚአብሔር በመመለስ ነው። ከሞትክ እማ በቃ አለቀ። አሁን ግን በቁምህ እያለህ ምርጫ ተሰቶሀል ሞት ወይንስ ህይወት።
@ethio-europetube6012
@ethio-europetube6012 Год назад
Don't worry you did a great job we all did Sean in our life the main thing is you came back to your fathers house God loves you you are a very intelligent man with great personality
@barkotameha6978
@barkotameha6978 Год назад
ስንቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ ኢየሱስን አይቶ ያልደነገጠ ልከተልህ ያላለው ማነው የኢየሱስ ፍቅሩ ልብ አንበርካኪ ነው የኢየሱስ ፍቅሩ አሸናፊ ነው ❤😭❤😭❤😭❤😭 እንዴት ልቤ ሀሴት እንዳደረገ ገና ብዙዎችን በክርስቶስ ኢየሱስ ከሲኦል መንገድ ትመልሳለህ ተባረክ
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Год назад
ላንተ ልብህን የመለሰ አምላክ የእኛንም ይመልስ ለንስሀ እድሜ ያብቃን
@firehiwotmekete779
@firehiwotmekete779 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-xx9ci9lk6y
@user-xx9ci9lk6y Год назад
እግዚአብሔር ማህሪ ነው እንኳን ተውከው ትልቁ ነገር እግዚአብሔር ማመንክ ነው
@helulove8941
@helulove8941 Год назад
ወንድሜ አንተ በጣም እድለኛ ሰዉ ነክ በዚ ህይወት ዉስጥ ኖረዉ ያለፉ ብዙዎች አሉ ንሰሀ መግባት ከፈጣሪ ጋር መታረቅ እድለኝነት ነዉ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ፈጣሪ ይርዳክ አይዞክ ፈተና ቢበዛብክም ፈጣሪ ጥንካሬዉን ይስጥክ የህይወት ታሪክህ ለብዙ ሰዉ ትምህርት ይሆናል በጣም እናመሰግናለን ለቀሩትም አምላክ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ🙏🙏🙏
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 Год назад
እንኳንም ከዚህ እርከስ ስራ ወጣህ አባታችን በድግምት ስንት ህይወት ተበላሽቷል አንተ ይህን ማጋለጥህ ከዚ እርጉም ማምለጥህ እራስህንም ሀገርህንም አትርፈሀል
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue Год назад
ጉድድድድ ነው ሰው አምላኩን ክዶ ለዳቢሎስ ሲንበረከክ 😢😢😢 በየአካባቢያችን አሉ እንደዚህ ጉደኛ ጠንቋዬች ወጣቱን ጨለማ ውስጥ የከተቱ አምላክ ይድረስልን😢😢😢😢😢
@MesfinGebre-sb4if
@MesfinGebre-sb4if Год назад
besw lay ytbtbewn sayfta eursu bftari zend eundat yeftal
@wisechange5910
@wisechange5910 Год назад
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን። 🙏🙏🙏
Далее
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 667 тыс.