Тёмный

ጥያቄህ ነበር ይሆናል፡፡ አስደናቂ ስብከት በፓ/ር ተከስተ ጌትነት Amazing Preaching With Pastor Tekeste Getnet 

Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Подписаться 331 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 3 года назад
አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት ነው ፓ/ር ተኬ ፀጋን የብዛልን
@አምሳልየጌታልጅ
@አምሳልየጌታልጅ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እሰይ እሰይ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሜንንንንንንንን ፓስተር ተከስተ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ በቃሉ ተባርኬአለሁ እደ ሀና እባዬ ይታበስ በእየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ፓሰተር ተከሰተተ🙌❤
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 2 года назад
አሜን አሜንንን 🙌👏👏
@adanubirhnu4130
@adanubirhnu4130 3 года назад
አሜንንን የኔ ጌታ ይችላል ነቀፌታየን ያነሳን😍
@tigismulaw4328
@tigismulaw4328 3 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።w
@bekeletadele8983
@bekeletadele8983 Год назад
ተባረክ ተኬ። 💙❤️💜 ነቀፌታዬን ጌታዬ ያነሳል። ችግሬም ነበር ይሆናል።
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል የመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የነገረኝን፣ ለእናንተ እንድናገር የላከኝን በዚሁ ላይ ልኬዋለሁና በኢትዮጰያ የላችሁ ክርስቲያኖች፣ ለቤተክርስቲያን መሪዎች ና ምእመናን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው በእውነተኛ ንሰሐ ና እርቅ ወደ ጌታ የምንመለስበት ጊዜ ነው!!! ጌታ ሆይ!! ድምጽህን ሰምተው የሚመለሱ ይኖሩ ይሆን?? አባት ሆይ!! እርዳን!! አሜን።
@banchu2136
@banchu2136 3 года назад
አሜንንንን አባቴ ታማኝ ነው
@pixelpioneery
@pixelpioneery 3 года назад
Oh amazing message thank you pastor Tekeste we love you ❤❤❤God bless you more and more
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🙌🙌🙌
@firehoutmense3428
@firehoutmense3428 3 года назад
Amennnnnnn AmenAmenAme AmenAmenAme AmenAmenAme AmenAmenAme AmenAmenAme
@ganetyegetalijduffogh3135
@ganetyegetalijduffogh3135 3 года назад
Ameeeeen Ameeeen Tiyakewoche Nabera Yihonali Ameeeeen Taberikiiiiii
@adanubirhnu4130
@adanubirhnu4130 3 года назад
አሜንንን
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@ajebushmamo2593
@ajebushmamo2593 9 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏 hallelujah 🙌 🙏 ❤️
@ajebushmamo2593
@ajebushmamo2593 9 месяцев назад
Geta yekabawu sewu eko yastawukali Teke ❤anta yetemertik 1gna stay blessed 🙌 I covered you with Jesus blood ♥️ my big brother 🙏
@BirhanedugumaBirhane
@BirhanedugumaBirhane 2 месяца назад
Ameeen bless you!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@ምጥን
@ምጥን 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 God bless you 🙏
@khatwtelphone9083
@khatwtelphone9083 3 года назад
Amen amen amen
@ajebushmamo2593
@ajebushmamo2593 9 месяцев назад
❤❤❤❤Teke yeanta yehone hulu geta eyesus yibarek❤❤
@gantiasafa8837
@gantiasafa8837 3 года назад
Ameeenn Ameeenn Ameeenn 🙏🏻 halaluuyaa 🙌🙌👍👍👍💌💌🙏🏻
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 года назад
አሜን ጌታ ሆይ ነቀፊታየን ያሥወግዳል
@beruberu207
@beruberu207 3 года назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏☝️☝️☝️🙌🙌🙌🙌
@meseretalexander4009
@meseretalexander4009 Год назад
Amen Amen be geta sim!!!
@mezemirmjava3560
@mezemirmjava3560 3 года назад
Amazing preaching Pastor. We love you!
@lolomomo9784
@lolomomo9784 Год назад
AmmAmn🙏🌹📖🙏😘😓
@tiftotekie122
@tiftotekie122 3 года назад
Wawwwww praise God yibzalh
@mariamahmed9924
@mariamahmed9924 3 года назад
Ameen ameen
@rufaelphilipos3194
@rufaelphilipos3194 3 года назад
Thank you Pastor, Tekeste Getnet for your preach and all songs.
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 3 года назад
አሜንንንንነኢኡኡኡኡ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 года назад
YAHWE amen. Neber. Yhonal
@bethieric5000
@bethieric5000 Год назад
❤❤Ameeeen
@tena319
@tena319 3 года назад
geta ybarkh
@firehoutmense3428
@firehoutmense3428 3 года назад
Amennnnnnn AmenAmenAme 🙏🙏💓💓💞💞✊✊🎻🎻📖📖
@meski9722
@meski9722 3 года назад
Ameeeeen
@yabetsbelayneh9544
@yabetsbelayneh9544 3 года назад
Amen
@samrawitassefa9472
@samrawitassefa9472 3 года назад
Yehunelegne
@kassemkassem2259
@kassemkassem2259 3 года назад
Amen Amen Amen Amen
@yeshiharegworkneh4539
@yeshiharegworkneh4539 3 года назад
አሜንንንን ተባረክ
@tizitaayegetalijcrmv4087
@tizitaayegetalijcrmv4087 3 года назад
አሜንንንንንንንን
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 3 года назад
amennnnnn amennnnnnnnnn
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 3 года назад
አሜን አሜን ተባረክ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏
Далее
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 4,9 млн
无意间发现了老公的小金库 #一键入戏
00:20