Тёмный

ጥያቄ 1 በመንፈሳዊ ሕይወቴ ጠንካራ እንዲሆን እፈልጋለው ነገር ግን የተለያዩ ፈተናዎች ይፈትኑኛል 

ማኅበረ ጽዮን
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@abebemengsha7699
@abebemengsha7699 4 месяца назад
እጅግ ግሩም ምክር 6ቱ የሕይወት መርሐ ግብር በፀጋው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 4 месяца назад
እኔም ምኞትና ሀሳብ ብቻ ሆነብኝ በጣም መለወጥና እግዚአብሔር ን በመንገደ ሁሉ እያስቀደምኩ ሁሌ ትዕዛዙን መጠበቅ እፈልጋለሁ ነገር ግን በወሬ ብዛዛትና ስንፍናየ በጣም ይገዛኛል እደት ከስንፍናና ከከንቱ ወሬ እደምወጣ አላዉቅም 😥
@ሃገራችንበሰማይነው
@ሃገራችንበሰማይነው 4 месяца назад
ልክ እንደ እኔ 😢
@kakogebremedhin4735
@kakogebremedhin4735 4 месяца назад
ቀሲስ እግዚአብሔር በጤና ያኑርልን።
@madudemssie1891
@madudemssie1891 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 4 месяца назад
በጣም ቆንጆ ገንቢ የሆነ መልዕክት ነው ፀጋ ይብዛላችሁ እኔም ክርስትናችን ላይ መስራት አለብን ብዬ አምናለሁ
@meherat938
@meherat938 4 месяца назад
ይህን program ስወደው❤ እኔም መልስ አግኝቼበታለው ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@mebrihat5349
@mebrihat5349 4 месяца назад
እኔ ሁሉ ነገሬ በመንፈሳዊ ነገር እንዲ ጋዝ አፈልጋው ነገር ግን 😢
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 4 месяца назад
ምን ከለከለሽ?
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤ እኛንም እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን😢😢
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🌹🌹🌹🌹🥰🥰🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏
@mefordada
@mefordada 4 месяца назад
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር
@ንግስቷነኝየንጉሱ
@ንግስቷነኝየንጉሱ 4 месяца назад
ቃለሂወት ያሠማልን🥰🥰🥰
Далее
25 September 2024
35:09
Просмотров 32