Тёмный

"ጥድፊያ" ጤናማ ያልሆነው የጋብቻ መሰረት 2 በፓ/ር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 139 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@yoyk9153
@yoyk9153 Год назад
እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ። ስለ እጮኝነት እና ሰለ ትዳር በምታስተምረው ትምህርቶች በጣም ብዙ ነገሮችን አስተምረህኛል ተጠቅሜበታለሁ። እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ከክፉ ይጠብቅህ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Ayni_____
@Ayni_____ Год назад
።ለ ኀ ኀኀ ኀኀኀኀ ኂኂ ዐጰ
@burtekonjo7680
@burtekonjo7680 Год назад
@@Ayni_____ aqll
@elenimehari7016
@elenimehari7016 Год назад
ክርስቶስ የሞተዉ ሰለሰዉ ልጀች ሁሉ ነዉ እንጂ ሰለኦርቶደክስ ወይም ስለጴንጤ አልሞተም ቃሉ ህይወት ነዉ
@mulubekele7129
@mulubekele7129 Год назад
ፓስትርዬ አንዳንዴ ሃሳቤን ሰምተህ የምታስተምር yemesleyghal 🙏 ግን አምላኬ የምፈልጋዉን ሳይሆን yemiyasfeligeyghim ያዉቃል በዚህ አምናለሁ 🙏🙏
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 Год назад
ወይ ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ባንተ ትምህርት አይቼው የማላውቀውን መፅሀፍ ቅዱስ እንዳይ( እንዳነብ እንድወደው አረከኝ) ዘመንህ ይባረክ ምክርህ ፍትፍት ነው
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 Год назад
የሀይማኖት : ስው : ማለት: እንዲነው : ለትውልድ : ያስባል እንጀ : ስለ ኪሱ ; ሙላት : አያስብም : እግዚአብሔር: የበለጠ : እንድትስራ : እድሜና : ጤና : ይስጥህ :: ሁሉንም : ሀይማኖቶች: አክብርህ : ለትውልድ : ስለምትራ : ከሚያከብሩህ : ስዎች : አንዶ : ነኘ : ምንአልባት : ገንዘብ : አይኖርህ : ይሆናል : ብዙ : ህዝብ እና ስላም እንዳለህ : ግን : በድፍርት : እናገራለው :: ዘመህን : የተባርከ : ይሁን!!🙏
@esd6407
@esd6407 Год назад
እባካችሁ አኔ ኦርቶዶክስ ነኛ እኔ ሙስሊም ነኛ ይምትሉ ዝም ብላችሁ ትምህርቱን በቻ ትማሩ !!!
@mesi7081
@mesi7081 Год назад
Amen bro 😍😍😍😍😍😍
@mekdestechane9567
@mekdestechane9567 Год назад
እኔጃ ምን ብዬ እንደምናገር አላውቅም በጣም ጥሩ ልብ የሚነካ ትምህርት ነው :: መዳኒያለም የድግል ልጅ ይባርክክ !!! ❤❤❤
@seki6100
@seki6100 Год назад
ውይ ፓስተር ቼሬ አዝናንተህ አስተምርህኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🙏
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Год назад
ማርያምን መድሃኒአለም ይባርክህ:: ከጫፍ እስከጫፍ በተናገርከው ነገር ውስጥ ሁሉም ሰው ቢያንስ በአንዱ ተነክቷል፥ እኔም እንዲያው::
@bellagetachew2605
@bellagetachew2605 Год назад
ትምርቶችህ ሁልጊዜ እራሴን የቱጋ እንደቆምኩ መፈተሻዬ ናቸው በብዙ ተለውጫለሁ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቃለ ሕይወትን ያሰማህ ❤
@saradalma9089
@saradalma9089 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@የኔየሙሉልጅ
@የኔየሙሉልጅ Год назад
እዴት እደምወድህ በማርያም ተባረክ ኦርቶዶክስ እኮ ነኝ
@wubalemwudie6811
@wubalemwudie6811 Год назад
Am orthodox chrustian your teachings are so Inclusive and amazing 👏 ❤ I have big respect for you pastor Chere.
@saraayele4023
@saraayele4023 Год назад
እዚህ ጅቡቲ የሚባል ቃጠሎ ትንሽ ሀገር ሆኜ እንዴት በደስታ እንደምከታተልህ ብታይ ይገርምሀል ቀጥል በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ ለራሴ ስል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ኑርልኝ
@tagelamma5592
@tagelamma5592 Год назад
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ፓስተር ቸሬን ግን እከታተለዋለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
@bab4476
@bab4476 Год назад
እኔ ከጋብቻ በፊት መስራት እና መሰራት በሚለው አምናለሁ 👌🙏
@mekdestechane9567
@mekdestechane9567 Год назад
ውይ እንዴት አባ እንደምወድክ እውነት በረከቱን ያብዛልክ ጌታ ክርስቶስ !
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ፓስተር ችሬ ቃለህይወት ያስማልን ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በተለይ ስለእድሜ የተናገርከው ትክክል ነው እድሜ ቁጥር ነው ከሚሉት ወገን ነኝ ለወጣቱ የምታስፈልግ ድንቅ መምህርነህ❤
@fraolabebe6217
@fraolabebe6217 Год назад
👍ሁሉም ትህምርቶችህ በደንብ ላደመጠዉ አንደኛ ነዉ።💯✅👍
@arsemakibrom3220
@arsemakibrom3220 Год назад
Am orthodox but I want see this pastor 🙏 my next trip ethiopia .if anyone knows he is church send me address thanks.
@emancom7292
@emancom7292 Год назад
በሣቅ ሞትኩኝ ምክርህ በእውነት የሚገርም ነው ሠላምህ ይብዛ
@esd6407
@esd6407 Год назад
ዛሬ ክጉንዳን ማንሴን እውኩ ! ውንድሜ እምስግናለሁ ለትውልድ ትልቅ ስራ እይስራክ ነው።
@niyaseid4431
@niyaseid4431 Год назад
ምነው ከየ ሀይማኖቱ እንደአንተ አይነት አንድ አንድ ቢኖረን……
@bereketzerihun4084
@bereketzerihun4084 Год назад
GOD BLESS YOU! ቃለ ሕይወት የሰማልን በ እድሜና በ ጤና የኑርልን ! አንደበትክ ይባረከ !
@frehiwotbefekadu8792
@frehiwotbefekadu8792 Год назад
God bless you Pastor, this is what our generation need at this time. Jesus is come through you to save his people.
@Absalat700
@Absalat700 Год назад
ኢየሱስ አንተ እረፍቴ ነህ 🙏🙏🙏
@tigestamenamenamenyouareth382
AmenAmen 💒🤲
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
ፓሥተር ቸሬ ቃል ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Год назад
Geta Yibarki Pasteriye ♥️❤️🙏🤲❤️✝️
@asli2998
@asli2998 Год назад
Cherye you're our blessing 🙌 love you and thank you 😊 💗
@gutatesema3403
@gutatesema3403 Год назад
Paster chere! You are wonderful and blessed person!! I learn alot of way to live with anyone , wife , friends, fiance.thank you so much! And continue!!
@zelalemdesalegn1661
@zelalemdesalegn1661 Год назад
Erejem edmea lantena lebetesebochek yante lejoch menegna yetadelu nachew yante lej mehon mebarek betam new emewedek behiwetea 1 ken aycheak bemot aykochegnem behiwetea bezu emiyaschenekugn gudayoch alubegn meftehea emagegnew bante becha new chereyea betam ewedekalew nurelegn abatea
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Год назад
Excellent preaching, pastor chere GOD bless you.
@getachewbirhane9823
@getachewbirhane9823 Год назад
ኮኮስን ከታጠቡ በኃላ መቀባት አይቻልም?
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Год назад
ያባቴ አምላክ የኔም አምላክ እግዚአብሄር ይባርክልኝ
@adiadiadi1728
@adiadiadi1728 Год назад
ጸጋው ይብዛልክ ። ምድሪቷን ውረስ
@bezabefekadu7659
@bezabefekadu7659 Год назад
ፓስተር ቼሬ , tegena alemehone be beteseb lay weyem be manegnawm sew lay alemedegef, be rase metemanem , rasen meweded be egezhaber lay selemedegef asetemern ?
@abebaselam5954
@abebaselam5954 Год назад
Uuuffff zare yibelt beretaw tebarek
@oneday7076
@oneday7076 Год назад
Selam lante Paster Chre Egziabher bante alfo bezu astemrognal.......gin ene Eretrawi 🇪🇷 negne bezoch ehet ena wendimoche endimaru eflegalew gin Amarigna aysemum ebakih be tigrigna xuf betach bitetrogmlen tiru new Enamsgin alen Egziabher yibarikih🙏 Enwedihalen ❤
@yohannesDemissie-tz3rt
@yohannesDemissie-tz3rt Год назад
ገራሚ ትምህርት ነው!!
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Год назад
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk be ewnet sew yehonk sew nek
@yeneneshgebire1648
@yeneneshgebire1648 Год назад
ቸኩሎ ትዳር ውስጥ መግባት ከባድ ነውደስታ ሳይኖር እድሜ መጨረስ እና እግዚአብሔር ቀስ ሲል ለብጎ ነ
@Sarah-lh4ii
@Sarah-lh4ii Год назад
gata tsgawn yabizale pastor
@dagafaabide369
@dagafaabide369 Год назад
አሜን
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 Год назад
ፓስተርዬ ተባረክልኝ !!!
@bogalegm
@bogalegm Год назад
kel hiwoten yasemalen
@tagazetch1864
@tagazetch1864 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏
@marya7483
@marya7483 Год назад
Eyesus simk ybarek maryam edew tadlash eyesusn yeweladshln enatachin
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Год назад
well came u'r my teacher to my life thank u.egeziaber melkam new,egziabher be zufanu new.weyenea maryamen new yemelh ayemeroyean endeat dessssss endemilew.
@Feben353
@Feben353 Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን aa a❤❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏽🙏🏽🤲🏻❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Год назад
ፓስቲየ ተባረክ በብዙ
@ldettaye7441
@ldettaye7441 Год назад
Tebarke
@hanashumet3946
@hanashumet3946 9 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Год назад
እረ አንተ ሰውዬ ጌታ በብዙ ይባርክህ
@madeenayousef3686
@madeenayousef3686 Год назад
Sewiye ayibali Paster chare
@dagafaabide369
@dagafaabide369 Год назад
ፓስተር ጌታ ፀጋዉን የብዘልህ ፡ከልቤነወ ምወዲህ
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 Год назад
Thank you 🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Год назад
Amennnn paster chere tsega yibzalik betifu
@dunbodunboye4026
@dunbodunboye4026 Год назад
yes 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እድሜ ቁጥር ነው !!!!!!!!!!!!
@haminegash8749
@haminegash8749 Год назад
ትክክል ወጣትነት ለወደፊት ህይወት መዘጋጃ ነው ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@abigailberhe9100
@abigailberhe9100 Год назад
EGZIBAHER Amelka Zemenhan yeberka chara ♥ 💖 ❤
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Год назад
Thank you pastor🙏🙏
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Год назад
ተባረክ !!
@addiswendemagen4310
@addiswendemagen4310 Год назад
Betam tekerebetalehu alehubet huneta tirwu aleberem gn chere amesegenalehu beta temelsekugn🙏🙏🙏🙏
@tigistutilahun2465
@tigistutilahun2465 Год назад
Thanks alot ❤
@عبداللهجنوبية
@عبداللهجنوبية Год назад
Welcome Mon of GOD !❤
@dunbodunboye4026
@dunbodunboye4026 Год назад
👂😘😍❤ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ !!
@lensashawotobe5911
@lensashawotobe5911 Год назад
Ani waaqayyoo na gargaree yaada ykn qalbiiti deebi'ee akkan of ilaaluu ta'ee jiraa waaqayyoo qabachuun waan hundaarra caalaa ammas gorsaa barbada ebbiffama
@sisaykassa5266
@sisaykassa5266 Год назад
thanks
@berhanesekera1996
@berhanesekera1996 Год назад
Ameeeeeeen Ameeeen rajim idime nurilin ye igzabiher sawu 🙏
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Год назад
AMENNN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN kibir legata yehun 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Год назад
oh really i didnt say aniting i said thank you !!!!
@mahibereniftalem4215
@mahibereniftalem4215 Год назад
ፓስተር ቸሬ ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል ስለ ግል ጉዳይ ላወራህ እፈልጋለው
@tigestamenamenamenyouareth382
yes ❤❤
@urud8496
@urud8496 Год назад
የአገልግሎት ዘመንኸ ይባርክልን
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 Год назад
Gooftaan dacha isaa eebbissuu bayee namatti tola
@mindabegashew918
@mindabegashew918 Год назад
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@almazhilu979
@almazhilu979 Год назад
Tebrak pestariyee ameen ameen
@mahletgetamesay9300
@mahletgetamesay9300 Год назад
ፖስተርዬ በብዙ የተባረክ ሁን
@ffdfh1275
@ffdfh1275 Год назад
Wow that’s awesome teaching
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
Amennnn tebareki fastreee😍😍😍😍
@dibodibo8106
@dibodibo8106 Год назад
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
@bayushnegash4124
@bayushnegash4124 Год назад
አሜንንንንንን አሜን አሜንንንንንንን ተባረክ በብዙ ይባርክ
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Год назад
ene be eyesus arfeyalew
@zd820
@zd820 Год назад
ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር ቸሬ
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Год назад
ameeeeeeeeeen
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Год назад
Tebark
@meazaabera1996
@meazaabera1996 Год назад
ፖስተር ቸሬ ❤
@hirutlejamo8601
@hirutlejamo8601 Год назад
ትምሪትክ ሁሌም ገብና አስታማሪ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪክ
@emancom7292
@emancom7292 Год назад
እውነት ነው
@tigestamenamenamenyouareth382
🥰🥰💒🙏🖐
@mimilemma7933
@mimilemma7933 Год назад
ተባረክ
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
እናመሰግናለን 🙏
@tigestamenamenamenyouareth382
🥰🥰
@meronshiri6563
@meronshiri6563 Год назад
Bless pastor chrye
@martadadi1654
@martadadi1654 Год назад
ጌታይባርክህ
@tanayetanaye5746
@tanayetanaye5746 Год назад
አሜን
@rahelgirma9986
@rahelgirma9986 Год назад
Tebarek pasterye!😘
@Behame1
@Behame1 Год назад
Thank you
@banawelday1032
@banawelday1032 Год назад
ኣይናቹ ደም ኣይልበሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ይገርማል ኡነትትትትትት
@tigestamenamenamenyouareth382
💒🤍
@newleveltubeofficial208
@newleveltubeofficial208 Год назад
thank you sir
@mimilemma7933
@mimilemma7933 Год назад
waw
@ezanakarnasa7523
@ezanakarnasa7523 Год назад
@ferewoinybirhan875
@ferewoinybirhan875 Год назад
Waw 🥰
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 606 тыс.
🦊🎀
00:16
Просмотров 386 тыс.
"ለትዳሬ ምን ላድርግ?" በፓ/ር ቸሬ
51:06
"ጥላቻን በፍቅር" በፓ/ር ቸሬ
39:44
Просмотров 27 тыс.
"ሰላማዊት"__በፓ/ር ቸሬ
51:42
Просмотров 25 тыс.