Тёмный

"ጥፋቴ እንድትማር መፍቀዴ! እናት የሆንኩላት ሚስቴ ባል ፍለጋ ሄደች" 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 755 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@zed8788
@zed8788 День назад
ሂወት ለየዋህ ሰወች የሆነ የምትሰጠው ነገር አታጣም አይዞህ ፀልይ እግዚአብሔር ሰወች አሉት
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 День назад
ብዙዎቻቺን ፈጣሪ ን ሳንጠይቅ የምንግባበት ሂዎት ነው ሳይሳካ አሳምሞን የሚያልፈው ሌላው ዎንድ ሚስት አያገባኝም ሴት ባል አታገኝም ይህ አለመገና ኝ ት ነው ፈጣሪ የሚዎደን ይላክልን 🙏
@NekatibebKb
@NekatibebKb День назад
አይዞኝ,ወድሜ,አትፍረድባት,በሆነ,ነገር,ተሸውዳ,ይሆናል,ፈጣሪን,ፈርታ,የምትመለስ,ከሆነ,ትመለስ.ከልሆነ,የራስህ,ኑሮ,ጀምር,የፍቅር,ነገር,ሆኖ,እንጂ,ሰው,ቢሄድ,ሰው,ይተካል,ግዜክን,ተጠቀም
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 11 часов назад
አይዞህ በህይወትህ ጥሩ ስራ ከመስራት ወደዃላ አትበል፡ በዚህ አለም ስንኖር በሁለት ሀይል መካከል ነው ያለነው አንደኛው እኛን ሊረዳን የመጣ ሲሆን አደኛው ሊስርቅ ሊያጠፍ ሊገል ነው የመጣው።አንተ ጥሩ ስትስቅ እንዳትመሰገን። በእግዚአብሔር እንድታማርር የሚሰራ ትክለኛውን የሚያፈርስ ሰውን የሚጎዳ ሀይል አለ።ለዚህ መድሀኒቱ ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ነው ።አተቀበል ብድራትንና ብቅላትን የሚመልስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።እሷ ሰለካደችህ እግዚአብሔር አይክድህም እንደውም እመነኝ እጥፍ አድርጎ ይከፍልሀል ።ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ።ምናልባት የእግዚአብሔር ፈቃድ እይድለም ይሆናል ።
@zed8788
@zed8788 День назад
""ገደል ""አሳየህ ግን መነፈስቅዱስን ለማዳመጥ ግዜ አልሰጠኸውም ያ ነው ጥፋትህ ;አይዞህ ለማንኛውም ጌታ መልካም ነው ጥፋት የለብህም ::እሷ ቤትና መኪና ጠየቀችህ የለህም ::ሰለዚህ ገንዘብህን ሳይሆን አንተ አፍቅራ የምትመጣውን ጌታ እንድሰጥህ ፀልይ ::"ወደ እግዚአብሔር ፀለይ ;አምልክ ::እሷን አስረሳኝ ብለህ ፀለይ 🙏🙏🙏ኮስተር በል ::
@ethiopia819
@ethiopia819 20 часов назад
ፍቅር ገፍቶ የሄደ ሰው መጨረሻው አያምርም ምናልባች በቁስ በብር ተታላ ሊሆን ይችላል የተወችህ ነገር ግን ያኛው አካል ራሱ ለጥቅም እደቀረበችው የሆነ ጊዜ ማወቁ አይቀርም በአንተ ላይ ያደረገችው ግፍ በሷም ይደርሳል አንተ ንፁህ ልዩ አፍቃሪ ነህ የጥቅም ሰው ሳይሆን የፍቅር ሰው ልብህን ምታክም ምርጥ ሴት አላህ ይስጥህ አይዞን
@Nurse-yt12
@Nurse-yt12 День назад
እውነት እውነት ጀግና ነህ ተዋት ፈጣሪ የተሰበረ ልብህን የምጠግን ይስጥህ
@abiyemasweet6948
@abiyemasweet6948 День назад
በጣም አሳዘንከኝ
@meram-no8we
@meram-no8we День назад
እመነኝ ትመለሳለች አጠብቃት ለጊዘው ሌላ ሂወት ጀምር አንተ መጀመሪያ እራስህን ዝቅ አድርገኋል 😮
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 День назад
ችግሩ ከፍቅርህ ብዛት የባል ካራክተር አላሳየካትም እንደ አባት ስለሆንክ ነው የደበራት
@homebrickconstruction8249
@homebrickconstruction8249 День назад
good
@junefirst500
@junefirst500 День назад
ፍቅር፤ ምን፡ ዕዳ፡ ነው፡ አሉ! ወንድየው፡ ትዳር፡ አልፈልግም፡ ቆይ፡ ይላል!ሚስት እንግባ፡ እንውለድ? በግድ፡ ሳትፈልግ፡ ተማሪ፡ ጭቅጭቅ፡ ፍቅርዬ፡ አመለጠች!
@Emanu2018
@Emanu2018 День назад
እቺ ሴትዬ ግን እኔን ብቻ ነው ግራ የምታጋባኝ? ዊጉ ከራስዋ አይወልቅም😅 ፊቷም ኧይታይም
@menafissha38
@menafissha38 День назад
ቀሽም ነህ ጸጉሯ መሆኑን እወቅ። ደሞ ውይይቱን አድምጥ
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 День назад
ፅጉርዋ ነው ወሬ አታብዙ
@HenonHmichael
@HenonHmichael 14 часов назад
me to😢😢
@s-sjnddk5610
@s-sjnddk5610 День назад
❤❤❤❤
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 День назад
Ye Ethiopia wondoch yegay fashion and aesthetics nw yemiwedut tiliqum tinishum
@fikruman1069
@fikruman1069 День назад
Mskin set lji astemark malet tleshin hij malet new
@fikruman1069
@fikruman1069 День назад
Anch gn yenebs abatu nesh liyawarash yemeta?
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 День назад
ጥፋትህ እኮ አንተን ዝቅ እሷን ከፍ ስታደርግ ነው ነገሩ የጠፋው
@seblewolde5045
@seblewolde5045 День назад
አንተም አበዛሃው። ተጃጃልክ ባል ባል ሲመስል ነው መከባበር መዋደድ ጥሩ ነው አንተ ግን እራስህን ትንሽ ዝቅ አደረክ።
Далее
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 11 млн