Тёмный

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #92-10 | ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ እና ገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ - አስደናቂ የዘፈንና ግጥም ውድድር [Arts Tv World] 

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 783 тыс.
50% 1

ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ እና ገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ - አስደናቂ የዘፈንና ግጥም ውድድር
Yetnebersh Nigussie and Mielti Kiros - Singing and Poetry Competition
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #92-10
Tobiya Poetic Jazz #92-10
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #92-10

Опубликовано:

 

13 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 478   
@user-lr7dd2et1d
@user-lr7dd2et1d 5 лет назад
የኔ ጀግና ዋናዉ የልብ ብረሀን ነዉ አይኑ አይቶ ልቡ የጠፋ ሞልቶ በዚህ ዘመን እድሜ ይስጥሽ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 лет назад
boths well done great job
@kubemnegsha4056
@kubemnegsha4056 4 года назад
አሜን እድሜ ይስጣት
@ArdicoTube12
@ArdicoTube12 4 года назад
ru-vid.com/show-UCy4kHwgmcJg5eOAE_xfbjbAchannels?view_as=subscriber
@zolatekelye9155
@zolatekelye9155 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mahalitmahalito8883
@mahalitmahalito8883 3 года назад
Amen amen amen tekikili
@wuhidethiopia9077
@wuhidethiopia9077 Год назад
ምዕልቲ ኪሮስ special.thank you!
@hawayimerhawayimer2783
@hawayimerhawayimer2783 5 лет назад
ዋውውውው በጣም ያምራል ግጥሙ በቃ ለምን አለቀ ብየ እስከምቆጨኝ የለለ ነው ፈጠሪ ይጠ ብቅሽ ። አካልጉዳቴኛዋ ደግሞ ይቅርታ ስሟን ስለማላቅነው እንጅ ይሄ አይገባትም ነበር እኛ አካላችን ሙሉ ሆኖ እንደ ፈለግን እየቦሬቅን የዛሬን እንጅ የነገን ሳናይ ከምንም በላይ እሷ በልጣ ቴገኙች። የኔ ጀግና አበሳየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሬጅም እድሜና ጠና እመኝላችኃለው ባሁኑ ወቅት በጣም ታስፈልጉናላችሁ ሁለታችሁም ያነሳችሁት የግጥም ርእስ አሁን ከእኛው ጋር አለ
@microscaner
@microscaner 3 года назад
YQ2w22 2333 2
@negalemma5566
@negalemma5566 5 лет назад
ምልዕቲ ተባረኪ በርች እግዚአብሔር ከክፊ ይጠብቅሽ የትነበርሽ ልበ ብርሀን አመሰግናለሁ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅ አሜን።
@saranoora5692
@saranoora5692 5 лет назад
ዋው የትነበርሽ ስምን መልአክ ያወጣዋል ተባረኪ ሀገራችን እውነት የቀድሞ የህፃናት መዝሙሮችን ለአሁኑ ህፃናት ሰፋ ባለ መንገድ ቢማሩ መልዕክታቸው ጥልቅ ነው
@tenad7309
@tenad7309 5 лет назад
ገጣሚ ምዕልቲ!!! ምርጥ ገጣሚ ነሽ:: ትልቅቁም ነገር ነው:: ሰምና ወርቁ ከነአነባበብሽ? ልዩ ሴት ነሽ በርቺ በርቺ🙏🏾
@aycheshnigussie4553
@aycheshnigussie4553 5 лет назад
Vd CD de3szcb
@LemlemWerku
@LemlemWerku 5 лет назад
ምዕልቲ በጣም ሀሪፍ ግጥምነው በደንብ ገልፃዋለች ያለንበትን ግዜቀጥይበት የትነበርሺ አድሜሺን ያርዝመው ኑሪልን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Год назад
የት ነበርሽ ባለ ምጡቅ አይምሮ የምትናገሪው የምታቀርቢልን ነገር ሁሉ እየጣፈጠን ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ ነው በጣም ነው የምወድሽ ቆንጆ ልቅም ያልሽ ኢትዮጵያዊት
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 5 лет назад
የምልእቲ ኪሮስ ግጥም እንባዬን አስመጣው:: ስሜቱን የሚረዳው በቦታውና በችግሩ ላይ ያለ ሰው ብቻ ነው:: እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🏻
@rosehaddad4880
@rosehaddad4880 3 года назад
Yesheger lij neshaaaa yamal be ewinetu enam anebahugn gin demo des alegn silenegershilign
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 лет назад
ምዕልቲ በገጥም የቲ በእነጉርጉሮ BEST.
@yennygebre9216
@yennygebre9216 5 лет назад
ሁለቱም ድንቅ ናቸው, የምልእቲ ግጥም ግን ምርጥና ጊዜውን የተመለከተና ልብ የሚንካ ነው:: በርቱ እህቶቼ!!!
@afradantube1866
@afradantube1866 3 года назад
የትነበርሽ የእኛ ኩራት ምርጥ ገጣሚ ብቻ ሳትሆኚ እጹብ ድንቅ ድምጻዊ መሆንሽን ተረድቻለሁ ።
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 года назад
ዋውውውውውውውውውውውውውው ትክክል የአዲስአበባ ልጅ ብሄር የለውም።🇲🇱 መገን ያራዳ ልጅ እነፍቅር ልኩ የነሱን አይሰጡም የሠውም አይነኩ🇲🇱👏👏👏👏👏👏 ሎሪት ልበብረሀን የት ነበርሽ ንጉሴ ቃል አጣሁላት በልቤ አነግስሻለሁ🇲🇱👏👏👏❤❤❤
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 года назад
Ewunet new ye Ades abeba ❤legoch wusete nacew❤ ehetacenen edeme ena tena yesetat 🙏betam new yemewedat
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 5 лет назад
ዋውውው የሁሉቱም የሚገርም ነው ተባረኩልኝ ውድድድ እድሜ ይስጣችሁ
@YMW7777
@YMW7777 5 лет назад
የትነበርሽ፣ አንቺ፣ ልበ ብርሃን፣ ግጥምሽ፣ ደስ ይላል፣ ምልእቲም፣፣ ተባረኪ፣ ግጥምሽም፣ ወቅታዊ፣ ነው፣ በጣም፣ ተመችቶኛል
@user-fd6et7wb9r
@user-fd6et7wb9r 5 лет назад
ዋው መሻ አላህ ደሰሰ ስትሉ አላህ እንድ ልብሽ አይንሽንም ያብራልሽ كن فيكن ሁን ያለው ይሆናል አላህ ይገዝሽ ሀቢበቲ🌹💐🌹
@rahelbekele7090
@rahelbekele7090 2 года назад
ድንቅ ተሰጠ.
@tenad7309
@tenad7309 5 лет назад
ዋዉ የትነበርሽ!!!! የጥበብ ሰው ነሽ :: አድንቄ አድንቄ አይበቃም ያንስሻል:: ተባረኪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾💚💛♥️
@matiamare6412
@matiamare6412 4 года назад
በቅንነት ሰብሰክራብ
@ArdicoTube12
@ArdicoTube12 4 года назад
ru-vid.com/show-UCy4kHwgmcJg5eOAE_xfbjbAchannels?view_as=subscriber
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Год назад
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS IT IS ABSOLUTELY TALENTED BEAUTIFUL VIDEO AND SONG 🎵 ❤️ 💚💛❤️✌️🤝👍
@user-kk3cm8pi2u
@user-kk3cm8pi2u 5 лет назад
ተባረኪ ልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልኡል እግዚአብሔር
@godolays1408
@godolays1408 5 лет назад
የእኔ ውድ የልብ ብሩህ ነሽ እግዚአብሔር ከአልቸገረው ነገር አይንሽንም ብርሃን እንደልብሽ አብርቶ ያሳየን
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 5 лет назад
በስመአብ!!! እህቶቻችን እንዲህ ብልህ ናቸው እንደ አያቶች ጭምር እንደ እናቶቻቸው እኔ ዳኝ ብባል የምሽቱ ውሎአቸው ሁሉቱም እኩል ላይ ከፍ ባረኳቸው። እድሜአችሁ ይርዘም ሰላማችሁ ይብዛ ጤናው በረከቱም ፍቅሩም ሳይንዛዛ ፈጣሪ ይስጣችሁ እንደ ማርትሬዛ።
@genet4801
@genet4801 5 лет назад
ዋውው በጣም ደስ የምል ነው እግዚአብሔር ይክብራቹሁ እዴሜ ይስጥልን
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 3 года назад
አረ ድምጽ አለሽ ያምራል ።ሁለታችሁም ያምራል ድምጻችሁ ።ግጥሙም ቆንጆ ነው ።አንበሳ ነሽ ግጥም በተለይ ሁለተኛዋ ።
@blainshbandina189
@blainshbandina189 5 лет назад
የትነበርሽዬ እድሜና ጤናን ተመኘውልሽ ኑርልን
@layan.8183
@layan.8183 4 года назад
Wow
@tinaamer4281
@tinaamer4281 3 года назад
Ytnebrsh....swdsh....jobezneshi
@user-fd8bb1nw1b
@user-fd8bb1nw1b 5 лет назад
ምልዕቲ ኪሮስን ያለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነሽ የትነበርሽ ልበ ብርሀን
@zelman202
@zelman202 5 лет назад
ከልብ ነው የማመሰግናቹ የዚህ ኘሮግራም አዘጋጆች ደስ እያለኝ እየተዝናናው የተማርኩበት ነበር : ሀገራችን ህዘቦቾን እግዝሐብሄር ይባርክልን ።
@amsaleamsale1033
@amsaleamsale1033 4 года назад
ምልዕት ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ግጥም ነው ልብ ይነካል ሰም ብኖር
@amanuel7643
@amanuel7643 Год назад
የትነበርሽዬ ብትጮሂ እራሱ ደስ እያለኝ እሰማሻለሁ
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 лет назад
ምልእቲ ጀግና ነሽ የትየ የኔ እብቁ ውድድድድ ነው ማደርግሽ እርጅም እድሜ ይስጥሽ
@daveasefa9527
@daveasefa9527 5 лет назад
ስምን መላክ ያወጣዋል ነው እሚባለው እውነትም የት ነበርሽ ።ምልዕቲ በጣም በጣም አንበሳ ነሽ ለብዙ እህቶቻችን መንገድ ቀዳጅ እንዲሁም ምርጥ ገጣሚ
@hasankarar7640
@hasankarar7640 5 лет назад
የትነበርሽ ንጉሴ በጣም የማደንቅሽየምወድሽ ምርጥ አና ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ አረጅም አደሜ ይስጥሽ ኑርልን
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 года назад
እውነት አይን ቢያፈጥ ምንም አያይም እግዛቤሄር ፍጣሪ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርከው
@tube-qm5di
@tube-qm5di 5 лет назад
ዋው የቲ ተባረኪልን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ጠንካራ ሴት የእኔ ሮል ሞደል አንቺ ነሽ
@hayimanotorthodox3611
@hayimanotorthodox3611 5 лет назад
Yeeti nabeeshii jalaalan siif qabuu dhugaatii ibsuu hi daanda'uu itii dubaartii tokkoo osoo taane 1000 caaltaa ❤❤❤❤❤
@yalemweld4267
@yalemweld4267 5 лет назад
ካለ የማይቸግረው እግዜአብሔር እንደልብሽ አይንሽንም ቢያበራው አይሳነውምና ፀልይ እንፀልያለን 🙏🏽🙏🏽
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 5 лет назад
Yalem Weld አይን ምን ያደርጋል የሦዎ አይምሮ እና ልብ ብርሀን ከብዙዎች አይን ይበልጣል ግን በፀሎት ማሰብ መልካም ነው
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
አይይይ የትነበርሸ የእዉነት ድንቅነሸ 💗😍😍❤
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 5 лет назад
ሁለቱም በጣም አሪፍ ነውግጥማቸውም ዋውውውው ነው
@sablework6012
@sablework6012 5 лет назад
ገጣም ምዕለቴ በጣም ጎበዝ በርች
@tenad7309
@tenad7309 5 лет назад
ሰርፀም ምርጥ የኢትዮጵያ ሀያሲ ነህ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
@fatejema9244
@fatejema9244 5 лет назад
ፀጰወሰከገከ
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 3 года назад
Waw very interesting Yetnebersheya.. Anyway both of you are talented .God Bless You..We are greatfull we. have such kind of children. .long Llive To Our t Emna Ethiopia.. Thank You.
@mebrattesfaye9735
@mebrattesfaye9735 5 лет назад
ድንቅ ነው።የቲዬ ማየት ትርጉም እንደሌለው ባንቺ አየሁ።የልብ ብርሃን የአይን ብርሃንን እጅግ ይበልጠዋል።የኔ ሞዴል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
ምልዕቲ ኪሮስ ደስ የሚል አገላለፅ ጐበዝ እውነትም መገን ያራ ልጅ የነሱን አይስጡ የስውንም አይነኩ አልሽ የኔ ቆንጆ ምን ግዜም የሽገር ልጅ ስፈር እንጂ አገር የማይጠይቅ ነበር እይደለም እንደ ዛሬ እሕቴ ጐበዝ በርቺ
@lemfromdubai8417
@lemfromdubai8417 5 лет назад
ለ2ቱም ክብር ይገባል እግዚአብሔር እድሜውን አብዝቶ ይስጣችሁ ።
@zuhack2946
@zuhack2946 Год назад
አዎ ከተጨበጨበ አይቀር ለነዚሕ ፈርጦች ነው።በየምናምንቴው የሚደረገው ጭብጨባ ጭብጨባው ሣይሖን አጨብጫቢዎቹ እራሣቸው ለምን እንደሚጨበጨብ የሚያውቁ አይመሥለኝም ።የዚሕ የዛሬው ጭብጨባ ሥሜት ያለው መልእክት ያለው ነወ። እምዬ ሐገሬ ኢትዮጵያ እኮ ወትሮም ሖነ ዛሬ የጥበብ ማሕጸኗ ለምለም ።ይሕች ውበ ሐገሬ ይኽች የታራክ ማሕደር የሐገሮች ሑሉ መገኛ እናት ሐገሬን በዚሐ መልኩ ሥገለጻችሑልኝ አይደለም አንድ ጊዜ ዘመኔን ሙሉ በጨበጭብ ደሥ ይለኛል።በዚሕ መረሐግብር ላይ ታድማችሑ ያጨበጨባችሑ ገና ዛሬ እጃችሑ ለትክክለኛ ሥሜት አጨበጨበ እንዲሕ ነው ማጨብጨበ
@user-pi3hs5ju1k
@user-pi3hs5ju1k 5 лет назад
የትነበርሽ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ዋናው የልብ ብራሀን ነው እረጅም. እድሜ ተመኘሁልሽ
@marymebaba7161
@marymebaba7161 5 лет назад
ዋው በዚህ ተዝናኑ፡ምን ይደረግ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይድድረስልን
@amilamil1889
@amilamil1889 5 лет назад
ሁለትም ዋው ምርጥ የሚየ የኢትዮጵያ ልጆች ምርጥ
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 4 года назад
ምልዕቲ በጣ እሚገርመው እኔ ሳቃት ትንሽ ነበርች። ታይለትሽ ይገርማል። የብዙነሽ ልጅ። የኪሮስ ሀይለስላሴ ልጅ በርች ።
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 3 года назад
Melaity kiros mert ethiopiawi getami Adu Addis ababa lela ager ylnem best Ethiopian. Yetneberesh bewedesh bewedesh....feker eko nesh. Tebareku!!
@faisalaldhferri8978
@faisalaldhferri8978 5 лет назад
ምቴኢ ኪሮስ የልቤን ነገርሽልኝ እናመሰግናለን
@bizuayehutebeje8197
@bizuayehutebeje8197 5 лет назад
ገጣሚ ምዕልቲ ዋው ምርጥ ተሰጥኦ አለሽ በርቺ!
@serawitmekonnen6381
@serawitmekonnen6381 5 лет назад
በምን አቅም ፤በምን ፤ እንዴት አደንቅሻለሁ ፡፡ ከቃላት በላይ ነው የጥበብ ጉልበትሽ ፤፤ ምን እላለሁ ፤የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ፡ጥበብሽ ጠቢብ ይፈጠር ለዚች አገሪሽ ፡፡
@eliasmiskir5990
@eliasmiskir5990 5 лет назад
ያዥ እንግዲህ ፣ ያምናል ቀን አማሁት ላፌ ለከት የለው፣ የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው!!
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 4 года назад
መግን ያራዳ ልዥ እነፉቅረ ልኩ የእነሱን አይሰጡ የሰውም አይነኩ ዋው።
@BONANZ321
@BONANZ321 4 года назад
Yetnebersh,, Wow, wow. Wow!!! What can I say? What can i say about you? I love you so much. God bless you.
@zed5038
@zed5038 4 года назад
ጀግና ነሽ ቀሪዉ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ ይገርማን አይን ቢያፈጥ ምን ያደርጋል ዋናዉ ልብ ነዉ ግን ያዉ አይቀርምና መፍጠሩ አንዱንኳ ቢምርልሽ 😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ከጎንሽ ይሁን
@mimali374
@mimali374 5 лет назад
ምዕልቲ ግጥምሽ ዋው ነው።
@FBelay
@FBelay 3 года назад
ሰርፅ-ፍሬ ዳኝነት በጣም ጎበዝ ነው: ‘’የየቲ በስሌት ትንሽ ከፍፍፍ ይላል ማት ነው’’::
@jonygashu9981
@jonygashu9981 Год назад
ምለቲ ባገንቺ ሁሌም እንደተደመምኩ ነው እሷ ነች አይደለችም እያልኩ
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 года назад
የኔ ውብ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጀግና አይን ኑሮን ልባችን ደቁሮ በዘር ታጥረናል
@munaethio5321
@munaethio5321 5 лет назад
AMAZING Ladies!!! You are making me cry and proud at the same time. God bless you!!! 💚💛❤️
@sabatadesse3360
@sabatadesse3360 5 лет назад
WOW yetee you took me back to my childhood and made me cry
@kedisalayesh1472
@kedisalayesh1472 Год назад
Ewuneteme yete nebereshi yenye merte Ye Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ferte neshi. Yeewukente menchi Ewuneteme yetenebereshi❤❤❤
@tsinat982
@tsinat982 5 лет назад
ወቅታዊ መልዕክት ነው እውነትም እዚህ እዛ አትበል!💚💛❤️
@tinaamer4281
@tinaamer4281 3 года назад
Absa...nesh
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 4 года назад
የትነበርሽ በዉነት አቺ ሁሉም ነገርሽ ጣፍጭ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ አበሳ የኔ ጀግና
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 4 года назад
ወገንቸ ለካ አይን አደለም የሚያይ ልብ ነው ልብ ካላየ አይን አያይም ትል ነበር እናቴ ልበ ብርሀን እግዚአብሔር የባረከሽ ኑሪሽ አመት
@fikerzelalem2741
@fikerzelalem2741 5 лет назад
የኔ ልብ ብርሀን እግዚአብሔር ታምርህን አሳያት አይንዋን አብራላት እባክህ
@tarikusahle7863
@tarikusahle7863 2 года назад
የት ነበርሽ እንዴት እንደምወዳት እኮ ጌታን !!!
@alemazamera3492
@alemazamera3492 Год назад
እንደኑብሴ እወድሻለሁ እፅብ ድንቅ ፍጥረት ነሽ
@hlinaabeba2272
@hlinaabeba2272 2 года назад
የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹ
@selomonberihe5366
@selomonberihe5366 Год назад
ፈጣሬ ዕድመናጤና ይስጣቹ
@djggszbbsfjcahsg9333
@djggszbbsfjcahsg9333 5 лет назад
ልጆችሽን ይባርክልሽ የኔ እመቤት
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 года назад
የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን
@kemaladem396
@kemaladem396 5 лет назад
እውነት የትነበረሽ የሴት ጀግና ልብሽን ከፍቶልሻል ጌታ ምርጥ ሰው ጤና ይስጥሽ
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 5 лет назад
ዋውስለአድስአበባልጆችየተገጠመውአሪፍነው ውነትብለሻል።
@user-rx8hw3iy1l
@user-rx8hw3iy1l 5 лет назад
የትነበርሽ ድንቅ ነሽ።
@almazjwana4789
@almazjwana4789 3 года назад
የልብ ብርሐን ይበልጣል እግዚሐብሔር ይወድሻል እድሜ ጤና ይስጥሽ
@hhfj9761
@hhfj9761 5 лет назад
ሁለታችሁም ለኔ መርጥ ናችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@rahelbezabih153
@rahelbezabih153 5 лет назад
የኔ ቆንጆዎች ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ በዚሁ ቀጥሉ እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ፡፡
@kemilabeinteshatu3968
@kemilabeinteshatu3968 5 лет назад
ለካ የኔ አይን መፋጠጥ ዝም ብሎ ነው ለካ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 лет назад
ያስብላል
@user-wj3fu6bs3x
@user-wj3fu6bs3x 5 лет назад
ሁለታቺሁም እዲሜና ጤናን ፍቅርን ሠላምን እግዚአቤር ያብዛላቺሁ
@samk7242
@samk7242 5 лет назад
እፍፍፍፍፍፍ የኔ መልከመልካም እመቤቴ ብርሀንሽን ትስጥሽ
@user-yo8pe8on8r
@user-yo8pe8on8r 5 лет назад
ዋው ዋው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ነው የመልሽ ሌላ ቃላት የለይም
@umerendiris39
@umerendiris39 4 года назад
አይናቸው እያየ ልባቸው ቀልባቸው የታወረ እንዴነበቀለ ገሪባአይነት ስንት አለ ለማንኛውም ምርጥሴትነሽ
@__-517
@__-517 5 лет назад
ዋውውውው ህይወት ነው እውነት ስወዳቹ
@abenezerabate4502
@abenezerabate4502 5 лет назад
ለአህያ ማር አይጥማትም የሚባለዉ እዉነት መሆኑን ያወኩት የልዕልቲን ግጥም ሰምተዉ እኔ እስካዳመጥኩበት ጊዜ ድረስ 106 ሰዎች አልወደድነዉም የሚል ድምጽ ሲሰጡ ስላየሁ ነዉ!! ተባረኪ እህቴ!!
@elsamesel2181
@elsamesel2181 2 года назад
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ማር ተባርኪ
@GM-hr6wx
@GM-hr6wx 3 года назад
Yetnebersh, Ethiopian Hellen keller
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 лет назад
ኡፍ የትየ ምን ልሁንልሽ እግዛአብሔረ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 лет назад
wow amazing woman
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 3 года назад
አንች ታላቅ ሰው የኢትዮጵያ ሚዛንና ማፅናኛ ነሽ:: የእንቅስቃሴሽና አድማስና ዘርፍ ሁሉ ልዑል ነው::
@ewnetm6420
@ewnetm6420 4 года назад
Wow amazing job. Degemo. Betam konjo nesh!!!!!!!
@jhjh8383
@jhjh8383 3 года назад
የሠጠንን፣ብናመሠግን፣የጎደለብንየለም፣ይህን፣ሥናይ፣የተሞላለሠጠን፣ፈጣሪ፣ምሥጋናን፣የምንረሣ፣ብዙአለን፣እህቴ፣እድሜና፣ጤና፣ይሥጥሽ፣ሠቶን፣ከማንጠቀምበት፣ሠዎችአንች፣ፈጣሪ፣ ይጠብቅሽ
@sura1169
@sura1169 Год назад
የሀገር ኩራት ነሽ አከብርሻለሁ❤❤የትም
@fatumahessan2852
@fatumahessan2852 2 года назад
Yena konjo 😍😍😍😍😍❤ ewintam yt nbershe tena wed
@user-ee7kb3ht2e
@user-ee7kb3ht2e 5 лет назад
የትነበርሽ የኛ እንቁ ኢትዮጲያዊይ ሥወድሽ እንባ እየተናነቀኝ ነዉ ሁላችሁም ዉቦች ናችሁ እወዳችሇለሁ እሥኪ ያለጥላቻ እንዋደድ እሕት ወንድሞቸ እኛ ከተዋደድን ዉሥጣችን ንፁሕ ከሆነ እኮ ለፈጣሪያችን አናሥቸግረዉም
@tigistyohannes4464
@tigistyohannes4464 5 лет назад
ewadeshalahu
@user-ee7kb3ht2e
@user-ee7kb3ht2e 5 лет назад
እኔም ዉድድድ
@tijieyob161
@tijieyob161 4 года назад
Yetemey yen feker sewedesh 1 ken endemagegnsh tesfa alegne!! EGZIHABER Amelak edema yisetesh weduwa Ethiopiawituwa!!! Ysetoch jegena nesh i like to be like u!!!
@waine6059
@waine6059 5 лет назад
ጥበብ ይናገራል 💚💛❤😍😘😘😘😘😘
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 3 года назад
እጅግ በጣም ጥሩና ሞቅ ያለ መድረክ ነበር፤ ከዋኔዎቹና ውጤታቸው አስደናቂ ነበር። መድረኩ የሰጠው ትመህርትም አበጀህ የሚባል ነውና ይልመድባችሁ።
@amsaleamsale1033
@amsaleamsale1033 4 года назад
እረጅም እድሜ ይስጥሽ ልበ ብርሃኗ የሰት ጀግና የሁላችንም ጥያቄ ነው የት ነች እናት ሀገራችን
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 4 года назад
እግዚአብሔር የባረካት ሴት ልበ ሙሉ ስወድሽ
@birhanutube3919
@birhanutube3919 2 года назад
አምላክ ሆይ ስራህ ድንቅ ነዉኮ
Далее
small vs big hoop #tiktok
00:12
Просмотров 3,3 млн
I Built a SECRET Tree House in My Backyard!
26:09
Просмотров 7 млн