Тёмный

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #98-05 | ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት [Arts TV World] 

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 294 тыс.
50% 1

ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
Muhaze Tibebat Deacon Daniel Kibret
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #98-05
Tobiya Poetic Jazz #98-05
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #98-05

Опубликовано:

 

21 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 261   
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 4 года назад
ሞሐዘ. ጥበባት. ክቡር. ዲቆን. ዳኔኡል. ክብረት. እረጅም. እድሜና. ጤና. ከተከበረው. ቤተሰብህ. ጋር. የኛ. እንቁ ኑርልን. ኦርቶዶክስ. .ኢትዮጵያዊ. ምሁር በእውቀትህ. ለሀይማኖትህና. ለሀገርህ. በሀቅና. በእውነት. በታማኝነት. ያለ. ፍርሀት. የምትሰራ. ብርቅየ. ምሁሩ. ኢትዮጵያዊው. እንቁ ልጆችህን. እንዳንተ. ያድርግልህ. ይባርክልህ እንኮራብሀለን. እንሳሳልሀለንም. ሽአመት. ኑርልን. ዳንዬ
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 4 года назад
AMEN AMEN AMEN ke ERITREA negn gn eketatelalehu tebareku
@monamonna4065
@monamonna4065 3 года назад
ውድ እና እንቁ የተዋህዶ ልጅ ስወድህ መምህር ዳንኤል ክብረት ክበርልኝ የኔ ጀግና አባት
@user-ui9wy1gk2o
@user-ui9wy1gk2o 4 года назад
ዳንኤል ክብረት እ/ር ይጠብቅህ ሀይምሮ ላለው ምትናገረው አረፍተነገር በሙሉ አስተማሪ ነው።አድናቂህ፣አክባሪህ ነኝ ❤️
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዳንኤል ክብረት ድንቅ መልእክት ሰው ሆይ እናስተውል
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 4 года назад
Misrak Teferi Feleke you are ASHKABCH
@Habtamu1621
@Habtamu1621 4 года назад
ዳንኤል ክብረት ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ !!!!እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ....
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
መሑዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ላንተህ ከፍተኛ አክብሮት አለኝ ።እግዚሐብኤር ያኑርልን
@abeba2241
@abeba2241 4 года назад
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የኔ ምሁር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 💙💜
@ethiopiaabebe7405
@ethiopiaabebe7405 Год назад
እድሜ ይስጠልን
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c 2 года назад
የኔ ደብተራ ስወድህ
@desta5885
@desta5885 4 года назад
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው።እግዚአብሔር ይባርክህ።
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 4 года назад
ስዎደዎድህ የኔ ጀግና እናት የወለደች አንተን ነው።💚💛❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 года назад
ልብ ያለው ልብ ያድርግ እጅግ ጥልቅ መልእክት አለው ችግሩ ዶሮአችን ተደፍኗል !
@zenebenigusie9199
@zenebenigusie9199 4 года назад
አቤት ጥበብ ! ዲ/ን ዳንኤል ክብረት እድሜ ይስጥልኝ
@yonashaile1180
@yonashaile1180 Год назад
ጎቦዝ
@Abatech2
@Abatech2 4 года назад
እውነት አንተን የወለደች እናት እድለኛ ናት ማህጸንዋ የተባረከ እድሜህን ያርዝምልን ህሊና ውስጥ መቸም የማይጠፍ ምክሮችህ ትምህርቶችህ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ትውልድ ይዘክርሀል
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@reditredit4999
@reditredit4999 4 года назад
የኛ የኢትዮጵያውያን ቅመማችን
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 4 года назад
የተዋህዶ እንቁ ።
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 года назад
ትሰድቡት አይ።ል ከዶክተር አብይ ጋር ሶለሚገናኙ ምን ብላችሁ እንደምትሰድቡት በጣም አሳፋሪ ናቸው በእውነት
@yaredgetachew8789
@yaredgetachew8789 4 года назад
አሪፍ መልእክት ነው እናመሰግናለን
@ethiopiahagere7879
@ethiopiahagere7879 4 года назад
ዲ/ ዳንኤል ክብረት እንደሁልግዜው ምርጥ መልእክት ነው ጥሩ ታዝበሀል ወይ አይሰሩ ወይ የሚሰራውን አያሰሩ አቸፍቻፊ ብቻ የሚወደድበት ዘመን
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 4 года назад
MUHAZE TIBEBAT DIYAKON DANIEL KIBRET YE TEWAHEDO ENKU MIRT ETHIOPIAWE REGIME EDMENA TENA YESTILEN WENDMACHINE EWNET NEW MASTWAL YESTEN 💚💛❤
@gddfggfdd6125
@gddfggfdd6125 4 года назад
ወንድሚ በጣም ትክክል ብለሀል አላህ ኤዳያ ይስጥህ
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 4 года назад
ዲያቆን ዳኒኤል ክብረት ሰባኪ ነህ ምሁር ነህ እድሜ ይስትህ ፈጣሪ
@eyobhilemariam
@eyobhilemariam 2 месяца назад
Edmena Tena Yistih Enodihalen Talak Yetibeb Sew
@askalyemariyamlij4224
@askalyemariyamlij4224 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት
@tbb5294
@tbb5294 4 года назад
ጠቢብ መሪ ጠቢባንን በቤተመንግስቱ ይሰበስባል ነገር ግን ከንቱ(ክፉ)መሪ ሆዳሞችንና ኣሽቃባጮችን ያበዛል‼️💚💛❤️ Dani Be Blessed‼️‼️‼️‼️
@mekuanintsemahagn1629
@mekuanintsemahagn1629 4 года назад
እውነት ነው ....
@geneteaj9882
@geneteaj9882 4 года назад
እውቀት እንደሆን አድሎሀል የቀርው እድሜና ጤና ያድልህ ብያለው
@tadesseteferra742
@tadesseteferra742 4 года назад
ዲያቆን ፣ ዳንኤል ፣ ተባረክ፣ በማንኛውም ፣ ሁኔታ፣ ላመንክበት፣ ብቻህን፣ የምትቆም፣ ብርቱ፣ ነህ።
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 4 года назад
HeyTadesse Teferra you Mesy be LEBA WEYANE with Daniel Kibret
@takelealemu1484
@takelealemu1484 4 года назад
Good message
@manatadu447
@manatadu447 4 года назад
አይ ዳኒ ጣፋጭ ። that's why i like you....and እንባዬን ነው ያመጠኸው .
@ketelemekonen3970
@ketelemekonen3970 4 года назад
የኔን ታሪክ በማውራትህ ክብር ይስጥህ ከመቀሳቀስ እምነት ይበልጣል መጠበቅ ይበልጣል
@makdatewolde3180
@makdatewolde3180 3 года назад
❤️
@dessalegntassaw9907
@dessalegntassaw9907 4 года назад
Thank you Daniel !!!
@widespread1631
@widespread1631 3 года назад
ENKU SEW
@birukkifle8447
@birukkifle8447 4 года назад
Thanks great message!
@ayealemu1093
@ayealemu1093 4 года назад
Dani, the most brilliant person
@michaelasrat1309
@michaelasrat1309 4 года назад
It is Great Message for our country.....
@ohgod1331
@ohgod1331 3 года назад
Long Live
@endaleshaw154
@endaleshaw154 4 года назад
He is my hero God bless you danie
@birukdamte344
@birukdamte344 4 года назад
ሙሃዘ ጥበባት በረከትኽ ይደ ርብን ኣሜን
@agdewkebedekebede3823
@agdewkebedekebede3823 4 года назад
እኔ ቃል ያንሰኛል ግን ለዚ ጭር ሲል አልወድም ላልን ሕዝቦች አይናችንን ይግለጥልን(ማሰቢያችን ሚዛናዊ)ይርግልን
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 4 года назад
እኔም ዝም አላልኩም ስራ ውስጥ ለውስጥ እየሰራሁ ነው ነው መልክቱ እውነት ነው እኔም በበኩሌ አንተን ዝም ብለህ ዝም እንዳላልክ ይገባኛል ወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
EGEZABEHR AMELAKE MOGESE GULBET Y HUNEW Y TEWAHEDO FERTACHEN
@lillykeith9571
@lillykeith9571 4 года назад
Lulu: Yes, he is. ዳንኤል ክብረት እስከመቸ እያጨናበርክ ትኖራለህ። እያጭበረበረ እይታ ውስጥ በመግባት ለመኖር የተመቸው ሰው እሱን ብቻ አየሁ። እነጅዋርን ሊይስንቅ ነው። አስናቀ ብየዋለሁ።
@user-iu7zh4tz9v
@user-iu7zh4tz9v 10 месяцев назад
መንታ ምላሱ
@confu4922
@confu4922 3 года назад
Hagaru bamuslim taworro. anten makaari kamadrag balay men hageryamiyafarse nager alle
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 4 года назад
ለእውቀት:ገንዘብ:በማይከፈልበት:ዘመን:እውነትን:ይዞ:ለመሻገር:ጥቂት:ሰዎች:ይበቃሉ::
@kibreabdebebe6032
@kibreabdebebe6032 4 года назад
አቦ ይሔ ሰውዬ ደስ ይለኛል
@whoeveryouarebeyourselfbut5308
@whoeveryouarebeyourselfbut5308 4 года назад
This is full expression of our country politics system.We Will see near future this kind psychology games.we play on generation now,the generation will play on us by future.
@raissrasiss5866
@raissrasiss5866 4 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
@ethioneeds7398
@ethioneeds7398 4 года назад
ewnet new ,Tiliq Sew!!
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад
Thanks Dn. your views are amazing as always!
@saaminjo6331
@saaminjo6331 4 года назад
Masalllh brother
@user-xq4qx2cz7k
@user-xq4qx2cz7k 4 года назад
ምናባቴ ላርግህ ዳኒዬ እንጀቴን አርሰው እስቲ
@cghvgghhg4817
@cghvgghhg4817 4 года назад
Yene jegna
@harunbeshir8443
@harunbeshir8443 4 года назад
Hasabu des yilal. Dr. Abiy yihe mesmat alebt.
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 года назад
ዋው ቅኔ የገባው ይግባው
@zekewoszke197
@zekewoszke197 4 года назад
አንድ ነገር አደርጋለሁ ብዬ 7አመት ሞላኝ ሳውዲ አረቢያ ከወጣሁ። በቃኝ!አንድም ነገር አልፈልግ!ሀገሬ ሁለ ነገሬ መሆኗን አወኩ።
@ethioethio9683
@ethioethio9683 4 года назад
አብረን እንግባ ወይ እንጋባ ምን ይመስልሻል ሙኒት?
@ethioethio9683
@ethioethio9683 4 года назад
ከተስማማሽ email አድርጊልኝ
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
ኣይዞን ኣንድ ቀን ኣንድ ነገር እናደርጋለን 😀😂
@abeba2241
@abeba2241 4 года назад
አይ አገላለፅ ክበርልኝ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
@surafalberkayehu7739
@surafalberkayehu7739 4 года назад
P
@seniyajemal6076
@seniyajemal6076 3 года назад
Dani semayim midrim yitlah ke irkusu firawon gar yarg demom ayikerim.
@zemedekundebebe5937
@zemedekundebebe5937 4 года назад
Waw ..........waw ........
@seblemamo5538
@seblemamo5538 4 года назад
ዲ/ዳንኤል እናንተን የመሳሰሉ ምሁራን አያሳጣን….
@mekuanintsemahagn1629
@mekuanintsemahagn1629 4 года назад
ዲያቆን ዳኔል ክብረት ሙህር ብቻ ሳይሆን :እምነቱን አብዞቶ የሚወድና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረበት ትልቅ ተምሳሌት ነው .....እድሜና ጤና ...ረጅም የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠው ..........ዲያቆኑ ሲበዛ ልሂቅ ነው
@user-ct1yw1hy7d
@user-ct1yw1hy7d 4 года назад
አቤት ኢትዮጵያ መታደልሽ ይህን የመሰለ አገልጋይ መኖርሽ
@lillykeith9571
@lillykeith9571 4 года назад
የፓለቲካ አገልጋይ ውለታ ቢስ ቅድስት ቤተክርስትያን ን የካደ። ዳንኤል ክብረት እስከመቸ እያጨናበርክ ትኖራለህ። እያጭበረበረ እይታ ውስጥ በመግባት ለመኖር የተመቸው ሰው እሱን ብቻ አየሁ። እነጅዋርን ሊይስንቅ ነው። አስናቀ ብየዋለሁ።
@wardailu7675
@wardailu7675 4 года назад
Waraha
@etobiyahagere1913
@etobiyahagere1913 4 года назад
Excellent
@abejewouldebrehan2094
@abejewouldebrehan2094 4 года назад
Berkye ye ethiopia lej,hakegna sew.
@agmasmedia
@agmasmedia 4 года назад
Long life for you I
@alazardamtew1754
@alazardamtew1754 3 года назад
Respect
@adugnadegefu7608
@adugnadegefu7608 4 года назад
I read all comment & finally I was confused. Human beings is not measured with one day correctness or mistakes . He is our brother so if he made mistakes correct him instead of writing bad words.
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад
Adugna Degefu they have to do that because they are paid digital weyanes
@Rasdashen1
@Rasdashen1 4 года назад
Tell that for Dr Abiy. He is like the goal keeper!..
@bedilukene2924
@bedilukene2924 4 года назад
kasawu balayi yawulah
@memiruchanal1367
@memiruchanal1367 4 года назад
አቻ የማይገኝለት የጥበብና የሃይማኖት ምሁር አንደበቱ ጣፋጭ እወነተኛ ሰው
@nasspluto8657
@nasspluto8657 4 года назад
The problem is being not the self!!!
@shylook
@shylook 4 года назад
Ye A.B.N ye mebal sattan Allah yatffaw
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 года назад
ልክ አብይን ጥቂት ሰዎች የሚገምቱት ይሄን ነው እሱ ግን አንገቱን ደፍቶ ማንም ያልሰራውን ግሩም ድንቅ ስራ እየሰራ ነው ዳንኤል ከመቸውም በላይ አንጄቴን አርሰህዋል !
@agape4497
@agape4497 4 года назад
Moges Gebreyes : በትክክል የኔም አንጀት ራሰ::
@Don_raguel
@Don_raguel 3 года назад
Hohohohooooooooooooo
@Don_raguel
@Don_raguel 3 года назад
Hahah
@meseretdebebe2024
@meseretdebebe2024 4 года назад
Ashergaj
@user-ol9wb9xm1t
@user-ol9wb9xm1t 4 года назад
ዳንኤል ክብረት ትልቅ ሰው እወዶታለሁ
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 4 года назад
ኤልዳና የማርያም ልጅ ኤልዱ ነኝ please say you are joking Don’t forget that he is registered WEYANE
@lillykeith9571
@lillykeith9571 4 года назад
Lulu: Yes, he is. ዳንኤል ክብረት እስከመቸ እያጨናበርክ ትኖራለህ። እያጭበረበረ እይታ ውስጥ በመግባት ለመኖር የተመቸው ሰው እሱን ብቻ አየሁ። እነጅዋርን ሊይስንቅ ነው። አስናቀ ብየዋለሁ።
@ibrahimsiraj1975
@ibrahimsiraj1975 4 года назад
Le jowar Mohammed edme yasatereh telalachu lemin? Le Daniel kirbit Ashebari edme yesteh Lemin?
@fayeraleta8048
@fayeraleta8048 4 года назад
kebt andu ante ayidelem Daniel saree gola keessaa
@thomasmesfin8863
@thomasmesfin8863 4 года назад
አማክረዋ አቆም የሌለውን በየቀኑ ንፁሀንን የሚገል ጨካኙን የሚለቅ ንፁሀኑን የሚያስር ጨካኝ
@user-qg9yu5rh9g
@user-qg9yu5rh9g 4 года назад
ወርቅ አነጋገር
@liyukebede3329
@liyukebede3329 4 года назад
ሃሃሃ ሃ ትክክል ነገራችን ሁሉ በአንድ ነገር ተቋጭቷል!!
@samtamrat3433
@samtamrat3433 4 года назад
የድሮ እልፍኝ አስከልካይ በተግባር የታየበት ዘመን !
@sirakabebe8503
@sirakabebe8503 4 года назад
Zeme Belo meterter
@hilemariam280
@hilemariam280 4 года назад
Dany yeabiye lole
@Nezbir
@Nezbir 5 месяцев назад
ደብተራ ዳንኤል ክብረት
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 года назад
hmm የሚገርም ምሳሌ ነው🤔
@akemanu48
@akemanu48 4 года назад
አንተ ሰው አፌን አስያዝከኝ።አብዝቶ ይግለጥልህ ። ይህ ሀሳብ በብዙ ህይወታችን ውስጥ የሚያጋጥመን ነው።ብዙ ብዙ ንገረን አስተምረን።
@abdekufa3280
@abdekufa3280 4 года назад
ታሪክ ማውራትና መሆን ይለያያል ቱሪናፋ
@betia.a6023
@betia.a6023 4 года назад
Wenet new enastwel
@hawihasen9187
@hawihasen9187 3 года назад
debteranetehn enje andem ken ende geleseb telecheh alawkem
@raolyared7446
@raolyared7446 4 года назад
ጤና ይስጥልኝ ንጉስ ዳን-ኤል ንጉሰ ነገስት ዘ ኢትዬጵያ ኢትዬጵያን በትንሳኤዋ የምትመራት ንጉስ አንተ ነህ ይህን ከ 6 አመት በፊት ጀምሮ አዉቃለሁ (ቶ እናን ቆ)ን አጥናቸዉ
@brukmollaseifu4045
@brukmollaseifu4045 4 года назад
des yilal
@jerryadan3389
@jerryadan3389 4 года назад
Batemmmm nw mewdeh egzber yetbkeh
@Bada-gd9hx
@Bada-gd9hx 4 года назад
እይ ምሳሌ አሉ ቆርቆሮ ቤተ ክርስትያን ለማዳን ብትሞክሩ አይቀር ድቁንና ግብር አይቀር አሉ
@hayelemikayelzefelegselame275
@hayelemikayelzefelegselame275 4 года назад
DANI ETHEYOPEYAWI JEGENA
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 4 года назад
😍😍😍😍😍
@helenofficialt6908
@helenofficialt6908 4 года назад
Kedada, Ehe ye China Dirama new! Wusetam,
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 года назад
He talking about Dr.Abuiy game.
@taffesseabebe9601
@taffesseabebe9601 4 года назад
አሀን አሁን አንድ ነገር ቢደረግም አንድም ነገር እያመጣም
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 года назад
ያልከው ነገር እውነትም ቢሆን የማህበሩን ሁኡ ኣስተሳሰብ ከመቀየር ለማህበሩ ኣስተሳሰብ የተመቸ ሁኔታ ማቅረብ ነው ተገቢው:: leadership includes psychology. The people need to feel protected even if they are not protected and it is not possible to protect them. Think of it as leading a family. When children are afraid and need comfort and protection, the parents will have to tell the children that they will be ok and the parents are able to handle the situation to make them fell secure.The same theory applies to leading the country. More than action what’s needed is communication and transparency with the people.
Далее