Тёмный

ጨርቋን ጥላ ራቁቷን ከተማ ትዞር ነበር! እራሷ ላይ ትጸዳዳ ነበር! ይሄንን የእመቤታችንን ድንቅ ሥራ ተመልከቱ! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@meserat1627
@meserat1627 9 дней назад
በጸሎት አስቡኝ ጨንቆኛል ስደተኛዋን ወለተጊዮርጊስ ብላችሁ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 9 дней назад
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ በእግዚአብሔር ተፅናኚ ድንግል በምልጃዋ ታሳስብልሽ 😢እብዝተሽ ፀልይ 😢
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 9 дней назад
እመብርሃን ትስብሽ ❤ጨንቀትሽ ታርቅልሽ❤እመቤታችን ተማፀናት
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 9 дней назад
አይዞሽ አትጨነቂይ የበገነአ መዝሙር አዳምጭይ
@betimariedi4377
@betimariedi4377 9 дней назад
Egzabeher yasebesh ehete
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 9 дней назад
አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማሪያም " የወለላይቷ ማሪያም" ልጅ መድኃኒያለም አቅፎና ደግፎ ከመልካም ዕድሜ ጋር ያቆዮት።አሜን!!!
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 3 минуты назад
እህታችንን የጎበኘች እመቤታችን እኛንም ትጎብኘን አሜን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ያድልልን አሜን
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 9 дней назад
ኣባታችን ለወደቁት፡ለተጨነቁት ደራሽ ፈጣሪ የማቱሳላን አድመ ይስቶት ጸጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@HannaGirma1
@HannaGirma1 9 дней назад
የኔአባት አባት አለምዋ ምን እንደምልሁ ጠፋኛ የተራበን እምታበሉ እግዚአብሔር ከምቀኛ ይጠብቁህ አሜን አሜን አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላማችሁ ይድረሰን ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bettykidane6788
@bettykidane6788 9 дней назад
ፈጣሪ ይመስገን ቸር አምላክ❤❤ በዕድሜ በጤና ይጠብቆት አባታችን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 9 дней назад
አባታች በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ አብዝቶ ይስጥልን በከንቱ እንዳንጠፋ እግዝአብሔር እንደናንተ አይነት አባቶች የሰጠን የተመሰገነ ይሁን 🤲
@user-qe7se2kz5x
@user-qe7se2kz5x 4 дня назад
ለንየም እንደዚህ ልፈወስ እግዚአብሔር ይርዳኝ ኣባታችን ዕድመና ጤና ይሰጦት ኣሜን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 9 дней назад
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉ ያብዛለዉት አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቤተሠብዎትን ይባርክለዉ ሀገራችን ኢትዩጲያ እና ሁላችንም በተለያየ ሀገር ላለነዉ ሁሉምንዉ ይጠብቀን❤❤❤,
@user-oq2gd2uj3g
@user-oq2gd2uj3g 4 дня назад
ኣባታችን ረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥዎት በስደት ያለን ሁላችን በፀሎት ኣስቡን ለሃገራችን በቅተን ከመንፈስ ኢስራት ተፈትተን ለምስኪር ያብቃን
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 8 дней назад
እመብርሀን እመቤታችን ምስጋና ይገባሻል አባታችን በእድሜ ናፀጋ ያቆይልን
@emano5974
@emano5974 9 дней назад
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ አባታችን ከስደት ስመለስ ፈቃዱ ይሁንልኝ እሳቸውን ለማግኝት❤
@user-fi8uw2yc4g
@user-fi8uw2yc4g 9 дней назад
አባታችን በጸሎት ያስሱኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰባቺ ብላችሁ አስቡኝ❤❤❤❤❤
@user-nc9sp7sw8l
@user-nc9sp7sw8l 9 дней назад
እልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሁላችሁን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ተባረኩ🙏🙏
@MershaYmer
@MershaYmer 9 дней назад
የኛ እንቁ አባት ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ስለማይነገር ስጦዉ እግዚያቤር ይመስገን የኔ እናት እኳን ፈጣሪ ደረሰልሽ
@user-ic7sy5bm2r
@user-ic7sy5bm2r 8 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️ አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤
@SalamAshud
@SalamAshud 9 дней назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አለሽ😢 አባ ብፆሎት ያስብኝ ወለተ ህይውት እያሉ እኔም ተስቅይቻሎው ብስደት አገር በረከታቸው ይደርብን ❤
@ZdKebede
@ZdKebede 9 дней назад
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን፣ፀጋዎትይብዛ
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 8 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረሳት እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን ኑሩልን 🙏🥰🥰🥰
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 9 дней назад
ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት
@kedeset
@kedeset 9 дней назад
እሠይ ነጋ ተመስገን አምላኪ ከጠላት እስራት ተፈታን በምረት ቸርነትክ እልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አምላኬባተ የታመነ አያፋርም ምረትክ ብዙ ነው እግዚሆ ማረን በጸሎት አስብኝ
@skwt8566
@skwt8566 8 дней назад
አቤት እግዚኦ እግዚአብሔር😢። ይመስገን አባታችን። በረከታቹ ይደርብኝ እኔንም አስቡኝ በፀሎት ወለተ ሰንበት😢
@dammamdammam322
@dammamdammam322 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@Mekdes-ir8jw
@Mekdes-ir8jw 9 дней назад
ወለተ ወልድ የስላሴ ባርያ እያላችሁ በፀሎተችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ😢 ድክም ብሎኛል😭😢
@tigisit2534
@tigisit2534 9 дней назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺እንኳን በሰላም መጡልኝ 🥹አቤት ጌታዬ የክፋት ጥግ እኮ 😔😔😔
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 9 дней назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እልል👏👏👏
@user-yy2eb6fc2u
@user-yy2eb6fc2u 7 дней назад
እረጂም እድሜን ኑሩልን አባታችን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 9 дней назад
አባቴ ቀሲስዬ የአለም ሁሉ አባት ሁሌም አጣፍጠው የሚጠሯትና የሚወዷት እናትዎ እመብርሀን እድሜ ማቱሣላን ታድልልን የኔ ጌታ ቀሲስዬ በእድሜ ላይ እድሜን ጨምራ ለኛ ለማንረባ ለከንቱዎች መዳኛ አድርጋ ሠታናለችና ያኑርልን በጤና በእድሜ ያቆይልን አባቴ እወድዎታለሁ❤❤❤ ክበሩልኝ ኑሩልን የኔ ሩህሩህ አባቴ❤❤❤
@simondtt3126
@simondtt3126 9 дней назад
እድሜና ጤና ይስጦት ቱእሁት አባታችን❤❤
@hit2579
@hit2579 4 дня назад
ስለማይነገር ስጦዉ እግዚያቤር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት
@workieeyeye2557
@workieeyeye2557 9 дней назад
አባታች በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ከላስችግረካው በበላፈው መቆዶኖይ ባደረግት የምሳ ገብዥ አይች በጣም ደስ በሎኝነበር እና ለሀምሌ 7 ደግሜ ገብዥ አለ በለውነበር እኔም ቅድስት ሰላሴ ቢፈቅዱልኝ እኔም በረከት መሳተፍ ፈልጋነበር ገነ አካውንት አላገኛህ በእንተ በኩል መልካ ፈልጋነበር አባታችን ተበባሪኝ አካውንታ ቁጥር ❤
@user-fi8uw2yc4g
@user-fi8uw2yc4g 9 дней назад
አባታችን በርከተዎ ይደርብን ጻጋው ያብዛልኝ❤❤❤❤❤
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u 6 дней назад
አባታች ወለተ ማሪያም ብለችሁ በፆለት አስባት እህቴን መንፈስ እያስቸገራት ነው
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 8 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@FfYy-fh4ms
@FfYy-fh4ms 9 дней назад
እልልልልልልልልልልል ለአንች የደረሠ እግዚአብሔር ለሁላችን ይድረስልን
@fgujkngjkun9954
@fgujkngjkun9954 9 дней назад
እግዚአብሔር ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን🙏😢
@kokifikadu
@kokifikadu 9 дней назад
እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያርግላቹህ ሰውን የምትረዱ በየፀበሉ ❤❤❤
@MMm-dh6qs
@MMm-dh6qs 9 дней назад
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@workbres8245
@workbres8245 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልል
@munam75
@munam75 4 дня назад
እግዛብሔር እኔንም አስበኝ እድነኝ 17አመት ያክል ስቃይ ላይ ነኝ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን አሜን 🙏🙏🙏እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw 6 дней назад
Edmiena Tena ystot Amen Amen Amen
@user-os9sm1bv6l
@user-os9sm1bv6l 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ኣምላክ ለኔም ይድርስልን ኣባታችን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤
@user-fw6pi1yz3d
@user-fw6pi1yz3d 9 дней назад
እግዚኦ መዐረነ ክርስቶስ
@brkti2123
@brkti2123 9 дней назад
እመብርሃን የጭንቅ አማላጅቱ ምን ይሳናታል
@world12209
@world12209 9 дней назад
አልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን,አባታችን አገልጋዮች እህት ወንድሞቼ ውለታቹ መድሃኔአለም ይክፈላቹ. ❤
@adislasti4907
@adislasti4907 9 дней назад
Egziahber yimesgen 😢lanchi yedersech dengel Mariam le hulum letechenke swu teders Ameen Ameen Ameen
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 9 дней назад
ኧመብዙሀን ወላድተአምላክ ከማይታይ እስር ከታሠርንበት ፍቺን ወላድተአምላክሆይ ድረሽልን አባቶችችነን በእድሜ በፀጋ ጠብቂልን
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላች የደርስ እግዚአብሔር ለእኔም ይድረስልን❤❤❤❤❤
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 9 дней назад
Tsegawen yabzalot abatachen...🙏..
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 9 дней назад
Lanchi yederse fetari lenem lelijem yederslnn. Kesiş yagelgelot zemenotn ye alem hulu gezi selasoch yebarkln.
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-nl7lc4hm4k
@user-nl7lc4hm4k 9 дней назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ከነአገልጋዬቾ
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 9 дней назад
እግዝኣብሄር የተመሰገነ ይሁን
@BINYAMDEREGE
@BINYAMDEREGE 9 дней назад
መላዕከ፡መንክራት፡ግርማ፡ወንድሙን።ቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ/ማርያምን፡መምህር፡ተስፋዮ፡አበራን፡ናትናኤል፡ሰለሞን፡የአባ፡ግርማ፡ተማሪ፡ቀሲስ፡ሀይለመለኮት፡ግርማ፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡ተፈራ፡ዲያቆን፡ሔኖክ፡ሀይሌ፡እንደእናተ፡ያለውን፡ያብዛልን፡እግዜአብሔር፡የአገልግሎት፡ዘመናችሁን፡ይባርክላችሁ።
@meron7563
@meron7563 9 дней назад
Zemenot ybarek yewnet abaye😢
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 9 дней назад
እልልልልልልልልልል❤❤❤
@AserTomas
@AserTomas 9 дней назад
መዳን በኢየሱስ ሰም ብቻ እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ሌላ ሰም የለም ።
@samerasamera2893
@samerasamera2893 9 дней назад
ታዳ እኛ ምን አልን
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 9 дней назад
በስህተት ነው የገባኸው ውጣ
@fgujkngjkun9954
@fgujkngjkun9954 9 дней назад
እልልልልልልልልልል❤
@hanazemaryam5959
@hanazemaryam5959 8 дней назад
አባታችን የት ቤተ/ክ ነው አሁን የሚያገለግሉት እምታውቁ ንገሩኝ በማርያም ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@etheth4380
@etheth4380 9 дней назад
Ezigaber yimesgen ❤❤❤❤
@AserTomas
@AserTomas 9 дней назад
ሐዋ 4:12
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 9 дней назад
ልልልልልልልልልልል😢
@user-rk3ll9eq3e
@user-rk3ll9eq3e 9 дней назад
Amen Amen Amen memheri
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 6 дней назад
አይ የኛ ክፋት😭😭
@addisnegash2501
@addisnegash2501 8 дней назад
የድንግል ልጆች አባታችን አሁን የት ነው ሚገኙት ምታቁ ንገሩኝ
@eniyanigusieayele4498
@eniyanigusieayele4498 9 дней назад
Be selot asebugn ehetachu welete Mikhail negn sedet lay negn 😢
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 9 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለተጨነቁት ሁሉ እመብርሐን ትድረስላቸው ቀሲስ እናንተ ላይ አድሮ የሚጎበኘን አምላክ ስሙ ይመስገን እመብርሐን ምስጋና ይድረሳት።እናንተ አባቶቻችን የሰጠን አምላክ ስሙ ይመስገን ኑርልን አባቶቼ
@EnatMamo-sz7yb
@EnatMamo-sz7yb 9 дней назад
እውነት ነው አባቶች
@user-nu8tj6ix8z
@user-nu8tj6ix8z 9 дней назад
❤❤❤❤
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 9 дней назад
Abitachi egizabhir yikayilan
@user-me7jq6ji8g
@user-me7jq6ji8g 9 дней назад
አባታችን የት ናቸው በመድሀኒአለም ንገሩኝ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 9 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢
@yosiefmichael7148
@yosiefmichael7148 8 дней назад
Abatachin Wede Ethiopia Temelesu Endewey ? Egna Be Norway Hager Yalen Hizb Eskahun Dres Yedereseln Abat Yelem. Lerejim Gize Eyetebeqn New. Egziabher Kereda Wedegna Lidersul Egziabhern Nlemnalen.
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 5 дней назад
Uuuuuuffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 9 дней назад
Weyyy abata sewadote yana abata bareso yatanasa heyewata tasetakakala.
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 9 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tejnesh5645
@tejnesh5645 9 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l 9 дней назад
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sentayehutadasse7166
@sentayehutadasse7166 4 дня назад
አድራሻ
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 9 дней назад
Abatachen agerbet temeleswe yehon?
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 9 дней назад
Aletamalasom telanete atarechalaw alematome.
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 9 дней назад
@@SelamawitGod-gl2we thank you
@sentayehutadasse7166
@sentayehutadasse7166 4 дня назад
​@@SelamawitGod-gl2weአድራሻቸው የት ነዉ
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 4 дня назад
Hayate saneshayena batoch yohanese batakereseteyan gen semato ena erasa adereseshalawo tafelegh
@sentayehutadasse7166
@sentayehutadasse7166 4 дня назад
@@SelamawitGod-gl2we ደስ ይለኛል
@etheth4380
@etheth4380 9 дней назад
Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 9 дней назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ሕይወቴ ተመሰቃቅሏል 😢😢😢😢
Далее
На чем играют ПРО | Standoff 2
07:25
Просмотров 137 тыс.
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
ШОКОЛАДКА МИСТЕРА БИСТА
00:44
Просмотров 926 тыс.
На чем играют ПРО | Standoff 2
07:25
Просмотров 137 тыс.