Тёмный

ጭራሽ ሚንበር ቲቪ ላይ? ምን አድርጉ ነው የሚሉን? ቆሻሻ ማንን ነው? በያን መልቲሚዲያ //beyan multimedia 

በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
t.me//@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXC...
t.me/+6qwTWrXC...

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
ሁላችንም ሼር እናድርገው ስለቆየን ለሰዎች እንዲደርስ ባረከሏሁፊኩም
@hayathassen-if9ot
@hayathassen-if9ot 3 месяца назад
መረሓባን ወንድማች 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ
ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህየ ከንደዚህ አይነት ጅህልና አላህ ይጠብቃችሁ 😢😢😢😢😢
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 месяца назад
እረ ያ ኢላሂ 😭 ምናልባት የአእምሮ ችግር አጋጥሞት እንዳይሆን በሰላም አይመስለኝም ለምን እማቀው መሰለኝ ይሄን ሰው ጥሩ ምልክት ሲያስተላልፍ አኔ ጤንነቱ ልክ አይደለም ባይ ነኝ አላህ ይጠብቀን እሱም ታሞ ከሆነ አላህ አፊያ ያድርገው🤲🥲
@ايمانمحمد-ع6ث
@ايمانمحمد-ع6ث 2 месяца назад
እኔም ይህን ነው ምለው ወላሂ ጠነኛ አይመስለኝም እኔም በፊት ጥሩ ትምህርት ሲያስተላልፍ አውቀዋለሁ
@ጀምቲዪብ
@ጀምቲዪብ 2 месяца назад
ማሻአላህ ወድማችን አላህ ያበርታህ በሄክበት ቦታ የአላህ ጥበቃ አይለይህ መሰሎችህን ያብዛልን
@aliyhassensuleiman1590
@aliyhassensuleiman1590 2 месяца назад
ስለ ሰውየው በጥልቀት ከእንደገና መነሻውና የመጣበት መንገድ መታወቅና መመርመር አለበት።
@GyG-l9t
@GyG-l9t 3 месяца назад
سبحان الله😥😥 ኣሏህ ይጠብቀን ከነዛ ሶዋች ያኣሏህ 💞💞💞
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሚን አሚን
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 месяца назад
አላህ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነው ☝️
@MamiAli-lk6ny
@MamiAli-lk6ny 2 месяца назад
Kefetur m ayiflgm , . Ksemayi kekursi kearshim . Ayifelgm..
@sherif4416
@sherif4416 2 месяца назад
ዉይ! አኺሩ ዘማን አላሕ ነጃ ያዉጣን ዩቱበሮቻችን አላህ ይጠብቃቹ
@KerimaKerima-iv6ds
@KerimaKerima-iv6ds 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ ያረብ ከጃሂል አስተሳሰብ አውጣን
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሚን አሚን
@مريم-ل7ت8ذ
@مريم-ل7ت8ذ 3 месяца назад
ሽኩረን
@dififichgxjruduch1467
@dififichgxjruduch1467 3 месяца назад
አሏህ በነቢ ሙሀመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሱና ያድርገን ከጠማማ ምንገድ አሏህ ይጠብቀን የኛ ጀግኖች እደዝህ ንገሩት ይሄን ጃሂል አሏህ ይርዳችሁ አህለሱና ወልጀማዓ ሶፍዮች ኢልምን ከነፈህሙ አሏህ ይጨምርላችሁ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሚን አሚን
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሚን
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
ጀዛክሏሁ ኸይር አላህየ የሚጠቅም እውቀት ይወፍቀን !
@HeyrumekiHeyrumeki
@HeyrumekiHeyrumeki 2 месяца назад
አይ ጅህልና አላህ ይጠብቀን ይሄ ልጅ ግን እዉነት ሙስሊም ነዉ?
@HHoo-ln8wk
@HHoo-ln8wk 2 месяца назад
ወንድማችን አላህ ይጣብቅህ ባረከለሁ ፈኩም
@abdulwasiyusuf9122
@abdulwasiyusuf9122 2 месяца назад
Mashallah ❤❤❤❤❤
@amirshash4559
@amirshash4559 3 месяца назад
بارك الله بكم
@MercifulMiza
@MercifulMiza 3 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ባረከሏሁ ፊከ አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሚን አሚን
@اللهموجودبلامكان-ه9س
@اللهموجودبلامكان-ه9س 3 месяца назад
ወንድማችን ❤ አላህ ይጠብቅህ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሚን
@ነጃትነጃት-አ7ኸ
@ነጃትነጃት-አ7ኸ 2 месяца назад
ሱብሀንአሏህ 😢😢😢 አሁንስ ጨለሉ ወላሂ
@Karema1990-fx5ty
@Karema1990-fx5ty 3 месяца назад
ወአለይኩም ሰላሙ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ባረከሏሁፊኩም ወድማችን
@Rasulullah_love
@Rasulullah_love 3 месяца назад
لاحول ولا قوة إلا بالله😭 ሱብሐናሏህ የባሰ መጣ😭 ባረከሏሁ ፍክ ወንዲማችን በርታ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሚን አሚን
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 3 месяца назад
ለኢላሀኢለሏህያረቢ ከጪፍን ጂህልና አንተውጠብቀን ውነትጤኑኛ አይመሥለኝም
@samuyaarifoc
@samuyaarifoc 3 месяца назад
ባረከሏሁ ፊኩም
@OmanPoer
@OmanPoer 3 месяца назад
የአላህ ምን ጉድ ነው 😢😢😢
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 месяца назад
እረ አላህ ይጠብቀን ከጠመት ያሳዝናል
@selmtawa
@selmtawa 3 месяца назад
ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አዑዙቢላህ ምን ጉድ ነው ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
@ماشاءاللهتباركماشاءاللهتبارك
سبحان الله العظيم سبحان الخالق 😢😢😢
@MercifulMiza
@MercifulMiza 3 месяца назад
ኤጭ ይሄ ሰውዬ ደግሞ ምነው ተጨማለቀብን 😏😏😏😏
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
በጣም እንጂ
@RichMm-jn3eq
@RichMm-jn3eq 2 месяца назад
ወላሂ አላህ ያጠመመውን ከሱውጪ ማንም አያቃናውም ይሄሰው እደዚህ አይመስለኝም ነበር ላኢላሀኢለላህ አላህ ይጠብቀን😢
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 3 месяца назад
ወአለይኩምይሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን ባረከላህወፊክ አሏህይጠብቀን የሙሸቢሆች ጥመት😢😢😢😢😢
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሚን
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 3 месяца назад
ይሄ ሰውየ እኮ ሙስሊም አደለም ፕሮቴስታንት ነው በደንብ አሰልጥነው የላኩት ጠማማ ሰው ነው
@AghjkvAsddffgj
@AghjkvAsddffgj 8 дней назад
❤❤❤
@zmad3591
@zmad3591 3 месяца назад
ባረካሏሁፊከወዲምአሏህይጠብቅህ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሚን አሚን
@selamethiopia1111
@selamethiopia1111 2 месяца назад
سبحا ن الله😢😢😢
@yabderiwa
@yabderiwa 3 месяца назад
አኡዙቢሏህ ይህ ዛቱ ነው ያለው እንጅ አቅሉ ከሱጋ አይመስለኝም አደፋፈሩ እኒህን ቃላቶች ካደበቱ ሲያወጣቸው ሱብሐነ አሏህ 😢😢 ባረከሏሁ ቢኩም አሏህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 2 месяца назад
❤❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪
@SukoorSukoor-et7fh
@SukoorSukoor-et7fh 3 месяца назад
አላህ ይጠብቃችሁ
@ahemdineosman7386
@ahemdineosman7386 2 месяца назад
Mashallah habiby benateh yehe lej manew negegeru betam des yelal
@HA-cv7ed
@HA-cv7ed 3 месяца назад
💚💗💚💗💚💗🇪🇹
@mrvip5021
@mrvip5021 3 месяца назад
ጠፋህብንኮ የኛ እንቁ ወንድም
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አዎ ያለሁበት አካባቢ ላልተወሰነ ጊዜ ኔትወርክ ጠፍቶ ነበር ለዛ ነው በዱአችሁ አደራ
@mrvip5021
@mrvip5021 3 месяца назад
@@beyaanmultimedia1 አሏህ የጠብቅህ ያረብ
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 2 месяца назад
ጴጤ ነው ተውት አሏህ ሂዳያ ይሰጥህ
@YusufAdem-yw3lu
@YusufAdem-yw3lu 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZaynabMustafa-m9k
@ZaynabMustafa-m9k 2 месяца назад
Ya Allah egna wadat eyahaden naw
@zedube3624
@zedube3624 3 месяца назад
ኸሥቤላህ ወነኢመል ወኪል
@WeWee-m9t
@WeWee-m9t Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@يوسفالأيوب-ك4ظ
@يوسفالأيوب-ك4ظ Месяц назад
😢😢❤❤🤲🤲
@ቅመማቱዩብqn5ws
@ቅመማቱዩብqn5ws 3 месяца назад
እንዴ ያመዋል ምንአይነት ጥያቄነዉ ይሄ ሙሥሊም ከሆነ በዚህመልኩ አይጠይቅሞ
@chocolat423
@chocolat423 3 месяца назад
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይህ ራጂኡን አረ ጎበዝ ጭንቅላቱ በጂኒ ተመቷል አረ ጉድ ዘመድ ወገን ተባበሩና ወደ ሩቃ አረ ነዉ
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 2 месяца назад
በዚህ ጃሂል ቀፎ አሳባችው ሚንበር ቲቢን ለመካትነው ያኢላሂ ይህ ያድግለሰብ አስተሳሰብ እጂ የቲቢው አደለም ያሙቀሊበል ቅሉብ ሰቢት ቀልቢ አለ ዲንክ
@seada-ej1wl
@seada-ej1wl 3 месяца назад
الله مستعان ምን ሆኖነው አማን ግን
@zebibamohammed-kc8bk
@zebibamohammed-kc8bk 3 месяца назад
እኔ ወላሂ ስሰማው በጣም ነው የደነገጥኩት እንደዚህ አይነት ልጅ አይመስለኝም ነበር ሚንበሮችም ቢሆኑ እያወቁ አይመስለኝም ከሆነ ጊዜ በሀላ ነው እንደዚህ ሙስሊሙን የሚያደናግር ግራ እንዲገባው ማድረግ የጀመረው ስለዚህ መጠንቀቅ እና የሚለቃቸውን ቪዲዮ እየተከታተሉ ህዝቡን ከብዥታ መጠበቅ ነው እንጂ እነ እከሌ እየተባባልን እርስ በርስ መነቋቀር ለጠላቶቻችን በር ይከፍታል የሱን ቪዲዮ ክርስታኖች እና ጴንጤዎች ሼር እያረጉ እስልምናችንን ጌታችንን ሲያላግጡ ነበር እናም እንደ ኢስላም ከደዚህ አይነት አስመሳዬች ሰዎች መጠንቀቅ አለብን ምናልባት ተላላኪ እና ሚሽነሪ ሊሆን ይችላል
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 2 месяца назад
በያን ይህ ሰውዬ ጤነኛ ነው ብለህ ታቀርበዋለህ ይህ አይሁዳውያን ነው
@Lifeisshort-d7o
@Lifeisshort-d7o 3 месяца назад
ቆይ ሶፍዯች ሆይ የሞተ ወይም በቀብር ውስጥ ያለ ይሰማል ይረዱናል ካላችሁ ከካፊሮች በምን ተሻላችሁ የህድና የህድኩም
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አይ ዛሬም እዛው ላይ ይሄን ጉዳይ ብዙ ጊዜ አውርተንበታል ቪዲዮቹን ተመልከት
@Lifeisshort-d7o
@Lifeisshort-d7o 3 месяца назад
@@beyaanmultimedia1 እኔ ያንተን ቪዶ ወደሇላ ወደፊት የማየው ለምነው ወንድም አሏህ ይመልሳችሁ ሌላ ምን ይባላል
@mrvip5021
@mrvip5021 3 месяца назад
ሚበር ቲቪ የማነው ግን
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
የወሀቢዮች ነው ሰው እያጨበረበሩ ነው ስለ እነሱም እንመጣበታለን ኢንሻአሏህ
@samuyaarifoc
@samuyaarifoc 3 месяца назад
Esha allah etebkalen​@@beyaanmultimedia1
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
@مشاعلالمطيري-ظ8ف 3 месяца назад
ግን አንታ አዕምሮህ ይሰራል ውሃ ይውሰድህ ደነዝ በመጀመሪያ ከጭፋራ እና ከጫት ውጠ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
ምንም ብትል የወሀቢያን ማንነት ለህዝባችን ሳናዝገነዝብ ዞር አንልም
@JonVan-g6e
@JonVan-g6e 3 месяца назад
አይደለም ሙስሊም ነው አሁን ዲን አለው ወይስ ጼንጠ የከፈለው ከሆነስ?
@Bintmahmud-y5k
@Bintmahmud-y5k 2 месяца назад
ላሀውለውላ ቁወተ ኢላቢላሂልአልዪልአዚይም ግን ሙስሊም ነው ያጀመአ ???በድሮው ዘመን ከትረቱሱአል ነው ያጠፋቸው መጨረሻችነን ያሳምረው
@fakihasass6775
@fakihasass6775 3 месяца назад
Suhan allah allah yxbqen
@mensur5689
@mensur5689 3 месяца назад
ፊቱ አዲስ አልሆነብኝም ከነ አቡሀኒፋ ጋር ያየሁት መሰለኝ
@ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ
እናተ የሱን ወሬ እያመጣችሁ ለምድነው የምታስተላልፉልን
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
መልስ ነው የሰጠነው። ማንም እስልምና ላይ የሚዋሽ መልስ ይሰጠዋል
@HassenG-t8n
@HassenG-t8n 3 месяца назад
በአሏህ ይሁንብኝ እንድህ አይነቱ ሰዎች ከጀግኖቹ ሃገር እንደነ ፓክስቲያን ውስጥ ቢናገራት ኑሮ ይሄንዬ የት ነበር ወይ ኢትዮጵያ የማንም ግ$ም መጠራቀሚያ ሆና ቀረች
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰
@alhamedulillh149
@alhamedulillh149 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@اللهموجودبلامكان-ه9س
@اللهموجودبلامكان-ه9س 3 месяца назад
😥😥😭አይይይይይ
@ZeniraTofik
@ZeniraTofik 3 месяца назад
Yha sewyew yemrun new beallah
@QqQq-jn7hp
@QqQq-jn7hp 3 месяца назад
ከቶ ምን ይሻላል ኸልቁን ከቤት አውጥተው ጫካ በተኑት ይህ ሁሉ የወሃብያ ውጤት ነው ድናችነን ማወቅ ያለብን በኦለሞቻችን ብቻና ብቻነው
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
🥰🥰🥰
@nurelhudamohammed8370
@nurelhudamohammed8370 3 месяца назад
ኧሯ
@QqQq-jn7hp
@QqQq-jn7hp 3 месяца назад
@@beyaanmultimedia1 በርታ ሀቢቢ አትጥፋብን አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
@QqQq-jn7hp አሚን ኢንሻአሏህ
@mamiarchia8574
@mamiarchia8574 3 месяца назад
Ante rasih mejemeriya din temar din Ena RU-vid andeayedelem Habibi le RU-vid stile Ke din endatweta ebakih
@ነጃትነጃት-አ7ኸ
@ነጃትነጃት-አ7ኸ 2 месяца назад
ቆይ ሙስሊም ነዉግን ሰዉየዉ🤔🤔🤔🤔🤔🥺🥺🥺😭😭😭
@SefinetLerasnew
@SefinetLerasnew 2 месяца назад
Yhe sew lewhabiyoch tiyake new yesetachew
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 2 месяца назад
Men ayinat dadabe nw
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 месяца назад
ግን ይሄ ሰውዬ ሙሰሊም ካልሆነሰ ሙሰሊም ቢሆን ይሄንን አይናገርም ፂሙን ሰላሰረዘመ አጣሩ መጀመሪያ ሙሰሊም ነው አይዴለም ሙሰሊምም ከሆነ ጤነኛ ሁኖ አይልም
@HussenAli-e3h
@HussenAli-e3h 3 месяца назад
ከአህባሽነት ውጣ አይጠቅምህም
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
ይልቅ ጊዜ ሳይረፍድብህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ተመለስ
@ኩብራኩብራ-ዐ9ጐ
@ኩብራኩብራ-ዐ9ጐ 2 месяца назад
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን ግን ሙስሊም ነው??
@IssuAbdu
@IssuAbdu 2 месяца назад
የህ ሰውዬ ደና ሰው አልነበርወይ?መቼስ እብዶ ነው እንጂ ጤነኛ አይመስለኝም ሰው በዚህ ልክ ይደድባል ወየም ትኩረት ለመሳብ እንጂ ዬሄ ጠፍቶትአይ።ለም
@SumeyNur
@SumeyNur 3 месяца назад
اعوذ بالله من الشيطان الرجيم لا حول ولا قوه الا بالله
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 3 месяца назад
Mehamed ena alh 1 sew nachew , played the game 🎮
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 3 месяца назад
አሀለን ወድመችን ለኔ ግን ሙስልም አልመሰለኝም ነበር በኢስለም አፍጨ በአንድ ጣት ነው ወይስ በሁሉም ነው ብሎ ስጠይቅ አላህ ይቅር ይበለኝ
@AyshaAhmed-kd8ol
@AyshaAhmed-kd8ol 3 месяца назад
አኡዙቢላህ
@jimihune9650
@jimihune9650 2 месяца назад
አንድ ጣት ነው ወይስ በሁለት ጣት ነው አፍንጫ የሚጎረጎረው ላልከው እኔ ልመልስልህ በሁከት ጣትህ አፍንጫህን ጎርጉረው አምት ጣትህን ግን የናትህ እምስ ውስጥ ከተተው የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 3 месяца назад
tiyakea siteteyeku atedeneget meles kalachu beienesireat memeles enji ,
@halimo1255
@halimo1255 3 месяца назад
ላሀዉ ዎላዎላ ቁዉታ ኤላህ ቢላህ ለመሆኑ ማንነቱን አራጋግጣቹታል ምንዲናዉ አላማዉ ከእስልምና ምን ጉዳይ አለዉ ያአላህ አንተዉ ጠቢቃን
@محمدحكميك
@محمدحكميك 3 месяца назад
የሚገርም ነዉ ዉሀብዮች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AaAa-ty2hp
@AaAa-ty2hp 3 месяца назад
ሚስኪን ወይ አታቂ ወይ አትጠይቂ ውሀ ብያ ምድነው ????
@saragudeta1355
@saragudeta1355 3 месяца назад
እኔምለው ወሬ በሚዲያ ከምትወርድ ለምን በግል ደውለክ ለምን አታናግረውም መስሊም ወንድምክ ነው
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
እስከመጨረሻው ተከታተል እሱን ለማገኘት ብዙ ቸሞክሮ እንደነበር ትረዳለክ
@MuradMohammd
@MuradMohammd 3 месяца назад
ወድሜ እሄ የግል ጉዳይ አይደለም በሚዲያ የተበተነ ቆሻሻ በሚዲያ ነው አሚፀዳው ሳያቅ የተከተለውን ሰው ሲያቅ ይርቀዋል እሄ እውነቱ
@yeha5875
@yeha5875 3 месяца назад
ያወራው በሚዲያ አይደል እንዴ?
@lubabamerima
@lubabamerima 2 месяца назад
ሠውየው ጠሽ ነው
@hayathussien1907
@hayathussien1907 3 месяца назад
አንተም እሱም የ1ሳንቲም 2ገፅታ ናችሁ እርሱም የባሰበት ክፉ አሏህ ሂዳያ ይስጠው ወይም ያጥፋው ቁርዓንዮች በኛም ሀገር መጡ እኝህ ወሰክ
@Qabastube5895
@Qabastube5895 3 месяца назад
ምነው የእምዬም ወደ አብዬ አደረከው? አላህን ፍሩ የሚል እንጂ አላህን የሚፈራ ጠፋ😢 ተወሱልን የምትፈቅዱት እናንት አህባሾች አይደላችሁም እንዴ? ኡለሞችን ጠይቁልኝ እያለ የተናገረውም አሽሙር ቢሆን የአህባሾችን አቋም የሚደግፍ ነው። ስለሀዲሱም ከዚህ በፊት ሼይኻችሁ አቡበክር ሱለይማን "ሶሂህ ሀዲስም ቢሆን ከአቅል ጋር ካልገጠመ አልቀበልም " ብሎ ተመሳሳይ ንግግር ተናግሯል (የቪድዮ ማስረጃ አለ ) ለምን ረድ አልሰጣችሁትም? ሚንበር ቲቪ ያልከው ምናልባት ከዚህ በፊት አቂዳውን ግልፅ ሳያደርግ ፕሮግራም አቅርቦ ልሆን ይችላል ። ዋናው አሁን ሚንበር ቲቪ ላይ እያስተማረ ነው ወይ የሚለው ነው BTW ለሚንበር ጥብቅና እየቆምኩ አይደለም ግን ለምን ሚዛናዊ አንሆም? አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
እሱ ሙስጠላሀል ሀዲስ ይባላል ካላወክ ቅራ ያኔ ታፍራለህ ሰውየኮ ሚንበር ቲቪ ላይ ነው የሚያስተምረው እኮ የአህባሽ ነው እንዴ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
አሁንም ሚንበር ላይ እያስተማረ ነው ገብተህ ማየት ትችላለሁ ስለ ሀጅ እያወራ ነው።
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
ዶክተር ያወሩት የሀዲስ ሙስጠላህ ነው እሱን የቀራ ብቻ ነው የሚያውቀው
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
ሙስጠላህ ማለት ስለ ሀዲስ አይነቶ የተዘረዘረበት የቂርዓት ፈን ነው ለምሳሌ 1ኛ ሶሂህ 2ኛ ዶኢፍ 3ኛ መርፉእ 4ኛ መውዱእ እየተባለ የተከፈለበት የቂርዓት ዘውግ ነው ከፈለክ የትኛውንም የቀራ ሰው መጠየቅ ትችላለህ አንዱ የሀዲስ አይነት ዶክተር የተናገሩት ነው እሱን ደግሞ ሁሉም የሙስጠላህ ኪታቦች ላይ ታገኘዋለህ
@Qabastube5895
@Qabastube5895 3 месяца назад
@@beyaanmultimedia1 ሰውየው ሚንበር ላይ ያስተምርም አያስተምርም እኔ እያልኩ ያለሁት 'አሁን ላይ የዚህ ሰውዬ አመለካከት ከአህባሾች ጋር ተመሳሳይ ነው' ነው። አቡበክር ሱለይማን ስለ ሙስጠላህ ሳይሆን ስለ አላህ አስማእ እና ሲፋ የምያወራ ሀዲስ ሰነዱ ሙተሲል እንኳን ቢሆን ከአቅላችን ጋር ካልገጠመ አንቀበልም ነው ያለው። ስለ አላህ ሲፋ የምያወሩ የቁርአን አያዎችም ዛህራቸው አይፈለግም ብሏል ። ለመሸፋፈን አትሞክር የተናገረውን ካልሰማህ አልሰማሁም ነው የሚባለው
@Sadustaz
@Sadustaz 3 месяца назад
አምሳየቹ አኮ ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 2 месяца назад
ያለውን ለምን ታጠማላህ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 2 месяца назад
አንድ ደጋፊ ተገኘ። እስኪ እስከመጨረሻ አዳምጥ ከዛ ውርደትህ ይገባሃል
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 3 месяца назад
ምን አይነት ቆሻሻ አገር ሆነች ፖለቲከኛው መሪው በሀይማኖት እውቀት አለኝ ያለው እኔ ያልኩት ይሁን መተራረብ ላውን የሀይማኖት ሰው መምሰል በውስጥ ሌላ ሰው ምን ጉድ ነው? ተረጋጉ ለሁሉም ነገር የበላይነት ያለው አንድ አላህ ብቻ ነው ጀነት በኔ እጅ ናት አትበሉ ሲጀመር ትክክለኛ ሙስሊም በዩቱብ አይሰዳደብም በሀሳብ ረጋ ብሎ መረዳዳት ነው ካልሆነማ የዩቱብ ንግድ ነው ማለት ነው መፍራት አንድና አንድ አላህን ብቻ ነው ሌላውን እለፈው ለራሱም አይሆን
@musamehamed5582
@musamehamed5582 3 месяца назад
እር አላህ ኢዳ ይስጥህ ሱበሀን አላህ. አንተኳን ሁለት እግር አለህ እሱ ፈጥሮህ እረ አይምሮው ትክክል አይመስለኝም
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 месяца назад
የሚንመበር ቲቪ ግን ኡስታዛቸው ነው
@SumeyNur
@SumeyNur 3 месяца назад
እ​@@beyaanmultimedia1
@AbduTiger
@AbduTiger 3 месяца назад
ታይዞ ይጣየቅ ሐቁን እንዲራዳ
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 2 месяца назад
የጫታም ሰፈር ልጅ
@Alnure-y7r
@Alnure-y7r 3 месяца назад
ኧረ ጤነኛ አይደለም
@sekinamedia
@sekinamedia 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
У КОТЕНКА ПРОБЛЕМА?#cat
00:18
Просмотров 984 тыс.