Тёмный

ጭራሽ? ዩቲ ናስ የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ አበደች ምን ነካት | ሴዶ ፍቅረኛ ሀራም ነው! | yuti nass | Seifu on ebs | Minber tv 

J reaction ጄ ሪአክሽን
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

2 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@J_reaction1
@J_reaction1 21 день назад
እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉ🙏🥰
@badrea36
@badrea36 21 день назад
የኮሜንት ስድብ ነዉ እድብስባቻዉ ያደረገቻዉ ረሱል እዲ ብለዋል ሰለላሁ አለይ ወሰልም ❤ ጥሩ ነገር ተናገሩ ወይም ዝም በሉ ብለዋል የኛ ዉድ ነቢይ❤
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 21 день назад
ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያአላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ. 😢😢😢. እነ ቢላል የታሰሩቱ ሰኞ እንደፌፈቱ በፌስብክ ተልቆ አይቼ ደስስስ ብሎኛል. ለብዙ ሰው የሂዲያ ሰበብ የሆነ ሰለምቴ ወንድማችን ነው ❤❤❤❤❤
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr 20 дней назад
እኔኮ የሚገርመኝ ለምን አትተዋትም የሚጠቅም ነገር ታሳዩናላችሁ ብለን ስንጠብቅ ሀዩ ሀዩ ትሉናላችሁ ለመሆኑ ማስታወቂያ እየራችሁላት መሆኑን አስባችሃል ። ለአላህ ብላችሁ ተዋት ሌላ ዜና የላችሁም ልጆቻችን ምን እንዲማሩ ነው በቃ እሷና ስራዋ።
@user-yi6sp9mu3e
@user-yi6sp9mu3e 20 дней назад
እስዋን ማቀነባበር ማሣየት ፍሎ ማረግ ላይክ ማረግ ኮሜንት መስጠት ብተውት የማንፈልገው ምታሳዩን እናንተ ናቹ ተው ተው ዩቱበሮች ቲክ ቶኮሮች ተው ተው በ Uራም የተዘፈቃቹ ነው ተው ሌላውን አታሣዩ አታሣስቱ ተው
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 20 дней назад
አላህ ሂዲያ ይስጠን ለህቶቻችንም ይሥጣቸው ያረብ ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹
@AwiAbudi
@AwiAbudi 20 дней назад
ወይ በተገቢው መልክ ዳዕዋ አድርጉላት ወይ ተዋት የባሰ እያስተዋወቋቹላት ነው አንተ ባትለቀው መጨፈሯን መች አይና
@AsdAcd-tf1xj
@AsdAcd-tf1xj 20 дней назад
ያአላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምረን🤲🤲🤲🤲😭
@medinaabebe1821
@medinaabebe1821 20 дней назад
ኡዝታዝ ስአዳት ነግሮታል ተዋት
@aminunurie8311
@aminunurie8311 21 день назад
ዩቲን ተዋት ጪራሽ እየባሰባት ነው የሄደው ስለዚህ ዝለሏት ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ ነው ተረቱ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 20 дней назад
መጨረሻችን አላህ ያሳምረው!!!
@user-it3qp6zt5e
@user-it3qp6zt5e 21 день назад
የኔወንድም አላህይጨምርልህ
@aishaabajebel3042
@aishaabajebel3042 20 дней назад
አላህ ይዘዉጀዉ በሀላል ማሻአላህ የዘመኑ ጀግና ነዉ
@zadzad8257
@zadzad8257 21 день назад
እኔ ምላሁ ለምን እንደነዚ ሰዉች ለምን ትከታተላለቹ
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 18 дней назад
ልጃችን 🎉ማሻኣላህ🎉በጣም ድቅ ልጅ ነህ ኡማን ታኮራለህ እንዳንተ ዓይነቱ ወጣት ያብዛልን እንደምኞትህ በሓላል ሳሊሓ የሆነች አላህ ይስጥህ 🎉🎉🎉
@user-sy2fp3hb1s
@user-sy2fp3hb1s 20 дней назад
አንድ ተራ ቲክቶከር ጨፈረች ብላቹ ወሬ ምታበዙት ኡስታዞች የጨፈሩ አስመሰላቹት በረሃ ላይ እያለቁ ላሉት ወድሞቻችን፣ ሙጃሂዶቻችን ዱአ እናድርግ።
@kelemlove4937
@kelemlove4937 20 дней назад
በመጀመሪያ ለሙስሊም ወገኖች ትልቅ ክብር አለኝ በአንድ ቤትም ለረጅም ግዜ ኗሪያለው እና ብዙ ግዜ ከሙስሊም ሴቶች የማይጠበቅ ይላሉ በክርስትና እምነትም አይፈቀድም መገላለጥ ለማለት ነው
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 21 день назад
ቀላል አበዛችው ጭራሽ ለአዝማሪ ይህንን ያክል ወጭ ወይ ዘንድሮ
@user-sf7cg3bm6t
@user-sf7cg3bm6t 21 день назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወዲማችን🎉🎉👍👍
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 21 день назад
አላህ ይጠብቀን አቺ ሀያት ተብየዋ አላበዛሺሁም አላህን ፍሪ ለእስልምናሺስ ከበርየለሺም እናም ኢተቂላህ😢😢😢
@user-lq4oy9ym8c
@user-lq4oy9ym8c 20 дней назад
ወለይኩም አሰለም ወራህማቱለህ ወበራከቱ እዉነት ዜዶ ማሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ ሰልህወን አለህ ይወፍቅህ ዮትነሰ አለህ እደያ ይስጠት እሷ አቅሏን ከሰታች ቆዬች።
@SebahMushaga
@SebahMushaga 21 день назад
ሰላሟአሌኩም ያ ጀማአ
@fatuma.hussen
@fatuma.hussen 20 дней назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ayisheayimam3858
@ayisheayimam3858 20 дней назад
አድ ሰው በረሱ ግዜ አላህ ካልፈራ ተውት በቃ ከዛ ቡሀላ ያለው የሰው ፍራቻ እጂ ዋጋ ቢስ ነው ።
@Fcf-rt1fy
@Fcf-rt1fy 12 дней назад
ይቺ ልጅእኮ ለሁላችንምእናንተም በማሳየቱ እኛም በማየታችን ብወንጀሉ እየተዘፈቅንበት ነው በቃ እንተዋት ስራዋ ያውጣት😢😢😢
@Muna-xu6ec
@Muna-xu6ec 21 день назад
አለህ ይጠብቀን😢😢😢😢
@user-hw3on4nm8y
@user-hw3on4nm8y 20 дней назад
አሁን የቃጠላቸን እኮ እናንተ ናቹህ በቃ እሷን እርሷት አንዲት ጃሂል ሴት ባደረገችው የናንተ ማራገ በ ብ
@user-it3qp6zt5e
@user-it3qp6zt5e 21 день назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 20 дней назад
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የህ ፅጉሩን ያስያዘዉ ልጂ ግን ሙስሊም አዪደል ፀጉሩን የሚቆርጥለት አጣ
@user-ti8zq8ls4m
@user-ti8zq8ls4m 20 дней назад
አላህዬ ምን ጉድ ነው ወይ ይቲናስ በቃ እያበደች ነው😌😌😌
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 21 день назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲ጃ አተ አገኘህደ ከይስጠን ይስጣችሁ ብለሀናል የሰርጉነገር አደራ 😁
@J_reaction1
@J_reaction1 21 день назад
😂😂
@Monirausman
@Monirausman 20 дней назад
Yaa rabbi macarshachin asamiraw getahe 😢😥😥😥😥
@X697Infinix
@X697Infinix 21 день назад
አሏህ ይጠብቀን ያረብ 😢😢😢😢
@reyuyenu340
@reyuyenu340 20 дней назад
የአረቡ አለም በጠቅላላ ለሙሰሊሙ ኡማ ፊትና መከራ እየጨመሩ ነዉ ያሉት አላህ በላእ ያዉርድባቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ዱባይም ሱኡዲም የአረብ አገር አሜሪካ ነዉ የሆኑብን።😢😢😢😢😢😢የገዛ ህፃናት በርሀብ እየተቆሉ😢😢😢😢😢የሙሰሊም ደም እንደ ዘንድሮ የረከሰበት ዘመን የለም😢😢😢😢😢
@imubilal6947
@imubilal6947 20 дней назад
አላህ ማስታወል ይስጣቸው ይስጠን
@sitraa1326
@sitraa1326 20 дней назад
አሰላም አለይኩም ጂብሪል ወድማችን ባክህ ይሄን ልጂ ፀጉሩን እዲቆርጠው ምከሩልን
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 20 дней назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሸይጧን እኮ እያሳሳቀ ነዉ የሚወስደዉ ሸሩን መልካም መልካሙን ሸር እያስመሰለ ያታልለናል ግልፅ ጠላታችን ነዉ አሏህ ይጠብቀንና ግን እኮ ሴት ልጅ በይበልጥ ዉበቷ የሚጨምረዉ በሒጃቧና በቤቷ ዉስጥ ስትሆን ነዉ አሏህየ ሰትረን ዱኒያ ወል አኼራ ያረብ ሀዩቲ ናስር ፁሁፌን ልታይዉ ስለምትችይ እንድህ ሚድያ ላይ እንድትዘሊ ቀጥይበት የሚሉሽ ሁሉ ነገ የቂያማ ቀን አይጠቅሙሽም እህቴ የሚጠቅሙሽ ለአሏህ ብለዉ የሚመክሩሽ ናቸዉ ይህን እወቂ አሏህ ይመልስሽ እኛንም ይዘንልን ያረብብብብብ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 11 дней назад
የአሏህ❤
@fatimah9610
@fatimah9610 20 дней назад
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe allhe hidya yasthawe yarab yaszenle
@ZebiSha
@ZebiSha 20 дней назад
Alahu akber alahu akber
@AbuAbu-hd7kr
@AbuAbu-hd7kr 19 дней назад
allah yasawkn !
@Asrt-qj5xw
@Asrt-qj5xw 20 дней назад
ياربي يالله شو حذ الله يحديكوم حيات الله يحديكي يحديكوم
@seadayesuf7563
@seadayesuf7563 19 дней назад
አይ የኛ ሰው የራሱ ስህተት አይታየውም 😡
@jamilamusa7543
@jamilamusa7543 20 дней назад
ጃቦዬ አለክ❤
@user-yi6sp9mu3e
@user-yi6sp9mu3e 20 дней назад
ፍሎ ሼር ከነሱ ጋር የሆናቹ ትጠየቃላቹ
@seadayesuf2920
@seadayesuf2920 20 дней назад
አላህ ይሥቱረ
@SaadaLedi
@SaadaLedi 20 дней назад
በቃ ተዋት ምክር ካልሠማች
@rszeyidirszeyidi2022
@rszeyidirszeyidi2022 20 дней назад
👍👍👍👍
@samira1589
@samira1589 20 дней назад
👍👍👍👍👍
@ShelemewAsefa
@ShelemewAsefa 20 дней назад
💀የወዱ ናቸው
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 20 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-yu3zg1xf5z
@user-yu3zg1xf5z 16 дней назад
😢😢😢
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 16 дней назад
ሠው እንደፈለገ መሆን መብቱ ነው ተሸፍኖ ስንት እርጉም አለ አይደል??? እነሡ ስለጨፈሩ ብቻ
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 20 дней назад
Hayley sose🎉🎉🎉🎉🎉
@hananseman6971
@hananseman6971 20 дней назад
Bezu temekralech daewa tedergolatal mekerew mekerew embi kale mekera yemkerew yebas atakabduat lej aydelechem
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 20 дней назад
ዩቲ ናሲን አትከታተሉዋት በቃ ስትከታተሉዋት ባሰባት
@kassaysami2531
@kassaysami2531 18 дней назад
Aslamualekum warahmatullah. Btam yemegermew youtena ende res adrgachu selsua setaweru yegermenal . Lemen at tewatem. Genzebuan be you tube telkemebet. Ye gel heywet yelatem metadergew hulu tiktok yemetelek kehone. Youtena le mawek . Astedadegua endet neber? Ye betam Wesan new le sew leg.
@abdumude1001
@abdumude1001 20 дней назад
መጀመርያ አንት ነህ አድናቂዋ ነህ
@tilahunfikremariam9038
@tilahunfikremariam9038 20 дней назад
tew ateferd kezih yebase betam bezu hateyat beyekenu endemetesera fetarih yayal
@J_reaction1
@J_reaction1 20 дней назад
Tekekel hulachenem hatiyategnoch nen neger gn hatiyatachenen badebabay masayet yelebenem🙏
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 21 день назад
አላህ ይህደዉም በጣም አበዙት
@user-fy1ww1rw9z
@user-fy1ww1rw9z 21 день назад
አለሄ ቀልብ ይስጠት
@Sarahabesh
@Sarahabesh 20 дней назад
10:39 Ante tasasinalki mindinew mitilwat
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 19 дней назад
አባከቹ ከቻላቹ ድዋ አድርጉላት በቃቹ በተተቹ ቁጥር እየጨመሩ ነው ሚሄዱ ብትችሉ ስልካቹውን ፈልካቹ ለብቻቸው ምከሩዋቸው በተረፈ እናተ በየቦታው ተይ ተይ እያላቹ ቪድዮው በበተናቹ ልክ ነው ሰው ሚያያቸው በቃ ተዋቸው በምትመኩሩ ሳት እናተስ ቪድዮው ግልፅ አደል ምታወጡት
@user-yx8zs7uh7g
@user-yx8zs7uh7g 20 дней назад
አፋችሁን አትክፈቱ እነአቡመሬም ሲመክሯት ስት ስታወሩነ በር
@tilahunfikremariam9038
@tilahunfikremariam9038 20 дней назад
hulachum nachu
@mameabdurezak5700
@mameabdurezak5700 19 дней назад
አንተም አዝነህ ሳይሆን ላይክ ፍለጋ ነው ምታቀርበው!!!
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 20 дней назад
Ke yuti susu metebalew demo chuhetewa seyasetela videyowa hulu kefafi new yekere yebelachu allah wede kelebachu yemelesew lala mene yebalale
@Sirage111d
@Sirage111d 21 день назад
Echi bache damo ba tiktok lay ba fano eyechafarech adel alam yemiyaya qashim rikash.. Ahene matayim wondigarim ye michamalaqu zumutamochnacheu balagewochi dadab saw ayimasilugnim
@astertadesse6569
@astertadesse6569 21 день назад
MS UTENAS SHE DID NOT DO ANY RONG LIVE HER A LONE
@munirsadi-zn7bi
@munirsadi-zn7bi 21 день назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ ቀለም ሚዲያ የሚለው ቻናል ጠፍቶ ነው ወይስ እንዴት ነው
@J_reaction1
@J_reaction1 21 день назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አዎ ወንድሜ ቀለም ሚዲያን ዘጉብኝ በዚህ ቻናል መጥቻለሁ🙏
@munirsadi-zn7bi
@munirsadi-zn7bi 21 день назад
አብሽር ወንድሜ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ
@J_reaction1
@J_reaction1 21 день назад
@@munirsadi-zn7bi ሹክረን🙏🥰
@Vip-wl2cp
@Vip-wl2cp 21 день назад
ድሮስ ጤነኛ ነበረች እንደ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 21 день назад
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂዘበረካትሁ
@user-fu6uk4pn9z
@user-fu6uk4pn9z 20 дней назад
Mebtwa nawe
@user-fu6uk4pn9z
@user-fu6uk4pn9z 20 дней назад
Eza weste yute becha nech ende muslime
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 19 дней назад
ልጂትዋ ልብ ቢኖራት የኡስታዝ ሳዳትከማልምክር ይበቃት ነበር ግን እናተ ዩቱበሮች ፎሮዋን እየሰቃቀላችሁ የበለጠ ከፍፍያለች መሰላት
@jimihune9650
@jimihune9650 21 день назад
እቺ ልጅ በጣም በልቷታል መጨረሻዋን ያሳምርላት
@selamdesu3462
@selamdesu3462 20 дней назад
ገጀራና ቅድስና አይጋጭም አንተ ስጋ ለባሽ ነህ ፀጋው ካልረዳህ መቀደስ መንፃት አይቻልም ስጋ ደካማ መንፈስ ብርቱ ነው
@Fcf-rt1fy
@Fcf-rt1fy 12 дней назад
አንተስ ተዘውጀሀል እንዴ ይዘውጃቹ አልክ እኮ
Далее
2DROTS vs WYLSACOM! КУБОК ФИФЕРОВ 1 ТУР
07:25
Я читаю переписки сына
00:18
Просмотров 518 тыс.
Пранк пошел не по плану…🥲
0:59
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
Просмотров 2,6 млн