Тёмный

ጭካኔ ነው !እሁድ ተድራ ሀሙስ በተገደለችው ሙሽራ የውቅሮ ፓሊስ ያወጣው መረጃ! 

SHEGER INFO
Подписаться 425 тыс.
Просмотров 151 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 616   
@salomisalomi911
@salomisalomi911 3 дня назад
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን በዓፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭
@peacelove4778
@peacelove4778 3 дня назад
😢😢😢😢
@اناالمسلمالحمدلله
የኛ ሀገር የወንጀለኛ ህግ ከማጣራት የዘለለ አይደለም አሏህ በበዳዮች ላይ ቅጣቱን ያውርድ ያረብ😢😢😢😢😢😢
@shawaye5579
@shawaye5579 3 дня назад
😭😭😭
@zed8332
@zed8332 3 дня назад
💔💔💔😢😢😢😭
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 дня назад
የአንዳንዱ ጭካኔ ሰይጣንን ያስንቃል ፈጣሪ ነፍሷን ይማር ኡፍፍፍፍ።
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 3 дня назад
ለምድሬ ምህረት ከላይ ከአሪያም ከእግዚአብሔር ዘንድ ይምጣላት። ማስገደል ፣ መግደል የደም መሬት ማረን !
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 3 дня назад
Amen
@meserat1627
@meserat1627 3 дня назад
ምን ጉድ ነው የምንሰማው ጌታ ሆይ አሳልፋህ ለግፈኛች አትስጠን ውይ
@AseressetegeAserse
@AseressetegeAserse 3 дня назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 3 дня назад
አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 3 дня назад
Amen Amen Amen 😢😢😢
@nejatali7088
@nejatali7088 3 дня назад
Fetariwin yemayfera hizib weyim yemeferaw hig kelele sew awire new.
@muluelala2391
@muluelala2391 3 дня назад
Amen
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 3 дня назад
አላህ ለቤተሰቦቿ ብርታቱን ይስጣቸው አገር ጠፋ ምን ይሻለናል አላህ ምህረትህን
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
ደምሪኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
እግዚኦ ለምን አገባት ለመግደል አቤቱ አድነን ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 дня назад
ይቀጥላል ይቀጥላልይቀጥላል እመነኝ እመኑኝ ፍትህ ስለሌለ ቅጣት ስለሌለ በገንዘብ ስለሚወጡ!!!
@zed8332
@zed8332 3 дня назад
እዉነት ነዉ😢😢😢
@abedaberhan
@abedaberhan 3 дня назад
አውነት ነው😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ከፈጣሪ ከአገኛን እንጂ ከስው ፍትህ ከጣና እኮ😢😢😢😢😢😢😢
@FannaDabesay
@FannaDabesay 2 дня назад
Magadal halebet😢😢😢😢
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
ደምሪኝ
@geneteden4343
@geneteden4343 День назад
ትግራይ እማ ጭራሹ ከመንግስት ከባህል ከእሴት ውጭ እየሆነች ነው እግዚአብሔር ጣልቃ በምድራችን ይግባልን ::---ህግ አልነበረም የምያናኑረን የባህል እሴት ሀይማኖት ክብር ፍርሐት እግዚአብሔር እና ትልልቆች ነበር ዛሬ ያን ሁሉ በአርተፍሻል ባዕድ እየተተኩ ነው የዚህ ግዜ ነበር የህግ መበርታት አስፈላጊ ከሁሉም ውጭ ሁነን ወደ ዱር አራዊት እየገባን ነው አቤቱ አስበን ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 3 дня назад
እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ እግዝዮ አህረነ በክርስቶስ እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ
@BeautyfulBahrain
@BeautyfulBahrain 23 часа назад
የኔ እህት ምን ጉድ አጋጠማት በሰው ጅብ ተበላች እግዚሆ እግዚሆ አገሬ ምን ጉድ መጣብሽ ፍትህ ፍትህ እናት አባት እህት ወንድም ልጅ በግፍ ለተነጠቁ የአገሬ ህዝብ በሙሉ
@girmaa5480
@girmaa5480 3 дня назад
ሀገር ስትታመም ትውልድ አብሮ ይታመማል ፤ የትውልድ መታመም ደግሞ በቀላል ነገሮችግ ሁሉ ተስፋ መቁረት ይጀምራል ; እየሆነ ያለው ይህው ነው .....ያሳዝናል !!!!
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 дня назад
ያልታመሙ ሀገሮችም ነፍሰገዳዮች አሉ
@nejatali7088
@nejatali7088 3 дня назад
Fetariwin yemayfera hizib weyim yemeferaw hig kelele sew awire new.
@jimihune9650
@jimihune9650 3 дня назад
እንዳገርህ አይበዙም ​@@yifat-o4w
@LinaTeshome
@LinaTeshome 3 дня назад
ህግ ከሌለ መሪውም ተመሪውም አውሬ ይሆናል አሁን በአገራችን የሆነው ይሔ ነው። የሠው ልጅ ከአውሬ የሚለየው የፈጣሪንም ህግ ሲያከብር እና ፈጣሪን ሲፈራ ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 3 дня назад
@@yifat-o4w እንዳገርህ አይበዛም
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 3 дня назад
ጊዜው በጣም ያስፈራል😢😢
@ttww9470
@ttww9470 3 дня назад
ሱበሀን አላህ መጨረሻችንን ያረብ አሣምረልን እረ ወደየት እየህደነው😢😢
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 3 дня назад
አሚን
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
ደምሪኝበአላህ
@halom3886
@halom3886 3 дня назад
ፍትህ።ለሄቨን የሄቨን ፍትህ ለሴትና ለህፃናት ፍትህ ያመጣል
@mesfindemissie8313
@mesfindemissie8313 3 дня назад
አሳዛኝ ታሪክ ነው ። ነገር ግን ብቻውን 4ልጆች የሚያሳድገውን አባት ኢቢኤስ ላይ የፕሮግራሜን ስም አልጠራህም በሚል ያደረስሽበት ወቀሳና ማሸማቀቅ ብዙዎችን አሳዝኗል ። ባደረግሽው ተግባር አንቺው እራስሽ ይቅርታ ልትጠይቂው ይገባል ።
@tsedeniamengesha7286
@tsedeniamengesha7286 3 дня назад
She deleted the video
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 3 дня назад
ልክ ነው እውቅና ምስጋናና ክብርን መሻማት መሰለባት።
@penafrica4321
@penafrica4321 3 дня назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ህክምና ያስፈልገናል። መግደልና ሞትን በጣም እየተላመድን መጥተናል። ጸሎታችን አለስራም።
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 дня назад
እውነት ነው
@የማርያም2121
@የማርያም2121 3 дня назад
አቤቱ ታረቀን ለጨካኞች አሳልፈህ አትስጠን
@mahiethio
@mahiethio 2 дня назад
እማማ ኢትዮጲያ ልጆችሽ ታመዋል እማምላክ ያስራት አገርሽን ልጆች ከልጅሸ አማልጃቸው😢😢😢😢
@ועח
@ועח 3 дня назад
የሴቶች እና የህጻናት ጥቃት እስከመቼ ነው 💔💔😭😭🇪🇷
@marinaer12
@marinaer12 2 дня назад
የኤርትራ ፍላግ ምን አመጣው
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
ደምሪኝ😊
@milkilion696
@milkilion696 19 часов назад
Polatica mahonu Nw 😂😂​@@marinaer12
@DabashSetnew-k9w
@DabashSetnew-k9w 3 дня назад
.እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ አታድርስ አምላክ ሆይ ማህረን አብዝተህ ትእግስትን ስጠን
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 3 дня назад
ኣቢቱ ፈጣሪ ከሰው ኣውሪ ሰውረን😢😢😢😢
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 3 дня назад
ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ከባድ ነው
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 3 дня назад
ነፍስ ይማር !!!!!! መግደል መሰልጠን አይደለም
@Maranatha212
@Maranatha212 3 дня назад
ሰው ግን ያለ እግዚአብሔር ማን አለው??? ወደ ጌታ የተጠጋ ክፉ እንዳያደርግ፣ ከክፉውም እንዲጠበቅ ይወቅ። የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል !!!
@yeabbelay9374
@yeabbelay9374 2 дня назад
እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ 😭💔
@GenteSofe
@GenteSofe 3 дня назад
እግዜወ መሀረነ ክርስቶስ😢 ዘድሮ ወደት አንግባ ሰይጣን የማፈጽመዉን እየፈጸምን ነዉ💔😭😭😭
@Letushtigray
@Letushtigray 3 дня назад
ፊትህ ለገደለ ኢንዲገደል😭😭😭💔💔
@yonatank2354
@yonatank2354 21 час назад
😢😢😢ያሳዝናል ያማል ፍትህ ተጓደለ ፍትህ ጠፋ ፍትህ ለሴቶችና ለህፃናት😢😢😢
@frehiwet4437
@frehiwet4437 9 часов назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ነብስ ይማር
@ቁረአንይቱብ
@ቁረአንይቱብ 3 дня назад
ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢😢😢😢 ይቅር በለን
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 3 дня назад
ኣሜን
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 дня назад
ከጥንቱም ነፍሰገዳዮች ነበሩ
@rich231-t6d
@rich231-t6d 3 дня назад
የሚሰማው ሁሉ ሲሰቀጥጥ ብቻ ጌታ ሆይ አንተ ተመልከተንና ራራልን 😢😢
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 3 дня назад
በጣምወየው
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 дня назад
ይሄ የአእምሮ እክል ያለበት ሳይሆን አይቀርም ! እግዚኦ 💔 እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን
@tsik914
@tsik914 2 дня назад
ጌታሆይ ለግፈኞች አሳልፈህ አትስጠን እያልን እንፀልይ ከአጥፊዋች ይጠብቀን እግዚኦ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
@helimahelima5706
@helimahelima5706 3 дня назад
አረ ምን ይሻለናል አሁንሥ ለማግባትም ፈራንኮ ካሁን ምን ያረገኝ ይሆን ካሁን ምን ያረገኝ ይሆን ሡብሀን አላህ😢😢😢😢😢😢
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 3 дня назад
በጣምበጣም አሰመሳይእናድብቅሰወቺ ክባድናቼወ እገዚቤረዬረቅልን የምታወቁቱክጨዋ የተወለድ ደገ ተተናያለወ የሚወዳቺህሰወ ሲኖረ እዳተበደሉ እዳታደክሙ ወሸተም ክደተም ማሰመሰልም እዳይኖረ መጠቅቅ እኔምፋራወ አረመኔሰወገጥመኝ ይህእጣፋታ ሳይደሩሰብኝ መተወእዳለብኝ እረዳለወ ክባድነወ ያሰፋራል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 3 дня назад
​@@belayneshkegnekegne መች ጨካኘነቱ ይታወቃል አስመሳይ አይደሉ አፋቸው ቅቤ ልባቸው ጩቤ ነው
@godisgood2672
@godisgood2672 3 дня назад
ስታምር ደግሞ የኔ ቆንጆ ነብስሽ በሰላም ትረፍ
@HfhgGfhgg-h9r
@HfhgGfhgg-h9r 22 часа назад
I'm sorry sorry sorry 😮😢😢😢😢😢😢 my friend sister sister 😢😢😢😢
@mahiethio
@mahiethio 2 дня назад
አረ ኦኦኦኦ😢😢 እግዚኦ ምን አይነት ትውድ ለይ ነን😢😢😢
@ayaha3449
@ayaha3449 День назад
ኡፉፉፉፉፉፉ ደከመኝ። አሁንሥ እረ እግዚአብሔር በቃ በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@dinkneshtafese
@dinkneshtafese День назад
ፈጣሪ ነፍሷን ይማር ኡፍፍፍፍ
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 3 дня назад
ወይ ዘንዶሮ ያለተደረገ ያለሆነ ነገር የለም ይሄን ዘመን አንተበምክርትህ አሸጋግረን ለሞተችው ነፉስ ይማር ለቤተሰቧ መፅናናቱን ይስጣችው
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu 3 дня назад
.ሱብሀን.አላህ😢😢😢😢ያረቢመጨረሻየንአሳምርልኝ
@martasila5996
@martasila5996 3 дня назад
It is very sad. May God comfort all the family and friends. NO more killing of women and children.
@አዳማናዝሬትአዳማ
ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@عمرالمطيري-خ7غ
@عمرالمطيري-خ7غ 3 дня назад
ነብስ ይማር
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 День назад
ሱብሃን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@EliyasTesfay-ce6to
@EliyasTesfay-ce6to 3 дня назад
አረ ወገን ከባድ ጊዜ ላይ ነን ያለነው አለም ላይ ተሰምቶ የማይተወቅ ጭካኔ ሁሉ አገራችን ላይ እየተደረገ ነው
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 3 дня назад
በጣም ያማል ቆይ ማነዉ የሚታመነዉ 😭😭😭💔💔
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 День назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢 ከእለት ወደ እለት ጭካኔያችን እየበዛ ነው፣ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን
@userenter2635
@userenter2635 3 дня назад
እግዚኦ ከባድነው ምን ልበል💔💔💔💔
@DainLemaDainLema
@DainLemaDainLema 3 дня назад
😭😭😭😭😭በጣም አሳዛኝ ነው 😭😭😭😭
@aminatahmed
@aminatahmed 3 дня назад
ወይ አንቺ ሃገር ስንቱን ጉድ ይዘሻል የመሬት መንቀጥቀጥማ ሲያንሰን ነው 😢
@xssa6895
@xssa6895 3 дня назад
ነፍስ ይማር ያሳዝናል 😢
@aregashgebere
@aregashgebere 3 дня назад
እግዚኦ የሰማይ አምላክ 🤲😥😥😥😥
@muhebanasir
@muhebanasir 3 дня назад
ያረብ ማረን ወላሂ ጊዜው በጣም ያስፈራል
@Liliraya-t4w
@Liliraya-t4w 3 дня назад
አይ ሂወት ማርያምን ካነለምዘበን ስባአይ ደዉ ብኻ ምቅራይ ሐሽሎ የኔ እናት ምሕዛንኺ 😭💔 ከቶ ታይ ገብርኺዮ ይኡ ህንድዝዉ ዳጨከኖ 😭💔
@najesthalu2883
@najesthalu2883 2 дня назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ለቤተሰብዋ መፅናናት ነፍስዋን በገነት ያኑሮው ሲከብድ
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 3 дня назад
😭😭😭😭💔💔💔 የኔ እናት ነብስሽን ይማረዉ የገደለ ይገደል የምትሉ 😭😭
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 3 дня назад
ኡፍፍፍፍ ኽረ ምንጉድ ነው ዘንድሮ😢😢😢
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 3 дня назад
ወይኔ እህቴ እንባዬን መቆቆም አቃተኝ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ማሬ ሓፍተይ ነፍስኺ ብሰላም ይዓርፍ
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ 3 дня назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን በሊባኖስ ቤሩት ላለነው ፀልዩልን ተሳቀናል
@almaztewlde2313
@almaztewlde2313 3 дня назад
❤❤❤❤❤
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 3 дня назад
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 3 дня назад
መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ 3 дня назад
@@abunieayanaw9079 አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ወቶ ከመቅረት ይሰውረን
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ 2 дня назад
@@Orthodoxተዋህዶ አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን ዘመኑ እያለቀ ነው መሰለኝ
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 3 дня назад
ልብይሠብራል ነፍስ ይማር 😢😢😢ለወዳጅ ዘመዶቾ መፅናናትን ይስጣቸው አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 😢😢😢
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
Egziabher metsnanatun yistachu🙏🤲🏻
@sarabrara1262
@sarabrara1262 3 дня назад
እግዚኦ ማረነ ክርሥቶሥ አረ ምንጉድነውአገራችን የገባው ጭካኔ ነብሥሽን ይማረው እህታችን አገራችን ግን የሞት ቅጣት ሥካልተወሠነ ድረሥ ይቀጥላል ግፋ😭😭😭😭😭😭😭
@RomanAbrham-i4t
@RomanAbrham-i4t 3 дня назад
እግዚኦ ፈጣሪ ምንይሆን ወይኔ ወይኔ ከእዲያለ ጨካኝ ፈጣሪ ይሰውረን
@tigesttigest75
@tigesttigest75 3 дня назад
እኔ ልጠይቃችሁ እስኪ የኢትዮጵያ ወንዶች ወልዳችሁ መካድ. ደፍራችሁ አንቃቹ መግደል. በዓለም ያልተሰራ የኢትዮጵያ ወንዶች ቀደም ብለው ሰሩት እባክህ አምላኬ ልቦና ስጣቸው አባትም አለኝ ልጅም አለኝ ከዛም ከፍ ሲል የህቶቸም ልጆች ወዶች ናቸው እና ምን ልበል እግዚአብሔር ይድረስልኝ እንጂ 🙏😭😭😭
@abuahmed6265
@abuahmed6265 3 дня назад
ይህ እኮ የስይጣን ስራ ነው እንጅ እንደዚህ ደስ በሚል ስርግ አግብቶ አሁን አይገላትም አጋትን አብሮቸው ነበር የእውነት ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 дня назад
እኔ ደግሞ ባልሽው ላክልበት አገራችን የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እንዴት አይነት ግዜ ብንደርስ ነው አቢይ የመሰለ ጭራቅና አረመኔ እጅ ወደቅን ብለሽ ብታጠናቅቂው መልካም ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 3 дня назад
አባትሽ እናትሽን ክዷል. ? አንቆ ገድሏታል? የኢትዮጵያ ወንድ ነው አይደል አባትሽ ወይስ ይህ ኮሜንትሽ አይመለከተውም. ? ልጅሽን የወለድሽው አግብተሽ ነው ወይስ የህዝብ ልጅ ዲቃላ ነው ክዶሻል ወይም አንቆ ገድሎሻል. ? ንፍጥ ጭንቅላት አባትሽንና የልጅሽን አባት ገሸሸ አድርገሽ የኢትዮጵያ ወንዶች ትያለሽ አንቺ ትቦ አፍ ቦርኮ ደደብ መጀመርያ በንፍጥ የተሞላውን ጭንቅላትሽን አፅጅው ሀሳብ ስትሰጭ እየለየሽ የኢትዮጵያ ወንዶች አትበይ ልክ የኢትዮጵያ ወንዶች ሁሉ ከዳተኞችና ነፍሰገዳይ እንደሆኑ ማሰብ ደደብነት ነው.
@jimihune9650
@jimihune9650 3 дня назад
@@Sam-ws3cy አብይ አንድ ሰው ነው ስለ ፖለቲካ ሳይሆን በነፍስ ወከፍ ስለተደረገ ግድያ ነው እየተወራ ያለው አብይ ጭራቅ ከሆነ የኢትዮጵያ ወንዶች በሙሉ ጭራቆች ናቸው ማለት ነው. ? ማሙሽ ተማር.
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j 3 дня назад
😢😢ነፍስ ይማር
@EyerusalemMalede
@EyerusalemMalede 3 дня назад
ኧረ ይቅር በለን አምላኬ ምን ጉድ ነዉ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 дня назад
ነፍስ ይማር።
@fantuzemedkun7122
@fantuzemedkun7122 2 дня назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እሱን መድፋት
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 3 дня назад
መስዬ እኛ ስሚዎችን ልብ የሚያወርድ አንቺ ከዋኖቹ የምትሰሚዉ እንዴት ይሆን አዘንኩልሽ ጌታ ይርዳሽ።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
የኔ እናት በሰርጉዋ ደስስስስ ብልት ከሶስት ቀን በሃላ😢😢😢😢
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 3 дня назад
አላህየከጨካኛችበተእጠበቃለሁ😢
@BirkeWoldehanazegota
@BirkeWoldehanazegota День назад
ፈጣሪ ሆይ ነብሷን በአፀደ ገነት አኑርልን የሠው ልጅ ጭካኔ በጣም በዛ ጌታዬ ሆይ ሠውርን
@Hana-3838
@Hana-3838 3 дня назад
😭😭😭😭ጌታ የምን ሤጣን ገባ ሐገራችን አረ ማረን ማረን ማረን
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 3 дня назад
ጌታሆይ ተውፍረድ😭😭😭😭😭ሀገር ለመግባትም ወንድም መቅረብ ፈራሁ ነፍስሺን ይማረው
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 дня назад
አምላክ ሆይ እባክህ በቃ በለን ለሞታቸው ነብሷን በገነት ያኑራት ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጣቸው!!
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 3 дня назад
ፍርድ ስለሌለ ምንም አይመስለውም ቁጭ ብሎ ይቀለባል በተወደደ ኑሮ ይብላኝ ለሟችና ለቤተሰቧ ያሳዝናል ነፍስ ይማር ሌላ ምን ይባላል
@kalkidanwondmagnge2443
@kalkidanwondmagnge2443 3 дня назад
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹዋ ፈጣሪ መፅፅናትን ይስጥል
@foziyaali5123
@foziyaali5123 3 дня назад
እኛኮ አንዱን ሰምተን ሳንጨርስ የባሰው ይመጣና ይሄ ይረሳል 😭😭😭
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd 3 дня назад
ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ😢
@ምስራቃዊት
@ምስራቃዊት 3 дня назад
ምን ጉድ ነዉ ማንን እንመን ቆይ😢😢😢😢😢
@Mesey-z1p
@Mesey-z1p 3 дня назад
ምን አይነት ግዜ ነው የደረስነው አምላኪ ሆይ ነፍሶን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን በጣም ያማል😢😢😢
@stc6291
@stc6291 3 дня назад
አቤቱ ታረቀን ጌታሆይ እረወዴት እየሄድነዉ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እረ በቃችሁ በለን አገራች ታማለች እግዚአብሔር ይታረቀን😢😢😢😢😢😢😢😢
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 2 дня назад
ነፍሷን ይማረው ለመላው ቤሰቦቿና ወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ይስጣቸው😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱
@ktube8920
@ktube8920 3 дня назад
አድሜ ዘላለምህን አትሳቅ ሂወትህ ለቅሶ ይሁን
@rroselave2755
@rroselave2755 3 дня назад
ጥሩ ነገር የምንሰማበት ቀን ናፈቀን እንደው ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ነፍሷን በሰላም ያሳረፋት
@tibletstekle995
@tibletstekle995 2 дня назад
Keze buhala eyebase new mehedew yemchershaw zemen new ,yemeyawataw wede eysus meto medebek new mamelcha esu bicha new
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 3 дня назад
ኡፍፍፍፍ ነፍስ ይማር😭😭😭
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ 3 дня назад
ያማል በጣም😢😢😢😢😢
@AllFah-r5x
@AllFah-r5x 3 дня назад
😢😢😢😢ያማል በጣም
@Zainab-t9h
@Zainab-t9h 3 дня назад
አይ ኢትዬ ሀገሬ መቼ ፍትህ አለና ግድያ እንደከብት የበዛው ፍትህ ባለመኖሩ አዴል ብቻ አያድርስ ነው ባሁኑ ሰአት
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 дня назад
የገደለ በስቅላት በሚቀጣበት ግዜም ነፍሰ ገዳዮች መግደላቸውን አላቆሙም
@arabia1239
@arabia1239 3 дня назад
ያርብ
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 3 дня назад
የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ደረስን ጉድ ነው😢😢
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 3 дня назад
አቤት ጌታዬ 😭😭😭
@TigistTeklehaymanotGebreselass
እግዝዬ ምን ጉድ ነው ለምንሰ ማግባቱ አሰፍለገ ለመግደል ኧር ምን ማለት ነው ቃላት ያጥራር በአራት ቀን 😢😢😢😢😢😢 ወይኔ ሰታምር ደሰተኛ ነች ምን አገኛቸው
@HaroonKhan-wk1ew
@HaroonKhan-wk1ew 3 дня назад
በጣም ሀገራችን የኛ መተዛዘንን መተሳሰብን አላህዬ ወዴት ወሰደብን የጭካኔ ጥግ ያረብ አንተ ፈርጃ ስጥ 😢
@AminaMohammed-e9f
@AminaMohammed-e9f 3 дня назад
ህግ ከህዝብ አይበልጥም ግን ማስቀየር አልቻልንም
@selamselam-k7e
@selamselam-k7e 3 дня назад
በቃ በለን እባክህ ለንሰሀ ምት አብቃን
@asterworku9645
@asterworku9645 3 дня назад
ፈጣሬ በደላችን ይቅር በለን ከሚሠማው ነገር አውጣን አረ ኡኡኡኡ ምን ጉድ ገው ፈጣሬ የህታችን ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤
@almazzewdie1704
@almazzewdie1704 3 дня назад
እግዚአብሄር አምላክ እባክህ በቃችሁ በለን ማረን ማረን ጌታ ሆይ በሴትና በህፃናት የወጣዉ እርኩሰ መንፈሰ ይመታ ወገኖች ገዳዮሰ መን አጋንንት ገባበት እግዚአኦ ያሰኞል ምህረት ያድርግለን በየቤታችን ወደ እግዚአብሄር እንለምን ቤተሰብ መፀናናት ይሁንልን
@saratsegay6095
@saratsegay6095 3 дня назад
Betami Zehzen Eway haftey Mengste Semay Yewrsa🙏 😭💔
@MedinaMedi1234
@MedinaMedi1234 2 дня назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጂኡን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስ ለቤተሰቦቻ ለወዳጆቻ ፅናቱን ይስጣቹ የአላህ ምህረትህን
Далее
She Couldn’t Believe I Did This! 😭 #shorts
00:12